Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የፀሀፊዉ ብሩህ አዕምሮ ግን እጅግ ይገርማል አንዳንዴ ድሮ ተቀብሮ የተገኘ መፅሀፍ እንደገና ፅፎልን ሁሉ ይመስለኛል በጣም ምጡቅ ነዉ ሀገሬን እንድመለከት ረድቶኛለ ተራኪዉ ደግሞ 1ኛ ነዉ በተለይ እንደ ሽማግሌ ያለዉን ሲተርክ በእዉነት ጥበበኞች ናችሁ ተባረኩ
ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏
እናመስግናለን በርታ
እናመሰግናለን ተራኪው ፀሀፊውም ዋው ነው ተባረኩልን ❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ትረካ ነዉ እናመሠግናለን
@pageofbirana ዮቶርን ልቀቁልን እየጠበቅን ነዉ🥰
አመሰግናለሁ ተራኪውግን ግሩምነህ ትችላለህ አንድግዚ ታስቀኛለህ ሌላውን ግዜ ታስለቅሰኛለህ በቁጭት ስታቃጥለኝ በምኞት ስታባክነኝ እምየ ኢትዬጲያን እንደዚያች የተጣለች ገባጣ አህያ ለተባይ ተጥላ በድቃላ ወሮበላ ሆድ አምላኩ በሆኑ ልጆቿ ምክኒያትከወደቀችበት የሚያነሳት አጥታ ይሄው ሞታ ገነጣጥለው ተከፋፍለው ለምብላት ከማሀፀኗ የወጡት ይብሳሉ ይሄምነው ልብን የሚያቆስለው አወ የወላድ መካን ሆና በራሷ ልጆች በጀርባዋ መታረዷ ነው የተጎዳችው እረ ከቶ ምን በድላን ይሆን ወይ ፈጣሪዋስ ለምን እረሳት በቁሟስ እንድትሰቃይ ለምን ይሆን የተፈረደባት እኮ በምን በደሏ? ለዚህ ወድቀትና ክህደት ያደረሷትን እርጉማን ልጆቿን ከመቅጣትስ እሷ ስለምን ትቀጣ ያለ ጥፋቷ? መቸስ ይሆን ቀና የምትለው።
እባክህ ወንድማችን ዮራቶራድ ይለቀቅልን በጣም እፁብ ድንቅ መፅሐፍ ነው❤
ግሩም መፅሀፍ፡ ግሩም ትረካ፡፡ እናመሰግናለን!!!!
በጣመ ደሰ የሚለ ማፃፈ ነዉ. ተረኪዉ ያቺላለ. ዣንቶዠረ is loading.
ዥንቶዣራ ይለቀቅ
Thank you ❤ & waiting for the next
በውነት በጣም በጥንቃቄ የተደረሰ መጳፍነው ትረካውም ግሩምነው በርታ በጣም እናመሰግናለን
ዮራቶራድ የለቀቂ ❤❤❤❤
እናመሰግናለን!!!! ..... waiting for the next book 💗💗
በጣም ድንቅ መፃህፍ
በጣም ደስ ይላል በእጅዋ መቆረጥ ባዝንም ሜሮዳ
በጣም ምርጥ ሥራ ወይም ተራክ ነህ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ ተራኪው እንዴት ደስ የሚል ንባብ ነው ተመስጨ ከታሪኩ ጋር አብሬ ምስጥ ብየ ጨረስኩት ቀጣዮንም ሳይሰለቸኝ እ ሰማለሁ እናመሰግናለን ምን ማለት ይቻላል ከምስጋና ውጭ ❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ደራሲውንም ተራኪውንም
Thank you
Wow bexam arfe new enamsgenalen🥰🥰🙏
ወይ ግሩም ድንቅ ነው❤😊
በጣም እናመሰግናለን ምርጥ አተራረክ
በጣም እናመሰግናል በዚሁ ቀጥሉ
betam arif beziwu ketilu I like u
አሪፍ ትረካ አሪፍ መፅሀፍ እሚገርም ነው በርቱ
Thank you for your good narration
Wow 👌 I like your narrationing way😇
እጅግ በጣም ጥሩ ትርካ ነው። please try to narrate next book and other well know books soon. I can't wait! Thank you
ንንን ነው ነው nnjjkoookkñንንንን ምምም.mlmmllmlmmkkpkknnjnjjknknknnknnnbnv ልልልምምል ነው ም ም ምምምምም ነው ሕቭ ቭ vbvb በቃ bvb ንንንን በብ bjbvvvbhjjbjbnbjbjojjjnknkknnkknlmmlllmmlmmmkkkkkkkpkppm 10:07:51 😊😅
La 2 geza eyasmahut naw tsahfewenm tarakwenm kaleb kalbe amsagenlaw gen la tsahfew bezuuuuu teyaka aleg adrsleg 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤ ይበል ነው
አሁን ደሞ ዥንቶዣራ ይለቀቅ
ተለቆ ይሆን ይሄ? ሰርች አድርጌ አጣሁት
ተለቋል
❤❤❤
እናመሰግናለን ቀጣይ ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን ......
