Anchor Media ''ከስርዓት ለውጥ ወይም ከአብይ አህመድ መወገድ ያነሰ የድርድር ውጤት ለፋኖም ሆነ ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚጠቅም አይሆንም'' ዶ/ር ሰማኸኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Комментарии • 253

  • @mahletayalew7476
    @mahletayalew7476 8 месяцев назад +15

    ጥሩ ትንታኔ 👌🙏❤😍💚💛❤

  • @yehagerlege7782
    @yehagerlege7782 8 месяцев назад +16

    ዶክተር ሰማሀኝ ጋሹ ትክክል ብለሀል ድርድሩ እየሞተ ያለውን የአብይ መንግሥት ነፍስ ለመዝራት ነው 😅😅😅

  • @kindeyirga1023
    @kindeyirga1023 8 месяцев назад +47

    ድርድር😂
    ከአሁን በኋላ ከአብይ አህመድ (ሰርአት) ጋር ድርድር የለም የማይሞከር ነው።
    ወጥር አማራ 💪👌
    ድል ለአማራ ፋኖ💪

  • @silish1900
    @silish1900 8 месяцев назад +18

    ሲጀመር መከላከያ አማራን አንገት ሳያስጎነብስ ሳያጠፋ ጭፍጨፋውን ማቆም ስለማይችል ሁለተኛ መንግስት በቃሉ የማይረጋና የማይታመን ስለሆነ ድርድር ማሰብ ለአማራ ውድቀት ነው።

  • @alexzereaysebele3891
    @alexzereaysebele3891 8 месяцев назад +2

    Dr.semahgn . You make it clear . Thanks

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 8 месяцев назад +8

    ከማን ጋር ነው የምንደራደረው ?? እህል ንብረታችንን ካቃጠለ ጋር ? ህፃን ልጅ ከረሸነ ጋር ?? ገና ሀዘናችንን አልጨረስንም ወይ እነሱ ወይ እኛ

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 8 месяцев назад +1

    አብይ አህመድ ፋታ ለማግኘት ለሚፈልገው ድርድር መቀመጥ ሃጢያት ይሆናል።

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 8 месяцев назад +4

    ይሄን ውይይት ፋኖዎች እዲሰሙ እዳይበሉ

  • @woudenshmekonnen6966
    @woudenshmekonnen6966 8 месяцев назад

    ትክክል ዶክተር ስርነቀል ለውጥ ነው የምን ድርድርነው አብይ አህመድ ከስልጣን ተወግዶ ህዝብን የገደለው ን ሁሉ እሱን ጨምሮ አማራን የጨፈጨፈ ሁሉ ፍርድ እንዲቀርብ ነው በብዙሺ የሚቆጠር ህጻናት አዛውንት ሁሉን ጨርሶል ስለዚህ ይህ አጋሰስ ሰውበላ ስርአት ከስር ጨምሮ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው እነኝ ህ እንሰሳ ጋላሁሉ ፍርድ ይቅረቡ ይቀርባሉ ፋኖ በዚህ ሁኔታነው የሚገቡት ቅሳቅርሳችንን አፍርሶ አማራ ከጠቅላግዛት ወደጠቅላይ ግዛት እንዳይሄድ ገንባቸው እየተወረሰ እየተገደሉ አብይአህመድማ በዛች ምድር በሰላም አይኖርም ፍትህ ፍርድ ለአማራው ወገናችን ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል

  • @kolawoyinadegatube3929
    @kolawoyinadegatube3929 8 месяцев назад +1

    በጣም ትክክል ነዉ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 8 месяцев назад +6

    100% AGREE with PROFESSOR GASHU ✅ Nothing Short of the Removal of Fascist Abiy Ahmed ❗️

  • @bedilutilahun4969
    @bedilutilahun4969 8 месяцев назад

    ፋኖ በፍጹም ለድርድር መቀመጥ የለበትም ምክያቱም ፋኖ ለድርድር ተቀመጠ ማለት የአማራ ህዝብ እና ተወላጅ ለሌላ እልቂት እና መፈናቀል እንደማዘጋጀት ነው አሁን ህዝባዊ ሀይሉ ወይም ፋኖ እንደሚያሸንፍ ግልፅነው

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 8 месяцев назад +8

    FANO for freedom 📗📒📕💯

  • @diablobocko2942
    @diablobocko2942 8 месяцев назад +2

    ለአገራችንና ለሕዝባችን ሠላም መሆን ዘረኛ፤ጨፍጫፊና አገር አፍራሹ መንግሥት ተብየውና ተከታዮቹ መወገድ አለባቸው።
    ድል ለተገፋው ሕዝብና ሕዝባዊው ሃይል ፋኖ!

