Tesfahun G/Giorgis You are a great narrator, a hope for young students. Even my small brother likes your way of presentation. Also i admire your choice of background music for each story's keep up Tesfahun✊
Sorry to be offtopic but does anyone know a way to log back into an instagram account? I was stupid lost my account password. I would appreciate any help you can give me
ድምጽህ እዴት ደስ እደሚልና እደሚያስፈራ ደስ እያለኝና እየጉጉህ ነው የማዳምጠው ታላቱስ እረስቱ ምስጋናየ ከፍ ያለነው💟
እጅግ የሚደነቅ ችሎታ እንዳለህ እየገለፅኩልህ አንድ ነገር ለማለት ፈለግኩ ወደ ቤትህ ከመጣሁ ጥቂት ጊዜ ሆኖኛል እስካሁን የሀገር ውስጥም ትርጉም ትረካዎችን እየሰማሁ ነው እና ለማለት የፈለግኩት የቆዩ መፅሐፍትን ብቻ ሳይሆን ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የታተሙትንም ብታካትት መልካም ነው የዘመኑ ደራሲያንን ለማወቅ የመፃሕፍቱን ይዘት ጥራት የመሳሰሉት ለመገመገም ይረዳል በተለይ በውጭ ለሚኖሩ አድማጮችህ በጣም ጥሩ እንደሆነ ይሰማኛል
0p
ተራኪ ተስፋሁን የ Dostoyevsky ወንጀል እና ቅጣትን ብተርከው ድንቅ ነው ትረካዎችህን የ ልጅነት ትዝታዬን ያስታውሰኛል አብዛኛው የምተኛው ትረካህን ከፍቼ እያዳመጥኩ ጭልት ያለ እንቅልፍ ይወስደኛል በርታ
@@tesfahun7 🥰🥰🌺እውነት ነው ትችላለህ በርታልን
እውነተኛ ተስእጦ አለህ ❤ሰላምህ ይብዛ
🙏
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ትረካ አተራረኩም የሚገርም በጣም እናመሰግናለን።
❤ ewnet
እንኳን ደህና መጣህ በድጋሚ ልስማው
ድምፅ ስለምወደው ቆንጆ መጽሐፈ ነው
Bro thak you so much egege betam aref new Berta 🙏🏻👍👌
Tesfahun G/Giorgis
You are a great narrator, a hope for young students. Even my small brother likes your way of presentation. Also i admire your choice of background music for each story's keep up Tesfahun✊
Thank you so much 😊
አመሰግናለሁ
በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው አመሰግናለሁ።
Thanks for the narrative🙏👍
Thank you God bless you 🙏 you working hard to improve our knowledge
ተስፋሁን ምርጥ ሰው
ሟች ኸረረረ በፈጠረሽ አትሙቺብን
@@getanehfekadu3533 እሺ አልሞተም 😘🙄
አንቺ ልጅ ማገቢበት ቦታ የለም በእየይቱፑ አገኝሻለሁ
@@kiya5113 ሁሉም ቦታ አለሁኝ ማለት ነው 😏
@@hosanna3393 የሌለሽበትን ቦታ ብነግሩኝ ይሻላል የምሬን ነው ለማንኛውም አድናቂሽ ነኝ
ሰላምህ ይብዛ ምን እደምል ባላዉቅም የመንፈሴ አርካታ ነህ አገርቤት እያለዉ አንባቢ ነበር ግን አሁን ያንተንና እዳንተ ለሚያቀርቡት ጊዜዬ ሁሉ እየሰጠዉ ነወ, ያዉ ለመፀሀፍ የነበረኝ ፍቅር አገረሸብኝ ስደት ላይ ጊዜና መፀሀፊም እደልብ አይገኝም, ያንተማ ድምጽ ሀይል አለዉ አይደለም የማንበብ ፍቅር ያለዉ ለማንም ይወሰወሳል ብዬ እገምታለዉ በርታ አባቱ
Betam arif metisafi new Thank u tisasu🙏
Sahadiya uduu wakeyjala
Usica
ማራኪ ድምጽ በጉጉትና በንቃት እንድንከታተል ይረዳናል። Amazing
በውነት ፈጣሪ ስራህን ይባርክ..መከረኞች የሚለውን ብታሰማን እንዴት ጥሩ ነበር
Very interesting story and non stop i really appreciate your hard work Tes well done brother God bless your heart keep it 🖐🙏
Sorry to be offtopic but does anyone know a way to log back into an instagram account?
I was stupid lost my account password. I would appreciate any help you can give me
ብርቱ ነህ ወንድም
ግሩም ነዉ
Good job bro !!
Wawገራሚዶምፆ
በጣም አሪፍ አተራረክ ነው አመሰግናለሁ
መፅሐፎች ተራኪ አገኙ ✌️
🙏
Welcome
በጣም አደንቃለሁ
I love your feminine voice over 😂😂
😘🙏
ዋው የሚገርም ታሪክ ደስ ነው ያለኝ አመሰግናለሁ😘💖
👍👍👍👍
ተስፍሽ እንኳን ደህና መጣህ
Save adrgew eski buhala adamtewalehu
Tolo lekekewu
Kechalek የዳቬንቼ ኮድ ተርክልን pls
ብርቱ ማሪኪ ድምጽ
ሌላ ጊዜ የአጋታ ክርሲቲን መጻፍ አቅርብልን እባክህን!
የተርጓሚውን መአረግ ለምን እረሳህ
ሌተና ኮነሬል ጌተቸው መኮንን ሀሰን ይባላል