#Zaramedia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 333

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  10 месяцев назад +4

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

  • @frehiwotmihretut2926
    @frehiwotmihretut2926 10 месяцев назад +6

    ወይ መታደል አቶ ልደቱ ቅን ልብ ያለህ በእውቀትና በጥናት የምታወራ ጀግና ነው አንደበትህ ቁጥብ እና ሰው አክባሪ ነህ የሚገር ነው ሰው(ፓለቲከኛው ሁሉ) ከእንተ ቢማር ኢትዮጵያም የአንተ አይንት የባለእውቀት ጀግና እያላት እንዲህ በጦርነትና በጥላቻ በርሀብ እየተወቀጠች ትገኛለች የአንተን ኢትዮጵያውያ የሰማዩ ንጉስ ያምጣልን በቅርብ❤❤❤

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 10 месяцев назад

      አሜን አሜን!🙏🙏🙏❤❤❤🥰🥰🥰

  • @Alganesh7060
    @Alganesh7060 10 месяцев назад +25

    አቶ ልደቱ ለህሊና የምትኖር ጅግና ፖለቲከኛ ነህ::

    • @negatumekuria2103
      @negatumekuria2103 10 месяцев назад +2

      ምን ህሊና አለው አንጎል ፋቶ ነው

    • @mmn6040
      @mmn6040 10 месяцев назад +1

      ​@@negatumekuria2103ምን አረገ ዘራፍ ብሎ ስለማሸልል አቶዱትም እኔ አማራ ነኝ ግን እረ ጎራው ሚሉትን ነው ሚዎዱት😂😂😂

    • @solomonkidane4248
      @solomonkidane4248 10 месяцев назад

      ​@@negatumekuria2103ቀፎ

  • @kingsaber8065
    @kingsaber8065 10 месяцев назад +21

    እስታሊን በአዉነት የምታደርገዉ እና የምትሰራዉ አስተዋፅአኦ የሚበረታ ነዉ ቀጥልበት ከጎንህ ንን

  • @derejegizew7530
    @derejegizew7530 10 месяцев назад +9

    ይሄ መንግሰት ማንንም አይወክልም ይሄ ኦሮሞን አይወክልም ሌቦችን ቢቻ ነው።

  • @AbrshChalie
    @AbrshChalie 10 месяцев назад +5

    አቶ ልደቱ ትለያለህ በርታ

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 10 месяцев назад +5

    ❤❤❤አምበሳደ ስዩም መስፍን ነገሩን እኮ ያኔ አብይ ማለት በየትኝውም ጉዳይ እኔ ነኝ የሚል የማይረባን ለውድቀቱም የሚፈጥን ደደብ ህጻን መሆኑን ገልጾልናል ከሁሉም በፊት የተረዳው ክቡር ስዩም መስፍን ነበርና❤❤❤

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 10 месяцев назад +1

      Well said and Well explained brother, right on spot

  • @solobrand100
    @solobrand100 10 месяцев назад +13

    ልደቱ ከባድ ሚዛን ።

  • @Hiyab123
    @Hiyab123 10 месяцев назад +10

    እስታሊን ጀ ግና🎉😊

  • @tedlagetahun6921
    @tedlagetahun6921 10 месяцев назад +6

    በቅድምያ ሰላምታዬን እያቀረብኩ አቶ ልደቱ ሰላም ፈላጊ ነህ ሰላም ለሁሉም ጥሩ ነው ስለዚህ በሰላምም ለመታገል ብለህ አገር ቤት እገባለሁ እያልከን ነው እኔ ያልግባኝ ግን እንደገባህ እስር ቤት እንደምትገባ ቀድሞ መገመት ይቻላል ስለዚህ እስርቤት ውስጥ ሆነህ ነው በሰላም እምትታገለውና ህዝቡን እምታታግለው ?

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 10 месяцев назад +1

      Well said and Well explained brother, he better off or stay away from this regime, he could be more productive here than dealing in Ethiopia 🇪🇹 for sure they will silence him for good.

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 10 месяцев назад

      ​@@befairbalance7507
      😭😭😭 ያውቀዋል እኮ ወገኔ!ደግሞም ለ6ወር የልብ ህክምናውን አስረው ሲያጉላሉት በኮሮና ዘመን በመሆኑም እንዲሞትላቸው ነበር'ኮ! እንደ አምላክ ፈቃድ ሆኖ ዛሬን አለ እንጂ!ግን ግን ልደት እንዲህ ነው! ባይወነጅሉትም መምጣቱ አይቀርም።ሰላማዊ ትግል በህዝብህ መሀል ሆነህ ለዛውም ከፊት ነው መርሁ። ለዛም ነው 97ላይ ከህዝብ መሀል የተገኘው ብቸኛ አመራር የሆነው!ለዛ ነው 92ላይ ሸዋ ሮቢት አስረው እጅግ አስከፊ ነገሮች ካደረጉበት በኋላ(በነገራችን ላይ ከሸዋሮቢት ሲወጣ 19ኪሎ ቀንሶ፣በታይፎይድ እና ወባ ታሞ ከመሞት ነው የተረፈው)ከዚህ በኋላም ለትምህርቱ እና በአመት አንዴ ክረምት ላይ አሜሪካ ከሚሄድ ውጪ በሀገሩ በህዝቡ መሀል ነው የኖረው። ልደት እውነተኛ የኢትዮጵያ ጀግና ነው!!!🙏

