ዳይኖሰር እውነት የነበረ እንስሳ ወይስ በውሸት የተፈጠረ? ስለ ዳይኖሰር አስገራሚ ነገሮች | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ | dinosaur
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
እንኳን ለመቤታችን ድንግል ማርያም ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ! ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ!
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን
አሜን
@@ሰላምወልደጊዮርጊስ aaaaaa`aaaaa`aaaaaa``aa``
. M0
ዛሬኳ የአንድዬ እናት አመታዊ መታሰቢያ ነው
እንኳን አደረሳችሁ።
የጊሸኖ ማሪያም በያላችሁበት ከክፍ ነገር ትጠብቃችሁ ደጇን ለመርገጥ ያብቃችሁ
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
አሜን
እንካን ለእመቤታችን ድንግል ማርያም በዓል አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች
ጥሩ ትምህርት ነው እኔም ሰለ ዳይኖሰሮች ማወቅ ፈልግ ነበረ
አቤሎ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ያዝ በለስ ☞ ነጮች ለሀገራችን ትውልድ ገለባን እንጂ እህሉን አይመገቡ ዘንድ እውቀቱን ደብቀዉ አመኬላን ዝላዩን እያጋፉን መሆኑን አይታየን ዘንድ ወጣትነት ግምቡን ገነባብን፡፡ አሁን ላይ የሺሻ የ መጠጥ የ ወሲብ ሱሱ እንዳለ አቅላችንን አሳተን፡፡ አርት እና ሙዚቃ ባህል እንዲሁም እፍረት ሞቱ እመቀመቅም ተዶሉ ፡፡ መረጋጋትንም አናስተውልም ዘንድ ደነደንን ፡፡ እባካህ ተስፋችን አንተን እና መሠሎችህ ላይም ከምረናል እና አንቁን ቢላን ቢላ ይስለዋል እና፡፡ ፯❖➌
ይገርማል ማናቀውን ብዙ ነገር ስለምታሳውቀን እናመሰግናለን አቤል 🙏
በጣም ያስፈራል ምስሉ ሰላም ለሀገራችንን ፍቅር እና ደስታ ለእናት ኢትዮጵያ💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏 በጣም እናመሰግናለን አቤሎ
ስላም ስላም የአቤሎ ቤተስቦች ዛሬ መስክረም 21እናታ ደግልማርያም ናት እንኳን አደረሳችሑ 🙇🙇🙇
ጥሩ ነው በርታ
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ባህል አደረሳችሁ 🥰🥰🙏🙏🙏
Stay Blessed Dear Thank you 🙏🏿 ❤️
ደስ ይበልህ አቤልየ አደግበት አባቴ ከአድናቂህ ኤርትራዊት ክበር ንበር ከልጆችህ ቁምነገረኛ!
አቤል እንኳን ሰላም መጣህ ምርጥ ሰዉ👌👌👌
አቤሎ በጣም ጥሩ ነገር የምታቀርበው በርታ
Abelo enamesegnalen bertaleni akerarebih ena agelaletsih wow new 🥰👌
እንኳን አደረሳቹ ለእናታች ቅድስት ድንግል ማርያም ያመታዊ ክብረ በአል ለተዋህዶ ልጆች በሙሉ
Amennnnnnnn emebatachen tetebeken
አሜን
መጋቤ አዲስ ሮዳስ እግዚአብሔር ይባርክህ
አሪፍ አሪፍ content ነው እያቀረብክልን ያለኸው አቤላዬ በርታልን👍👍
...የኔንም ቻናል ገብታቹ ጎብኙ..ቴክኖሎጂ ነክ አስተምሮቶችን በተጨማሪም የተለያዩ አዝናኝ እና vlog ቪዲዮዎችን ታገኙበታላቹ🙏
አቤሎ እናመሰግናለን
አቤሏ ይመችሽ
አቤሎ ሰላምክ ይብዛ
Arif new yimechal bcz it's Geography concept j like that!
