🛑 የሞት መድሀኒት ስለሚባለው አስደንጋጭ ወፍ ያልተሰሙ ነገሮች ፊኒክስ | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 | Habesha
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ Развлечения
መፍጠርም ሆነ መግደልም የሚችለው አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው ወድሜ
እውነትህን ነው
አዋቂዉ ተፈጥሮ ሳይሆን ፈጣሪ ብቻ ነዉ
እውነትነው
ልክ ነው
ene algbegnam
Ya
እናመሰግናለን አቤላ አዳዲስ እና አስገራሚ ነገሮችን እንድናቅ አየረዳህን ነዉ
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ በቅንት ፡፡
ለምን ከፈጣሪ ታጣሉናላችሁ አዋቂ ፈጣሪ ብቻ ነው 😭😭😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏
አጀብነው
ወይ የአምላክ ፍጥረት ይገርማል አምላክን የለም የሚሉ ከንቱ ሰወች ሊማሩበት ይገባል 🤔
እናመሰግናለን ውድ እትዮጵያዊ አቤል የወይኗ ልጅ 😍🙏
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ በቅንት ፡፡
አላህን ፍሪ እናመሠግናል ትያለሽደ ለጥቅምሽ ብላለች ሙሥልም አታሠድቢ ሆ
@@madhina1239 ማነው ለጥቅሙ የለው????? ነገር ነገር ብሎሻል የሌለውን በኔ ልትወጪ ነው ለማንኛውም አንድ ሰው ከተሳሰተ የስተምሩታል እንጂ… ዮና የሎናውን❌❌❌❌❌❌
@@madhina1239 ደሞ ማነው ሙስልምን የተሳደባው ምን ለማለት ፈልገሽ ነው ግን ጤናኛ ነሽ??? ፈጣሪ ልቦና ይስጥ
ከእውነት የራቀ ውሸት
ኧረ ፈጠራ እንዴት እሱ ሟች ሆኖ እሱ ሌላውን ህያው ያረጋል ኧረ ሰው እኮ ነን እናስብ እንጂ ምነው ዘቀጥን ይገርማል ወላሂ
እኛ ቁርዓን ከነገረንና ካስተማረን ውጭ አናምንም ይህ አፈታሪክ እና ዝባዝንኬ የሰውን ልጅ ከሃይማኖት ለመለየት ከሚደረጉ ጥረቶች አንዱ ነው።
@@lookman6798 ይሄ የነጮች አፈ ታሪክ ነው ምን ሰረተው ይኑሪ ሆሆሆሆሆ
fetari yefeterewn ftret ajeb blo kemalef wchi mnm yemibal neger yelem.
😄😄😄የፈጣሪን ታላቅነት አላወቅኸው ማለት ነው? አደለም የፈጣሪን ስራ ፉጥረቶችን ተመራምረህ አጥንተህ አይተህ ሠምተህ አትጨርሠው ::ካላወቅን ካልገባን ግራ ከገባንም ለማወቅ መጣር::ሮጣችሁ የኢትዬፒያ ኦርቶዶክስን ለመሣደብ ተረት ተረት ነው ለማለት አትሩጡ::ቤተክርስቲያን ያበረከተችውን እውነተኛ ታሪክ ምርምር ጥና አለም ሠርቆም ሸምቶም መልሶ እያረጋገጠልህ ነው::
'A good muslim can't be an educated person ,and an educated muslim can't be a good Muslim '
This is God's creation so it can be real ...don't be ignorant
አቤሎ እስኪ ሰው አያስምጥም ስለሚባለው ተአምረኛው የሙት ባህር ወይም (dead sea) አንድ ዘገባ ብታቀርብልን ደስ ይለኛል፣ አመሰግንሃለሁ።
Yes I agree
ይገርማል የምር አቤላ በርታ ገና ብዙ አዳዲስ ነገሮችን እንጠብቃለን
ኣቤል ክቡር ወንድም የኣዳም ልጅ