  • @abrehamt-tx8dw
    @abrehamt-tx8dw 10 месяцев назад +8

    የትግራይ ህዝብና የአማራ ህዝብ የአንድ እናት ልጆች ናቸው። እባካችሁ ሚዲያወች አንድ እዲሆኑ ስሩ

    • @abrehamt-tx8dw
      @abrehamt-tx8dw 10 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር አንድ አድርገን

    • @nurityimer4474
      @nurityimer4474 9 месяцев назад

      ውሸታም😅😅😅

  • @BirhanAdela
    @BirhanAdela 10 месяцев назад +3

    አቶ ልደቱ እጅግ በጣም በሳል ፖለቲከኛ ናቸው በጣም

  • @goitomabadimahari
    @goitomabadimahari 10 месяцев назад +1

    ትክክል ኢካ ኣቶ ልደቱ❤❤❤❤❤❤

  • @laketana7060
    @laketana7060 10 месяцев назад +18

    አቶ ልደቱን የማደንቀው : ጥያቄ ስለማይፈራ: ማንም ጋዜጠኛ ከጋበዘው ለመቅረብ እና ለመጠየቅ ፈቃደኛ ነው:: ማንንም አይንቅም:: this is self confidence 👍🏽

    • @mmn6040
      @mmn6040 10 месяцев назад

      ደሞ ሚዲያ አይመርጥም

  • @helenemso32
    @helenemso32 10 месяцев назад +2

    lidetu thank you

  • @rahelsolomon8763
    @rahelsolomon8763 10 месяцев назад +4

    Good ❤️

  • @TuemSeid
    @TuemSeid 10 месяцев назад +1

    እሰታሊንሓወይዓይኒኻኸዳሕነዶይሕሸካሎ❤

  • @negasiyoh6959
    @negasiyoh6959 10 месяцев назад +2

    ልደቱን ስወደው

  • @mengeshadimerabebe2699
    @mengeshadimerabebe2699 10 месяцев назад +1

    ልደቱ ሸርታቴ

  • @fikrtealemu7661
    @fikrtealemu7661 10 месяцев назад

    ድል ለፋኖ

  • @WhyMeTd1227
    @WhyMeTd1227 10 месяцев назад +1

    Mr LA Genius ❤

  • @fikrtealemu7661
    @fikrtealemu7661 10 месяцев назад +1

    ታዲያ አቶ ልደቱ እስኪ ግባና አሣየን በሰላም መግስት ከቀየርክ ነጻነት በክንድ ነው

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 10 месяцев назад +1

      አንቺም ሀሳቡን ተቀብለሽ አብረሽው ስትቆሚ ነዋ!እሱማ እንዲሁ ሲታሰር ሲገረፍ ሲፈታ ነው የኖረው!የቅርብ ጊዜውን የ6ወር እስር ማስታወስ ደግ ነው🙏ለልቡ ህክምና ተከልክሎ ለ8ወር እንዲዘገይ ሲደረግ ያልተፃፈ የመግደል ሙከራ ነበር፣እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ዛሬን አለ እንጂ!

  • @ዳሞት
    @ዳሞት 10 месяцев назад

    ወይ አቶ ልደቱ አንዳንዴ ትገርመኛለህ እስኪ ናእና ከቦሌ ካስወጡህ የዛኔ ነው የሠላም ድርድር አዋጭ መሆኑን አምነን የምንደግፍህ።

  • @muhammadmuhammad-o4j
    @muhammadmuhammad-o4j 10 месяцев назад

    አቶ ለደቱ እታገላለሁ ትላለህ በግልህ ነዉ ድርጅት አለህ

  • @rosapark736
    @rosapark736 10 месяцев назад +1

    I admire lidetu's stand on peace full struggle ,because without it even we change the government with violent the change may not be long lasting .However the people has a natural right to defaned and struggle the government by any means including violence when it's necessary.

  • @-tikuAragie
    @-tikuAragie 10 месяцев назад +1

    ዛራ ሚዲያ የሚቀረብ ሁሉም ጸረ አማራ ባንዳ ነው

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 10 месяцев назад

    እልደቱ የተግባር ሰው ኢቶጲያ ግባእና የአማራን ወጣትአታግለው ኡነት ያሸንፋል ፋኖም ያሸንፋል ኢሻአላህ የአማራ እና የትግራይ ቦለቲከኞች አድከሆኑ ህዝቡም አድይሆናል

  • @teweldenugusse175
    @teweldenugusse175 10 месяцев назад +6

    We have to listen Ato Lidetu, he understands politics well and he is honest and transparent man.
    Thanks Stalin for bringing him

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 10 месяцев назад +1

    Well said Ato Ledetu as usual.

  • @almazabraha6198
    @almazabraha6198 10 месяцев назад

    ማጣመም ሳይሆን ብዙ ትክክል ነው ብዙ የሚያስገምት ነገር አለህ የባህር በርም ዓሱብ መሆኑን ጥያቄህን ምንሜ ጥርጥር የለውም

  • @MG-su4nh
    @MG-su4nh 10 месяцев назад +1

    Welcome 🙏

  • @ghagezom
    @ghagezom 10 месяцев назад

    የአቶ ልደቱ ፖለቲካ ሁሌም ህልም ነው !!
    ህልም አይከለከልም ! የፋኖ ትግል አማራጭ አጥቶ የገባው ነው ይልና በተጥቅ ትግል መፍትሄ አይመጣም ይላል ።

  • @genetakiliu3819
    @genetakiliu3819 10 месяцев назад +2

    Well come

  • @girumteferi9797
    @girumteferi9797 10 месяцев назад

    Betam arif neber enamesegenalen

  • @zemichaelhailu8126
    @zemichaelhailu8126 10 месяцев назад +1

    ስታሊን ምነው አማትሞግተው? እንደዛ ነውንዴ ቻሌንጅ ማድረግ?

