ዘ ዳቪንቺ ኮድ ፡ ሙሉ ትረካ 1/2 ብዙዎችን ያስቆጣ ኮንስፓይሬሲ መፅሐፍ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 6

  • @yeadonayzedingil9085
    @yeadonayzedingil9085 2 года назад +4

    ከአምላክ ጋር ይሄ ሁሉ መዳፈር እኮ ነው ስንት ጣጣ ያመጣብን:: ጌታ ይገስፃቸው::
    ክርስቶስ ግን ትግስቱ እንዴት ታላቅ ነው? አሁንም በምህረቱ ያስበን::
    ተራኪው የአተራረክህ አድናቂ ነኝ:: ሌላ ነፍስ ያለው መፅሀፍ እንደምታሰማን እንጠብቃለን::

  • @betelhemabiy
    @betelhemabiy Год назад

    What amazing and incridable book,i appreciate Leonardo davenchi's mind and i love him conspiracy books🎉🎉🎉🎉

  • @fikrualemu4128
    @fikrualemu4128 Год назад +1

    ዳን ብራውን በዓለማችን አሉ ከሚባሉ ድንቅ ደራሲያን አንዱና ግንባር ቀደም ነው፣ ሁልጊዜ መስማት የምንፈልገውን ብቻ ከመስማት ወጣ ያደረገን መፀሀፍ ስለሆነ፣ ተራኪውን እናመሰግናለን፣

  • @yeadonayzedingil9085
    @yeadonayzedingil9085 2 года назад +6

    ከአምላክ ጋር ይሄ ሁሉ መዳፈር እኮ ነው ስንት ጣጣ ያመጣብን:: ጌታ ይገስፃቸው::
    ክርስቶስ ግን ትግስቱ እንዴት ታላቅ ነው? አሁንም በምህረቱ ያስበን::
    በዚህ ልዩ ትረካህ ሌላ ነፍስ ያለው መፅሀፍ እንደምታሰማን እንጠብቃለን::

  • @bereketisamuel2482
    @bereketisamuel2482 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ብሮ ድንቅ ስራ ነው

  • @yosefjosi9359
    @yosefjosi9359 Год назад

    Film lay ayichwalhu in books anbibewalhu gn endezi algebanim nebre Thanku