እንዲ ሙሉ ክፍል ሲለቀቅ በአንድ መንፈስ ደስ ብሎን እንሰማለን:: ቀጣይ መጽሐፈ 🙏
🙏🙏👍
Very Ideal.
በናትህ ቀጣዩን መፀሀፍም ተርክልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውድ አድማጫችን፡በሀገራችን ከተፃፉ ታሪካዊ ልብወለዶች መሀከል እጅግ ተወዳጅ ከመሆኑም በላይ አንዳንዶች የአማርኛ ስነፅሁፍ ማስተርፒስ የሚሉት በሀገራችን በአፄ ቴዎድሮስ ህይወት ዙሪያ ከተፃፉት 2 ታሪካዊ ልብወለዶች አንድ ለናቱ እና የታንጉት ምስጢር የተሻለ ቦታ የሚሰጠው የታንጉት ምስጢር የተሰኘው ይህ መፅሀፍ እነሆ በሌላኛው አብሪ መፅሐፍት 🪶 Abri Books በተሰኘውቻናላችን በሚያምር አቀራረብ ተሰናድቶላችኋል እያደመጡ እንዲዝናኑ ጋብዘኖታል ruclips.net/channel/UCHOAFJNImbZzrft6SbQxJ3w
በርቱ ማንበብና ማድመጥ ሙሉ ሰው ያደርጋል
🎉❤❤
👍👍👍👍
Betammmmm des mil metsaf des mil treka gobezoch ketlubet
ግሩም ትረካ ቀጣዩን መጵሀፍ በጉጉት እንጠብቃለን
wow
ዴርቶዳጋን በ24 ሰአት ዉስጥ ኮምኩሜ ጨረስኩኝ😅ስራም አልሰራሁ አይኔም ቀልቶል ሰዉ አላናገርኩም😅ይገርማል
እመጓ ይለቀቅልን
እመጓ ተተርኳል ከዛ ደሞ ዝጓራን አዳምጪ ከዛን መርበብት ከዛን ሰበዝን
ከሰበዝ ዉጭ ሁሉንም አዳምጨዋለሁ በጣም ማራኪ ነዉ @@mesikonjo4578
Zhantozhara ketay
ወንድሜ ዣንቶዣራንንንንንንንንንንንንንንንንን please
Pleaseeeeeeee
Ebakh አቤሴሎም የሚለውን መፅሐፍ
Zhantozhara pleasssssse
pleaseeeeeeee3e
Please Can we get next partXantoxara
ቀጣዩ አልተለቀቀም አይደል?እናመሰግናለን ተራኪውም ደራሲውንም።
Im begging
Terakiw gn yimechew
ዣንቶዣራንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
ምናለ እውነት ቢሆን ብዬ ተመኝው
😂😂😂እኛ ከጠነከርን እዉን ማረግ እንችላለን ችግሩ እኛ ተለያይተናል በዘረኝነት ጥላቻ
እውነት ነው እድሜ ለመሪዎቻችን😭😭 ከፋፈሉን እኛም እነሱን ተከተልን 😭😭
በናታችሁ ስለመፅሀፉ አልገባኝ ብሎ ነው ዴርቶጋዳን ሙሉውን ሰምቸዋለሁ ነገር ግን ከዛ የነበሩት ሰወች ታሪክ ሁለተኛው መፅሀፍ ከሆነ እነዛን ባለታሪኮች ከዚህኛው መምጣት የለባቸውም ነበር እነሱን እየጠበኩ ነበር ተከታታይ የዴርቶጋዳ መፅሀፍ ተከታይ ከሆነ? ?