እንዴት ነህ ኣምላክ ይማረን ያመጣሀው ሓጥያት ነው ወድሜ ምነው ሌላ ተሳነ ፧ ከሰይጣን ከውሸታማ የተገኘ የጥፍት መልእክት ነው ይግባቹ ወድሞቼ እህቶቼ እኔ በሂወቴ መናፍስት የከፉ የከረፉ ከዚ የምንኖርበት ኣለም ያሉ animals የሚከፉ የሚበረቱ ከጫፍ እግሬ እስከ ጫፍ ጸጉሬ ኣሉ ምን ላድርግ መራቅ ተሳነኝ እና ምን ልማርባቸው ኣልኩ ዝም ብየ ከፈጣርየ ሆኜ ሲቦሮቱኝ ኣምላኬ እጠራለው ኣለቅሳለው እድዚ እያልኩ ብዙ ግዜ ሆኖኛል እና ሰላም ነይ በበለጠ እውቀት ደሞፈጣሪ ተስፋ ታደርጋለ በፈጣሪ እጅግ ደስ ይልሃል ሰው ስታየው ምን ይደንቅ በጣም ትገረማለ በእጅጉ ብሰዎች ደስታ ይሰማሃል የሄ የመጣ ግን ችግር ይሁን ብለህ ከተቀበልከው ብስራ ላይ ከሆንክ ብዙ ታውቃለ ፈጣሪ ሁሉ ያሳውቀሃል በተለይ ንጽህና ፍቅር ትህትና ስትፈልግ ስታነባ ኣምላክ ተሎ ይገኛል ኣወራሁት
እና ምን ልበልህ ወድሜ ኣሁን ያመጣሀው ትክክል ኣይደለም 100 በ 100 ዉሸት ነው የክፉዎች መናፍስት ሴራ ኣላማ ሆን ተብሎ የተደረገ ነው ኣንተ በዚ ኣትረባም ወድሞችህ እህቶችህ እንዳታጣ በቻነልህ ያሉ ማለቴ ነው በሌላም ያሉ ይደርሳቹዋል እና የሰው ልጅ መድሃኒቱ ሂወት ኣስገኝ ሰጪ ፈጣሪው ነው የሆንች ዖፍ ኣምጥተህ ኣትለጥፍበት እንዳትቀጣ ወንድሞችህ ከትጎዱ ኣንተህ ኡውነት ይደርስሃል የት ታመልጣለህ ተጠንቀቅ ለምታቀርበው ሁሉ በመንፈሳዊው ምን ጥቅም ምክር ልቦና ትስፋ ተግሳጽ እያልክ መዝነህ በስጋዊ ደሞ ታውቁዋለህ እረፍት መዝናናት ብርታት የሚሰጡ የሚያነቁ መሆን ኣለበት እኔ ስለ ምወድህ ነው የሀንን የምጽፎው ያለሁት የሰው ልጅ በትክክል መድሃኒቱ ኣስቀድሞ ከ ኣፈር የፈጠረው ቦሃላም ከክቡር ዝፋኑ ፍቅር ገድዶት ወርዶ መከራ ስለ ፍቅረ ኣዳም ተቀብሎ በመስቀል ተሰቅሎ ያዳነው ሞትን ሂወት የቀየረለት ጥላቻን ፍጹም ፍቅር ትእግስት ሁሉ ጥሩ የሆኑ ነገሮች በዚ ምድር የሚስፈልጉ የ ስነ ልቦና እና የእምሮ ስሜት እንደሚገባ የዘልኣለም ምግብ ኣዘጋይቶ ኣዳምን ወደ ቀድሞው ክብሩ መልሶ ያዳነው ያከበረው የወደደው ጎይታ ዓለም መድሓኒዓለም ኣስተዳዳሪ ዓለም ኣፍቃሪ ዓለም ገጁ ዓለም ፈጣሪ ዓለም መላኺ ኩሉ ፍጥረት መድሃኒት ኩሉ ፍጥረት ጋሳ ኩሉ ፍጥረት መጋቢ ዓለም ፈዋሲ ዓለም ጠባቂ ዓለም ፈራዲ ዓለም የሰላም ባለቤት የፍቅር ባለቤት የትእግስት ባለቤት የሂወት ባለቤት ኩሎም ፍጥረታት የሚመሰክሩለት ኣከባቢያቹ ያሉ እጽዋትም ልትጠይቁ ትችላላቹ ይመሰክራሉ ሰዎች ግን ኣናስተውልም መድሕን ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ወድሜ ለዚ የማይበረከክ የተረገም ነው ዎዮለት የት ሊገባ ነው ለምን እንደተፈጠር ኣላወቀም እና ፍቅርን ኣልፈለጋትም እና ሰላምን ኣልፈለጋትም እና በጎ የሆኑ ሁሉ ይርቃሉ ለዚ ስም የማይበረከክ ያለ እየሱሥ ክርስቶስ ከ ክብርት ወ ቅድስት እናቱ እና ወዳጆቹ ሁላቾው የከበሩ የተመረጡ ሂወት ምንም ኣይደለችም ሂወት የለችም ከዚ ውጪ ሂወት ኣይደለም ፍጥረት ነው ሂወትና መድሃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ኣመስገናለው እወቅ ወድሜ የፈጠረን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እኔ በኣይኔ ኣይቻለው ምስክር ነይ ኣመሰግናለው
ስብሀን አላህ አላህ ከዚም በላይ ታምር አለው
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ በቅንት ፡፡
Wow, No One Create Better Than The Mighty Lord God!