  • @ErmiasBlood
    @ErmiasBlood 10 месяцев назад

    እንደ ኣቶ ልደቱ ያሉ የበሰሉ ፓለቲከኞች ቢበዙ ኢ/ያ ከገባችበት ዉድቀት የምትወጣ ይመስለኛል ። የሓሳብ ልዩነትን የማክበር ባህላችን መቀየር ኣለበት።

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv 9 месяцев назад

    ልደቱ እንዴት ነዎት ሰላም ነዎት?

  • @saragabri-w4w
    @saragabri-w4w 10 месяцев назад

    ❤ስታሊናችን

  • @tesfaytsegay9651
    @tesfaytsegay9651 10 месяцев назад

    Thank u Stalin to be with us

  • @amanuelhabtetheunbiased6012
    @amanuelhabtetheunbiased6012 10 месяцев назад +4

    None violence way of struggle is not only about taking power , besides of taking over power it’s mainly about creating a tolerant peaceful and democratic country violence is in a sense about dictatorship I commend Lidetu’s point of

  • @danielworku4883
    @danielworku4883 10 месяцев назад

    tplf የሚደግፍ ትግሬዎች ወልቃይት ራያ ሁመራ የኔ ነው የሚል ትግሬ ካለ በፍፁም የአማራ ትግሬ ህዝብ ጥምረት አይኖርም። በጋራ በኢትዮጵያ እንኖርበታለን ከተባለ ይቻላል። ትግሬዎች የኔ ብሎ ከለ ግን በፍፁም አንጣመርም ። ልደቱ ሥለአማራ እልቂት አቋራጭ የሽወዳ ንግግር አማራ ህዝብ በ31አመታት እየተጠቃ ነው ብለህ መናገርህ አድናቂህ ነኝ።

  • @BirhanAdela
    @BirhanAdela 10 месяцев назад

    እስታሊን እናመሰግናለን ከምር ከምር

  • @nurhabeshaw5482
    @nurhabeshaw5482 10 месяцев назад

    ወለከይ ጋሽ ልደቱ ኻ ምንኾንኹ

  • @tsegaybaimot7084
    @tsegaybaimot7084 10 месяцев назад +1

    ኣይ ልደቱ በትግራይ ህዝብ የዘር ማፅዳት የፈፀመ ጀሌ ማድነቅ ስትጀምር የውስጥ ክፋትህ ኣሳየህ ኝ ቀጣፊነትህ ገራሚ ነክ

  • @MessiMengistu
    @MessiMengistu 10 месяцев назад +1

    ሃሳብህን አከብራለሁ፣ ይሁንና በኣሁኑ ሰአት ስላማዊ ትግል ብሎ ነገር አይሰራም!!! አቢይ አህመድን መንግሎ ማውረድ የሚቻለው በሃይል ብቻ ነው።

    • @mmn6040
      @mmn6040 10 месяцев назад

      ያ ግን ሞት በዛ አብይ ሳይፈነገል

  • @yosefbelete3952
    @yosefbelete3952 10 месяцев назад

    ወሸከሬ ።የትኛው የኢትዮጵያ ታሪክ ነው የሚያወራው?

  • @alemns5942
    @alemns5942 10 месяцев назад +1

    እስር ይል በጣም ነው የማደንቅህ አማራና ትግሪ ታርቀው ባይ ከድሜለይ 10አመት እደሚጨምር አውቃለሁ የኦሮሞም ህዝቤን በስላም አብሮው መኖር አለባችው

  • @እንይየማሪያምልጅ
    @እንይየማሪያምልጅ 10 месяцев назад +8

    አይ ልደቱ 31 አመት ምን ለውጥ አመጣህ ታግለህ ለውጥ አምጥተህ ቢሆን ጥሩ ወሬህ ሰለቸን ጋሽ ልደቱ በእኔ እድሜ ልክ ያየኸውን ትግል በቃህ ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪

    • @goitanefsu234
      @goitanefsu234 10 месяцев назад +2

      Ignorant people do not like truth and justice. That's why it becomes difficult to bring change in the country. Our people love liar like AA in the country

    • @kukutilove
      @kukutilove 10 месяцев назад

      ፋኖ እየተወቀጠ ነው

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 10 месяцев назад

      ታግሎ ለውጥ እንዲያመጣ መጀመሪያ የሚያወራው "እውቀት" አንተን እኔንና ሌሎችን በትክክለኛው መንገድ ገብቶናል ወይ ወገኔ? አሉባልታን ከፖለቲካ መለየት ሳይችሉ የሚታገልላቸውን መልሰው ሲያሳድዱት ሲያዋክቡት ሲያስፈራሩት የስም መጠልሸት ሲያደርጉበት መውጫ መግቢያ ለአመታት ሲያሳጡት አልነበር ወይ??? እሱ ህይወቱን ለሀገር ወገኑ ሲሰጥ የተረዳውና የደገፈው ምን ያህሉ ነው??? አንተ ከየትኛው ወገን ነህ??? አየህ ጠለቅ ብለህ ስለከፈለው ዋጋ መሬት ወርዶ ስለለፋው እውቀቱ ቢኖርህ ይህንን አስተያየት አትሰጥም ነበር። ስለዚህ አንድ ጣታችንን ወደ ልደት ስንጠቁም ቀሪ አራቱ ወደ ራሳችን እንደሚያመለክት አንዘንጋ!🙏ለመሆኑ መድሎት የሚለውን መፅሐፉን አንብበኸዋል ወይ?እባክህ ከቻልክ እና ካገኘህ ለማንበብ ሞክር🙏

