i know Im asking randomly but does anyone know a trick to log back into an instagram account?? I somehow lost my login password. I would appreciate any help you can offer me!
why do you tell us only what everybody knows. Please compile and present published resources about the scientific thoughts and evidence on the mystery behind.
@@zeekingston2338 What you said is long time story, at the time of no satellites, real-time weather forecast and modern technology. But now the world have it and I didn't heard about lost ship or planes.
ኢትዮጵያዊ እንቁዎች እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ለሰጠን💚💛❤️
Amen
ዶ/ሮች ከዚህ በላይ እውቀቱን ጥበቡን ይጨምርላችሁ በጣም የሚገርም ነው ;
Teshe tube
i know Im asking randomly but does anyone know a trick to log back into an instagram account??
I somehow lost my login password. I would appreciate any help you can offer me!
አብርሸ ለነዚህ ምርጥ የኢትዮጵያ ፈርጣች የአየር ሰዐት መረጠትህ ክበርልን።
በጣም ደስ የሚል ዶክመንተሪ ነው የሰመጡበት ወራቶች ተከፋፊሎ ቢገለፅ የበለጠ ምርጥ ይመስለኛል በርቱ ተበራቱልን
ለምትሰጡን አለም ያለበት እኛም የነበርንበትና ያለንበት ሳይንስ ልህቀት ተማሪ ተኮር አድርጋችሁ ማቅረባችሁ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ።ፈርቀዳጅ መሆናችሁም እንኳን ደስ ያላችሁ።
በጣም የምደነቅባችሁ ምርጦች ናችሁ እንኳን ተመለሳችሁ አቀራረባችሁ ግን በዚህ መንገድ ባይሆን ደስ ይለኛል አለ አይደል ከይዘቱና ከብስለቱ ጋር የሚሄድ የመምሰል ሙከራ ያላወየበው ምርጥ አቀራረብ
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በእውነት የምደንቅ እውቀት ነው እግዚአብሔር ይስላልን።
Thank you for sharing this incredible knowledge. God blessed Ethiopia and Ethiopian 💚💛❤
ጎበዞች በርቱ
በጣም ጎበዞች ናችሁ። ለአገራችን የሳይንስ እድገት ከፍተኛ አስተፆ እያበረከታችሁ ነው። በርቱ
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው🙏😍😍😍
እንደናተ ያብዛልን
ቤርሙዳ ሳስብ ሁሌም አንድ መፅሐፍ ነበር :: ያነበብኩት
እንደ ስው በምድር እንደዓሣ በባህር አይላንደር የሚል ስም የለው ባለ ታሪኩ::
ምን አልባት ከባህር ውስጥ እጅግ በቴክኖሎጂ የተራቀቁ ፍጥረቶች :: የሚኖርበት ቦታ ከተማ አለም ይኖር ይሆን ብይ አስባለሁ ::
ከምድር የበለጠ በቴክኖሎጂ የተራቀቁ እጅግ የመነጠቁ ሁሉንም መቆጣጠር የሚችሉ በቴክኖሎጂ