*Thanks bro 👌🔥*
አቤሎ ብዙ የማናቃቸው ነገሮ ይኖራሉ በርታ ጥሩ ነገር የምታቀርበው እናመሰግናለን
ይመችሕ አቤል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በርታ ገራሚ ታሪኮች ነዉ የምታቀርበዉ ግን ምን ያህል የእግዛብሄር ታምር ይቀንቃል!!
ተባረክ
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ በቅንት ፡፡
እናመሰግናለን
ተባረክልን አቤላ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
Voor. Bro
እንኩዋን ደና መጣህ አበል
በሰላም ያሳደርከን ጌታ በሰላም አዉለን አሜን
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ በቅንት ፡፡
አዎ በጠም ደነ ነኘ ጌታ ይመስጌን ለሁሉም ነገረ ይመስጌን🙏
እናመሰግናለን በርታ።
ቤተክርስቲያናችን ፅፋ አኑራዋለች አዲስ ነገር አይደለም ይሄ የገነት ወፍ ነው
አቤለ በጠም እናመሰግናለን በጠም አስገረም ነጋሮችን እያሰዬን ነው በርታ
አዎ በጣም የሚደንቅ ነው ግን ከአምልኮ ጋር ስለሚያገናኙት እፈራዋለው ።
አቤሎ ይመችሽ 👍👍👍እንደኔ ሀሳብ ውሸት ነው የቢሆን አለም ነው አላመንኩበትም ወፉ መያዝ ካልተቻለ እንዴት 500 አመት እንደሚኖር አወቁ እራሱን አቃጥሎ እና ከአመድ ሲበቅል የትአዩት???
ውሸትነው የኔናት አትሸወዱ
Abel ye more.....respect
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ በቅንት ፡፡
abel tefah eko
እናመሰግናለን እግዚሐብሄር ይስጥህ
bravo abel godjob.
አቤላ ይህን ስሠማ ለመጀመሪያየ ነው ያካፈልከንም መረጃ በጣም ደስ ይላል ስለዚህ ወፍ ለማናቀዉ አሁን አውቀናል
ስራህ በጣም ደስ ይላል በሌላም እጠብቃለሁ በርታ ዉድ ወንድማችን
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ በቅንት ፡፡
Egziabheir naw yemiyawekew bel enji brother. Nature is created by God.
