"አሜሪካዊ ለመሆን አትሞክሩ" ዶቃ ፊልም ለአለም ገበያ ያቀረበችው ትውልደ ኢትዮጵያዊት የሆሊውድ ዳይሬክተር ንግስት ልኬ/ Nnegest Likké

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ኢትዮጵያዊው አባቷ ዶ/ር ሰናይ ልኬ እና ናይጄሪያዊት እናቷ በአሜሪካ በትምህርት ላይ እያሉ እንደወለዷት ትናገራለች … ስለልጅነትሽ ንገሪኝ ሲላት ሶፍት አዘጋጅ ልታስለቅሰኝ ነው … አላገባሁም ኢትዮጵያዊ ባል ባገባ ደስ ይለኛል ልጅ ግን አለችኝ ከኢትዮጵያ ወስጄ የማሳድጋት… 3 አዋርድ ያሸነፉ ፊልሞችን የሰራችው ሳቂታዋ የሆሊዉድ የፊልም ፀሀፊ እና ዳይሬክተር ንግስት ልኬ
    • "አሜሪካዊ ለመሆን አትሞክሩ" ዶቃ ...
    ከኢትዮጵያዊ ተዋናይናን ሰለሞን ቦጋለ ፣ ማህደር አሰፋ እና ግሩም ዘነበ አድናቂ ነኝ የምትለው ዶቃ ፊልምን ለአለም ገበያ አቅርባለች፡፡
    ሁሉም የአፍሪካ ሀገራት አማርኛ መፃፍና ማንበብ ያለባቸው ይመስለኛል፡፡
    እናቴን በጣም አመሰግናለሁ ከ10 አመቴ ጀምሮ ሀገሬን ኢትዮጵያን ተመላልሳ በማሳየት ማንነት ሰጥታኛለች
    "አሜሪካዊ ለመሆን አትሞክሩ" ዶቃ ፊልም ለአለም ገበያ ያቀረበችው ትውልደ ኢትዮጵያዊት የሆሊውድ ዳይሬክተር ንግስት ልኬ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 238

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 18 дней назад +3

    ይህን ኢንተርቪው እንዴት እንደወደደኩት በጣም ደስ ትላለች ተባረኪ አገር ወደደ ናት 🥰😍🥰😍😍

  • @ጦይቢ-ኩሌ
    @ጦይቢ-ኩሌ 26 дней назад +78

    ፍትህ በ7 አመት እድሜዋ በአስቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ለተገደለችው ህፃን ሄቨን እና ለሚታሳድዷት እናቷ

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 23 дня назад +6

    በጣም ደስ የምትል በሳል ሴት ናት መልሶቿ ላይ ያየሁባት ብስለትና ጥንቃቄ በጣም ነው ያስገረመኝ ደስ የሚል ብልጠት❤

  • @kalkidanantonios6318
    @kalkidanantonios6318 26 дней назад +65

    ፍህት ለ ሄቨን! Be the voice for our sister ✊✊✊

  • @ekram0007
    @ekram0007 26 дней назад +70

    በሚቀጥለው ሳምንት የሄቨንን እናት አቅርበህ ፍትህ ጠይቅልን!!!

    • @filmongebremedhen8724
      @filmongebremedhen8724 25 дней назад

      @@ekram0007 ድሀ እማማን ይፈልገዋል 😢😢

    • @EthioExpress
      @EthioExpress 24 дня назад +1

      Denqoro neger! Already 🇪🇹media Hulu eyezegebew nw!