በመርከብ በአየር በቤርሙዳ የሚልፈውን የስው ፍጥረት እይ ጠለፋ ልክ የሚስብ አይነት ማግኔት እይ አስመጠ
ካስመጠ በዋላ :: መርከቡን አየሩን
የስውን ፍጥረት ልክ አንደ ዓሳ መተንፈሻ እይ ገጠመ :: ለስራ ለሚፈልጉት ነገር መገልገያ ያደርጋቸው ይሆን የስው ፍጥረትን እስክ አሁን የወስዳቸውን ከባህር ጠለል ስራ ልክ እንደ እኛ ምድር ላይ የምንኖረው አይነት የሚኖሩ ወይ ይሆናል
ይህ ሚስጥር የአለም ህዝቦች እንዳያውቁት የሚደርጉት ፍጥረትን ወስደው አየርን መርከቡን ትተው ሌላውን ቤርሙዳ ደግሞ እስክ ምትጠልፍ መጠብቅ ይሆናል
መፅሐፋም ዝም ቄሱም ዝም ነው የቤርሙዳ ታሪክ አንድ ተመልስከኩ ብሎ የተናገረ የለም ሜዴ ሜዴ ሜዴ ብቻ ነው ከዚያም ዝምታው ያሰፍናል :: ብዙ ፊልም አይቻለሁ ዶክመንተሪም ግን ቤርሙዳ ገብቶ የተመለሰ የለም
አንድ ዶክመንተሪ ላይ የባርባዶስ ቄስ በድሮ ግዜ የባርያ ንግድ በነበረበት ግዜ እጅግ በጣም ብዙ የተሸጡ ባርያዎች ነብሳቸው በመርከብ ውስጥ በምግብ በውሃ ጥማት ሲሞቱ ቤርሙዳ ባህር ውስጥ እራሳቸው ተጥላል አንዳንድ ግዜም እይ አጣጣሩ ተጥሎል የእነሱ መንፈስ ይሆናል ብሎ ሲል ነበር::
ስለ ቤርሙዳ ፊልም ዶክመንታሪ ቢኖር እውነታው እስክ አሁን ምንም የለም አዋቂው ፈጣሪ አምላክ ብቻ ነው
ይቀጥል ምርጥ ታሪክ ነው ያላወቅነውን ማወቅ ግድ ነው አመስግናለሁ 👏🏽❤️👏🏽
Imy father is the one who gives me this book rest his soul so thTs was a nice book
@@abrhametadesse6951 what is the title of this book please
ድንቅ ያልተፈታ እንቆቅልሽ የዘመኑ ልጥኛለሁ ባዮች ታላላቅና ገናና ሀገራት እንኳ በጥበባቸው ያልደረሱበት ብቻ ሳይሆን ፍንጭ እንኳ የላቸውም ከይሆናል መላምት በቀር እና ድንቅና አዋቂ እግዚአብሔር ቢቻ ነውና በአለማዊ እውቀትና ጥበብ የምትመኩ ከዚህ ተማሩ።
ያስፈራል ቢሆኑም ጎቦዞች ናቹ ኣይዛቹ በርቱ
የሚገርም መረጃ ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን።
geta silesetachu iwket mastewal biruhi aymiro.kibir legeta yihun.bertu kehulu belay yehonew geta irsun bemawek yibarcachu.
ከሁለት ብሩካን እውቀታችሁን ስለምታካፍሉን እናመሰግናለን መጋቢ ትለያለህ ተባረክ ስወዳችሁ
እንደ እናንተ ባሉ ሰዎች ላይ ነዉ ኢትዪጲያ ተስፉ ያላት
ሰላም ሰላም እንደምን አላችሁ ቀጣዩን ክፍል እስካይ በጉጉት ልሞት ነው እባካችሁ ቶሎ ልቀቁት በጣም እወዳችሃለሁ
በርቱልን እንወዳችኋለን
እንደዚህ አዳዲስ ነገር አሰሙን እስኪ 👍👍👍👍👍👍💗
እንካን ደሕና መጣሕ ሊቁ ሮዳስ ዞላ uk
እግዚአብሔር እንደናንተ ያለሰው ያብዛልን የሚአስገርም ነገር ነው የምታስረዱን መማር እንደእናንተ ነው።
የጠፉትን እኮ እናውቃለን
ለምን ጠፉ የሚለውን ነገር ነው ዋናው ቁም ነገሩ፣
በጣም ይገርማል እንድ ምን ጉድ ቢኖረዉ ነዉ ቤርሙዳ
ሡብሀንአላህ እሄየአላህተአምራትነው
እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ፕሮግራማችሁ በባላገሩ ቲቪ ላይ እየተላለፈ መሆኑን ብዙ ሰው የሚያውቅ አይመስለኝም ። ስለዚህ ስለ ፕሮግራማችሁ በበለጠ ብታሥተዋውቁ።
What a nice presentasion!