ሁላችሁም ኢትዩጵያውያን እህት ወንድሞቼ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ቻናሌን እንድትጎበኙልኝ ጋብዣቹሀለው
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ በቅንት ፡፡
በናትህ አቤላ ስለ 3 6 9 ስራልን
መረጃህ ግሩም ነው
ምንም አልጠራጠርም ሴጣን ነው ✋
Mn seyxan kemech gemro new menfesnetun yeleqeqew
ግዜ ዮቱብ ግቡና እዩት በድግል ማርያም የሚመሠልነዉ ያወድ ዘር እቁ የሚወልድነዉ በጣም ነዉ የሚገርመዉ ወርቅ የሚሰጠዉ እሱነዉ
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ በቅንት ፡፡
አቤል በጣም እናመሰግናለን በጣም የሚገርምና የሚደንቅ ነው ለካ ብዙ የማናቀውና ያልገባን ነገር አለ አቤት የፈጣሪ ስራ ለማንኛውም ዝምታ ነው መልሴ🤔
👈እባካቹ መግባት ክልክል ነው
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ በቅንት ፡፡
Woww interesting
Arif marega nwu abelaa thanks
Chanaleenm ayat argulign nigat tube
እኔ ግን መነሳት የምፈልገው በዳግም ትንሳኤ በክርስቶስ ነው
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አላየነውም ግን ፅፈው ያስቀመጡት ነው እንድ ከሆነ የት ሁነው እዩት ።
አቤል የምታቀርባቸዉን እከታተላለሁ እዉነተኛነህ በርታልን
🤔😳😳😳😳አሁን በምድር ላይ አለ ? የሱ ስራ ግሩምም እፁብም ድንቅ ነው 😍
የወይኗ ልጅ ❤❤❤❤❤
አንደኛ ነኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ስወዳቹ ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ 🙏🙏🙏😍😍😍
ኣናቅሽም
ልጅ ኪሩቤል
@@kirubelworkalem4751 😂😂
ቤተሰብ እንሁን
🙋🙋
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ በቅንት ፡፡
ወንድሜ ካላወቅከው ልንገርህ ይህ ወፍ ከራድዮን ይባላል ስለዚ ወፍ ማወቅ ከፈለግክ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶችን ጠይቅ ይነግሩሀል
Bravo' Abrish
Abelo well come 💚
ፊኒክስ ያለ ይመስለኛል አስታውሳለሁ ልጅ እያለሁ ምናልባትም የ 6 አመት በተወለድኩበት አካባቢ ከምሽቱ ሁለት ሰአት ገደማ አንድ የሚበር የትልቅ አሞራ መጠን ያለው የሚቀር ሙሉ ሰውነቱ እሳት የሆነ ዛፍ ላይ የሚያርፍ ምንም ነገር የማያቃጥል አይቻለሁ፡፡ በዛን ወቅትም ማህበረሰቡ ያገኘውን የሚጮህ ነገር እያንኳኳ ከአካባቢው እንዲሄድ በድምፅ ሲረብሹት አስታውሳለሁ ፡፡ ከዚህ ታሪክ ጋር በጣም ተመሳሳይነት አለው ፡፡ይኸ አሞራ ሊሆን ይችላል ብየ እገምታለሁ
አመሰግናለሁ አቤልዬ የወይኗ ልጅ!!!
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ በቅንት ፡፡
ቀጥልበት ጥሩ ነው
አመሰግናለሁ:ቀጥልበት!!!
Salem Salem
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ በቅንት ፡፡
በጣም ሜወደዱ ታሪኮችን ታቀርባለህ ፈጣሪ ይባርክህ
እናመሰግናለንአቤል
ከመረጃው በላይ የሚመቸኝ አቀራረብህ እኮ ነው
በጣምምርጥምርጥ
ተመቸኝ ኣቤሎ ቀጥልበት ኣሪፍ ነው
Betami yigeremal hoooo
የሌለ ቀደዳ ነው። ተፈጣሪ ፍጡር እራሱን የማብዛት.. የመውለድ.. አቅም አለው እንጂ የመፍጠር ስልጣን የለውም።
Ale yenhit be orthodox mexihaf keradiyon yibalal😍😍😍
chet belesha Atari tebegi
Fetari yefexerewn fexret ajeb blo kemalef wch yemibal neger yelem. Eskalayen dres
(አስተያየት) አንዳንዴ እንደዚህ አይነት አስገራሚ ነገሮች ላይ ከተሰሩት ፊልሞች ትንሽ ትንሽ ቪዲዮው ጋ አብረህ ብትስየን ግንዛቤው ይጨምርልናል ብዬ አስባለው ለምሳሌ ወፉ ሲበር የተሰራ ፊልም ካለ ትንሽ ብናየው ...