  • @berhanuayele5007
    @berhanuayele5007 12 дней назад +1

    ንግስት ሰናይ ልኬ ! የባትሽን አገር ለማየትና ከሕዝብሽ ጋር ለመተዋወቅ ፈጣሪ እንኳን አስቻለሽ። ያለ አባት ማደግ ከባድ ነው። ጠንካራ ሆነሽ ሰለወጣሽ ደስ ብሎኛል።

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 26 дней назад +111

    ፍትህ ለኢትዮጵያ ህፃናት ፍትህ ለፌቨን ሴፍዬ ሴትልጅ አለህ ድምፅ ሁን😢😢😢

    • @Befike_React
      @Befike_React 26 дней назад +3

      አበረታቱኝ ስዎች ❤❤❤

    • @godisgodallthetime1519
      @godisgodallthetime1519 26 дней назад

      ሰይፎ አሜሪካ ነው ያለው ❗❗❗

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 25 дней назад +1

      የሰው ልጅ የሆነ ሁሉ ይሄንን አሰቃቂ ወንጀል ፍትህ ማለት አለብን ድምፅ መሆን አለብን ልጅ ስላለን ስለሌለን አይደለም የሰውነት ጉዳይ ነው

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 25 дней назад

      😢😢😢😢😢💔💔💔

  • @hiwotBokona
    @hiwotBokona 26 дней назад +20

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን

  • @user-uh7gs8fi2q
    @user-uh7gs8fi2q 26 дней назад +22

    ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢

  • @user-vk4wn1nq7q
    @user-vk4wn1nq7q 26 дней назад +27

    ሰይፉ የሴት ልጆች አባት ነህ እንዴት ለፌቨን ድምፅ አተሁንም ፍትህህህህህህህህህ ለፌቨን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @AszAszc-zm8sn
      @AszAszc-zm8sn 25 дней назад

      እሱ ለሄቨን አይደላም ለመንም ድምፅ ይሆነል ዳሞም የሴት ልጅ አባት ነው ለሱ መንም የህመሙን መጠን ልየስረዳው አይችልም

  • @TigistandNani
    @TigistandNani 26 дней назад +18

    ፍትህ ለሄቨን

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 26 дней назад +49

    ጀግና ሴት፣ እንደኔ ለንግስት ልኬ አድናቆት እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @Befike_React
      @Befike_React 26 дней назад +1

      አበረታቱኝ ስዎች ❤❤❤

  • @negussienega7750
    @negussienega7750 24 дня назад +3

    True daughter of Senay Leke. Articulate and highly intelligent! Her love for Ethiopia is unconditional!

  • @EthioExpress
    @EthioExpress 24 дня назад +2

    Great interview!

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 16 дней назад +1

    She is beautiful 😍 inside and out… very smart young lady ! God bless you 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tiyobistazergaw8018
    @tiyobistazergaw8018 26 дней назад +15

    ፍትህ ለፌቨን😢😢😢😢😢 እናቷን አቅርቧት ብዙ ተመልካች አለህ ደምፅ ሁኗት

  • @redyhailu1565
    @redyhailu1565 26 дней назад +21

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቬን 😭😭😭😭😭

  • @ועח
    @ועח 26 дней назад +12

    ፍትህ በግፍ ስለተገደለችው ህጻን 😭😭😭💔💔🇪🇷

  • @hanasolomon-j5w
    @hanasolomon-j5w 26 дней назад +13

    ፍትህ ለፌቨን እና ላልተነገረላቸው ህፃናት

  • @mishomishomeseret8863
    @mishomishomeseret8863 26 дней назад +11

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 26 дней назад +13

    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ እንላለን

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 26 дней назад +11

    ፍትህ ለህፃን ፌቨን😢😢😢😢😢😢😢

  • @nebatendris5522
    @nebatendris5522 26 дней назад +10

    ሴፉ እንዴት ዝም አልክ በፌቨን ጉዳይ ልጅ ያለው ሰው ዝም አይልም ይሄን ጉዳይ

  • @EeEe-qx4sd
    @EeEe-qx4sd 26 дней назад +13

    ለፌቨንን እናት ታቀርባታለህ ብየ አስቤ ነበር ፍትህ ለፌቨን

  • @mahletaychew5503
    @mahletaychew5503 26 дней назад +9

    ድምፅ ለሄቨን😭😭😭😭

  • @melakumulugeta
    @melakumulugeta 26 дней назад +5

    justice for Ethiopian children.