ውድ አድማጫችን ዴርቶጋዳ ትረካን በክፍል ያዳመጣችሁት ከሆነ 18 ክፍል ያለው ትረካ ነውሙሉ ወጡን ያዳመጣችሁት ከሆነ ደግሞ በ 2 ክፍል የተደረገ ሲሆን ክፍል 1 - 11:47:31 ርዝመት ያለው ሲሆን ክፍል 2 ደግሞ 2:42:27 ርዝመት ያለው ነው።ይህን ያረግንበት ምክንያት ዩቲዩብ ላይ ከ12 ሰዓት በላይ ርዝማኔ ያለው ቪዲዬ መልቀቅ ስለማይቻል ነውየዴርቶጋዳ ሁለተኛው መጸሐፍ ራማቶሐራ ሲሆን ሶስተኛው ደግሞ ዣንቶዣራ ነው።
@@pageofbirana አመሰግናለሁ ሙሉውን የ11 ሰአት በላይ የሆነውንም ከ2 ሰአት በላይ ሙሉውን ተከታትያለሁ እነመሰግናለሁ ለፍጥነት መልስህ ድምፅህ ትረካህ አላህ ጨምሮ ጤንነቱን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤
ዣታዦራ የለም እዴ
ገራም ነወ
Please narrate ዣንቶዣራ
ዣንቶዣራን
ዣንቶዣራንንንንንንንንንንንንንን
የፀሀፊዉ ብሩህ አዕምሮ ግን እጅግ ይገርማል አንዳንዴ ድሮ ተቀብሮ የተገኘ መፅሀፍ እንደገና ፅፎልን ሁሉ ይመስለኛል በጣም ምጡቅ ነዉ ሀገሬን እንድመለከት ረድቶኛለ ተራኪዉ ደግሞ 1ኛ ነዉ በተለይ እንደ ሽማግሌ ያለዉን ሲተርክ በእዉነት ጥበበኞች ናችሁ ተባረኩ
ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏
እናመስግናለን በርታ
ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏
እናመሰግናለን ተራኪው ፀሀፊውም ዋው ነው ተባረኩልን ❤❤❤❤❤
ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏
በጣም ደስ የሚል ትረካ ነዉ እናመሠግናለን
ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏
@pageofbirana ዮቶርን ልቀቁልን እየጠበቅን ነዉ🥰
አመሰግናለሁ ተራኪውግን ግሩምነህ ትችላለህ አንድግዚ ታስቀኛለህ ሌላውን ግዜ ታስለቅሰኛለህ በቁጭት ስታቃጥለኝ በምኞት ስታባክነኝ እምየ ኢትዬጲያን እንደዚያች የተጣለች ገባጣ አህያ ለተባይ ተጥላ በድቃላ ወሮበላ ሆድ አምላኩ በሆኑ ልጆቿ ምክኒያት
ከወደቀችበት የሚያነሳት አጥታ ይሄው ሞታ ገነጣጥለው ተከፋፍለው ለምብላት ከማሀፀኗ የወጡት ይብሳሉ ይሄምነው ልብን የሚያቆስለው አወ የወላድ መካን ሆና በራሷ ልጆች በጀርባዋ መታረዷ ነው የተጎዳችው እረ ከቶ ምን በድላን ይሆን ወይ ፈጣሪዋስ ለምን እረሳት በቁሟስ እንድትሰቃይ ለምን ይሆን የተፈረደባት እኮ በምን በደሏ? ለዚህ ወድቀትና ክህደት ያደረሷትን እርጉማን ልጆቿን ከመቅጣትስ እሷ ስለምን ትቀጣ ያለ ጥፋቷ? መቸስ ይሆን ቀና የምትለው።
ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏
እባክህ ወንድማችን ዮራቶራድ ይለቀቅልን በጣም እፁብ ድንቅ መፅሐፍ ነው❤
ግሩም መፅሀፍ፡ ግሩም ትረካ፡፡
እናመሰግናለን!!!!
ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏
በጣመ ደሰ የሚለ ማፃፈ ነዉ. ተረኪዉ ያቺላለ. ዣንቶዠረ is loading.
ዥንቶዣራ ይለቀቅ
Thank you ❤ & waiting for the next
በውነት በጣም በጥንቃቄ የተደረሰ መጳፍነው ትረካውም ግሩምነው በርታ በጣም እናመሰግናለን
ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏
ዮራቶራድ የለቀቂ ❤❤❤❤
ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏
እናመሰግናለን!!!! ..... waiting for the next book 💗💗
ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏
በጣም ድንቅ መፃህፍ
ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏
በጣም ደስ ይላል በእጅዋ መቆረጥ ባዝንም ሜሮዳ
በጣም ምርጥ ሥራ ወይም ተራክ ነህ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤
ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏
ተባረክ ወንድሜ ተራኪው እንዴት ደስ የሚል ንባብ ነው ተመስጨ ከታሪኩ ጋር አብሬ ምስጥ ብየ ጨረስኩት ቀጣዮንም ሳይሰለቸኝ እ ሰማለሁ እናመሰግናለን ምን ማለት ይቻላል ከምስጋና ውጭ ❤❤❤❤❤
ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏
አመሰግናለሁ ደራሲውንም ተራኪውንም
Thank you
Wow bexam arfe new enamsgenalen🥰🥰🙏
ወይ ግሩም ድንቅ ነው❤😊
በጣም እናመሰግናለን ምርጥ አተራረክ
በጣም እናመሰግናል በዚሁ ቀጥሉ
betam arif beziwu ketilu I like u
ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏
አሪፍ ትረካ አሪፍ መፅሀፍ እሚገርም ነው በርቱ
Thank you for your good narration
Wow 👌 I like your narrationing way😇
እጅግ በጣም ጥሩ ትርካ ነው። please try to narrate next book and other well know books soon. I can't wait! Thank you
ንንን ነው ነው nnjjkoookkñንንንን ምምም.mlmmllmlmmkkpkknnjnjjknknknnknnnbnv ልልልምምል ነው ም ም ምምምምም ነው ሕቭ ቭ vbvb በቃ bvb ንንንን በብ bjbvvvbhjjbjbnbjbjojjjnknkknnkknlmmlllmmlmmmkkkkkkkpkppm 10:07:51 😊😅
La 2 geza eyasmahut naw tsahfewenm tarakwenm kaleb kalbe amsagenlaw gen la tsahfew bezuuuuu teyaka aleg adrsleg 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤ ይበል ነው
አሁን ደሞ ዥንቶዣራ ይለቀቅ
ተለቆ ይሆን ይሄ? ሰርች አድርጌ አጣሁት
ተለቋል
❤❤❤
እናመሰግናለን ቀጣይ ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን ......
እንዲ ሙሉ ክፍል ሲለቀቅ በአንድ መንፈስ ደስ ብሎን እንሰማለን::
ቀጣይ መጽሐፈ 🙏
🙏🙏👍
Very Ideal.
