መኖሪያ ቤት ከ300 ሺ ብር ጀምሮ ! በወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት | Apartment price in Addis Ababa Ethiopia | የቤት ዋጋ |Gebeya
HTML-код
- Опубликовано: 5 июл 2024
- መኖሪያ ቤት ከ300 ሺ ብር ጀምሮ ! በወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት | Apartment price in Addis Ababa Ethiopia | የቤት ዋጋ |Gebeya
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ
ኢትዮጵያ መኖር የሚከብደው መኖሪያ ቤት ውድ ነው የውጭው አለም እርካሽ ነው እባካችሁ በደንብ 🙏ቀንሱ👍
ቦታው ላይ መንግስት ያስቀመጠው ዝቅተኛ ዋጋ በካሬ 90ሺ ብር ነው እኛ እዛ ላይ ቫት ብቻ ጨምረን በካሬ 109 ሺ እየሸጥን ነው፣ የእቃዎች፣ የነዳጅ፣ የሰራተኛ ዋጋ ቢወንስ እኛም እንቀንሳለን
Thank you for your comments!!😊
አመሠግናለሁ ወደ ሀገሬ ለመምጣት አስብና ያለውን ሁኔታ ሳስብ ይከብዳል ለዛ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን🙏
በ ዩቱብ ሌላ በኣካል ስታገኛቼዉ ሌላ ነዉ በጣም ዉድ ነዉ ገበያዎች በርቱ በጣም እናመሰግናለን ለማረጃቹ❤❤❤
በደፈናዉ ለምን ትናገራለህ አፍርጠዉ በዩቱሀብ አንድ ብር ብለዉ ሰትሄድ ሁለት ብር ካሉ እነማን ናቸዉ
ሌላ ማወቅ ያለብህ ቪድዬዉ ከአመት በፊት ተሰርቶ አንተ በዘሬ አመተ ዋጋ ካልክ አይሆንም ይሄዉ ነዉ
@@Hkim185 የኣመት ኣይደለም የኣሁኑ ነዉ በተለይ በዉል በኣከፋፈል በወለድ ነዉ እምልሽ
@@user-wr4tv3lr1s
ፍቅር የሚሳሳሙ ምሰል ለመሰቀል ሳትፈሪ ምን ሊሞልጭሸ እንደሞከረ መናገር ፈራሸ አንዱ ካጭበረበረሸ ሁሉም ባለጣፋዉ ለምን ትፈርጅባቸዋለሸ ብዬ ነዉ
እኔ ግን የቲቪ ማሰታወቅያዉ ላይ 15% በላይ ካልጨመሩ ገበያ ለመሳብ ብለዉ ያረጉት ሰለሆነ ቂም አልይዝባቸዉም
እዚህ አሜሪካ ይሄዉ ነዉ እንቁላል ፍርፍር መቶ ብር የሚሸጠዉን በአሰር ብር ብቻ ይሉና ሰፍ ፍሸ ሰትሄጂ ዳቦዉ ዘጠና ብር ይሊሻል
ግን ብዙ ካጭበረበርሸ ገበያ ይሸሸሻል። ሰለዚህ የቤት ገንቢዎች ለራሳቸዉ ብለዉ ታማኝ መሆን አለባቸዉ
ለማንኛዉም ደህና ሰንብቺ የተመኘሸዉን ፍቅር አግኚ
እባኮት መጥተው ወይም ደውለው የመረጃውን ትክክለኝነት ያረጋግጡ ፣ በርግጥ ሪል እስቴት ላይ ብዙ ማጭበርበር ስላለ በዚያ ተማረው ይሆናል፣ እሱ ላይ እኛም አችበርባሪዎችን እንቃወማለን
@@red_estate5467 እሽ ቁጥራቹን ተቀብያለዉ እደዉላለዉ
በጣም ደስ ይላል በየአመቱ ከፈላል ወይስ በአንዴ ተከፍሎ በአንዴ ተከፍሎ ነው ወይስ ሚጋባ እኔም አግዛት እፈልጋለሁ
ከ 4 ወር እስከ 6 ወር በሚደርስ የአከፋፈል ሂደት የሚያልቅ ነው ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፣ እናመሰግናለን
እርግት ባለ አቀራረብ የተደረገ ማብራሪያ ነው። 👍👍👍👍
ፍትህ፡ለዜጎች፡ከየት፡እናምጣ፡ቢሊዮን፡የለንም!!!!!!!!!!!!!!!!