  • @eshetusenay7786
    @eshetusenay7786 24 дня назад +2

    በጣም ደሰ የምትል ሴት ነቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @todayethiopiaeftube3920
    @todayethiopiaeftube3920 24 дня назад +2

    ❤❤❤❤ትለያለህ ሠይፊሽ ገና 1000 ዓመት ትሠራለህ ትኖራለህ...🎉🎉🎉🎉

  • @Addis_Homes
    @Addis_Homes 26 дней назад +14

    #ፍትህ_ለሄቨን
    #Justice_for_Heaven
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @BezaadmasuAdmasu
    @BezaadmasuAdmasu 26 дней назад +5

    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ሄቨን

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 26 дней назад +8

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለትንሾህጻን የሄቨን

  • @BezaadmasuAdmasu
    @BezaadmasuAdmasu 26 дней назад +6

    ሰይፍ ሌላ ቀን ስቄ አይህ ነበር ዛሬ ግን ከፈቶናል በሄቨን ጉዳይ ያንተ ሳቅ ሁሉ እያናደደኝ ነው እናትየዉን ታቀርባተለህ ብዬ ነው ያሁሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @selam733
    @selam733 26 дней назад +6

    Justice for heaven

  • @alem7474
    @alem7474 23 дня назад +3

    Let Seifu involve in your next Ethiopian movie.

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace 26 дней назад +6

    ፍትህ ለሄቨን!!!

  • @selamsiboro2650
    @selamsiboro2650 26 дней назад +7

    ፍትህ ለህፃን ሄለን😢😢😢😢😢😢

  • @arditube7340
    @arditube7340 26 дней назад +6

    ፍትህ ለህፃን ፣ፍቨን 💔💔💔💔

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 26 дней назад +22

    Seifu Heaven needs your voice 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @khalidj9510
    @khalidj9510 26 дней назад +16

    Justice for Heven

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 26 дней назад +10

    ምነው ኢቢስሶች ስለ ፌቨን ፍትህ ዝም አላቹ ሰይፋሻ ዛሬ ጠብቀንህ ነበር እባከቹ እናትየውን አቅሩቡልን እኛ ተመናል በልጃችን ፌቨን ፍትህ ለፌቨን 😭😭😭😭

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 25 дней назад +1

      በጣም ታመናልልልል ወይኔ ሀገሬ

  • @bbt911
    @bbt911 26 дней назад +10

    ፍትህ ለፌቨን ብለህ ቪዲዬ እንደምሰራ ተስፋ አለኚ ካልሆነ ግን እመነኚ ነገ አንተም አንድ ቀን እጣ ፈንታ ይደርሰሀል ዝምብሎ ለተዋቂ ሰው ብቻ ማሽቃበጥ ዬተበላበት እቁብ ነው እነግረሀለሁ

  • @alem7474
    @alem7474 23 дня назад +3

    She is funny, l like her.

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 26 дней назад +5

    ስለዘርኝነት ያለችው ነገር በጣም ነውሽየተመቸን

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 18 дней назад +1

    አማርኛዋ ደስ ይላል
    ስታምሪ ኩሩ ናት 🥰🥰🥰🥰

  • @Lamituwa
    @Lamituwa 26 дней назад +16

    justice for heven

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 26 дней назад +24

    ምናለ ለዝች በግፍ ለተገደለች ህፅን ድምፅክም ብታስማ😮 ሁልግዜ የአርቲስቶች አጫዋች?😊

  • @sar2010
    @sar2010 26 дней назад +5

    Justice for the little angel Heven 😢

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 18 дней назад

    ማንነታችን በምንም የማይቀየር በዚች ስው አየው ደስ ትላለች 😍🥰😍😍

  • @jigsachable
    @jigsachable 25 дней назад +3

    ዶር ሰናይ ልኬ የወለጋዎቹ የጆቴ የልጅ ልጅ ነው

    • @giffty
      @giffty 25 дней назад

      @jigsachable yes they are my family. Are you their family also?

