በአዲስ አበባ የምገዛውን ውድ ቤት ላሳያችሁ Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 415

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Год назад +13

    ስለመረጃው እናመሰግናለን 😍😊 ያአላህ ያረብ በዱንያም በአሄራም ያማረ ኑሮ ይስጠን

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 Год назад +41

    እግዚአብሔር ያሳካልህ አቤሎ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን❤️❤️🙏🏼🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @helenmelese1444
    @helenmelese1444 Год назад +89

    Woww ሲያምር እኔም ህልሜ ነዉ እንደዚ አይነት ቤት ያሳካልሽ በሉኝ በማሪያም😁🙏🙏🙏

    • @tube2984
      @tube2984 Год назад +3

      ሄሎ የኔም ምኞቴ ነው የምር😁😥🥰

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 Год назад +1

      ምኞት ጨረሰን እኮ 😂😂😁

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ Год назад +4

      እኔ አልመኝም ምን ሊሰራልኝ😜

    • @nejatnejat2803
      @nejatnejat2803 Год назад +4

      አቤል ብርሃኑንን አግቢው ቤቱን እድታገኚ

    • @helenmelese1444
      @helenmelese1444 Год назад +3

      @@nejatnejat2803 😏😏😏 እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካ ሴት ነኝ በራሴ የምተማመን እንዳንች ጥገኛ አይደለሁም😉😉

  • @wendatrezafu4195
    @wendatrezafu4195 Год назад +14

    አቤልሻ አንድ ነገር እረስተካል የሁሉም አለቃ የሆነውን የፀሎት ቤት እረሳክ ፈጣሪን ካላመሰገንክ የድንጋይ ቁልል መን ያሰራል

  • @ahlam123-hussein
    @ahlam123-hussein Год назад +21

    የእውነት ያምራል አሏህ በጀነት ቤት ያበስረኝ እንጂ ዱንያ ላይ እንኳ ...

  • @OneloveJesus
    @OneloveJesus Год назад +13

    በምድራችን ሰው ውድ ሲሆን ቁስ ይቀንሳል ብዬ በአምላክ ተስፋ አለኝ!

  • @munas.m4733
    @munas.m4733 Год назад +22

    ያምራል ቤቱ ብዙ ቤተሰብ ላለው ሰው❤️❤️❤️

  • @ihavefaithingod.godisgood.1188
    @ihavefaithingod.godisgood.1188 Год назад +20

    One day my dream will come true ❤❤

  • @sarabirhanu1041
    @sarabirhanu1041 Год назад +6

    እኛም እነሱምን እየኖን ነው እግዚአብሄር ይመስገን ቤቱ ግን በጣም ነው የሚያምረው

  • @zemzemfaraja2953
    @zemzemfaraja2953 Год назад +2

    ኢንሻ አላህ ትገዛለክ አላህ የተመኘህውን ያሳካልክ

  • @seadayesuf7563
    @seadayesuf7563 Год назад +29

    እኔ ስራ ብዝት ብሎ ስልችት ድክም ሲያርገኝ በምኞት እንደዚህ አይነት ቤት እያሰብኩ ድካሜን እርስቼ ስራውን ሁሉ እጨርሳለሁ😂😂 😂 ጤና እና ሰላም አላህ የሚጠቅመንን ይስጠን 😍😍

  • @ቅዱስገብርኤልአተጠብቀኝ

    ሰላም ጣፋ እጅ ቤቱስ ደሳሳው ጎጆ ቢሆን በቂ ነው ሽ አመት አንኖር

  • @destistories767
    @destistories767 Год назад +10

    በጤና በፍቅር የምትኖርበት እግዚአብሔር የሚመለክበት ቤት ያድርግልህ😊 ግን አብሮ ይቀበራልዴ😅

  • @beletetube_
    @beletetube_ Год назад +8

    ጎመን በጤና

    • @ሠአድነኝወለየዋ
      @ሠአድነኝወለየዋ Год назад

      ጤና ካለን ሀገራችን ሠላም ከሆነ ለምን ሸራ ወጥሬ አልኖርም ሌላው ቀርቶ አየነውኮ የአላህን ሥራ ቱክላይ ፎቁ ሢከሠከሥ እረወድያ ደሞ ለዚች እድሜ