fantastic maind thanks so much
it is a nice presentation
Omg I always want know thank you so much ❤️🙏🏽
ሰላም ምሕር ሠላምሖት ይባረክ
አምላክ ጨምሮ አብዝቶ ጥበብን ይስጥህ
በበሂወቴ እሚገርመኝ ማየት የምፈልገውና
ሰምቼም መልስ ያልተገኘለት ቤርሙዳ
አሁን በጣም እማከብራቸው በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር በጣም አመሰሰግናለው ስላቀረባችሁልን ፈጣሪ ያክብርልኝ
Min kin ley nw yemetalalefew ena sint sath ley p/s tell me
Abat abat endat tedesechi endemesema😯😯😯😯fetarya ebakachu part 2👏👏👏
የመጥፊያቸውን መንስኤ እንደመተንተን የጠፉትን ማወቅ ምን ይፈይዳል ።
መጀመሪያ የጠፉትን ካወክ በኋላ ነው ወደ መፍትሄ ምትገባው
እንዴት ነው የሚያጠፋቸው ስለሚለው ብትነግረን ጥሩ ነው
በጣም ይገርማል እስኪ ስለ በርባሮስ/black hole/ንገሩን፡፡
የሚገርም ነው
በተለያዩ ካድሬዎች ሲደነቁር ከሚውል በኢቲቪም ብትከሰቱልን ምንኛ በታደልን እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ
ጎበዞች
መቸናሰንትሰአትነውየሚተላለፈው
ስራቹ ተመችቶኛል
የቤርሙዳን እና የፀሐይን ሁኔታ ብዙ ጊዜ አብሰለስል ነበር ግንቤርሙዳ በእንጨት ብቻ በተሠራች ጀልባ ቢሞከርስ እያልኩ አስባለሁ
ምንድነው መፍቲሄው አዳ
መምህር አዲስ ሮዳስ ከቤተሰቦቼ አንዷ ትምህርት ቤት ስለ እርሶ ጥናት ለማቅረብ አስባ መፃፃፍ ትፈልጋለች እንዴት እንደሚገኙ ቢጠቁሙን ልጅቷ ያለችኝ ብዙዉን ጊዜ የማቀርበዉ ስለ ዉጭ ተመራማሪዎች ነዉ ወደ ሀገራችን እንመልከት ብንልም መገኛ መንገዳቸዉ ከባድ ነዉ ብላኛለች በቴሌግራም አልያም በሜሴንጀር አድራሻዎ ብናገኝ መልካም ነዉ
Salem salem
ዶክተሮች እኔ ያልገባኝ ነገር ምንድነው ያለው ቤርሙዳ ውስጥ
Where is part 3
መምህር ስለ ቤርሙዳ ሁለት ግምት አለኝ
1/ መደ ሌላ ዲያሜንሽን የሚወስድ ፖርት
2/ ደግሞ ሰጥማለች የምትባለው አትላንቲስ እዛ አካባቢ ብትሆንና ምንም አይነት ነገር እንዳይወጣ የሚፈልጉ ፍጡራን ቢኖሩበትስ ብዬ አስባለው
ስለሆረር ወይም ስለዙንቢዎች ብሰሩልን
እኔ ግን ሌላ አለም ሄደው እየኖሩ ነው
How can I get Andromeda book please
Dr silkihin magiget echilalew lawerah mifeligew guday neberege plss
ይዘገንናል!
በምስራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት በደብረ ማርቆስ ምእመናን መዘምራን ዲያቆናት መርጌቶች የቤተርስቲያን አባቶች ካህናት ተደብድበው ታሰሩ ለእውነት በቆሙ እናም እባካችሁ ሁሉም ይመለከተዋል በተወለዳችሁበት በእናት ሀገራችን ግፍ በዛ እኛም እሰማን እንዳልሰማ እያየንእዳላየን አለፍን ምቾት እምነታችንን እንዳያስረሳን እፈራለሁ
ክፍል 3/3 የት አለ
ምክኒያቱን የማታውቁ ከሆነ ወይም ስለዛ ነገር ማብራሪያ ክልስጣችሁ ፕሮግራም ባታቀርቡ እመክራለሁ
ጨርሰህ አዳምጥ ደደቡ!!