  • @እውነት-ጰ8ዀ
    @እውነት-ጰ8ዀ 10 месяцев назад

    እባክህ. ይህን. አስቀያሚ. ልደቱ. አጥፍው

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 10 месяцев назад +1

    ትክክል አቶ ልደቱ የትግራይ ህዝብ በአማራ ተጨፍጭፋል ይህ ህቅ ነው ታውቀዋለህ

    • @abrhamease6175
      @abrhamease6175 10 месяцев назад

      Yes 27 years innocent amhara women and children killed by tplf zeriga leba

  • @tewoldegebremariam8574
    @tewoldegebremariam8574 10 месяцев назад +1

    Mr Lidetu ,your positivity is good .But beer in mind self determination of nationalities in Ethiopia is inevitable and eternal.

    • @jahman9676
      @jahman9676 10 месяцев назад

      Beer in mind😂😂😂
      ሰካራም የሠካራም ቅርሻት

  • @realtube6031
    @realtube6031 10 месяцев назад

    ስለ ህዝብ ጉዳዮ ያልሆነ መሪ እስካለ ድረስ አገሪቷ ቁልቁል ገደል መግባቷ ግድ ነዉ ነገር ግን ወደ ቁልቁል የምትገባበት ጥልቀቱ ምን ያህል እንደሆነ ብቻ ነዉ በቀላሉ መገመት የሚከብደዉ

  • @gebrehewotgebru7193
    @gebrehewotgebru7193 10 месяцев назад +1

    አቶ ልደቱ በባድመ ውግያ እአደግ ለምን በደረቅ ይዋጋል ወደብ መያዝ አለበት ብሎ ተናግሮ ነበር ጠይቅልን

  • @HailayTeklay
    @HailayTeklay 10 месяцев назад

    Ajoka nayna

  • @nesratahir5115
    @nesratahir5115 10 месяцев назад

    ጀዋር ታድያ በዬ ዬትዪብ እንድቀረብ ፈለክ እንዴ ልደቱ ግርማ ዬሽጥላ አረሮ (360 ) ላይ ጃ ምድያ ይመርጣል ስለምድያም ተምራል

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 10 месяцев назад

    ❤❤❤Lidetu don’t mislead someone!! Because we Eritreans never been voluntarily to be part of Ethiopia!!!!❤❤❤

    • @tifahre5722
      @tifahre5722 10 месяцев назад

      we dont want you either

  • @AbrehetGhereziher-md2nh
    @AbrehetGhereziher-md2nh 10 месяцев назад

    ማን ይምራው?

  • @mezanAa
    @mezanAa 10 месяцев назад +3

    አብይ ኦርሞ አይውክልም ኦርሞ አኪ ስቅይ ለይ ነው

    • @hilove3494
      @hilove3494 10 месяцев назад

      ኦሮሟዎ, አንቺም የትግራይ ተወላጅ ተመስለሽ ድራማ ልትሰሪ? እንደ አጎትሽ አብይ ልታታልይ? ረሳሕ

  • @birhanemebrahten786
    @birhanemebrahten786 10 месяцев назад

    ከጦርነቱ በፊት ክቡር ታጋይ ኣምባሳደር ስዩም መስፍን ኣብይ የሁሉም ነገር ኣዋቂ ነው ምክር ኣይሰማም የሚለውን ንግግር ፓለቲከኛ ልደቱ ኣየለው በትክክል ኣገላለፅ ደገመው

  • @AbrehetGhereziher-md2nh
    @AbrehetGhereziher-md2nh 10 месяцев назад

    የኣማራ ህዝብ መቼ ነው ጀኖሳይድ የተፈፀመበት?ኣሁንም ግልፅ ማብራርያ ስጥበት ኣልበለዚያ በቀጣይ እስካልከው ድረስ በቀጣይ እንጠይቃለን።

  • @Iamado2499
    @Iamado2499 10 месяцев назад

    ሰላማዊ ትግል የሚለው አንድም ከቦሌ ወደቃሊቲ ከመወሰድ ያድነዋል

  • @tewoldegebremariam8574
    @tewoldegebremariam8574 10 месяцев назад +5

    The Amhara community was a victim because of the poor political game of the Amhara elite.

    • @welkaitswill3073
      @welkaitswill3073 10 месяцев назад

      Blaming the Amhara elite for the crimes agame committed against innocent Amhara people will not absolve agames from their crimes against Amhara. And we will have our vengeance and sorry the whites will not help you this time.

    • @sosinaalemayehu
      @sosinaalemayehu 10 месяцев назад +1

      አንተ ውሻ
      የአማራ ፡ elite ፡ የምትል ፡ ወያኔ ፡ ያወጣት ፡ አዲስ፡ የዳቦ ፡ስም ፡ መላውን፡ የአማራ ፡ ሕዝብ ፡ ለማስጠቃት ፡ የመጣች ፡ መርዝ ፡ ነች
      በቃ ፡ ለምን ፡ አትፋቱንም??