  • @Bayena39
    @Bayena39 Год назад +2

    አሁን የሚያስፈልገን ጤና ከሰላምና ከፍቅር ጋር ነው በህይወቴ ከዚህ ሌላ ትልቅ ንብረት ተመኝቼ አላውቅም በያለንበት ሰላሙን ያብዛልን

  • @yosefgebrewold2005
    @yosefgebrewold2005 4 месяца назад

    ያስጎበኘኸንን አገሮች በጣም ወደነዋል ከቻልክ የአገራችንንና የአፍሪካ ከተሞችንም አስገበኘን።

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 Год назад +2

    ወይ ቪላ ቤት 70 ሚሊየን ምን አለኝ የናቴ ያባቴ ያሳደገኝ የሳር ቤት ሞት እደሁ ፎቅም ሆነ ሳርቤት አይቀር ለ3 ሜትር ቤቴ
    አቤሎ ያሳካልህ ላንተ ይገባሀል የኛ መልካም ገና ከዚህም በላይ ይጨምርልህ እኛም ከብተህበት አይተን ለመመረቅ ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @ahlam123-hussein
    @ahlam123-hussein Год назад +1

    የጭቃ ቤት እያንገዳገደኝ ነው አንተ ደሞ ... የሰላምና የጤና ቤት ያድርግላችሁ።

  • @B_Ktube
    @B_Ktube Год назад

    ያድርግልህ ያንተ ደስታ የኛም ደስታ ነው አቤሎ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Год назад +1

    ዉጭ ያለነው በብዛት እየኖርንበትነው ባይሆን ያለቆቸ ቤትነው ክክክ የግላችን እድሠጠን የብዙወቻችን ምኖትነው አላህ ይሥጠን አሚን
    ሀገራችነን አላህ ሠላሟን ይመልሥልን አሚን

  • @yabkalyab-fs6hv
    @yabkalyab-fs6hv 3 месяца назад +1

    abela gezaln😉

  • @እሙየጌትነትእህት
    @እሙየጌትነትእህት Год назад +3

    ይህ ሁሉ ምን ሊሰራልኝ🙈🙈🙈 የባሰ ፈጣሪየን እረሳለሁ አይስጠኝ ይቅርብኝ

  • @zg3061
    @zg3061 Год назад

    Egziabher ystish 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 Год назад +1

    አቤሎ እድሜ ጤና ይስጥ ኑርበት

    • @maymrobi
      @maymrobi Год назад

      Elsaye bekinenet demrign

  • @fadlyebrahim4405
    @fadlyebrahim4405 Год назад

    ማሀንዲሱን ሳላደንቅ አላልፍም ማሸአላህ የበግ ማረጃ ዋን ኮርጃለሁ

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 Год назад +2

    በ70ሚሊዮን የሰው ልጅ መኖሪያ ሳይሆን የእብድ መኖሪያ ነው በ70 ሚሊዮን ስንተ በጎ ነገሮች ይሰራበታል ይህንን ገንዘብ ቢኖረን አይኖረኝም እንጂ እግዚአብሔር ሲሰጠኝ እነግርሃለሁ ፈጣሪ እንደዚህ አይነት ገንዘብም አይስጠኝ በትንሹ ለመኖር የሚበቃኝን የጥጋብ ጥግ ገንዘብ አይስጠኝ

  • @muluemebetseyoum1404
    @muluemebetseyoum1404 Год назад

    ያድርግልህ የኔ ልጅ የናትህ እምላክ ይርዳህ

  • @mikescience2686
    @mikescience2686 Год назад

    Egziabher hasabihin yasakalih wendime.

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 Год назад +2

    Abel big houses and every luxurious home are just vanity of vanity!
    King Solomon didn't enjoy it!
    As you pass away, give these millions to give a small peaceful home to many families and get everlasting reward from God!
    Stay blessed!