Egzeabher yetabkachow
ሙት ባህርን ማስታወስ ያስፈልጋል ስለ ፐርሙዳም በ ቤተ-ክርስትያን የሚተረክ ነገር አለ
Ene mlh ye TV chanal frequency btleklgh des yleghal
እናመሰግናለን
Er ene eyalefiku eske minim yelem doctor ene merkebegna negn ahun erasu eza negn
የምስራች የምትነግሩ ነው የምትመስሉት ፈገግታችሁን በትክክለኛው ቦታና ሪፖርት ላይ ብታደርጉት መልካም ነው
ድንዙዝ እውቀት እያስተላለፉ ነው አንች የብሄር ንትርክ አእምሮሽን ያዞረው ይህ እንዴት ይገባሻል
Hey selam new ena mlh ye TV chanal frequency blklg
11105 H 45000
ኪሎ ብትቀንሱ ግን ጥሩ ነው ትምህርቱ እጅግ ድንቅ ነው ብዙ ችግር አለውና ሸንቀጥ ብትሉ ለጤናም ይረዳቹሀል
አይባልም!
Rahel ይዝረጥረጡ የምታስቢላቸው ከሆነ እውነቱ ይሄው ነው ወፍረው ወፍረው ችግር እንዳይመጣባቸው ቅርፃቸው እንዳይበላሽ በተጏዳኝ በሽታም እንዳይመጣ ነው እንዴት አይባልም ድሮም እኮ እውነት ያቅለሸልሻቹሀል
ምታወሪው አጣሽ አይደል
Wtf mn agebachu demo yehan yahl aloferum!!!
ስንት አይነት ሰው አለ በመድሀኒያለም ፡ ምናለበት እንደዉ ቀና ብታስቢ፡ በግል ጉዳያቸዉ ምን አገባሽ
Where is part 1&3
በአሁኑ ሳምንት ለምን አልተለቀቀም
እረ ዶክተር ልጄ እንዴት ፕሮግራምህን እና መፅሐፈህን የሚከታተለው ,በዚህ በአንተ አንድሮ ሜዳ መፅሐፉ የተነሳ እኔ የታሪክ ተመራማሪ ነወ ወይም የከዋክብት አጥኚ መሆን እፈልጋለሁ እያለ ነው ፕሮግራሙ ላይ ጋብዘው እባክህ??
Bermuda ke satellite photo yelewom ende
ክፍል 123
በህይወቴ ከሚደንቀኝ የአለም ክስተት አንዱ ቤርሙዳ ትሪያንግል ነው
ስለቤርሙዳ ሙሉመረጃ እይና ከተመቸህ ሰብስክራ አርግ በ#አሰላስል bermud tirangle
እንደኔ ሀሳብ በርባኖስ ይሆን ብዬ አስባለሁ።
ክፍል አንድ የት አለ?
why do you tell us only what everybody knows. Please compile and present published resources about the scientific thoughts and evidence on the mystery behind.
Manew ende ene Bermuda gehanem megbiya yemimeslew before this video
ቤርሙዳ አንደበት ያለውን አይፈልግም....ይመስላል። ድምፅ አጥፍተን እንሂድ እንዴ..
የጠፉትን መርከቦች እንኳ ህወሀት ሳይውቅ አይቀርም ይጠየቁልን ከከከከ
የውሃ ሽታ ግን ምንድነው
Water is colourless,odourless, testless ,it looklikes the container it holds. that's why they said so
Btame ymegerm nw Enamsegnalen
Mn albat atelantis yetebalechew ye weha Ketema alech malet nw
በጣም ይገርማል ደሞ ከፒራሚድ ጋራ የሚያገናኛቸው ነገርም እንደለ የስያል ተአይተአኒክ እዛም እንደገባ ይናገራሉ የ England ንግስትም እዛ እንደገባች የሚታወስ ነው የህም ከ666ጋር ያዛምዳል ማለት ነው ሲመስለኝ የኢቴን ክምችት ይመሥላል 🙄🙄
ቤርሙዳ ምንድነው?
