ለመኖሪያ የተሰራ ቅንጡ ቪላ አያት መንደር ውስጥ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • @#የሚሸጥ ቅንጡ ቪላ
    ******
    ©#ሰፈር ---------- አያት መንደር ውስጥ
    ©#ካሬ -----------250m2
    ዋና ቤቱ ላይ
    ___
    @#1--------ትልቅ ሳሎን ከነ ኦፕን ኪችን ጋር
    @#1---------ትልቅ መኝታ ቤት ከነ መልበሻ ከነ መታጠቢያ
    @#2---------መኝታ የጋራ መታጠቢያ ያላቸው
    ሰርቪስ ላይ
    ___
    @#1---------ትልቅ ትራዲሽናል ኪችን
    @#2--------ክላስ ሰርቪስ
    @#1---------የውጭ ሽንትቤት
    የግቢ ሁኔታ
    ____
    @#3---------መኪና የሚያቆም
    @# ሰፊ ጋርደን ያለው
    ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
    ______
    @H-tube
    #0946240037

Комментарии • 31

  • @heran3736
    @heran3736 2 года назад +3

    ሌሎች አማራጮች አሉ ካልህ ቢያንስ የዋጋ interval ብትነግረን ጥሩ ነበር ግን ዋጋ ስላላወቅን ደፍሮ መደወሉ ይከብደናል

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Год назад

    Thank you

  • @meku7077
    @meku7077 2 года назад +1

    እኔ የሁል ጊዜ ጥያቄ ምን እንደሆነ ታቃለህ ጤፍ ቢወደድ ቲማቲም ቢወደድ ዘይት ቢወደድ የሆነ ጊዜ excessive ምርት ቢኖር ዋጋ የመቀነስ probability አለው የቤት ግን እንዴት ቢሆን ነው ዋጋ ሊቀንስ የሚችለው ግራ ነው ሁሌ የሚገባኝ የሚመልስልኝ ሰው ካለ Please

  • @salem4086
    @salem4086 2 года назад +2

    ምንነዉ የሀገረ ሕዝብ በሰዉ ሀገር ዉስጥ እድንቀር ነዉ የቤቱን ዋጋ በየጊዜ የሚታስወድድ ? ከባንክ ብድር ወስደን እየሰራን ብንከፈል የተወሰነዉን ምንአለበት? በደርግ ጊዜ የዉጭ የሚኖሩ ነፃ መሬት ተሳታቸዉ ቤት ሰራ ምንአለበት ሰዉ ሀገር ለሚንኖር ብታስቡ የቤት ዋጋ በተማን ቀጥር ወደምድራችን ማሰብ ይጨንቀናል ::ሀገር ቤት ኑሮ ተወደደ ትላላቹ ;;ቤቱ እንድ ስወደደ ማን ይገዛቸዋል ?

  • @tigistbaba6297
    @tigistbaba6297 2 года назад +1

    by z way i love your voice keep doing

    • @H-tube
      @H-tube  2 года назад

      🥰🥰

  • @biniman4444
    @biniman4444 2 года назад

    i really appreciate what you are doing bro keep doing and post per week 2 video please

  • @yagg9782
    @yagg9782 2 года назад

    You were promised to make a video about how to get a loan from banks and the details.
    We are waiting your video.

  • @SEIDA-uk5pc
    @SEIDA-uk5pc 2 года назад

    ምርጥቤት 👏👏ነውወላሂ እስኪ እሄን የሰራውን ኢጂነር ቁጥሩን ስጠኝ ለኔ

    • @yosiyosef6508
      @yosiyosef6508 Год назад

      ባለትዳር ነው 😂 ደፋር ምን አዲስ ነገር አለው ከነጮች ነው ኮርጀው የሚሰሩት

  • @sabahmohammed9667
    @sabahmohammed9667 2 года назад

    ሰላም ወንድሜ የመጨረሻዉን ዋጋ ልትነግረን ትችላለህ

    • @H-tube
      @H-tube  2 года назад

      Call me 0946240037

  • @soliyanashifa1844
    @soliyanashifa1844 2 года назад

    replay betaderg des yilgale ena demo bate lemgzate yemiyasfelgu mesertawu negeroch lay video beseraln tiru new

    • @H-tube
      @H-tube  2 года назад

      👍🥰

  • @yosefmezgebu9226
    @yosefmezgebu9226 2 года назад

    Nice

  • @melatjosy5003
    @melatjosy5003 2 года назад

    do you have g+1 villa at summit

  • @atinaabebe5063
    @atinaabebe5063 2 года назад

    How much the price

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 2 года назад

    ዋጋውስንት ነው አልክ

  • @almaztache4979
    @almaztache4979 2 года назад

    በባንክ መግዛት ይቻላል ?

    • @H-tube
      @H-tube  2 года назад

      ይቻላል

  • @yosiyosef6508
    @yosiyosef6508 Год назад

    የቤቱ ጣራ ግን ከፒራሚድ ይመሳሰላል ይቅርብን ቤቱ *13* ነው ግን ደሞ ብንገዛው መንግስት የወርሰናል

  • @rodasboss7432
    @rodasboss7432 2 года назад

    Price

  • @abrahamdebesay2275
    @abrahamdebesay2275 2 года назад

    ዎጋዉ ስንት ነዉ

    • @yosiyosef6508
      @yosiyosef6508 Год назад

      ዋጋው ከነገርኳቹ ሁሉም ከኛ አመሳስለው ይሸጠቱታ ከኮፒ ራይት ነፃ ነን

  • @almaztache4979
    @almaztache4979 2 года назад

    ወንድም ይህ ቤት አሁን አለ ወይስ ተሽጧል ?

    • @H-tube
      @H-tube  2 года назад

      Still available

    • @almaztache4979
      @almaztache4979 2 года назад

      እሺ በባንክ መግዛት ይቻላል ?

  • @Ahmed-oc5gi
    @Ahmed-oc5gi 2 года назад

    20 million??? So cheap, I need something like 50 million ! Let me know when you have that please??

  • @etaneshjara4716
    @etaneshjara4716 2 года назад

    gbiwu yameral