  • @HaniHani-u4q
    @HaniHani-u4q 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @tadeleesubalew9285
    @tadeleesubalew9285 8 месяцев назад +6

    At present political negotiation can be done after removal of PM

  • @haregeweinihabte2483
    @haregeweinihabte2483 8 месяцев назад +1

    Shaebian ❤🇪🇷❤ ye kade hulu ye siltanu edme achir mehonu 🤔
    Ye taweqe new 💔💔💔

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 8 месяцев назад +1

    Thank God for empowering Fanos. Victory to Fanos is Victory to all of us. All Ethiopians must be united and join Fanos and create a lasting peace for all of us. God help us to be united.

  • @AbebeAgmasAbebe
    @AbebeAgmasAbebe 8 месяцев назад +1

    ድርድር የሚባለው ነገር የስራቱን እድሜ ለማራዘም ነው የፖለቲካል ለውጥ ግዴታ ያስፈልጋል

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 8 месяцев назад

    God bless you Dr. Semahegne No negotiation with satan Abiye

  • @5110-
    @5110- 8 месяцев назад

    GO 🚶‍♂️ 🐎 FANO..🐎
    🚶‍♂️GO

  • @DenisTare-do3is
    @DenisTare-do3is 8 месяцев назад +4

    የአማራ ማህበረሰብ መሳይ የሚሰራው በጣም ቀላል አይደለም በዚህ ችግር ወቅት ልጆቹን ባለቤቱን ጊዜ ሳይሰጥ ቀን ከለሊት እየሰራ ነው በጣም ክብር ይገባዋል ሚዲያውም እንዲያድግ መርዳትም ያስፈልጋል

  • @satenaw.gonderaw
    @satenaw.gonderaw 8 месяцев назад

    ድርድር ሚባል ነገር በተሰውት አማራ ወገኖቻችን ላይ መቀለድ ነው ሚሆነው አማራ ስልጣኑን እራሱ መያዝ አለበት ከዛም ሁሉም በአማራ ደም እጁ የቆሸሸ የጁን ሳያገኝ ድርድር ብሎ ነገር አይሰራም

  • @SISAYGETNET-wi3vo
    @SISAYGETNET-wi3vo 8 месяцев назад

    the respected amhara people have to be tolerate for long periods of time for the interest of the development of country and people's now we the amhara people and other peace loving Ethiopians is struggling the whole followers of abiy and did groups so we have not to negotiate this terrorist attack or group so that you have right.Dr.

  • @kiyasemr6373
    @kiyasemr6373 8 месяцев назад

    ከዝብ ማሰ አይጠበቅም ከአብይ ጥሩ ነገረ አገኛለሁ ብሎ ማሰብ ዘበት ነው

  • @Useh58rpbs
    @Useh58rpbs 8 месяцев назад

    ድርድር ከአስፈለገም አብይ እና ብልፅግናን አጥፍቶ ነው መሆን ያለበት

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 8 месяцев назад

    ስር ነቀል ከሰላሳ ዓመት በላይ ያለ ፓርቲ በብልጽግና ስም ተቀይሮ ሊቀጥል አይችልም አልሸሹም ዞር አሉ ነው የሚሆነው

  • @belayalemu5173
    @belayalemu5173 8 месяцев назад

    Mesi & Semie! ,Thanks for your robust discussions.
    Is it legally possible to negotiate with a war criminal & genocidal regime?