አቤሎ ምርጥ ነዉ ቀጥልበት bro
አቢሎ ካንተ ብዙ ነገር እያወቅን ነው እናመሠግናለን
ጣፋጭ መረጃህ አይለየን ወድሜ
Abelo endat neh , wow Des yemil merja eyaderken now enamesegnalen bezhu ketel👍
እናመሰግናለን አቤሎ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
ውድ የ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዚህች ለተቀደሰች ቀን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን/አደረሳችሁ🙏🙏🙏ምኞታችሁን/ምኞታችንን እሷ ታሳካልን🙏🙏።የማከብርህ አቤልዬ በርታልን ወንድማችን
Amin amin amin
አቤሎ ለምትሰጠን መረጃ በጣም አመሰግናለሁ በጣም አሰተማሪዎች ናቸው እመቤቴ ትጠብቅህ
የምቶዱት❤ እስቲ በላይክ👍
ሰላም ብያለሁ አቤል በጉጉት ሰጠብቀው ነበር
እግዚአብሔር ይስጥልን፤ድንቅ መረጃ ነው።
ብቻ ይሄ ሳይንስ የሚሉት ጉድ ዳይኖሰር የጠፋው ወደ ሰው ተቀይሮ ነው እንዳይል ብቻ ያው ልማዱ ነው ብዬ ነው አቤላ እናመሰግናለን
😂🤣🤣😂😂🤣🤣
😂😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩ
@@አበበችአየለ-ነ8መ እንቅበርሽ
@@nejmunejmilla8552 😁😁😁😁ነቀዝ
Bexam arif
Abel.selam.bezet.bezet.yebel.yemesexen.mereja.waw.waw.naw.zarem.kerefed.naw.yayewet.seraley.nabereku.enamesegenalen.berta👏👏👏👏👏👌👌🙏🙏🙏👍👍🤗🤗🤗🤗🤗
በርታታታታ🙌
Abelo Mirt Sew 😉
Good get.
Takaleh man gena videown sejemer nw like yemejemerew..... Berta bro rspect🙏
አቤል ምርጥ መረጃ ነው
ሣይሥ እኮ የዳቢሎሥ ነዉ የእግዚአብሔር እዉነት እንዲገፅ የማይፈልግ ክፉ ነዉ እነዚ አዉሬዎች እንደ እኔ አገላለፅ የረአት ልጆች ናቸዉ ከተጣሉት መላክ እና ከሠዉ የተወዱት መላኮቹ ወደ ሠይጣን ሥለተቀየሩ የራሣቸዉን አያወጡም
ጥሩ ሥራ ነወ
Abel mert sewu thanks for sharing we all love you so much keep going bro 💚💛❤️💐💐💐🙏🙏🙏
ይገርማል እኔ አሁንም ቢሆን በአካል ያሉ ይመስለኝ ነበር በፊልም ላይ ምናምን ስለምናይ የሉምዴ😳
😂😂ዱባይ ለጉብኝት አለ ግን ስጋ አይበላም የሚል ኮሜንት አይቻለሁ
😆😆😆😆😆
betam tmhirtawi newu ..
abzagnochachin eko memeslen yeHollywoodu daynosar newuko Abelo......
Betam arif new gn gra yagabal dink new
አቤል የ ወይኗ ልጅ ስላም ነው
Tebarek!!!
Thank u ketlbet abelo
ሰለም ሀገሬ ልጆች በያለቹበት ሰለመቹ ይብዘ በቅርቡ ሀገሬ ልገበ ነዉ በሰለም ግብ በሉኝ ስለ አያር መንገድ ሁኔተዎች ለመዬት ፎቶሄን በመጨን ግቡ ቤተሰብ ሁኑ
You are good
More than ☝💓 💓🙏👍🙏 🙏🙏 🙏 🙏
በዉነት ነበረ
Abelo ...yanten video hulem begugut etbkalehu bertaln
thank you dearAbel
አላሁአለም
The best
Abel😍😍😍😍😍
"አዞም" እኮ ቁሞ አለመኽዱ እንጂ, በጣም እስፈሪ ነው እንሳ ነው።
Welcome abelo
ይመችህ አቤሎ
Thanks
your the one
Awo Yeserewun yesetewu ine Ehenin film ayechee Betem new yeferewut
አንደኛ ነኝ
ዳይኖሰር የሚባለው እንስሳ ድሮ ሄዋንን ያሳታት እባብ እ/ር ሳይረግመው በፊት በእግሩ ይሄድ የነበረ ከተረገመ በኋላ ግን በሆዱ እሚሄድ እንደሆነ ዘፍጥረት 3÷14 ላይ
ያለው ይመስለኛል።
አ
Thanks
😍😍Enamasaginalen💞
betrta abela