  • @mekiamuhammad2168
    @mekiamuhammad2168 Год назад

    Betaaam erkashi New ahun blenbet zemen ine gzawalew insha'Allah

  • @chadiafarchoukh
    @chadiafarchoukh Год назад +2

    ሁሉም የሚያምረው ሀገር ሰላም ስትሆን ነው ጽድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ አሉ የ

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ Год назад +1

    ይመችህ የወይትዎ ልጂ ሲያንስብህ ነው

  • @Zedtube594
    @Zedtube594 Год назад +3

    አንደኛ ነኝ ዛሬ👍

  • @tesfaneshcell971
    @tesfaneshcell971 Год назад

    አገራችንን ሰላም ያርግልን ፍቅር ታለ እድኮንም ይኖራል ወ

  • @fareda303
    @fareda303 Год назад

    አይዞክ አላህ አያልቅበትም ገና የበለጠ ይሰጥካል እኛም ተሰፋ አለን

  • @mabubaaummii2
    @mabubaaummii2 Год назад +4

    በእውነት ዋጋው በጣም ትንሽ ነው እኔ እገዛዋ አለው 😍

    • @maymrobi
      @maymrobi Год назад

      be Allah demrugn

  • @lidya4781
    @lidya4781 Год назад +4

    አይ አቤልዬ የቱርክን አደጋ ያየ ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው አሰኝቶኛል::

  • @fikirtetaddese874
    @fikirtetaddese874 Год назад

    ምኞት አይከለከልም ያድርግልህ ጥሩ ተመኝ ጥሩ እንድታገኝ

  • @amenamen3215
    @amenamen3215 Год назад

    አብልብርሃኑ ላንተ ማስታወቀያነው ስራው በዛ ላይ አድናቂህነኝ ለእኔ ግን ምንም ማለት አይደለም ድሃ ነኝ በነጻምአልቀበልም በጣምበዛሌላው በደሳሳጎጆ መልካም ሰላም ጠላትም አታፈራበት ፈሪሃምእግዚአብሔርም ታተርፍበታለህ ደሳሳጎጆ ሸጋእንቅልፍአለው ምንአመጣብኝ ይሄሁሉሃብት ካፍጫዬይውጣ ሌላውብልጽግናእያለ ሀብትመመኝት ተውት ይገላችኃል

  • @adamia3883
    @adamia3883 Год назад +3

    It's good for Rich people's . peace 💚💛❤️🕊️🙏

    • @maymrobi
      @maymrobi Год назад

      Adamia wude demrign

  • @rahelohakuku6680
    @rahelohakuku6680 Год назад

    Wow betu seyamire yegebawal 💞😍😍 benoregn ene erase ayenine alashem

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Год назад +1

    አቤሎ ያሳካል ወድሜ ወይ 70 እኔ አድ ክፍል ባገኘው ብዬ አነባለው እንኳን ይሄ ሁሉ ክፍል በስደት እድሜሄ ወዜ አልቆ ማረፊያ ናፈቀኝ አገሬ ናፈቀኝ በፀሎታቹ አስቡኝ ከጆርዳን

    • @maymrobi
      @maymrobi Год назад +1

      Taj Taj beteseb enehun

    • @tajtaj9676
      @tajtaj9676 Год назад

      @@maymrobi እሺ አመሰግናለው

  • @ቲቲነኝየወሎዋ
    @ቲቲነኝየወሎዋ Год назад +1

    አቤላ ስወድክኮ

  • @EsayasayalewEsa
    @EsayasayalewEsa Год назад

    ብር አለክ ትገዛለክ

  • @የሚችል
    @የሚችል Год назад

    እረ እንደው ያርግልህ መድሃኒያለም መሻትህን ይፈፅምልህ ወንድሜ ደል ሲል ወኔህ በርታ ትገዘዋለህ

  • @tigistbekele7862
    @tigistbekele7862 Год назад

    Wow! Yigebahal Wendme ❤👍 do it!!!!

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 Год назад

    እንከዋን ደስ አለህ!!!!!!!

  • @jemilsharif9750
    @jemilsharif9750 Год назад

    አንደኛ እገዘዋለው

  • @FkaduBeza
    @FkaduBeza 4 дня назад

    Yesakalehe

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Год назад

    ቤት ሳይሆን ሰላም ባገኘ ህዝባችን ።

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 Год назад

    ሰላም አቤላ ዋናው ጤና ነው አንተ የልጅ ሀብታም ነህ ከመግዛት ምንም አያግድህም ፈጣሪ ያሳካልህ

  • @fidakaadawudamdihun7933
    @fidakaadawudamdihun7933 Год назад

    Masha'Allah

  • @oumygnatioumygnati6795
    @oumygnatioumygnati6795 Год назад

    መቶ ካልሞላ አልገዛም ምን አላት ሰባ ሚሊወን
    በህልሜ ነው ደሳሳ ጎጆየ ሰላም ትሰጠኛለች

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 Год назад +45

    እንደዚህ አይነት ቤት ውስጥ ፍቅር የለም!!!!!