  • @SavedbyHisGraceA
    @SavedbyHisGraceA 8 месяцев назад +1

    ከትግራይ ስምምነት መማር

  • @0juragojera304
    @0juragojera304 8 месяцев назад

    ድርድር የለም ከፋኖ ጋር ፋኖ ወደፍት ከቢሔረ ቢሔሮች ጋር አዲሰ የሸግግር መንግሰት ብቻ ነው መፍቴው አለዚያ በጣም ችግር ነው 14:25

  • @alg7524
    @alg7524 8 месяцев назад

    ፋኖ ምን ይዞ ነው ይደራደር? ከሰልልሉን ሙሉ በሙሉ አልያዘ። አዲስአበበን በተፅኖ ስር አላደረገ። በዚህ ላይ ትልቁ ጥያቄ ድርድሩ ሲደረግ የጦር ሃይልን ማን ያዛል ነው። ጦሩን የሚያዘው በማንኛውም ጊዜ ድርድሩን ያፈርሳል።

  • @girmagashu8730
    @girmagashu8730 8 месяцев назад

    ብልጥግና እንደ መንግስት ወይም አብይ አህመድ በመጀመሪያ ከስልጣን ወርዶ ለፍርድ ይቅረብ…..ከዛ በኋላ ስለ ድርድሩ ይታሰብበታል….!!

  • @kidesttigen-spie6207
    @kidesttigen-spie6207 8 месяцев назад

    Really, is the big problem just A. Ahmed??? What about the rest PP?

  • @Fekadegebre-c8g
    @Fekadegebre-c8g 8 месяцев назад +6

    Project Oromumma : " As Ambassador Lencho Bati documented, Oromummaa's strategy was deconstructing Ethiopia to construct Oromia.

    • @bethlehem43
      @bethlehem43 8 месяцев назад +4

      Yes, exactly. And they are succeeding so far even with the resistance from FANO. They need to be stopped before they get any further

    • @adbe5876
      @adbe5876 8 месяцев назад +2

      Exactly

    • @gomegu3557
      @gomegu3557 8 месяцев назад +1

      true

  • @fanokoke-media
    @fanokoke-media 8 месяцев назад

    ድርድር አያስፈልግም

  • @mesfinasfaw2708
    @mesfinasfaw2708 8 месяцев назад

    ለመሆኑ ፋኖ ምንን ወክሎ ነው ነው የሚደራደረው? በሁለተኛ ደረጃ ኢትዮጵያን በጎሳ የከፋፈለውን የውስጥ። አገዚዝ ስፖንሰር ሆነው በሀገራችን ላይ ጽየዘረጉት እኮ። እራሳቸው አሜሪካኖች ናቸው።

  • @kaleabtesfazghi5096
    @kaleabtesfazghi5096 8 месяцев назад

    OK ethiopawian andezi h mehonachew kawekachu lemin American tamnalu

  • @judietariku612
    @judietariku612 8 месяцев назад

    Messay assamawe zendero tekelefelefeh. Letmot new meselegne. Endanet demo gumare yememessele Assama. Yelem.

  • @BerektmohamadNasir-gj9mr
    @BerektmohamadNasir-gj9mr 8 месяцев назад +1

    Fano for power,when abey down from power and then amhara come power

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 8 месяцев назад

    ሠላም መሣይ በመንግሥት እና በፍኖ ድርድር ለማድረግ እየተነጋገሩ ነው የማለው ውሸት ነው የመንግሥት የውሰጥ ደህንነቶች ፍኖ ነን በማለት በአቋራጭ እውነትን ለመሸፈን የሚደረግ ብልጽግና ያዘጋጃቸው ተቀጽላ የአማራን ህዝባዊ ሥራ ፍኖን አይወክሉም ፍኖን በተመለከተ ከ1እሥከ 7። የሚደርሡ የፍኖ አባሎች አሥተባባሪዎች በእሥር ላይም በግንባርም በዲያሥፖራም ብዙ አሉ ሥለዚህ የመንግሥት ወሬ ፍሪፈርስኪ ነው

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 8 месяцев назад

    What type of choice. It is both. A devil choice!

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 8 месяцев назад

    መሳይ ያምሃል እንዴ ብልፅግና የሄ ጂን በአጠቃለይ ኢትዮጵያ ከምትብላ ሀገር መጥፋት አለባቸው።ይሄ ዲያቢሎስ ኢትዮጵያ ከቆየ በወንጀል ባደረገው ጥፋት ፍርድ ላይ መቅረብ አለበት። በማንኛውም መንገድ ይሄ ሰውዬ ፍርድ ካልሆነም ወደሚደርስበት።ሃሳቡን እራሱ ማምጣትህ አመመኝ።