I thought the government has started sth like verification otherwise will be taken by gov, that scares me to buy real estate in AA
If you get the latest info from Gedion Timotios(District attorney), the diaspora is not subject to the policy, thanks!!
@@red_estate5467Thank you for the reply.
Let the clouds of the sky clear first. My honest opinion. Sorry
@@red_estate5467Thank u for the reply! Let the 'cloud' clear first. Sorry
Exactliy
ዋናውን ጥያቄ አልጠየቅሽም!!!
አከፋፈሉ እንዴት ነው???
ከ 4 ወር እስከ 6 ወር በሚደርስ የአከፋፈል ሂደት የሚያልቅ ነው ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፣ እናመሰግናለን
Thank you for your comments!!
ቁጥር ስትጠሩ አቤት ዽፍረታችሁ ብሩ ከመሬት ነው ወይስ ከዛፍ የሚገኘው እሕኪ ንገሩን
መከራ እኳ ነዉ ዋጋም ሲጠሩ መከራ ነዉ ሳይጠሩም መከራ ነዉ ወነድሜደ ግዴታ የለብህም አለመግዛት ትችላለህ፤ እኔ እንደሚመሰለኝ የኢትዬጵያ ሕዝብ በደርግ ዘመን የሚኖር ይመሰለዋል
ነፃ ገበያ ነዉ ቀንሰ ጫዋታ አይሰራም ገበያዉ ነዉ። ቻይናዎች መጥተዉ ቤት ሰርተዉላቸዉ ሲያበቃ ቻይናዉን ከሰሱት አመሰግናለሁ መባሉ ነዉ መክሰሰ
ወንድሜ እኔም ዋጋዉን አልችልም ይህ ቅንጡ ቤት ነዉ አዳነች የምትሰራዉን ዓይነት ቤት የሚሰራ ድርጅት ከመጣ ወደ ላይ ሐምሳ ፎቅ አለቀ ዋጋዉ ተንከቷኮተ ነዉ
በተረፈ ገንዘብ ከመሬት ይታፈሳል ላልሸዉ አዎ ይታፈሳል መሬቱን ካረሸ ፤ ወርቅ ካወጣሸ
ከዛፍ ላይ ገንዘብ ይታፈሳል ላልሸዉ አዋ ይታፈሳል የሙዝ ዛፍ ትከይ ገንዘብ ታፍሻለሸ
Ayat grand malln akrblen zmbelshe😅❤
Can someone tell me how much it is for one bedroom?
9.5 ሚሊዮን ለበለጠ መረጃ በስልካችን ይደውሉ
ምንም የኛን አቅም ያማከለ አይደለም
For 2 bed room how much the price
9.7-16.5 million depending on the size, for more info call us, thanks!!
😂😂😂😂 ይፈርሳል ተብለሀል እንዴ ?
በሉ 3 ብር ሲገባ ንገሩኝ አደራ ?
ኡኡኡኡ፡ዋጋው፡አይቀመስም
እንደ ሁኔታው ይቀንሳል ፣ በአከፋፈል፣ በዶላር ለሚከፍል፣ በመሀበር ለሚገዛ
ህግአዊ አስጨናቂዎች ናችሁ ይሄ ህዝብ ምን ይሁንላችሁ በቃ ተውት እግዚአብሔር እንዳለለት ይኖራል እንዴ ምንድ ነው የምታወሩት ቅደመ ክፍያ 3 ሚልዮን ? ከዛስ ?
አይገርምም😂😂
በ 3ወር በምን ሂሳብ ነው የሚያመጣው እስት ጭንቅላት ያለው ካልኩሌት አርጉልን ወይስ ደነዝ ናቸው
Kikiki…Enkuan wedajenet park yekerena chebera churchura park ga enkuan bezih waga yelem
Please come to our office to see if we are real, thanks!!
