የመጻሕፍት ዓለም ድምጾች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • ከመጻሕፍት ዓለም ተራኪዎቹ ደጀኔ ጥላሁን ፣ ዓለምፀሐይ በቀለ እና ተፈሪ ዓለሙ ጋር በ120+ የተደረገ ፤ የትረካ ትዝታ ወግ:#EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Комментарии • 25

  • @getahunbeyenetulema6634
    @getahunbeyenetulema6634 24 дня назад +1

    ደጀኔ ጥላሁን የልጅነት ትዝታዬ እሁድ ከ3ሰዓት ዜና በኃላ ከመጻሕፍት አለም የትረካ ፕሮግራምን ለመስማት ከእንቅልፍ ጋር ምታገለው ጊዜ ትዝ ይለኛል። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለደጀኔ ጥላሁን።

  • @fanta4575
    @fanta4575 26 дней назад +2

    ደጀኔ ጥላሁን ጤና እና ረጅም እድሜ ይሰጥ የነ አባት በጣም ነው የምወድክ ❤ ብርቅርቅታ ላይ ከሂላሪ ጋር አዝነን አልቅሰን መጨረሻ ጠንካራ ሴት ሆና አስደስታናለች ❤ ለላው ማረሳው መጽሐፈ እነ ሳቤላ ሰንሴለት ,ቃል wow ያ ዘመን በጣም ነው የምንወዳቹ ቅዳሜ ወጣቶች ቅዳሜ መዝናኛ እሁድ ጥዋት እና ከመጽፈት አለም አዘጋጆች በመላ ክብረት ይስጥልን 6ኛ ክፍል ጀምሬ ነበር የምከታተላቹ በጣም ነው የምወዳቹ❤ የአገርም ባለውለታ ናቹ Thank you so much 🙏🙏🙏

  • @yeshimbetandarge9868
    @yeshimbetandarge9868 28 дней назад +8

    የሚገርም የልጅነት ትዝታዬ እንዳሁን የዩቲብ ጋጋታ ባልነበረበት ዘመን እሑድ ማታ እንቅልፍ 3 ሰዓት ላይ እያዳፋኝ ያመለጠኝን ሰኞ ጠዋት ት/ቤት ሰዓት እስኪደርስ የምሰማው የልጅነት ትዝታዬ ገና የመጽሐፍት ዓለም ብሎ ክላሲካሉ ሲጀምር በስማም በጣም ነበር ደስ የሚለኝ

  • @nhmnhmg9774
    @nhmnhmg9774 28 дней назад +2

    Our childhood memories...every Sunday night and Monday morning ❤️
    I think my last book was "Konjowochu..."
    Ato Dejene Golden voice... wow

  • @abelmekonnen7571
    @abelmekonnen7571 26 дней назад

    Wow im so emotional, what a memory! May GOD bless you all. ጋዜጠኛዋነም ጭምር

  • @HilinaT
    @HilinaT 20 дней назад

    መፅሀፍት አለም ብዙ መፅሀፍን እንዳነብና መፅሀፍን እንድወድ መንገድ የከፈተልኝ ነው እናመሰግናለን !!!!

  • @eliasibrahem4246
    @eliasibrahem4246 28 дней назад +1

    ፕሮግራም እና ጋዜጠኛ ምርጥ ሆነው የተገናኙበት ምርጥ ዝግጅት! በዚሁ ቀጥሉ መዝናኛ ክፍሎች! ቢያንስ ኢቲቪን እንዳንተፋው ከንፈራችን ጠርዝ አድርሰን እንድንመልሰው አድርጋችሁናል!

  • @-greathope-official
    @-greathope-official 28 дней назад +8

    የድሮዎቹን ትረካዎች ዩቱብ ላይ ለምን አትጭኑም?

  • @serdinosinternational4076
    @serdinosinternational4076 28 дней назад +3

    የሚገርሙ የልጅነት ጊዜያት❤❤❤🎉

  • @beneberualemayehu
    @beneberualemayehu 25 дней назад +1

    አቤት ያ ደግ ዘመን አንዴት ይረሳል....ያቺ የ father ጥቁር philips radio እንዴት ትረሳለች? ከ መጳሕፍት ዓለም ፕሮግራምን የሆነ በጣም በምወደው አያቴ እመስለዋለሁ....ልጅነቴን ያሳመረልኝ፣ያሳደገኝ ፣የመከረኝ፣ያስተማረኝ፤ በግዜ ሒደት ግን ድምፁ እየራቀ..እየደበዘዘ መቶ በ አካል የተለየኝ...ትዝታውና ፍቅሩ ግን ፍፁም ታትሞ በልቤ የሚኖር...ካላጋንኩት ሁሌም classicalun በሰማሁ ቁጥር ሳላውቀው ዓይኔ በዕምባ ይሞላል😢!
    EBC 120+ በጣም እናመሰግናለን!

  • @HilinaT
    @HilinaT 20 дней назад

    ያሳደገን ድምፅ ጋሽ ደጀኔ!!!!

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 28 дней назад +2

    Gobez teyaki 🙏🙏🙏

  • @wondwasenayele4303
    @wondwasenayele4303 26 дней назад

    በርቱ

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd 26 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 27 дней назад +2

    ጥሩ ፕሮግራም፥፥ የእናንተ እና የሸገር ጣቢያ ችግር ብዙ መረጃ ይዛችሗል፥፥ ነገር ግን ወደ ዲጂታል ቀይሮ ለህዝብ ማቅረብ ከባድ የእውቀት፣የአስተሳሰብ እና የአመራር ክፍተት አለ፥፥የእናንተ ደግሞ ጭራሽም የለ፥፥ እነ ቢቢስን ብትዮ ከመቶ አመት በፊት ያለ ነገር ይገኛል፥፥ ህዝብ የማወቅ የመማር መብት አለው፥፥ መቼ ነው ይሄንን ሁሉ ትረካ እና ጨዋታ ወደ ዮቱብ የምታወጡት????????????? When is it????????

  • @berhanuahmedmehamed3140
    @berhanuahmedmehamed3140 26 дней назад

    እንደገና ይሰራ ቢባል ዳግም መሠራት የማይቻል ፕሮግራም 'ከመፃህፍት ዓለም'አይረሴው በጣም በጣም እናመሠግናለን እንድናስታውሰው ስላደረግሽን።

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 27 дней назад

    ተፈሪ እንኩዋንም የጠቀስከውን መፅሐፍ አላነበብከው። ሊቃውንቶች፣መፃሕፍቶች. በሰከንድ መሀል የረመረምካቸው ፀያፍ ብዜቶች ናቸው ።

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 28 дней назад

    ደጁ አንተ አትረሳም።ብርቅርቅታ ገና ኤለመንተሪ ስልክ እያለሁ ነው ያነበብኩት።ሜጋን ሂላሪ እና አንደኛዋ እህታቸው ስም ጠፋኝ።በጣም ቆንጆ ነበር ትረካው።እድሜና ጤና ይስጥህ።ጣዝማም የአንተና የንጉሴ አየለ መፅሁፍን አንብቤዋለሁ።

    • @ekram0007
      @ekram0007 27 дней назад

      አሌክሳንድራ

  • @nothingnew.348
    @nothingnew.348 28 дней назад

    Good program from etv ever.