  • @SavedbyHisGraceA
    @SavedbyHisGraceA 8 месяцев назад

    የኤርትራ ነፃ መውጣትም በሀይል ነበር

  • @muhemedshukur1721
    @muhemedshukur1721 8 месяцев назад +2

    ትናንት አብይ አብይ ስትል ነበር መሳይ ዶንቆሮ ነክ

    • @negedemeberatu9549
      @negedemeberatu9549 8 месяцев назад

      ሰውየውቅቤው ብዙ ሰው አጨበርባል ነጮቹን ሁላ የዋሸ ነው መሳይ አምኖ ወደ ሕዝብ ትግል ተመልሳል መጠላለፍ ይቁም እባክሕ

    • @muhemedshukur1721
      @muhemedshukur1721 8 месяцев назад

      @@negedemeberatu9549 መፍቴው የበላይ አካል ደጋፊ አለኝ ብሎ መዝለልነው እሱ ለራሱ በደህና አገር እየኖረ እናንተ በትምህርት ዘመን በስራ ዘመን ጦሪነት እንዲፋፋም ልጆቻቹሁን ትምግዳላቹ አረ በቃን የፈለጋቹሁትን ብትሰሩ ግዜው አልፎወል በምርጫ እንጂ በዱላ አይቻሉም

    • @TadesseDessie-v2r
      @TadesseDessie-v2r 8 месяцев назад

      ትላንት ዛሬ አይሆንም አብይ ተለዋዋጭ ነው

  • @negedemeberatu9549
    @negedemeberatu9549 8 месяцев назад +24

    ዶክተር 109%…ትክክል ነው ጒልበት ፋኖ አጠናክሮ መውጣት አለበት አብይ ቀጣፊ ዋሾ ነው

  • @buzayehutessema7697
    @buzayehutessema7697 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @wait8618
    @wait8618 8 месяцев назад +29

    ሥር ነቀል ብቻ የመጨረሻው ግብ ብቻና ብቻ!!! ፋኖ ክንደ ብርቱ...❤❤❤

  • @azebhailemeskel3083
    @azebhailemeskel3083 8 месяцев назад +8

    አጭር እና ግልጽ ነገር የ አማራ ህዝብ ድርድር አይፈልግም ፋኖ ማለት አማራ ነው አማራም ፋኖ ነው ህዝባችን ከ ገዳይ ጋር ድርድር ማለት ፍትህ አያስፈልግም እንደማለት ነው ገዳያችን ለ ፍርድ ይቀርባል አለቀ ዋጋ የከፈልነው የሱን ስልጣን ለ ማስቀጠል አይደለም ከ አብይ ጀምሮ እስከ እታች ባሉት ወንጀለኛ ባለ ስልጣናት ለ ህግ ይቀርባሉ

  • @mesfinasfaw2708
    @mesfinasfaw2708 8 месяцев назад +7

    ባንዲራ ወድቆ በሚረገጥበት ሀገር የኦርቶዶክስ ሀይማኖት እየጠፋ ባለበት ሀግር አማራው እንደ ህዝብ እንዳይኖር በሚደረግበትና አማራውን በአጠቃላይ ኦሮሙማ አጠፋዋለሁ እያለ ሰፊ ዘመቻ በከፈተበት ወቅት ፋኖ ምን ድዞ ምንስ አግኝቶ ነው ድርድር የሚያደርገው??????????

  • @tsedaluzeleke7608
    @tsedaluzeleke7608 8 месяцев назад +4

    አብይ እና ግብረ አበሮቹ ከዚህ በኋላ ለፍርድ ነው የሚቀርበው ያንም እድለኛ ከሆነ አለበለዚያ እንደ ዳጋፊ መሬት ላይ ነው የሚጎተተው

  • @DenisTare-do3is
    @DenisTare-do3is 8 месяцев назад +10

    ለፍርድ ነው የሚቀርበው

  • @belayneshayalew9444
    @belayneshayalew9444 8 месяцев назад +3

    ዶክተር ስማህን ጋሹ እ ናመስግናለን ድል ለፋኖ

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 8 месяцев назад +2

    አብይ ለፍርድ መቅረብ አለበት ማንኛውም ንፁሃንን እየገደሉና እያስጨረሱ በሰላም የሚኖርባት ሀገር ኢትዮጵያ ናት ይህ መቀጠል የለበትም without justice no peace justice justice justice

  • @kiyasemr6373
    @kiyasemr6373 8 месяцев назад +8

    መሳይ የሕዝብ ልጅ መሆንህን አስመሰክረአል ፈጣሪ ይከፍልህ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 8 месяцев назад +2

    Good conversation. Yes I work around The US military አሜሪካ የራሷን ጥቅም ለማሳካት እንጂ ለኛ አዝና አይደለም. ብታዝን ይህን ሁሉ ጉድ አብይ እየሰራ አታሽሞነሙነውም ነበር. 1 አብይን ማስወገድ ግዴታ ነው. እኛ በአሜሪካ ችግር ገብተን ተደራደሪ አንልም ታዲያ ማን እነሱን ሰምቶ ድርድር ላይ ይቀመጣል!?