    • @sosinaalemayehu
      @sosinaalemayehu 10 месяцев назад

      Stay at your lane--proper Tigray
      That is beyond Tekeze

  • @zelekebekele4163
    @zelekebekele4163 10 месяцев назад +1

    ምን አገባው ስለ አማራ

  • @almazabraha6198
    @almazabraha6198 10 месяцев назад

    ትግራይ ለወደፊት አገር ሁና ትቀጥላለች ከኢትዮጵያ መቀጠል አንፉልግም።

    • @mmn6040
      @mmn6040 10 месяцев назад

      እንደት ነው ሀገር ምትሆኑት

  • @Merir4077
    @Merir4077 10 месяцев назад +1

    ልደቱ ናይ መሪሕ ሰብ አይኮነን አብዚ ተወረረ መሬት ትግራይ ካሕተት ዝግብኦ
    1ይ መሬት ወሪርካ ንመያየጥ ማለት እንታይ ማለት እዩ ? ሓይሊ አለቢ ዝበለ ይውረር ማለት ድዩ? ( በይኖም እኾ እንታይ ሓይሊ አለዎም ኮይኑ)
    2 ፋኖ አብ ትግራይ ጆኖሳይድ ከምዘካየደ ዓለም መስኪራ እያ ልደቱ እዚ ይአምነሉ ዶ?
    3 ጆኖሳይድ ትግራይ ከይፃረ አምሓራ ዕንቕፋት አይኮኑን ድዩም ?

    • @mmn6040
      @mmn6040 10 месяцев назад

      ዋይ የተወረረ መሬት ያለው በኤርትራ ነው

  • @nurhabeshaw5482
    @nurhabeshaw5482 10 месяцев назад

    ዋይ ጋሽ ልደቱ ሸርተት ወደ ብልጥግና ? ቻው እንግዳስ። 32:48

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 10 месяцев назад

    Ato Lidetu Telibanetu Ayebekamm, Estalin you better for Ethiopia

  • @Tsehaye-tp9mn
    @Tsehaye-tp9mn 10 месяцев назад +1

    ልደቱ በጣም አደገኛ ግለሰብነው አማራ ላይ 27አመት ጄኖሳይድ ተደርጓል ብሎአል ሲጠየቅ ሲደፋፍን አይተነዋል ሰጥቶ መቀበል የሚለው ማጭበርበሪያ ሴራ ነው እውነትን ሸፋፍኖና ጠባብነት ነጥብ ለማስቆጠር እያለ ሐቅ ደፍጥጦ አምታቶ አለፈ ለትግራይ የሚጐዳ አስተሳሰብ ያለው ሰው ነው ።

    • @mmn6040
      @mmn6040 10 месяцев назад

      27 አመቱ ይሻላል አሁንኮ አዲስ አበባ ሁሉ ታግደሻል በ ክልልሽ ሁሉ የገደሉሽ ነው ያለፈ ነገር አይመለስም እዉነታው ወደፊት መሄድ ይሻላል

  • @StehaiGebreselassie
    @StehaiGebreselassie 10 месяцев назад

    Hagerachn selamhono hulum bemiwedut endinor fetary yrdan selam fkr andnet ysten.

  • @kelemuargaw9001
    @kelemuargaw9001 10 месяцев назад

    ልደቱ ባቋራጭ ስልጣን የለም ወንድ ከሆክ ወደበረሀው ብቅ በል

  • @mezanAa
    @mezanAa 10 месяцев назад

    አምራ ትግራይ ጥልት ነው

  • @MuhabeYimer
    @MuhabeYimer 10 месяцев назад +1

    Mr Lidetu,what you benefited to us after spent 30+ years in the so peaceful oppotion. ??

    • @jahman9676
      @jahman9676 10 месяцев назад

      why the fሀck should somebody else benefit you?
      ሰነፍ፣ የምትፈልገውን ለውጥ እራስህ ታግለህ አምጣ

  • @wgtfelafl6367
    @wgtfelafl6367 10 месяцев назад +4

    እርማት ሃቦ " ትግሬ" ዝብል ናይ ትምክሕተኛታት ዘውፅእዎ ናይ ዳቦ ሽም እዩ ትግራዋይ : ተጋሩ ዝብል ንሓደን ንብዙሕን መፀዊዒ አለና ልደቱ እውን መሊቋቶ ድያ አምኑላ ትግሬ ዝብል ቃል ይጥቀም አሎ::

    • @saraayana7021
      @saraayana7021 10 месяцев назад

      ጠ/ሚንስትር መለስ ያሉት ኤርትሪያ የሚመጡ መርከቦችን ከፍታ ቦታ ላይ ሆና መምታት ስለምትችል ኢንሹራስም የሚሰጠን የለም. ነው ያሉት

    • @sosinaalemayehu
      @sosinaalemayehu 10 месяцев назад

      tigre is your name🤣🤣🤣

    • @ህሊና-ኰ2ኘ
      @ህሊና-ኰ2ኘ 10 месяцев назад

      ትግሬ የባርነት ስማችሁ ነው ማለት ነው ? ኤርትራ ያለው የትግረ ብሄረሰብ ማነው ያወጣለት 🤣🤣

    • @mi-vp4oy
      @mi-vp4oy 10 месяцев назад +1

      ​​​​​@@ህሊና-ኰ2ኘይህ ሙጉት ሳይሆን የትግራይ ህዝብ በጥንታዊ ስልጣኔው ሃገር የመሰረተ እና የሥነ-ጥበብ፣የኪነ-ጥበብ፣የሥነ-ፅሁፍ እና የዜማ ባለቤትም ስለሆነ እና የመላእክት ስርአት ያለው ጭዋና ጀግና እንዲሁም ልባም ህዝብም ስለሆነ ቀንተሽ ተመቅኝተሽ ነው እንዲያ ብለሽ ለመፃፍ የበቃሺው አንቺ ምንቀኛ ተይው ይህ ምንቀኝነትሽ አይጠቅምሽም ልብሽ አቃጥሎ ለሌላ ህመም ይዳርግሻል እንጂ።

