Amharic Book Narration | የቢሆን ዓለም | ደራሲ ደጉ ቁምቢ | ተራኪ ተስፋሁን ገ/ጊዮርጊስ | ሙሉ መፅሐፍ | Milketa tv | ምልከታ ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 44

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Год назад +2

    እሚገርም መፅሀፍነዉ አጂብ ትልቅ ትምህር ሰጭ ነዉ ተራኪዉም ምርጥ አተራረክ ነዉ በርታ አመሰግናለሁ

  • @BirukAberhm
    @BirukAberhm 11 дней назад +1

    እጅግ በጣም ነው የወደድክት መጨረሻው ቢያሳዝነኝም ግን ወድጄዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 8 месяцев назад +1

    አስገራሚ ታሪክ ነው
    ደግሜ ነው ያዳመጥኩት።
    በጣም እናመሰግናለን ይህንን ምርጥ ታሪክ ከውብ አተራረክህ ስላካፈልከን።
    Thank you for sharing❤🙏

  • @BirukAberhm
    @BirukAberhm 12 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YSG_creations
    @YSG_creations 7 месяцев назад +2

    this is soo beautiful.... the first time i heard it was 2 or 3 yrs ago gn i lost my phone then in the middle i fotgot about it but after those yrs i found it and it was one of the most happiest moment...tnx appriciate ur work every thing is perfect one of the best book out there tnx 🔥♥👏

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit 4 года назад +2

    Thank you.

  • @amanuelfikremariam9058
    @amanuelfikremariam9058 2 года назад

    Betam dess yemil tarik nw thank you so much 🔥🔥🔥

  • @ቃልነኝሀበሻዊቷ
    @ቃልነኝሀበሻዊቷ 2 года назад

    ዋው በጣም አጓጊና መሳጭ ነበር ከምር ከልብ እናመሠግናለን♥️🤲በጣም አስተማሪ ነው♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 11 месяцев назад +1

    Thank you brother

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 2 года назад

    ጥሩ ትምህርት ያለውና አስተማሪ ትረካ ነው ተስፍሽ በርታ❤️💞❤️

  • @yeneneshbirhanu1993
    @yeneneshbirhanu1993 3 года назад

    የሚገርም አስተማሪ መጻፍ ነው እናመሰግናለን

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 3 года назад +1

    የቢሆን ፣አለም ፣በጣም ፣ልብአንጠልጣይ ፣ልብ ፣ወለድ ፣ነዉ ፣በጣምደሥይላል ፣እናመሠግናለን።

  • @Samf3031
    @Samf3031 10 месяцев назад

    በጣም መሳጭ ነው እናመሰግናለን👍

  • @keludishow
    @keludishow 3 года назад +3

    ተስፍሽ ወንድሜ አንተን አለማድነቅ አይቻልም የሠው ልጅ ምን በስልጣኔ አለም ቢዘምን ምንም ገንዘብ ቢያካብት ፈጣሪ የፈጠረውን መፃረር ከባድ የህሊና ውጋት ይሆንበታል ስህተትን ማረም ያለመቻልን የመሠለ ከባድ ጥፋት የለም ይህን መሠሉን ስልጣኔ በኒኮላስ ኬጅ ፊልም ለመጀመሪያ ጊዜ አይቼው ነበር በአለማችን የእውቀት ዝማኔ መካተቱ ከጥቅሙ ጉዳቱ እጅግ ይጎላል ለመልካም እስካላዋልነው ድረስ እውነትም የቢሆን አለም በርታልኝ ወንድምዬ🙏🙏🙏

  • @ተስፈኛዋነኝየህልሜደራሲ

    It was interesting, thank you so much

  • @jemalaliabdu6274
    @jemalaliabdu6274 2 года назад

    Bro egege betam aref new thank you Berta 👌

  • @ፅጌማሪያምፅእናት
    @ፅጌማሪያምፅእናት 3 года назад

    በመጀመሪያ እንድህ ባማረ መልኩ አስውበህ ጥርት አድርገህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ስለምታደርሰን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን መጽሐፉ ግሩም ነው በጣም ልብ አንጠልጣይ ግሩም ድርሰት ነው እንደዚህ ግሩም የሆነ መጽሐፍ ስላደረሰን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልልን " ደጉ ቁምቢ " የቢሆን ዓለም ድንቅ ነው 👏👏👏 ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እመቤቴ ትጠብቅልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @mikekumbi9179
      @mikekumbi9179 3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ---ደራሲው

  • @mehariasmerom2814
    @mehariasmerom2814 3 года назад

    Betam harife tereka

  • @eritreasmith2957
    @eritreasmith2957 3 года назад

    Hello brother thank you so much , I enjoy it keep it up ❤️❤️😇

  • @papiyobalchapapiyobalcha4864
    @papiyobalchapapiyobalcha4864 3 года назад

    ምርጥ ትረካ ልብ አንጠልጣይ

  • @enatsmat7712
    @enatsmat7712 3 года назад

    betam yemyasazinal fetena yebezabet fikir

  • @Yosi-xv7sv
    @Yosi-xv7sv 10 месяцев назад

    ትልቅ ስራ ነው በርታ

  • @asterhaile4939
    @asterhaile4939 4 года назад

    THANKS 👍

  • @Kmylovelife
    @Kmylovelife 11 месяцев назад +1

    ደራሲው ቁምላቸው ቁምቢ ነው ። መጽሐፍሁን በራስህ አረዳድ መተረክ ደስ ቢለኝም አንዳንድ ነገሮች ግን አዛንፈህዋል ወንድሜ ቢቻል በሌላው ይስተካከል ።

    • @tesfahun7
      @tesfahun7  11 месяцев назад

      መፅሐፉ ላይ ያለውን ስም ነው ዕኮ የነገርኩህ:: ደጉ ቁምቢ! የተዛነፈውስ ምኑ ጋር ነው?