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 8 месяцев назад +16

    ለአብይ አሀመድ ዳግም እድል መሥጠት የለብንም መወገድ አለበት ፋኖ ያንፍል💪💪❤❤🙏

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 8 месяцев назад +4

    ፍትህ ለአማራ የሚመጣው መች ነው? አማራ ላይ ይህ ሁሉ በደል ሲፈጸም ወንጀሎች ለፍርድ ሳይመጡ የምን ድርድር ነው? ፋኖ ለኢትዮጵያ ተስፋ ነው በርቱ ማለት እንጅ ድርድር ምርጫ አይሆንም

  • @sarafersha3080
    @sarafersha3080 8 месяцев назад +5

    ያማራ ጥያቄ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ጥያቅ ነው ኢትዮጵያ ስር ነቀል ለውጥ ያስፈልጋል

    • @Solaries1
      @Solaries1 8 месяцев назад

      አሽቋላጭ

  • @mohamednurahmednur9549
    @mohamednurahmednur9549 8 месяцев назад +1

    ዶክተር ስማሀኝ በጥሩ ሁኔታ አስቀምጠሀዋል:: አብይ አህመድ ወንጅለኛ ነው:: ለፈስስው ድምና መፈናቀል ተጠያቂ ነዉ::

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሄር ይሄንን Monster ከአለም ያጥፋልን😇❤️🇪🇹

  • @mesfinbogale4678
    @mesfinbogale4678 8 месяцев назад +31

    በጣም በግሌ ከማደንቀው ተቀዳሚ ምሁር
    አንዱ ይሄ ወዳጄ ዶክተር አሰማሃኝ ጋሹ እረጅም ዕድሜና ጤና እመኛለሁ ።

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede202 8 месяцев назад +5

    መሳይ🙏🏽 ዶ/ር አሰማሀኝ በጣም እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ደስብሎኝ ነው ያዳመጥኩህ ክበርልን🙏🏽🙏🏽

  • @ImLuel
    @ImLuel 8 месяцев назад +1

    የአማራ ጥያቄ የኛም የኢትዬጵያዊያኞች ጥያቄ ነዉ ድርድር የለም ተባብረን መገርሰስ ብቻና ብቻ ነዉ አራት ነጥብ

  • @מנגיסטוצאנה
    @מנגיסטוצאנה 8 месяцев назад +1

    ወገኖቸ እኔ ባጭሩ ነው ማስቀምጥ
    እንደዚህ ቢሆንስ የሚለው ጥርጣሬ
    እንዳለ ሆኖ የድርድር ሀሳቦች ዝግ ሆነው
    ፋኖ ትግሉን አጠናክሮ መቀጠል ትልቁ
    አማራጭ ነው

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 8 месяцев назад +1

    የፋኖን ግስጋሴ ሉመግታት ነው አሜሪካ ድርድር የምትለው ከዛ ከኦሮሞ ውስጥ ሌላ ጠቅላይ ሚኒስቴር ማድረግ ድርድር የሚባል የለም

  • @stefe9521
    @stefe9521 8 месяцев назад +1

    መሳይ በርታ ጀግናችን ለዶከር ሰማሀኝ ጥሩ ትንተና ነዉ የሰጠዉ በርቱ

  • @abebechyirdaw7760
    @abebechyirdaw7760 8 месяцев назад +1

    የሚገርም ነው እኛ ኢትዮጵያኖች መሪዎቻችንን ካልገደልን ለውጥ ያለ አይመስለንም በየትኛውም ስርአት እኔ ነፍስ ከአወቅሁ ጊዜ አንስቶ መግደል መግደል ነው የሚባለው ይገርመኛል ተማርኩ ከሚለው ምሁር ይልቅ ያያልተማርው መልካም አይምሮ ያለው ገበሬ በእውቀት ይበልጣቸዋል በተለይ በአሜሪካና በአውሮፓ የሚኖሩ ጦር ቀስቃሺዎች አንድም ጊዜ የሰላም መፍትሄ ሲፈልጉ አይታዩም የምስኪን ገበሬውን ደም ያፋስሳሉ ፈጣሪ ግን አገሬን ይጠብቃታል።።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 8 месяцев назад +2