    • @sosinaalemayehu
      @sosinaalemayehu 10 месяцев назад

      @@mi-vp4oy መላእክ መነኩሴ ፡ ይደፍራል ፡ እንዴ?😳😳

  • @kassgetan2264
    @kassgetan2264 10 месяцев назад

    አብይንና የፕሮቴስታነት ሃሰተኛ ነቢያትን: ወንጌላውያን ተብዬዎችን: በተለይ በተለይ የሙሉ ወንጌል የጄኖሳይድ ምሽግን ካላፈረስን የህዝባችን መከራ ይቀጥላል

  • @esuali2818
    @esuali2818 10 месяцев назад

    ሊመክሯቸው ሲሄዱ መክረው ይመልሷቸዋል።

  • @benjamin518
    @benjamin518 10 месяцев назад +4

    Stalin you truely show your deeper desire for the reconciliation of the two northern nation Amharas and Tigray

  • @TODETODE-l5u
    @TODETODE-l5u 10 месяцев назад

    አቶ ልደቱ ጎበዝ ተናጋሪ ነዉ ነገር ግን ዛሬም ነገም ወደፊትም ለአማራ የሚጠቅም ሰዉ አይደለም አማራ ሆኖ አንድም ቀን ምርር ያለ አቋም ይዞ ያማራን መከራ ሲያወግዝ አይታይም ሌላዉ ወልቃይት ራያን በተመለከተ ሲጠየቅ የልወደድ አይነት መልስ ሲመልስ እንጂ ስለእዉነት ሲመሰክር አይቸዉ አላቅም ወልቃይት ራያ ያማራ ርስት መሆኑን እንኳን ልደቱ ማንም የሚያቀዉ ሀቅ ሆኖ ሳለ ሲሽለጠለጥና የራሱን ነገ ሲያመቻች ብቻ ነዉ የማየዉ እንዲ አይነት ሽልጥልጥ አይበጅም ባጭሩ ባማራ መከራና ስቃይ ምንም አይነት አስተያየት ያልሰጠ ነገር ግን አማራዉ ወደመንበሩ መጠጋቱን ሲያቅ መተወን ጀመረ ያሳዝናል አማራዉ ይፈልግሀል አቶ ልደቱ መተወኑን ተዉና ትልቅ ተሰጥኦ አለህ ታሪክ ስራበት አማራዉ ወገንህ ይፈልግሀል አትሽለጥለጥ

  • @aae637
    @aae637 10 месяцев назад

    ይህች አገር እንደነ ልደቱ፣ ዶ/ር ፀጋየ አራርሣ፣ዶ/ር ቴድሮስ አድሓኖም የመሠሉ የበሰሉ ሰዎች ባይኖሩዋት ተስፋ ከመቁረጥ የተነሳ ምንም ዐይነት ሚድያ ከፊቼ ባልመለከትና ባልሠማ እመርጥ ነበር😢😢😢

    • @sosinaalemayehu
      @sosinaalemayehu 10 месяцев назад +1

      አስቂኝ😹😹😹-- ሶስቱም ፡ የጠቀስካቸው ፡ ሰዎች ፡ በአማራ ፡ ጥላቻ፡ ያበዱና፡ የዘር፡ ማጥፋትቨ፡ የሚያውጁ ፡ ሰዎች ፡ ናቸው ፡ ለዛ ፡ ነው ፡ የምትወዳቸው ።።። አረመኔ ነህ።።👿👿👿

  • @saraayana7021
    @saraayana7021 10 месяцев назад

    እስታሊን ጀግና

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 10 месяцев назад +1

    ልደቱ በሰላም እየሞታችሁ እየተሳደዳችሁ እየተዘረፋችሁ ኑሮ እያለ ነዉ ምን ትላላችሁ መኝህን ፈልግ ከማለት በስተቀረ።

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 10 месяцев назад

      እንዲህ አለ? በምንኛ ተገልብጦ ሰምተኸው ነው???

    • @usofethiopia8844
      @usofethiopia8844 10 месяцев назад

      @@esseyhailu6323 በብሄረሰብኛ ልበልህ።

  • @hailugebru7599
    @hailugebru7599 10 месяцев назад

    So do you want access by sky?

  • @Tigist-ww4gn
    @Tigist-ww4gn 10 месяцев назад

    ጋሽ ልደቱ ግን በጣም ታናደኛለህ ኦላ እና ፋኖን እንዴት አንድ አድርገህ ታያለህ ፋኖ እኮ ንጉስ ነው ሀገር መምራት የሚችል ኦላ ማለት ምንም ሀላፊነት የማይሰማው የሰው አውሬ ነው ለሀርም ለምንም የሚጠቅሙ አይደሉም ።

