ስኳር በሽታ እና የኩላሊት ችግር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 15

  • @zewduwondifraw5923
    @zewduwondifraw5923 6 месяцев назад +4

    Excellent explanation that makes the important information easily understood.

  • @macammad
    @macammad 6 месяцев назад +1

    Keep it up

  • @elizabethengeda5638
    @elizabethengeda5638 6 месяцев назад +2

    መቼም እኔ በግሌ እዽግ እዽግ ሳላመሰግንህ አላልፍም አንተ ትለያለህ እሚገርም ትህምህት ነዉ የምትሰጠዉ ፻ በ ፻ አስተምሮህ ወደር የሌለዉ ነዉ እግዚሐብሔር የምትፈልዉን ሁሉ እንዲያደር የዘወትር ጠንካራ ፀሎቴ ነዉ በዚህም አምላክ ይርዳን ተባረክልኝ 👏✌️👍🔥♥️🔥🌹🇺🇸🙏

  • @fyy7841
    @fyy7841 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤

  • @martarekiso7550
    @martarekiso7550 6 месяцев назад +4

    ዶ/ር ከእ/ር በታች ሰለሚትሰጠው ስለበሽታ መከላከል ግንዛቤ እ/ር ዘመንህን ይባርክህ።

    • @tsigeredahager6256
      @tsigeredahager6256 6 месяцев назад +3

      ወንድሜ ?ይ አህቴ ስመ አግዚአብሄር አንደሌሎች አጻጻፍ አሳጥሮ አይጻፍም ጌታና የሚመስለዉ የለለ ክቡር ፈጣሪ ስለሆነ ስሙ ሙሉ ነወ የሚጻዉ ከ ይቅርታ ታር🙏🙏🙏💖

  • @elizabethengeda5638
    @elizabethengeda5638 6 месяцев назад

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏

  • @selam7742
    @selam7742 6 месяцев назад

    ጌታ ይባርክህ ሆስፒታል ብንሄድ ም ማነው እንዲህ የሚያስረዳን ማ ነው ዶር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @alexalemu7251
    @alexalemu7251 6 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር የደም ስኳረ ን በደንብ እከታተላለሁ ነገር ግን ኑሮን ለማሸነፍ ከባድ እቃ እሸከማለሁ ።ሸክሙ የጎንዮሽ ጉዳት አለዉ ወይ ?ለምትሰጠን ትምህርት እጅግ አመሰግናለሁ ።

  • @Tasta-o5o
    @Tasta-o5o 6 месяцев назад +1

    ዶ/ር የምትሰጠው ት/ም ግንዛቤ የምያሳፉ ስለሆነ አመሠግናለሁ ።
    ፨የኔ ኩላሊት በጣም ስያሜ ነበርና አሁን የስኳር መጠንን እያስተካከሉ በሄድኩበት ግዜ አሁን እጅግ በጣም ተሽሎኛል እና ለትምህርት አመሠግናለሁ ወድ የኢትዮጵያ ልጅ በመሆን ኮርቻለሁ ።
    🎉🎉ተሺታ ከሱማሊያ ሞቃዲሾ ❤❤
    ጥያቄ አለኝ
    የስኳር በሽታ ያለው ሰው ከሴት ጋር ግንኝነት ስያደርግ ፈሰሹ የማሽተት (ጠራን )ምክንያቱ ምንድነው ??

    • @dr.desta_seba
      @dr.desta_seba  6 месяцев назад

      ስኳር በሽታ የተጋነነ ሽታ ወይንም መጥፎ ጠረን አያመጠም።ነገር ግን የተጋነነ ነገር ከታየብክ infection ልሆን ስለምችል ሽንት ደም በመሰጠት መታየት አለብክ።

  • @yonasgebrelibanos356
    @yonasgebrelibanos356 6 месяцев назад +1

    Please tell me my weight is less. I have diabetes

  • @sisaylemma7224
    @sisaylemma7224 5 месяцев назад

    የስኳር በሽተኛ ነኝ ፈስ እየበዛብን ስለሆነ መፍትሔ ካለህ

  • @ጓልአክሱምሜሪአክሱም
    @ጓልአክሱምሜሪአክሱም 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