    • @user-se5mk2st2s
      @user-se5mk2st2s 4 дня назад

      Senay lika
      Yakob Lika
      Esayas lika

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 26 дней назад +6

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    😭😭😭😭💔💔💔💔🖤

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 26 дней назад +4

    እንግሊዘኛውን ልቀቀው ከነ ድምፅዋ ትልቅ መልክት አለው አማርኛ ለማይረዳው በስደት ላለው ትወናዋ ምስክርነት ነው ዋወ 🕊⚖️🙏🏽🏃🏾‍♂️

  • @AlemShank
    @AlemShank 26 дней назад +10

    ፍህት ለ ሄቨን 😭😭😭😭😭

  • @seblewongelbelachew1846
    @seblewongelbelachew1846 25 дней назад +6

    ወይ ጉድ! ስም ከመቃብር በላይ ይውላል የሚባለው እውነት ነው። የዶ/ር ሠናይ ልኬ ልጅ... እንኳን ወለደሽ።

  • @isplxzhgreens810
    @isplxzhgreens810 26 дней назад +5

    Justice 😢😢

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 26 дней назад +5

    የዶ/ር ሰናይ ልክ ልጂ ::አያትዎ ጎሬ ጎረቤታችን ነበሩ ::

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom
    @ዳረምየላትbestman1yahoocom 26 дней назад +4

    ሰይፍሻ ሳላም ነው ዛሬ ማ ካንተ በላይ አስቅ ደስ ምትል ሴት ነች ጎበዝ ነች 👍😀😀😀

  • @techsador
    @techsador 26 дней назад +10

    ፈጣሪ ቅንንት ያብዛላቹ፣ ደምሩኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v 26 дней назад +5

    Justice !Justice Justice for Heven

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727
    @cheerfulmobilebarberinlond8727 25 дней назад +2

    Justice justice justice for Heven!

  • @minamina2180
    @minamina2180 25 дней назад +1

    ሰይፍ የሴት ልጅ አባት ነክ ግጄታ እቤታችን እስኪገብ እንጠብቅ ፍትህ ፍትህ ለሄቪን መሰቀል አለበት መማማሪያ መሆን አለበት

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 25 дней назад +2

    ፍትህ ለሔቨንና ለእናቷ ፍትህ ለህፃናት ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ እየተደፈሩ እየተገደሉ ከጉዟቸው ባጭር ለሚቀጩብን ህፃናት ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @fetumsultan7318
    @fetumsultan7318 26 дней назад +3

    Justice for Reven😭😭😭

  • @kemer2910
    @kemer2910 25 дней назад +2

    ፍትሕ 😢😢😢

  • @MegaWondimu
    @MegaWondimu 26 дней назад +2

    You should talk about her father. He was a known politician.

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 25 дней назад +1

    ፍትህ ለህፅናት ሴቶች ወንዶች ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @MessiLekitu
    @MessiLekitu 26 дней назад +1

    ሠይፉ የሤቶች ልጅ አባት ነህ😢 በሠባት አመቶ በግፍ ለሞተችው ፈቨን ድምፅ ሁን

  • @nebatendris5522
    @nebatendris5522 26 дней назад +4

    ፍትህ ለፈዜን የሞት ፍርድ

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 16 дней назад +2

    ያልተተረጎመውን ቃለምልልስ አቅርብልን!!!!

  • @berhanhaile1018
    @berhanhaile1018 22 дня назад +2

    Seifu has no idea about Senai Lieke - One of the big names in Ethiopian politics.