  • @tesfuleakemariam2023
    @tesfuleakemariam2023 10 месяцев назад

    ኣቶ ልደቱ ኣያሌው ሃሳብ ኣልቆባቸዋል ሃቀኝነትም ይጎላቸዋል በመጽሓፍ ቅዱስ የሚገለበጥ ወሬ እንጂ መንግስት የለም።

  • @mezanAa
    @mezanAa 10 месяцев назад +1

    ትግራይ ኦሮሞ ውድድድድድ

  • @zemichaelhailu8126
    @zemichaelhailu8126 10 месяцев назад +2

    ልደቱ ሸርተቴ ስለ ራያ ወልቃይት ተጠይቀህ ስለ ወለጋ ታስቀይሳለህ? ድብቁ የውስጥህ ጠማማነት አጋለጠህ

    • @ተወከልትአላላህYoutube
      @ተወከልትአላላህYoutube 10 месяцев назад

      ደግ አረገ

    • @zemichaelhailu8126
      @zemichaelhailu8126 10 месяцев назад

      @@ተወከልትአላላህRUclips እንሽላሊቷ

    • @kirosaberra4615
      @kirosaberra4615 10 месяцев назад

      ልደቱ ሳሙና አረ ሳሙና ልሳሙንኡ ኣጃክስ ይሐሽ!
      ሓቂ ንምዝራብ እቲ ጌጋ ኣብ ስታሊን እዩ:: ታ'ሕቶ ግልፂ እያ "ራያን ወልቃይትን" ጭራሽ ንስታሊን ናይ ፀበብቲ ሕቶ ኢኻ ትሓትት ዘለኻ ኢልዎ ዝገርም:: እንጀራ ሕሱም ኮይኑ እምበር ስታሊን ኣነ እኮ ኣይኮንኩን ዝሓተትኹካ ንዕዑ ከሙኡ ኢልካ ክትምልሰሉ ነርኻ ምበሎ:- ሓንጫል ዲፕሎማሲ😂
      እዚ ሳሙና " ኣሎውሃ" ካብኡ ብላዕሊ ዝፈልጣ የለን ዋላ ሓንቲ መዓልቲ'ውን ኣልዒልዋ ኣይፈልጥን ስታሊን እውን ኣይሓቶን:- ሕራሮት! እዩዋ እንታይ እሞ ክግበር??

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 10 месяцев назад

    Who can play a posetive to Ethiopian poletics Lidetu or Jewar..??

  • @alexu183
    @alexu183 10 месяцев назад +1

    ስታሊን የጠየቀህ በዋናነት የወልቃይትን ዴኖሳይድ ነበር: አንተ ግን ሸሰህ!😂😅

  • @AmanuelGebereyesua
    @AmanuelGebereyesua 10 месяцев назад +2

    ልደቱ ለኢትዮጵያ ጠቃሚ ነው ለህዝብ ሰላም የቆመ ነው ግን የትግራይ ተፈናይ ይመለሱ ማለት አለበት የትግራይ መሬት በህገመንግስት ይመለስ ከዛ በኋላ ህግ በሚፈቅደው መሰረት ይሆናል ለነገሩ የኢትዮጵያ መንግስት እነዚህ ህዝቦች እንታረቁ አይፈልግም መሬቱም ሊመልስ አይፈልግም

  • @tabberhe4406
    @tabberhe4406 10 месяцев назад

    ልደቱቱቱቱ በሁሉም አስተሳሰብህ በአመዛኙ አደግፋሃለሁ ሰላማዊ ምትለው ግን እብደት ነው ምክንያቱም በብልፅግና ዘመን ሰላማዊ ትግል ማለት ቀይ ሽብር ማፋፋፋፋፋፋፋምምምም ነው ልደቱ አይቻልም በደርግ ጊዜ እንዳልተቻለ ሁሉ

  • @nurhabeshaw5482
    @nurhabeshaw5482 10 месяцев назад

    ወደት ወደት ጋሽ ልደቱ ማን Fi ?! ትግራይምሆነ አማራ አስታሪቂ አይፈፋጉም።

  • @gebregziabherwoldu6739
    @gebregziabherwoldu6739 10 месяцев назад

    በሰላማዊ ትግል?ኣይይይ ስጋ ከጅብ እንደ መንጠቅ ማለት ነው

  • @almazabraha6198
    @almazabraha6198 10 месяцев назад +1

    የትግራይ የተለየ ነው ደግሞም የራያና የወልቃይት ወደ ዋናው መመለስ ልደቱ በምንም ተአምር ወደ ትግራይ ኢንዲመለስ አይፈልግም

    • @ዳሞት
      @ዳሞት 10 месяцев назад

      እውነተኛ ፖለቲከኛ ማለት ሐቁን ይዞ የሚከራከር ነው ወልቃይትና ራያ ዘደ ባለቤታቸው ተመልሰዋል ሌላ ምን ይጠበስ?

    • @ደስታነኝየራያዋ
      @ደስታነኝየራያዋ 10 месяцев назад

      የት ነበሩ ወልቃይት ና ራያ 😢😢😢😢😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @ዳሞት
      @ዳሞት 10 месяцев назад

      @@ደስታነኝየራያዋ እምቢ ካሉ ከ1983 ጀምሮ የተጠቀሙበትን ነው የምንከፈላቸው ይህን ስለተውንላቸው ነው የጠገቡ።

  • @tewoldegebremariam8574
    @tewoldegebremariam8574 10 месяцев назад +2

    The question of access to the see of nowadays Abiye 's Motive looks like part of the very braod part of Oromoma master plan.

  • @befairbalance7507
    @befairbalance7507 10 месяцев назад +2

    Thank you ato lidetu for your insight and analysis but would you more productive here than in Ethiopia, at least here you can be a voice for the voices less but in Ethiopia for sure this pp regime will silence you for good in jail...please give it a thought and think twice...Tigray poletics is well matured enculisive many years ahead of Ethiopian poletics, during tplf ,eprdf, meles ,with all pros and cons mistakes Ethiopia was changed to the world stage economically, security, diplomacy, stability, socially, education, infrastructure, urban and rural development, and the list is on and on until this baby boy comes to the power Ethiopia is going down at the speed of light in all aspects..

  • @gashts
    @gashts 10 месяцев назад

    🙏🙏🙏

  • @Iamado2499
    @Iamado2499 10 месяцев назад

    😊

  • @simegnewyismaw7615
    @simegnewyismaw7615 10 месяцев назад

    አይ ልደቱ አሁን እኮ አማራ እራሱን ለማዳን ነው የህልውና ትግል እያደረገ ያለው እንጂ የስልጣን ጥም ኖሮት አይደለም !!!