    Thank you so much Dr Semahegne we need to remove the regime and all Ethiopians must form interim administration. No Pp party and tplf

  • @yopejohn7450
    @yopejohn7450 8 месяцев назад +3

    ጥሩ የሚባል የበሰለና ትክክለኛ ትርጉም ያለው መሬት የረገጠ ነው ለአማራ ህዝብ ችግር በትክክል አሁን እና መጭውን ግዜ ያገናዘበ ነው ውይይቱ ይህን ቀጣይ ውይይት አቅርበው

  • @menutube7647
    @menutube7647 8 месяцев назад +2

    ድርድር ብሎ ነገር የለም አብይ እና ጀሌዎቹ ከስልጣን ተወግደው ለህግ እስኪቀርቡ ፋኖዬ በርታልኝ ማ ❤️💪

  • @shihunegnfeyissa
    @shihunegnfeyissa 8 месяцев назад +1

    የቅርቡን ብናይ እንኳ አብን ለዚህ ትልቅ ተሞክሮ አይሆነንም።

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 8 месяцев назад +11

    America's Mediation is to slow Fano's progress and replace Abiy with someone from his circle. Fano and Amhara, even other Ethiopians, will gain nothing by negotiating with killer Abiy. Participating in this fiasco only proves there may be some internal weakness within Fano's leadership that the rest of us are not aware of. My advice for Fano is if they participate, their top demand must be for Abiy and his elks to give up power and never negotiate on that issue. If any of the Abiy groups stay in power, Ethiopians lose again!

  • @bethlehem43
    @bethlehem43 8 месяцев назад +8

    Abiy and all pp members should be brought to justice

  • @tesfayewodaje9623
    @tesfayewodaje9623 8 месяцев назад +2

    መሣይ ዶ/ር ሰማኸኝ በጣም ጥሩ የፖለቲካ እይታና እውቀት አላቸው ወደፊትም በብዙ ጉዳዮች ጋብዛቸው ፡ በርታ አንተም ጀግና ና ታታሪ ጋዜጠኛ ነህ።

  • @ZEMEDE1281
    @ZEMEDE1281 8 месяцев назад +3

    ቆሻሻ አብይ

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 8 месяцев назад +1

    የሚደርግ ካለ ፋኖን አይመለከትም። ምንም ለውጥ አያመጣምም።

  • @DenisTare-do3is
    @DenisTare-do3is 8 месяцев назад +5

    እናመሰግናለን በርቱ

  • @sosinaalemayehu
    @sosinaalemayehu 8 месяцев назад +3

    አንዳንዴ፡ ብታቀርበው

  • @abebechyirdaw7760
    @abebechyirdaw7760 8 месяцев назад +1

    ፋኖ ያለው ሀገር ቤት ነው ከሀገር ውጪ ያሉት አገዳዳዮች ናቸው።

  • @berhanuassefa2207
    @berhanuassefa2207 8 месяцев назад +2

    የአቶ ደመቀ በአሜሪካ ገብተዋል ዲያስፖራን ለማወያየት ያልከው😅😅😅😅😅

  • @TadesseDessie-v2r
    @TadesseDessie-v2r 8 месяцев назад +4

    በድርድር ሚሆን ነገር የለም

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 8 месяцев назад +1

    1ኛ. የሥርዓት ለውጥ
    2ኛ. የሥርዓት ለውጥ
    3ኛ. የሥርዓት ለውጥ

  • @Danielamanwite-jw2um
    @Danielamanwite-jw2um 8 месяцев назад +7

    Mesay pls give him per week converse with him he his so smart

  • @BinyamAbebe-sq1fy
    @BinyamAbebe-sq1fy 8 месяцев назад +6

    ከትግራይ ድርድር እና መከራ ! ፋኖ ካልተማረ የአማራይ ህዝብ መቀመቅ ነው የሚከተው ። የአማራ ህዝብ በፍፁም ለመውደቅ የገደል አፋፍ ላይ ከቆመ አረመኔ መንግስት ጋር መደራደር የለበትም !! አማራ ያለው አማራጭየነፃነት ትግሉን ማሸነፍ ብቻ። ነው

    • @0ahh858
      @0ahh858 8 месяцев назад +1

      በትክክል

  • @beletedebre2369
    @beletedebre2369 8 месяцев назад +3

    I think Fano must realize from what happened in the past 50 years back on Amhara people. So, No need to have agreement with Abiy regime.