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ በቅንት ፡፡
Ashes of love yemil yechina film ale ezaw lay siber tayewaleh kk
ይህን የምታነቡ ውድ ኢትዮጵያዊን 1000 ለመሙላት ትንሽ ነው የቀረኝ ለፈጣሪ ብላችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም እመልሳለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
ቤተሰብ እንሁን
ከፈጣሪ የሚያመልጥ የለም ጅላፎ😢😢😢😢😢😢
እናመሰግናለን አቤል ጠፍተህብናል
Thanks
ወንድሜ በመፅሓፍ ቁዱስ ከርከበዴል ይባላል"የወፎች ንጉስ ነው"ልክ እንደ ድንግል ማርያም ከወፎች ዝርያ ንፅሕ የሆነ በምድር ለይ ሃጥያት ያልሰራ በእ/ር የምፈጠር ዎፍ ነው"ሲፈጠር ብዙ ዕንቁዎች ያገኛል"ዕንቁም ለንፁሑ ህዝብ ያዳርሳል"በእ/ር ሃይል የምታይበት ግዜ ኣለ
ድንቅ ነው በጣም
Your program is so attractive than the others that's whybi show full video
Abela ante tleyalek youtuber ante nek le eth👱👍👍
ከአመድ ነው የሚፈጠረው አላህ ከአመድ ነው የፈጠረው
በኢስላም ስለሱ እደት ነው እማውቀው ጠቁሚኝ
Nice
እሄ ነገር ሰምቶ አስታየት ለመስጠት የምከብድ ነገር ነዉ
የሚወራ ሞልቶ እያለ የሚያስተምር ነገር እንዳጣህ ተረት ታወራለህ ? የሰው ምናብ የፈጠረው ያልተፈጠረ እንስሳ ነው!
እጅግ በጣም ይገርማል ።።ወይ ተፈጥሮ
የሚገርም ነውየእግዚአብሔር ፍጥረት
የት አገር ነው በስፋት ያለው
ከራዲዮን የሚባለው ነው አቤል እሱ ደሞ ባህር ውስጥ ነው የሚኖረው ይሄ ደሞ ሌላ ነው እባክህ ስከራዲዮን አሰማን
Esu nechu wefe nwe.... kerkebedel enku mitelew ale, arodiyon lekdus yared yetgelstu alu ye gente wefoch bzu zeryawoch alu
@@wondemuesubalew1704 ስትፅፍ በኢትዮጵያ ፊደል ፃፍ ምን ያሳፍርሀል ለያሬድ የተገለፁት 3ቱ ሌላ ናቸው
ለ ቅዱስ ያሬድ የ ታዩት አሮዲዮን ነው ሚባሉት የ ገነት ወፎች ናቸው
ከርከቤዴል እንቁ ምጥለው ወፍ ናት በ ድንግል ማርያም ምትመሰለው
ከራዲዮን ነጩ ወፍ ነው እነዚህን መጽሐፈ ፈስላጎስ ላይ አለልህ ፌኒክስ ራሱን አቃጥሎ ከ አመዱ ላይ በሚወጣው ትል ነው ራሱን ሚሰራው
Wow
ፈጣሪ እግዚአብሄር ብቻ ነው
ሰላም ወንድማች ይህ የወፍ ዝርያ በቤተክርስትያናችን በጣም ታላላቅ ያልተነገሩ የተፈጥሮ ታሪኮች ኣሉት ።
ሌላ ደግሞ ከዚ የበለጠ. ከራድዮን የተባለ ታኣምረኛ የወፍ ዝርያለ ። በቤተክርስትያናችን ተምሳሌ ክርስቶስ ተብሎ ይጠራል ። የሱን ታሪክ ከድያቆን ዳንኤል ክብረት ጠይቀህ ብታቅርብልን ደስ ይለኝ ነበር ።
ስለ ትምህርትህ እናመሰግናለን ።
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ በቅንት ፡፡
በኦርቶዶክስ ሀይማኖት ይታወቃል እኮ ሰደፍ(ከርከበዴል)(ፆፈ ብርጋና)ይባላል።።።የእመቤታችን የድንግል ማርያም ምሳሌ ነው።።። ያለወንድ ዘር ፀንሳ እንደወለደች ፊኒክስም እንደዛው ነው።።።አቤል ራሱን በእሳት ከማቃጠሉ በፊት ራሱን በፀሀይ ያስመታል።።።ያሙቀት እሳት ይፈጥራል.....
