Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እሞ የእናቴ አምሳያ ፍልቅልቋ እህቴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዘርማንዘርሽ ይባረክ እወድሻለሁ ተባረኪ
እሞ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ የኔ መልካም እናት
እሞ ቸሩ አባታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ። ስስታችን በጣም እንወድሻለን።❤❤❤ 🙏🙏🙏
የደሀ እናት..!! እንደናንተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛላት እምዬ ሀገሬ..!!! እምዬ በጣም ይገርማል በጣም ተጫዋች። አቤት የባህል እቃው ሲያምር ውብ ውብ። ስንት የሚገርም በሀል እኮ ነው ሀገራች ላይ ያለውአቤት ይሄ ነው አንዱ ከሀገር የናፈቀኝ ምርቃት ሀገር ሰላም ስትሆን የኛ መኖር አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እናመሰግንሀለን እኛም እድሜና ጤና እመኛለሁ ትልቅ በረከት ነው ❤🙏
ሲያምሩ... Respect to all Ethiopian mothers
እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤
❤ውይ ደስ የሚል ቤተሰብ 😂😂😂 አቤት ሞትኩ በዚ ዘመን የውሀ እናት አትገኝም እኔም ትዝ አለኝ ማደጉ አይቀር .....ደግ ሁፍ ታድለው የሰማይ የምድር ስራ ሰርቶ መሞት መታደል ነው ፈጣሪ ይባርክላቹ ❤❤❤
እህቴ በመሆንሽ ኮራሁ ዘመንሽ ይባረክ ዘርማን ዘርሽ ይባረክ እወድሻለሁ ተባረኪ
ፈጣሪ ረጅም እድሜ ለጋዜጠኞቹ ለጎረቤቶች ክብርት ይስጥልኝ ‼️
በጣም ደስ የሚሉ እናት ። እንዳለ ጌታ የታደልክ ነህ ።
ትክክለኛ የእናትነት ወጉ እንዲህ ነው ተገርሜበታለሁ❤
እንዳለ ጌታን እስካሁን ሳደንቅቆየሁ በስተት ነው አልልም እኔ የነበረኝን አልፃፍሁም እና እድልኛ ነህ ድንቅ መፅሐፍ እንደሚወጣቸው አልጠራጠርም እረጂም እድሜ ከጤናጋር እመኛለሁ::
እሞ እድሜሽን ያርዝመው !የደግነት ምንጭ ነሽ ፈገግታ የማይለይሽ ! 24 ሰአት ፈገግታ
የከበደ መታሰቢያ ሆቴል ባለቤት ናቸው እንዴ??
እሞ የእናቴ አምሳያ ፍልቅልቋ እህቴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዘርማንዘርሽ ይባረክ እወድሻለሁ ተባረኪ
እሞ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ የኔ መልካም እናት
እሞ ቸሩ አባታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ። ስስታችን በጣም እንወድሻለን።❤❤❤ 🙏🙏🙏
የደሀ እናት..!! እንደናንተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛላት እምዬ ሀገሬ..!!! እምዬ በጣም ይገርማል በጣም ተጫዋች። አቤት የባህል እቃው ሲያምር ውብ ውብ። ስንት የሚገርም በሀል እኮ ነው ሀገራች ላይ ያለውአቤት ይሄ ነው አንዱ ከሀገር የናፈቀኝ ምርቃት ሀገር ሰላም ስትሆን የኛ መኖር አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እናመሰግንሀለን እኛም እድሜና ጤና እመኛለሁ ትልቅ በረከት ነው ❤🙏
ሲያምሩ... Respect to all Ethiopian mothers
እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤
❤ውይ ደስ የሚል ቤተሰብ
😂😂😂 አቤት ሞትኩ በዚ ዘመን የውሀ እናት አትገኝም እኔም ትዝ አለኝ ማደጉ አይቀር .....
ደግ ሁፍ ታድለው የሰማይ የምድር ስራ ሰርቶ መሞት መታደል ነው ፈጣሪ ይባርክላቹ ❤❤❤
እህቴ በመሆንሽ ኮራሁ ዘመንሽ ይባረክ ዘርማን ዘርሽ ይባረክ እወድሻለሁ ተባረኪ
ፈጣሪ ረጅም እድሜ ለጋዜጠኞቹ ለጎረቤቶች ክብርት ይስጥልኝ ‼️
በጣም ደስ የሚሉ እናት ። እንዳለ ጌታ የታደልክ ነህ ።
ትክክለኛ የእናትነት ወጉ እንዲህ ነው ተገርሜበታለሁ❤
እንዳለ ጌታን እስካሁን ሳደንቅቆየሁ በስተት ነው አልልም እኔ የነበረኝን አልፃፍሁም እና እድልኛ ነህ ድንቅ መፅሐፍ እንደሚወጣቸው አልጠራጠርም እረጂም እድሜ ከጤናጋር እመኛለሁ::
እሞ እድሜሽን ያርዝመው !
የደግነት ምንጭ ነሽ ፈገግታ የማይለይሽ ! 24 ሰአት ፈገግታ
የከበደ መታሰቢያ ሆቴል ባለቤት ናቸው እንዴ??