  • @Samira-r8z8q
    @Samira-r8z8q 8 месяцев назад +1

    መሳይ እደምን አመሻችሁ
    አሜሪካን ምን ጊዜም እሷ የገችበት ነገር ለራሷ ላሜሪካን ውድቀት ሲሆን ነው ወደ ድርድር የምትገባው አለበለዛ እንኳን ለአፍሪካ ለኢሮፓ አዝና አታውቅም ለራሷን ጥቅም ና የሷንሀይማኖት ብቻ ነው የምትፈልገወ በአለም ላይ መጥፎ ፍርድ ና መጥፎ ሽምግልና ቢሆን አሜሪካ ና አሜሪካ ብቻ ነው

    • @Samira-r8z8q
      @Samira-r8z8q 8 месяцев назад

      የአማራ ዘር እልቂት ና የኦርቶዶክስ ማጥፋት መንሴ እራሷ አሜሪካን ና ኢሮፕ
      የፈረዱት አሁን ሂወቱን ለማንም ለባዳም ሆነ ለአብይ ገዳይ አይሆንም ያለው የአማራ ፋኖ ከወንድሞቹ የኢትዮጵያ ሲነሱ ድርድር የሚል መጣ ሂወት የሚሰጠው አንድ እግዚአብሄር ነው በገዘብ የማይደለል ማሽን የማይሰራው የቆዳ ቀለም የማይለይ በሶስቱ ስላሴ የተሰራው አማራ የኢትዮጵያ ህዝብ ማንም አያድነውም ከፈጣሪ ና ከራሱ በሰጠቀር
      ፋኖ ለነፃነት
      ፋኖ ለአማራ ሂወት አትራፊ
      ፋኖ ለወገን ለኢትዮጵያ
      ድል ለፋኖ እኔም ፋኖ አማራ ነኚ

  • @legessebedilu5432
    @legessebedilu5432 8 месяцев назад

    እግሩን ጋንግሪን የያዘው ሰው ካልተቆረጠ የአቢይም አገዛዝ በነፍጥ ተሸንፎ ካልወደቀ ስውየውም ኢትዮጵያም አይድኑም

  • @yoseftadesse
    @yoseftadesse 8 месяцев назад +4

    የታሰሩት ተለቀው የሚለው ይጨመር

  • @zack-mr4lm
    @zack-mr4lm 8 месяцев назад

    ፓርቲው በስብሷል ኦሮሞን ሊያጠፋ ነው መንገድ ላይ የቆመው እዳውን ይሸከማታል ኦሮሞ የቪዲዮና የፎቶ መረጃዎች ተጠናቅረው ተዘጋጅተዋል ኦሮሞን አይወክልም አትበሉን እራሱ ኦሮሞ አትወክለኝም ይበለው እንጂ ሰፊውን አቃፊውን የኦሮሞ ህዝብ አይወክልም አትበሉኝ ኦሮሞ አማራን እያረደ ፣እያፈናቀለ ነው ።።።።።።።።።

  • @amesale-workb9877
    @amesale-workb9877 8 месяцев назад +3

    Who is going to sit with Abiy Ahmed for mediation if they do they need their head examined.