  • @churrubelzemichael
    @churrubelzemichael Год назад

    Man gzaw alh

  • @abdumohammed2344
    @abdumohammed2344 Год назад +2

    ስልካቸዉን አስቀምጥልን

  • @abayneshabaynesh7424
    @abayneshabaynesh7424 Год назад

    ሰላም ላንተምይስጥክ የተመኘከው ዋናግንየሀገር ሰላምምናጤናይስጠንቤተሰሪበስታልግንማንእድሚኖርበት እግዚአብሔር ነውየሚያውቀው።

  • @seidtubee
    @seidtubee Год назад

    በጣምያምራል ያሠብከውን ያሳካልህ ሆስቢታልም ብከፍትይበቃሀል አቤሎ🤣🤣🤣🤣

  • @HenokBirhanu-dt7qm
    @HenokBirhanu-dt7qm Год назад

    😮😮😮😮ኤረ አቤላ በ ህልሜ. ያየሁትን.....

  • @likanostegene2900
    @likanostegene2900 Год назад +2

    ግዢውና አብረን እንኑር😁

    • @SimienTech
      @SimienTech Год назад +1

      😂😂😂😂Enim alhubet 😂

  • @Kibromsew
    @Kibromsew Год назад

    Bet be egziabiher bet new

  • @nemaahemad3900
    @nemaahemad3900 Год назад

    እድሜ ለመዳም ከዚህ የበለጠ ኑሬበታለሁ

  • @የማርያምወርቅ
    @የማርያምወርቅ Год назад

    🏠ሰላም ፍቅር ይሙላበት

  • @alemtarekegn7747
    @alemtarekegn7747 Год назад

    Ere abelo betam tmechtongal gin vits mekinayen enditelat aderekenge eko!!!

  • @Smartman357
    @Smartman357 Год назад +1

    Wow 70 million yegabiwil❤

  • @tigistgebru3899
    @tigistgebru3899 Год назад

    ዋው በጣም ያምራል, ግዛው, ግን ለእኔም ጣል አርግልኝ አንድ ሁለት$

  • @habtaron6897
    @habtaron6897 Год назад

    Yesew hazen yigbah(presently),alamah mindnew?

  • @abatubisac5419
    @abatubisac5419 Год назад

    wow I like it I wish to you

  • @hstm3087
    @hstm3087 Год назад

    ዋጋው በጣም ጥሩ ነው 👍👍👍👍👍

  • @misgafitness101natural5
    @misgafitness101natural5 Год назад

    የአሜሪካው በ'20 ሚልየን ያነሰ እና.. በጣምም ያሚያምር ነው።

  • @ananiyatube3942
    @ananiyatube3942 Год назад +18

    አቤላ ሰይፉ ላይ ይቅረብ የምትሉ
    👍👍🥰🥰🥰

  • @alexeto5319
    @alexeto5319 Год назад

    ምን አላት ትልና ብሰክስስ ቤት ያለሰው ግን እንዴት እንደሚያስተጋባ አየህው ሁሉም ነገር ወገን ሲኖር ነው ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @Sign0907
    @Sign0907 Год назад

    እንዳት ጠፉ አቤላ

  • @kidist1955
    @kidist1955 Год назад

    ቤቱ በጣም ያምራል 💯👌 ግን ኣሁን 70.000.000 ከየት ነው የማመጣው 😂😂😂 ወንድሜ በርታ 👍

  • @naolgamer5525
    @naolgamer5525 Год назад

    ishi

  • @henixox9439
    @henixox9439 Год назад

    መጎብኘት እፈልጋለሁ አቤላ

  • @mubarekibrhem9497
    @mubarekibrhem9497 Год назад

    በጣም እርካሽ ነው

  • @antnehgebru3567
    @antnehgebru3567 Год назад

    Yedelala sera tejemer abel

  • @oness159
    @oness159 Год назад

    ያንተን ቤት በማየቴ እጅግ ደስ ብሎኛል
    ምክኒያቱም እኔም ስላለኝ

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH

    በነፃ ቢሰጡኝ እንኳ …………ትላለህ😁😂😂😂

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 Год назад

    ያምራል ዋጋው ግን በዝቷል አረብ ሀገር ምን የመሠለ የተጣለለ ስድሥት መቶ ካሬ ላይ ያረፈ ቤት 5 ሚሌን ሪያል ይገኛል ግቢው የማዋኛ ገዳ የለው