YE ewnet yehenen part betam neber mefelegew
ዳይኖሰር ሚባል ነገር የለም የተለያዩ እንስሳት ቅ ሬታ አካል ነወ 👽👽
ዳይኖሰር በመጽሐፍ ቅዱስ ቢሆምት በማለት ያስቀምጣል። ይህም የሚገኘው በመጽሐፈ እዮብ ውስጥ ሲሆን፥እግዚአብሔር ድንቅ የሆነው ፍጡር ፈጠርኩ፥አጠፋሁት በማለት ሲናገር፤መጽሐፉ የቢሆሞት ተክለ ሰውነት ሲያስቀምጠው፦ የሆዱ የወገብ አጥንት እንደ ትልቅ የወይን ጋን ብረት የተቸነከሩ ናቸው፥ጅራቱ እንደ ሊባኖስ ዝግባ ቀጥ ያለ ነው...እያለ የቢሆሞትን ተክለ ሰውነት ያስቀምጠዋል። የሚያሳዝነው ግን ቢሆሞት ምን እንደሆነ ያልተረዱ የመጽሐፍ ቅዱስ አሳታሚዎች፤ለመጥቀስ ያህል፦ቢሆሞት የሚለውን ጉማሬ፥ጅራቱ እንደ ሊባኖስ ዝግባ የሚለውን፥ጉማሬ ሲጸዳዳ ኩሱን ለማስወገድ ጅራቱ ስለሚያወዛውዝ ፥ጅራቱ ያ ወዛወዛል በማለት እያስቀመጡት ይገኛሉ።
ቢሆሞት
Eske sle mama africa hak hakoch akrbln malet top 10 yalat bzat hzb yalat sfat eria km yalet maedn mnam akrbln yanten new mimechegn
Abelo 💚💛♥️
አላህ ሱብሀነ ወተአላ በቁርአን አስቀምጦልናል ስለ እነዚ እንስሳቶች ዙልቀር ነይ የሚባል ንጎስ በጊዜዉ የነበረዉ ዘቶባቸዋል የትንሳኤ ቀን ሲደርስ የተዘጋባቸዉን ከፍተዉ እንደ ሚወጦ ተነግሮናል
እጁጅ እና ማእጅጅ ማለችሽ ነው?
@@Woman544 አዎ
አቤል እ ከ አቦ ሸማኔና ከሰጎን ሩጫ ማን ይበልጣል ይሄን ብትነግረን ደስ ይቸኛል
ስለ amazon ንገረን
በጣም የምፈራው ነገር ቢኖር ዳይናሶር ማየት ነው እንዴት አደራቹ ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ግቡ ቡና ፈልታል
Fasika Tube metechiyalew ❤️🙏
እኔኮ በውን ያለ ይመሥለኝነበር በፊልም ሣየው ይገርማል
መጽሐፈ ኢዮብ 41: 1 - 26 ደረስ ያለውን እስቲ እየው አቤል
sewye beyekenu adelem beyeseatu asre video btlek ayehalew aselechegnm yene amencci wdddddd .......
i love you so much
👌✌
👁👁 👍👍👍👍
Abela shi amet nurln,yimechih
ሮዳስ ማለት ምን ማለት ነው እር በእግዚአብሔር ስም መልሱልኝ
ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ከተቸነከረባቸዉ ከአምስቱ ችንካራቶች አንዱ ሮዳስ ይባላል
እስካሁን በሂወት ቢኖር ኖሮ አሪፍ ነበር,።
ቢያንስ 1 ወንድ እና 2 ሴት, እነሱንም አንድ ቦታ ላይ አርጎ, እየተራቡ ሲሞቱ እየተራቡ ሲሞቱ,.....ለቅርስ ይሆኑ ነበር,!
ከአፉ በሚተፋው እሳትኮ አንድ ከተማ ያጠፋል ምን ማለት ነው
abel jegina
በትክክል ሳይንስ እና ሀይማኖት አይገናኝም 100%
Mirt ena kongo mereja bezihu ketel
🤔 Hmmmm
💚ሰላም ዉድ የተዋህዶ ልጆች 💚
💛የተለያዩ መዝሙሮችና ስብከቶች የሚገኙበት💛
❤ቻናል ነዉ ሁላችሁም ሳትጓበኙት አትለፉ!❤
👉ላል Lal Tube ቤተሰብ ይሁኑ🙏
የስራውን ይስጠውና HOLLYWOOD kkkkk
አቤሎ የኔ ቻናል መጀመሪያ view ነበረው አዝናኝ ቪድዮ ነው ምሰራው በአሁን ሰአት ግን view በጣም ተዳከመ ምን ማረግ አለቢኝ?
Hulu daily እኔ ያንተ ተከታታይ ነበርኩ ግን ዉሸት ኣበዛህ ::
Ere yeteganene enkan aydelm tru bnsera rsu mn view alew
ስለ ዳይኖሰር ካወራን ድራጎን ምን አይነት ቅርስ ይኖር ይሆን??
ድራጎን ምንድነው
አቤላ
Ende abelo kemecer 70k subscribers deresek😲😲😲
👍👍👍
ዳይኖሶር ስጋ የማይመገበዉ በዱባይ ዉስጥ ለጉብኝት አለ
ምን 😥😥😥😥
bella
የአለም ፊፃሜ ቀን ይማጣል ምላልባት እናይ ይሆናል ምን ይቲዋቃል
ማለት
ሌላም ሌላም ጨምር አይጠገብም