ere sewoch yebermuda mistru tegegntuwal, check this information (methane gas and magnetic basalt)
የኛ ቤርሙዳ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ነው ዘመዴ። እስኪ ጀግና ከሆናችሁ ስንቱን ጀግና ዋጥ ስልቅጥ ያደረገውን የኢትዮጵያን ፖለቲካ እንዲህ ብታጠኑት ዠግኖቻችን ትሆኑ ነበር። ብብብብክክክክህህህህ
የእነሱ ዓላማ ዕውቀትና ምርምር ለምፈልጉ ብቻ ስለሆነ ከፍላጎትህ ጋር ወደምስማማህ ብትሄድ ይሻለሃል :: ይህ ትውልድ የምታነጽበት ልጆቻችን ዕውቀት የምሸምቱበት ምድያ ነው:: ይቅርታ.....
Addis Online ቶሎ ብለህ ውጣ
@@tigistmekuria5054 አይንሽ ይውጣ ፡ ምናባሽ አገባሽ? የኛ ተመራማሪዎች? እናንተ ለሃሳዊ ስሜታችሁ የባልቴት ወሬ ለመጋት የተዘጋጃችሁ መሆናችሁን እናውቃለን። ኢትዮጵያ ችግሯ የናንተ ድንቁርና ነው።
@@alexmulugeta2002 በዚህ ላይ ሪሰርች ሊሰራ የሚችል ኢትዮጵያዊ ከየት ይገኛል ጃል? አሁን ቤርሙዳን ከሚመረምር የኢትዮጵያን ቤርሙዳ መፍታት አይቀድምም? ኢትዮጵያ ስንት ቤርሙዳ ሞልቷት? የኢትዮጵያ ብሬን ድሬን ቤርሙዳ እከካም ፖለቲካዋ ነው። ፖለቲካዋ ካልተስተካከለ እጅግ አደገኛ ውድቀት ይገጥማታል! ይሄ በግልጽ የሚታወቅ ነው።
@@addisonline3947 ሁሉም ድርሻ አለው ያው አንተም ድርሻህን እየተወጣህ ነው ጏበዝ በዚው ቀጥል ማለቴ በስድብህ የምታቀውን የምታወራው ውስጥህ የለውን ከይት ታመጣለህ
Siyachu des eyalgi nw emsemachu
Tru tasetmralchhu
🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️
Next?????
አብዛሃኛዎቹ ለምንድን ነው 10 ሰው በቻ እየጫኑ የጠፉት
Solomon Teak tak progeram lay 1945 lay yetenegere wushet new yilenal berigit yetefu merkeboch linoru yichilalu. Bahunu seat gin merkebim airplenem malef endemichil tenagraul.
Ene ye alien wormhole new mimeslegn sewochu wede lela eruk wedehone alem eyeteguwazu ymeslegnal
ወይጉድ
በቤርሙዳ የጠፉት አውሮፕላኖች እና መርከቦች የተሰወሩት በጣም ትልቅ ኦክቶፐስ ውሀውን በሚያሽከረክርበት ጊዜ መርከቦቹ ይዋጣሉ አውሮፕላኖቹ ደግሞ ኦክቶፐሱ በግልፅ በመታየት ይውጣቸዋል
are ketayune kefele endete magengete chelalewe
kibir leamilakachin leigziabher yihun hulun lefetere hulun tekotatiro leyaze mini kersu yetesewereyelem balebetu hulun awakiw gets fekadu kehone
yetesewerwin leawakiwochina letebibanu yigelitilachewal!!!!
Bermuda Triangle is in 4Kilo
be drone lemen ayfeteshutem botawen
It is because of cyclone, don't take it a big deal am Seaman I passed so many times through
No I don’t agree with your opinion. Then explain why would some of the airplanes ✈️ disappeared without any storm or wind?
@@zeekingston2338 What you said is long time story, at the time of no satellites, real-time weather forecast and modern technology. But now the world have it and I didn't heard about lost ship or planes.