ክብር ሙሉ መጽሐፍ ትረካ Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 18

  • @አያሌውደደደ
    @አያሌውደደደ 6 месяцев назад

    ክብሮሜ 😢😢😢

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 5 месяцев назад

    ዋዉዉዉ እሚገርም እሚደንቅ ደራሲ እዉነተኛ ታሪክ ነዉ የመሰለኝ የሰዉልጂ የዘራዉን ያጭዳል ይሄ የማይቀር ነዉ ህይወት እንደ መሬት ዘዋሪ ነች ሁሌም እኛ ሰወች ሁሌም ተማሪ ነን እሚያዋጣን መልካም ስራ ነዉ ሁሌም መልካም አሳቢወች መሆን አለብን ለራሳችን ስንል መልካምነት ለራሥ ነዉ ተራኪዉም ይሄን የመሠለ አስተማሪ ታሪክ በሚያስደምም ድምፅህ ጥንቅቅብለህ ተዘጋጂተህ ጥፍጥ በሚል አንደበትህ ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ ።

  • @techtalkworldwide4470
    @techtalkworldwide4470 8 месяцев назад +3

    Thanks kesnt tbeka behwala temeleskln kbromina 👌 bakh attfa

  • @yordanost7368
    @yordanost7368 8 месяцев назад +3

    Girum terka

  • @fetiyaaman
    @fetiyaaman 8 месяцев назад +1

    ክብሮሚናዬ ሲጣፍጥ።ነባ

  • @amoolmajed8759
    @amoolmajed8759 8 месяцев назад +1

    በጣም አስገራሚ የሆነ ታሪክ
    ግን ሕይወት ከባድ ነች
    በኹሁሉም ጫማ ውስጥ ሆኜ ነው ያየሁት ከባድ ነው
    አንተ ግን በጣም የምትደንቅ ነክ

  • @Yifuf
    @Yifuf 8 месяцев назад +1

    በጣም አሪፍ አተራረክ እናመሠግናለን

  • @ታምነህተሰማራ
    @ታምነህተሰማራ 8 месяцев назад +1

    ክብሎሚ🥰

  • @NetTes-uf3wd
    @NetTes-uf3wd 7 месяцев назад

    Betam dese mile nw, Dimitsee aterareke 1gna

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 8 месяцев назад +2

    ❤❤

  • @abeba-19ruham
    @abeba-19ruham 8 месяцев назад +1

    እንኳን ደና መጣህ ብዙ ጠብቄህ ነበር thx alot🙏

  • @seadamuhemmeda7398
    @seadamuhemmeda7398 8 месяцев назад +1

    በርታ

  • @SumeyaEndris-k2r
    @SumeyaEndris-k2r 6 месяцев назад

    👏👏👏

  • @muhammedadem8892
    @muhammedadem8892 8 месяцев назад +1

    Kberln bro

  • @sabaalemy1345
    @sabaalemy1345 8 месяцев назад +1

    ድምፅህን ስወደው ክብሮ❤

  • @seadamuhemmeda7398
    @seadamuhemmeda7398 8 месяцев назад +1

    እስኪ ላይ አርጉት ለምን ትሰስታላችሁ አይከፈልበት😊

  • @seadamuhemmeda7398
    @seadamuhemmeda7398 8 месяцев назад +1

    እኔማ ጨረሥኩት በሁለቀን ግን እኔም ከፍፁም ፍቅር ያዘኝ

  • @seadamuhemmeda7398
    @seadamuhemmeda7398 8 месяцев назад +1

    እረ፣ታው አይናፊር ነኝ😂