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232

    ወይ አቤል በጣም የምታስቀኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 Год назад

    ስላም ይምጣ ጉልበተኛ በዝትዋል

  • @GaladOsss
    @GaladOsss 4 месяца назад

    የወርቅ መአድን አለው ወይ

  • @abushitgmikael4396
    @abushitgmikael4396 Год назад

    Pls ba qirbu yemifaris ketame silahon balehafitun atajajil

  • @tomiifitsum
    @tomiifitsum Год назад +1

    Ok American embassy adel yehe gena ahun ayehut wey hlm🥺 ysakal 🏇🏾

  • @ዳማከሴ-ኈ6ወ
    @ዳማከሴ-ኈ6ወ Год назад

    ሀገሬ እንደዚህ ዓይነት ቤት በማየቴ ደስ ብሎኛል ፡፡

  • @sofiawulchafo8573
    @sofiawulchafo8573 Год назад +1

    ምኑ ያምራል ክፍሉ ስለበዛ ነዉ

    • @usmanmohammed9706
      @usmanmohammed9706 Год назад

      ስለማትገዛ ራስህን አፅናና😂😂😂😂😂😂

    • @sofiawulchafo8573
      @sofiawulchafo8573 Год назад

      @@usmanmohammed9706 ትክክል አቅም የለኘም ግን ዱኒያ ብዙም አታስጨንቀኘም

  • @جيزان.محمدالطاهش

    አረ ይመችክ

  • @ETUBE679
    @ETUBE679 Год назад

    It's good, but no backyard 😕

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 Год назад

    ይሄንን ለነሜሲ አለክሪስቲያኖ ሮናልዶ ንገራቸዉ

  • @woynimokonen352
    @woynimokonen352 Год назад

    ያምራል እንደዚህ አነት ቤት ትልቅ ቤተሰብ ላለው ምንም አደል

    • @maymrobi
      @maymrobi Год назад +1

      Woyniye enenm demrugnn👌

  • @kinatube9356
    @kinatube9356 Год назад

    ቀላል ነው 70 ሰዎች አንድ አንድ ሚሊዮን አዋተው መግዛት ሰፊ ስለሆነ ይበቃቸዋል

  • @abuimrana548
    @abuimrana548 Год назад

    ሲያንሰው ነው ❤

  • @Mulugetasemegn
    @Mulugetasemegn Год назад

    ለነብሳችሁ ህንጂ ለስጋችሁ እንደዚህ አትጨነቁ

  • @Chalex7420
    @Chalex7420 Год назад

    የት ሀገር ነዉ 😯

  • @hawahsein8668
    @hawahsein8668 Год назад

    አረ አቤላ በጣም ስላሳከኝ ላንተ ልገዛልህ ብዬ ተመኘሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂

  • @getenttadess3182
    @getenttadess3182 Год назад

    ወይ ኣቤሎ እንኳንም ይሔንን የሚያክል ወጋ ጠርተህብን ሚልዮን ስም ሲጠራብን ወዳገር ለመግባትም ሰማይ ሆኖብናል ወንድሜ ለማንኛዉም በርታ

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz Год назад

    ቤተ ዘመድ ሰብስቦ ለመኖር ነው 🤣🤣🤣🤣 አቤሎ ያድርግልህ

  • @teddyseyoum7630
    @teddyseyoum7630 Год назад

    I've built my house from my own design and it's probably the most gorgeous one in Ethiopia. With living and dining rooms, kitchen, bedrooms, Turkish spa, library, office, bathrooms and everything It's three story bld, has a terrace, a 35 m2 swimming pool, a basement car garage for 6 vehicles and most importantly it has off grid solar power supply with 22 panels and 4,000 litters ground water reservoir. Don't get me wrong its not for sale even for 400 million birr.