ይህ ከኢትዮጵያ ነዋሪ 1% ያማከለ ዋጋ አይደለም
ወንድሜ አንድ ነገር ልንገርህ አሜሪካ ዉሰጥ 1% ያማከሉ ሱቆች ነበሩ ካልሲ መግዛት አትችልም የሚጠይቁት ዋጋ ሰለዚህ Walmart የሚባል መጣና በርካሸ መሸጥ ሲጀምር 99% ሕዝብ ተገልብጦ ወደ Walmart ሲሄዱ እነዛ ቄንጠኞች ሱቆች በሙሉ ተዘጉ አንዳንዴ ይናፍቁኛል እነዛ ዉድ ሲቆች ጥራታቸዉ ወደር አነበራቸዉ ከሄዱ በኃላ ጥቅማቸዉን አወቅኩ
የWalmart ሲገርመን ደግሞ ሁሉንም የቤቱ ዕቃ በአንድ ደላር መጥቶ ገበያዉን ተቆጣጠረዉ ግን ጥራት መሰዋት ሆነች
ሰለዚህ በአላንድ ሱቁ አንዴ ግዜ የምትጠቀምባቸዉን ዕቃ ትገዛለህ መሐከለኛ ጥራት ከፈለግህ ደግሞ Walmart ትሄዳለህ
አሁን ይህንን ከተረዳህልኝ የግዜ ጉዳይ ነዉ አንዱ መጥቶ የቤትን ዋጋ ሊያረክሰዉ ይችላል
ችግሩ የአበሻ አንድ ሚሊዬን ቤት ቢመጣ ጥራት የለዉም እንላለን መከረኛ ሕዝቦች ነን
ከ300ሺ ብር ጀምሮ ቤት ይሰጣል አይኑት ርእስ ለቪዲዮ እይታችሁ ስትሰጡ አይደብራችሁም??!! ሁሉ ነጋዴ የሆነበት ሀገር
እኔ እኮ የምትገርሙኝ። ከሶስት ወር በዃላ ሎተሬይደርሰናል?ብሩን እንደቅጠል እንበጥሳለን ወይ? በህልማችሁ ብር ሲዘንብ ነው የምታዪት እውነት እየመሰላችሁ ነው መሰለኝ እረ በቁማትቸው ተኝተዋልና ትክክለኛውንዋጋ እንዲናገሩ እባካችሁ ውሀ ድፉባቸው በቁማቸው እየቃዝዡ ነው ።
በዶላር ከከፈላችሁ ሀምሳ ፐርሰንት ይቀንሳል የምትሉት ትሪክ ነዉ።በጥቁር ሲመነዘር በሀምሳ ፐርሰንት ስለሚጨምር።ኸኸኸኸኸኸኸ
the real state must be decrease the price is so expensive please rivise it otherwise no one is interested.
አንቺ ሴትዮ አይገባሽም እንዴ እስቲ የሚመጥን ዋጋ አለው አቅሪቢልን በቃ እስቲ እናያለን ማን እንደሚገባበት
በጣም ደስ ይላል በየአመቱ ከፈላል ወይስ በአንዴ ተከፍሎ በአንዴ ተከፍሎ ነው ወይስ ሚጋባ እኔም አግዛት እፈልጋለሁ
ከ 4 ወር እስከ 6 ወር በሚደርስ የአከፋፈል ሂደት የሚያልቅ ነው ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፣ እናመሰግናለን
በጣም ደስ ይላል በየአመቱ ከፈላል ወይስ በአንዴ ተከፍሎ በአንዴ ተከፍሎ ነው ወይስ ሚጋባ እኔም አግዛት እፈልጋለሁ
በሁለት አመት ተከፍሎ የሚያልቅ ነው
በሁለት አመት ተከፍሎ የሚያልቅ ነው
በጣም ደስ ይላል በየአመቱ ከፈላል ወይስ በአንዴ ተከፍሎ በአንዴ ተከፍሎ ነው ወይስ ሚጋባ እኔም አግዛት እፈልጋለሁ
ከ 4 ወር እስከ 6 ወር በሚደርስ የአከፋፈል ሂደት የሚያልቅ ነው ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፣ እናመሰግናለን