መፅሐፈ ፊስአልጎስ በዶክተር መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ,,,,, ማብራሪያ እዛ ላይ ይገኛል
Yemereshen newe
የልብወለድ ድርሰት ሁሉ እውነት ተደርጎ አተርከው እንዳልከው የግሪክ አፈታሪክ ብለህ ተርከው በምድራችን ከአንተ ጋር የፈጠርኩት ብሎ የእግዚአብሔር ቃል የመሰከረለት ቢኖር ጉማሪን ነው መፅሐፍ እዮብ ውስጥ ገብቶ ማንበብ ይቻላል የፍጥረት ሁሉ አውራ ይለዋል
ኢዮብ 40
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ ከአንተ ጋር የሠራሁትን ጉማሬ፥ እስኪ፥ ተመልከት፤ እንደ በሬ ሣር ይበላል።
¹⁶ እነሆ፥ ብርታቱ በወገቡ ውስጥ ነው፤ ኃይሉም በሆዱ ጅማት ውስጥ ነው።
¹⁷ ጅራቱን እንደ ጥድ ዛፍ ያወዛውዛል፤ የወርቹ ጅማት የተጐነጐነ ነው።
¹⁸ አጥንቱ እንደ ናስ አገዳ ነው፤ አካላቱ እንደ ብረት ዘንጎች ናቸው።
¹⁹ እርሱ የእግዚአብሔር ፍጥረት አውራ ነው፤ ሠሪውም ሰይፉን ሰጠው።
²⁰ የሜዳ እንስሶች ሁሉ የሚጫወቱበት ተራራ ምግብን ያበቅልለታል።
²¹ ጥላ ካለው ዛፍ በታች፥ በደንገልና በረግረግ ውስጥ ይተኛል።
²² ጥላ ያለው ዛፍ በጥላው ይሰውረዋል፤ የወንዝ አኻያ ዛፎች ይከብቡታል።
²³ እነሆ፥ ወንዙ ቢጐርፍ አይደነግጥም፤ ዮርዳኖስም እስከ አፉ ድረስ ቢፈስስ እርሱ ይተማመናል።
²⁴ ዓይኖቹ እያዩ ይያዛልን? አፍንጫውስ በወጥመድ ይበሳልን?
በጣም ጠፋህ አቤል
ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ በቅንት ፡፡
እኔ ያነበቡኩት ራሱን ካቃጠለ በሃላ ከእግር አጥንቱ ሰር ትል ይፈጠራል ከዚያም ያ ትል እያደገ በሄደ ቁጥር ክንፍ እያወጣ ይቀየራል ነው የሚለው
Ay AB eko የኢትዮጵያ BBC CNN
አቤሎ አስፈሪውን መንፈስ ቁጥር ሶስት ኧረ ልቅልን በፎቶ አጓጓኧን
Hi👍
በለዉ አይ በድጋሜ አይ አይሠዉ መሆኔ ሰዉ መሆን ጣጣነዉ ይገርማል በሉ ደሞ ፈጣሪን ማጋራት ጀመራችሁ አላሁአክበር
የፈ ጣሪስራብዙነው ከኳንይህንን የሰው ልጂንም ፈጥሮል ብዙነውግርምቱ ድቅነው የሱስራ
እውነት ይህ እንሰሳ አለ ወይ
God is the best my life::
ፆታው ወንድ ነው ሴት ተረት ይመስለኛል ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት ትርክቶች የሀይማኖት አስተምሮዎች ውስጥ ዋናውንንክፍል ይዘው ይገኛሉ አንተደግሞ ሌላ ጨመርክልን አቤሎ
abel ye wynua leji lets go
አረ ምነሼ ነው እራሱ ሞቶ ራሱ ይፈጥራል ትላለህ?።አታጃጅለን 😎
እረ ይሄንን ማመን ይከብዳል አቤላ
አቤሎ አትጥፊ
እኔ የምለው የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ወይም የታሪክ መፀሀፍት ስለዚህ ወፍ ምን ይላሉ መረጃ ካለህ ብታካፍለን
ገራሚ እንሰሳ
በጣም ይገርማል