  • @EtsubKelile
    @EtsubKelile 25 дней назад +1

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን😢😢😢

  • @rahelasrat9095
    @rahelasrat9095 26 дней назад +3

    Justice for Feven💔😭

  • @MariamawitDegif
    @MariamawitDegif 26 дней назад +4

    Jestice for heaven😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @dagitube2023
    @dagitube2023 26 дней назад +4

    Heven to heaven 🙏

  • @yonasdemissie7001
    @yonasdemissie7001 26 дней назад +1

    Seifu...Please be the voice for the little angel Heaven...😢

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 26 дней назад +2

    Sis Negist we love you.❤

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 25 дней назад +1

    ጀግና ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 15 дней назад

    ሌላው ደግሞ ስለሌሎች አፍሪካን ሲነግር እኛም እንደምናከብራቸው ማሳየት አለብህ!! ብዙ ግዜ ኢትዬጵያን ብቻአታዋድ!! ሁሌም አፍርካኖች መከበርረለብን

  • @eshetusenay7786
    @eshetusenay7786 24 дня назад +1

  • @danielwelearegay9173
    @danielwelearegay9173 24 дня назад +1

    you should post the English version ato seifu!

  • @akuyee-jo4yt
    @akuyee-jo4yt 25 дней назад +1

    ፊትህ ለ ፌቨን😢

  • @EmiEmi-pu3xz
    @EmiEmi-pu3xz 25 дней назад +1

    Justice for Heaven😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tametube2161
    @tametube2161 25 дней назад +1

    justice for heaven

  • @arditube7340
    @arditube7340 26 дней назад +1

    ትርጉም በናፍቆት ትዕግስቱ 👌😄😍

  • @meronberhane3623
    @meronberhane3623 26 дней назад +3

    Justice for Feben

  • @eyerusalemgebru
    @eyerusalemgebru 26 дней назад +1

    well said😍👍

  • @tesfamikalemesfin
    @tesfamikalemesfin 25 дней назад +1

    ፍትህ ለሄቨን 😭

  • @amanuelshemeles6800
    @amanuelshemeles6800 3 дня назад

    Please we need the English version your conversation if possible

  • @Befike_React
    @Befike_React 26 дней назад +1

    አበረታቱኝ ስዎች ❤❤❤

  • @emuyayene5811
    @emuyayene5811 25 дней назад +1

    Justice for Heaven😭😭😭😭😭😭😭

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 18 дней назад

    She's so sweet 🥰🥰🥰🥰

  • @gedioneshetu1124
    @gedioneshetu1124 26 дней назад +1

    Wow Dr.Senay Like

  • @user-yx6gz9em4q
    @user-yx6gz9em4q 26 дней назад +3

    ሰይፉ ወረና ነህ ስለልጅ ህጻዋ በአንድ ሰው መሰል እንስሳ የተደፈረችና የሞተች ለምን እያንተ ሚድያ አታስከርባት እናትዋ

  • @Chulusmith
    @Chulusmith 24 дня назад

    Heaven needs your voice🙏

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 25 дней назад +1

    አባትዋ ምን ያህል ሀገሩን ቢወድ ነው

  • @SenaitSamuel-w8i
    @SenaitSamuel-w8i 25 дней назад +1

    ፍትህ ለሄቬን ሰፍሻ የሄቬንን እናት አቅርባት አንተ ብዙ ተመልካች አለክና ድምፅ ሁናት

  • @Reemahimed
    @Reemahimed 26 дней назад +1

    Sweet lady ❤🥰

  • @samuelsleshi1588
    @samuelsleshi1588 25 дней назад +1

    ፍትህ ለፌቨን 😢😢 አንተ ሰይፍ ልጅ አለክ አይደል እዴ እንዴት ድምፅ አትሆንም

  • @ebrahiamhassen2280
    @ebrahiamhassen2280 26 дней назад +2

    Justice for heven 😭

  • @TesfuGo
    @TesfuGo 26 дней назад

    That’s true I am proud of you❤

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 25 дней назад +3

    አፏ ወስጥ አሸዋ የተጨመረባት🚫
    አንገቷን የታነቀችው🚫
    እግሮቿ በምላጭ የተተለተለው🚫
    በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ተገድላ የተጣለችው🚫
    የ7አመቷ ሄቨን💔💔💔🚫
    justice for heven🥹
    justice for heven😥
    justice for heven😥