  • @derejezergaw617
    @derejezergaw617 10 месяцев назад

    🎉

  • @legessegebrekristos8088
    @legessegebrekristos8088 10 месяцев назад +1

    ኣይደለም ታሪኩ ይስተካከል ። የኣማራ ሰራዊት ከኦሮሞ ሰራዊት ተባብሮ ትግራይን ወጋ እንጂ ትግራይ ተነስቶ ኣማራን ኣልወጋም ። ስለዚህ ቅንነት ይኑረን ትግራይ ማንንም ኣልወረረም ።

    • @sosinaalemayehu
      @sosinaalemayehu 10 месяцев назад

      በ2016 -- በመረጃ ፡ ዘመን፡ የውሸት ፡ ታሪክ ፡ ለመፃፍ ፡ ለምን፡ፈለክ???
      አይናችውን፡ ጨፍኑ ፡ ላምኛችው??
      “ከትግሬ፡ ቅሌት፡ ከጆሮ ፡ ቀለበት፡ አይጠፋም” የተባለው ፡ ትክክል ፡ ነው።።
      ለማንኛውም -አቅማችውን ፡ ሳታውቁ ፡ በተኖከሳችውት ፡ እሳት፡ አስተማሪ ፡ ቅጣት ፡ ተቀብላችኋል።
      አልረፈደም ፡ የተረፋችውት፡ ስርሃት ፡ ያዙ፡ አይ ፡ ካላችው ፡ መንገዱን ፡ ጨርቅ ፡ ያርግላችው

    • @legessegebrekristos8088
      @legessegebrekristos8088 10 месяцев назад

      ባንተ/ ባንቺ ደንቆሮነት ምንንትህን/ሽን ኣልሳደብም ። ኣስተያየትየን መቃወም ይቻላል ማንነትን መስደብ ምን ኣመጣው ለዛውም ማንነቴን ሳታውቅ/ቂ። ስድብ የደካሞች ነው ።

    • @sosinaalemayehu
      @sosinaalemayehu 10 месяцев назад

      @@legessegebrekristos8088 ኣይተ ፡ ወዲ ፡ ገብረክርስቶስ 😜
      መሳደቤን ፡ አላውቅም ፡ አባባሉ/ብሂሉ -- በማህረሰ ፡ ውስጥ ፡ የሚነገር ፡ ነው ፡ እውነትም ፡ በኛ ፡ ዘመን ፡ በዓይናችን ፡እያየነው ፡ በጆራችን ፡ እየሰማነው ፡ አጃሂብ 😳😳😳 እያልን ፡ ያለንበት ፡ ሁኔታ ፡ ነው ያለው።፡
      ሰሜን ፡ ዕዝን ፡ ከጀርባው ፡ መተህ፡ ወደ፡ ጎንደር፡ ባህር ፡ ዳር፡ እና፡ አስመራ፡ ሚሳሄል ፡ ተኩሰህ ፡ አቅምህን ፡ ሳታውቅ ፡ በዘረፍከው ፡ የኢትዮጵያ 80% መሳሪያና ፡ በለብለብ ፡ ባሰለጠንከው ፡ 1ሚሊየን ፡ ሚሊሻ ፡ እና፡ 400 ሺህ ፡ ልዮ፡ ኃይል ተመክተህ -- በአማራ ፡ ጥላቻና ፡ በማይለቅ፡ የበታችነት ፡ ስሜት ፡ ባበዱ ፡ መሪዎች ፡ እየተመራህ ፡ የአማራን ፡ ወረህ ፡ ለጆሮ ፡ የሚሰቀጥጥ ፡ ከትውልድ ፡ ትውልድ ፡ የሚተላለፍና ፡ የሚነገር ፡ ጭካኔ ፡ ምንም ፡ ባልታጠቀ፡ ሕዝብ ፡ ላይ ፡ ፈፅመህ
      ግን ፡ ደስ ፡ የሚለው፡ ከገባው ፡ 80% ፡ ህዛው ፡ በየገበሬው ፡ ባድማ ፡መቀበሩ ፡ ነው ፡ አሹ 💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿 ፡ silent majority ፡ እንዴት ፡ ተርፎ ፡ በሕይወት ፡ ትግራይ፡ በገባው ፡ እንደሚቃጠል ፡ አላወክም።

    • @sosinaalemayehu
      @sosinaalemayehu 10 месяцев назад

      @@legessegebrekristos8088 እንዴት ፡ ነው፡ ግን፡ ከማህላችው ፡ አንድ ፡ ከዕውነት ፡ ጋር ፡ የቆመ ፡ ማሰብ ፡ የሚችል ፡ ሙሉ ፡ ሰው ፡ ይጠፋል???
      ልክ ፡ ከፋብሪካ ፡ እንደወጣ ፡ ሳሙና ፡ አንድ ፡ አይነት ፡ ትሆናላችው???
      ህወሃት - ምንድነው ፡ አሰልፎ ፡ የወጋችው ፡ እንደ፡ ክትባት😳😳😳?
      Honestly በጣም ፡ መልስ ፡ እማጣለት ፡ ነገር ፡ ነው
      እግዚያብሔር ፡ መቼም ፡ ለአማራ ፡ሕዝብ ፡ ከናንተ ፡ ጋር፡ መፋቻውን መፍትሄ ፡ ያምጣለት

  • @DT-01
    @DT-01 10 месяцев назад

    ❤❤❤