  • @mekdesbahru3519
    @mekdesbahru3519 4 года назад

    Thanks 😊

  • @YSG_creations
    @YSG_creations 7 месяцев назад +2

    am obsessed with the background music so id appriciate if sm ne sends me the link to the music ...tnx

    • @tesfahun7
      @tesfahun7  7 месяцев назад

      Hello brother/sister, thank you very much for your encouraging comment. As for the background music, it is an original work, that I paid a professional to do for the book. It is not copied from somewhere else. But if needed, I can share it with you🙏

    • @YSG_creations
      @YSG_creations 7 месяцев назад

      @@tesfahun7 ok i see u invest on your work to be quality and yes pls i would love to...its beautifully done 🙏🙏

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 3 года назад

    ሳያነብ የሚጽፍ ደራሲ ራሱንም አንባቢውንም እያታለለ ነው። ደጉ ቁምቢ ሃያል ደራሲ ከመሆኑ በፊት ፤ ታታሪ አንባቢ መሆኑ ይህ መፅሐፍ ያሣብቃል። ከ 9 ወር በፊት ይህ ሥራ ሲለቀቅ አጠር ያለ ኮመንት አስቀምጬ ነበር ፤ መጽሐፉን በጣም ድሮ አምብቤው ሥለነበር ምራል ለመስጠት ያህል ብቅ ብዬ ሐሣብ መስጫ ሣጥኑ ላይ ከትቤ ነበር ፤
    ትንፋሽህ ናፍቆኝ ቀደምት ትኅሣሱ Sir ሥራዎችን ላደምጥ ሥፈልግ ይህንን "የቢሆን ዐለም" መረትኹ
    እውነትም እንደአዲስ የመሥፍኔን ዉጣ ውረድ አደመጥኹ ፤ አድንቄ አድንቄ የአድናቆት ቃላት አጣኹልህ ግሩም እፁብ ድንቅ ነው ፤ አኩርተህኛል
    ደራሲ ደጉ ቁምቢ ስለእውነት ይህ ትውልድ ሢያወሣህ ይኖራል እናመሰግናለን ።

    • @mikekumbi9179
      @mikekumbi9179 3 года назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ---ደራሲው

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 4 года назад +1

    🙏ይህንን ሥራ ለመስራት ከ ግራፊክስ ዲዛይን ሞሽን ኤዲቲንግ: BGM background music ድረሥ እጅግ በጣም የተለፋበት ሥራ....... ስለዕውነት ቃላቶች የሉኝም ጥበብ ትክፈልህ::
    የመግቢያ ሙዚቃ ሙሉ ክላሢካሉ ዓንጀት ይበላል::
    Best so far
    ከሠላምታ ጋር::

  • @TomasSolomon-ub7ez
    @TomasSolomon-ub7ez 10 месяцев назад +1

    አይጥ የሰይጣን ግለገል የምል ትረካ በኢትዮጵያ ሬዲዮ የተተረከውን አቅርቡልን አመሰግናለሁ

  • @DollaEt-goodvibez
    @DollaEt-goodvibez 8 месяцев назад +1

    Eree bro yalzorkubet yelem lezi metsehaf pdf yelem beteseb

  • @አደይአበባ-ኘ8ከ
    @አደይአበባ-ኘ8ከ 4 года назад +3

    ድጋሜ ነው ምታቀርብልን??
    ሌላ መፅሃፍ ተርክልን

    • @አደይአበባ-ኘ8ከ
      @አደይአበባ-ኘ8ከ 4 года назад

      @@tesfahun7 ከልቤ የማይጠፋ ትረካ ነው የቢሆን አለም ከድምፅህ ጋር😙❤❤
      ከአዳም ረታ መፅሃፎች ውስጥ አቅርብልን አመሰግናለሁ!!

  • @Hagere251
    @Hagere251 4 года назад

    Aref gize neber amesegenalew gen tg aymiro yet derso yehon 😅

  • @ethiopia5038
    @ethiopia5038 2 года назад

    I have to be very honest የማይመል አይነት ታሪክ ነው ውሸት ይሚመስል ነገር ይበዛዋል ልበውለ እውነት ሲመስል ይስባል ይሄ ግን ጭራሽ ከእውነት የራቀ ሆነ

  • @yeneneshbirhanu1993
    @yeneneshbirhanu1993 3 года назад

    የሚገርም አስተማሪ መጻፍ ነው እናመሰግናለን

  • @frezermuleta484
    @frezermuleta484 3 года назад +1

    ቢሆን ፣አለም ፣በጣም ፣ልብአንጠልጣይ ፣ልብ ፣ወለድ ፣ነዉ ፣በጣምደሥይላል ፣እናመሠግናለን።