በናትህ ቀጣዩን መፀሀፍም ተርክልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውድ አድማጫችን፡
በሀገራችን ከተፃፉ ታሪካዊ ልብወለዶች መሀከል እጅግ ተወዳጅ ከመሆኑም በላይ አንዳንዶች የአማርኛ ስነፅሁፍ ማስተርፒስ የሚሉት በሀገራችን በአፄ ቴዎድሮስ ህይወት ዙሪያ ከተፃፉት 2 ታሪካዊ ልብወለዶች አንድ ለናቱ እና የታንጉት ምስጢር የተሻለ ቦታ የሚሰጠው የታንጉት ምስጢር የተሰኘው ይህ መፅሀፍ እነሆ በሌላኛው አብሪ መፅሐፍት 🪶 Abri Books በተሰኘውቻናላችን በሚያምር አቀራረብ ተሰናድቶላችኋል እያደመጡ እንዲዝናኑ ጋብዘኖታል
ruclips.net/channel/UCHOAFJNImbZzrft6SbQxJ3w
በርቱ ማንበብና ማድመጥ ሙሉ ሰው ያደርጋል
🎉❤❤
👍👍👍👍
Betammmmm des mil metsaf des mil treka gobezoch ketlubet
ግሩም ትረካ ቀጣዩን መጵሀፍ በጉጉት እንጠብቃለን
wow
ዴርቶዳጋን በ24 ሰአት ዉስጥ ኮምኩሜ ጨረስኩኝ😅ስራም አልሰራሁ አይኔም ቀልቶል ሰዉ አላናገርኩም😅ይገርማል
እመጓ ይለቀቅልን
ተለቋል
እመጓ ተተርኳል ከዛ ደሞ ዝጓራን አዳምጪ ከዛን መርበብት ከዛን ሰበዝን
ከሰበዝ ዉጭ ሁሉንም አዳምጨዋለሁ በጣም ማራኪ ነዉ @@mesikonjo4578
Zhantozhara ketay
ወንድሜ ዣንቶዣራንንንንንንንንንንንንንንንንን please
Pleaseeeeeeee
Ebakh አቤሴሎም የሚለውን መፅሐፍ
Zhantozhara pleasssssse
pleaseeeeeeee3e
Please Can we get next part
Xantoxara
ቀጣዩ አልተለቀቀም አይደል?
እናመሰግናለን ተራኪውም ደራሲውንም።
ተለቋል
Im begging
Terakiw gn yimechew
ዣንቶዣራንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
ምናለ እውነት ቢሆን ብዬ ተመኝው
😂😂😂እኛ ከጠነከርን እዉን ማረግ እንችላለን ችግሩ እኛ ተለያይተናል በዘረኝነት ጥላቻ
እውነት ነው እድሜ ለመሪዎቻችን😭😭 ከፋፈሉን እኛም እነሱን ተከተልን 😭😭
በናታችሁ ስለመፅሀፉ አልገባኝ ብሎ ነው ዴርቶጋዳን ሙሉውን ሰምቸዋለሁ ነገር ግን ከዛ የነበሩት ሰወች ታሪክ ሁለተኛው መፅሀፍ ከሆነ እነዛን ባለታሪኮች ከዚህኛው መምጣት የለባቸውም ነበር እነሱን እየጠበኩ ነበር ተከታታይ የዴርቶጋዳ መፅሀፍ ተከታይ ከሆነ? ?
ውድ አድማጫችን ዴርቶጋዳ ትረካን በክፍል ያዳመጣችሁት ከሆነ 18 ክፍል ያለው ትረካ ነው
ሙሉ ወጡን ያዳመጣችሁት ከሆነ ደግሞ በ 2 ክፍል የተደረገ ሲሆን ክፍል 1 - 11:47:31 ርዝመት ያለው ሲሆን ክፍል 2 ደግሞ 2:42:27 ርዝመት ያለው ነው።
ይህን ያረግንበት ምክንያት ዩቲዩብ ላይ ከ12 ሰዓት በላይ ርዝማኔ ያለው ቪዲዬ መልቀቅ ስለማይቻል ነው
የዴርቶጋዳ ሁለተኛው መጸሐፍ ራማቶሐራ ሲሆን ሶስተኛው ደግሞ ዣንቶዣራ ነው።