  • @adbe5876
    @adbe5876 8 месяцев назад

    የኦሮሙማ ዘረኛና ገዳይ ኦነግን እና ተከታዩን እያሳደዱ ድባቅ መምጣት ባህላችን ይሁን

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 8 месяцев назад

    አማራን ለመርዳት ከአሜሪካ ምንም ጥሩ ነገር የለም ምክንያቱም አማራ ለሌሎች ባንዳ አይሰራምና‼️‼️‼️

  • @mohamednurahmednur9549
    @mohamednurahmednur9549 8 месяцев назад

    አብይ ኣህመድ ከሚሊወን በላይ ላለቀው ህዝብና ከአራት ሚሊወን የተፈናቀለ ህዝብ ትጠያቂ ነው:: ከሱ ጋር ድርድር አይኖርም::

  • @StellarPeek6701
    @StellarPeek6701 8 месяцев назад

    በሌላ የውሸት ትርክት የስርአት ለውጥ ገለመሌ ፣የናንተን ፋንታሲ ዋጋውን የሚከፍለው ወጣቱ በሕይወቱ ነው። የሕዝቡን ኑሮ ወደ ጉስቁልና እየወሰዳችሁ በሕዝብ ደም ንግድ አይሰቀጥጣችሁም?

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 8 месяцев назад

    አገራችን ስር ነቀል ለውጥ ነው የምትፈልገው እንጂ የአብይ እህመድ ማባባያ ስብከት አያስፈልጋትም

  • @amimarmohe9265
    @amimarmohe9265 8 месяцев назад

    ወገን ሆይ ድርድር መልካም ነው ድርድር ሰላም ያመጣል ሰው ወጥቶ መግባት ይችላል ነገር ግን ድርድሩ ከማን ጋር ነው ብልጽግና ከማን ጋር ነው የተጣላው ያልተጣላው ማህበረሰብና ህዝብ የለም!!!!! ድርድሩ ከ ፋኖም ሆነ ከኦሮሞ ነጻነት ጋር ቢደረግ ሙሉ ሰላም አያመጣም ብልጽግና የተጣላው ከመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ነው ስለዚህ ዕርቅና ድርድሩም መሆን ያለበት ከኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ነው ውጤቱም ብልጽግናን አስወግዶ ህዝባዊ መንግስት መመስረት ብቻና ብቻ ነው

  • @girumgetaneh9904
    @girumgetaneh9904 8 месяцев назад

    በስሜን ኢትዮጵያ ጦርነት በነበረ ግዜ በተለይ በትግራይ, በአማራውና በአፋር ሕዝብ ላይ ከፍተኛ እልቂት ያደረስውን ጦርነት ከህወት ጋር ያደረገውን ድርድር ውጤት በጦርነቱ ለደረሱት ወንጀል ተጠያቂ ላለመሆን ተስማምተው ለኢትዮጲያ ሕዝብ ምንም ተስፋ ያላመጣ ዛሬ ላይ የትግራይ ሕዝብ በረሃብ ስዎች እየሞቱ ረሃብ የለም እያሉ የሚመፃደቅ አግዛዝ ነው

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 8 месяцев назад

    ይህን አደገኛ የኦሮሙማ ኦነግ ፅንፈኛ ሁሉ ኬኛ ገዳይ የሆነ የፖለቲካ የህማኖት የአክቲቪስት ስብስብ ጨርሶ በመደምሰስ ብቻ ነው የሁሉም ብሎም የአማራ ህልውና የሚረጋገጠው።

  • @tigistmekonnen6663
    @tigistmekonnen6663 8 месяцев назад

    በምርጫ መሰለኝ አብይ ወንበር የያዘው በቃ እናንተም አብይን ሆነ ገዥው ፖርቲን ለመጣል በምርጫ እና ምርጫ ነው አማራ አማራ እያላችሁ አታላዝኑብን ኢትዮጵያ የብዙ ብሄሮች ስብጥር ነች በቃ አለቀ እስኪ ሃሳብ አቅርቡ ምርጫ እየደረሰ ነው ጠንከር ያለ ፖርቱ ገዥ የሆነ አቅርቡ እንምረጥ በምታምኑት እባካችሁ ውጭ ቁጭ ብላችሁ አታባሉን 4 ኪሎ ምናም እያላችሁ አታዝጉን አሁን በቃ ልንል ይገባል በስንቱ እናስብ ኑሮ ውድነት ሃይማኖት እረ በቃን

  • @azezetoru5099
    @azezetoru5099 8 месяцев назад

    አሜሪካንንን አለማመን ይሻላል! በትግራይ ጉዳይ ላይ እንደዛ ስጮሁ እንዳልነበሩ ዛሬ ህዋህት አዳክመው ለአቢይ ፖሌቲካ ምቾች ፈጠሩ እንጂ ፣ ስለዚህ ፋኖ አሜሪካንን አምኖ ድርድር የሚባል ነገር ማሰብ የለባቸውም።