ለየት ያለ ቃተኛ ሞክሩት - Try This Simple Ethiopian Recipe - Ethiopian Food - Lulit Lula Channel

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 98

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290  Год назад +4

    ውድ ተመልካቾቼ ሰላማችሁ ይብዛ ለምታደርጉልኝ ማበረታታት ከልብ አመሰግናለሁ ክበሩልኝ🙏👍❤️

    • @Donyte17
      @Donyte17 Год назад

      Peace be upon you, my dear sister. I wish you success and lasting success, God willing

  • @ደሴ
    @ደሴ Год назад +1

    ሰለም ሰለም ማሚዬ ምርጥ አሰራር ነዉ እጂሽ ይበረክ ፈጠር ይጠብቅሽ

  • @cleitoncostaoficial080
    @cleitoncostaoficial080 Год назад +2

    Ótimo conteúdo parabens TAMO junto Deus abençoe top

  • @ደሴ
    @ደሴ Год назад +1

    wow Like Share Good Vides

  • @almazeg7024
    @almazeg7024 Год назад +3

    Thank you luli! sooooo delicious.mouth watering 👌

  • @MeronSemere
    @MeronSemere Год назад +2

    ዋው ዋው በጣም የሚያስጎመጅ ቃተኛ ነው የሠራሽው እንጀራው በጣም የሚያምር ነው ልስልስ ያለ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ 👌💕

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад +1

      ሜሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው👍❤️

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏የኔ ውድ waoo የቃተኛው የብናው አቀራረብ ያለባበስሽ የምክርሽ እጅግ በጣም ታምሪያለሽ እናመሰግናለን ውዴ like share

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      በጣም ነው የማመሰግነው ፅግይዬ❤

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage Год назад +3

    It looks tasty! 😋

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 Год назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ ሉላዪ ልዩ የቃተኛ አሰራር ነው አቀራርብሽ ሁሉም ነገር በጣም ያምራል እጂሽ ይባርክ like like 👍👏❤️ ሸር

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      ሚሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው🙏❤️

  • @abo1omars412
    @abo1omars412 Год назад +1

    I am very happy to hear from you again my dear friend

  • @አበሮስሚድያ
    @አበሮስሚድያ Год назад +1

    ሰላም ዋው በጣም ቆንጆ ነው በጣም ያምራል እጅሽይባረክ እናመሰግናለን❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      አብሮስዬ ክበሪልኝ🙏❤️

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Год назад +1

    ሉላዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽልን እንኩዋን አብሮ እደረሰን ለደብረዘይት በአል የኔ ውድ በጣም ቆንጆ ቃተኛ የስንብት ቁርስ ሉሊትዬ አስጎመጀሽን በዛ ላይ እንጀራው እንዴት የሚያምር በቀጣይ የእንጀራውን ሙሉ ቪዲዮ እንጠብቃለን ቆንጆ ቃተኛም ጋግረሻል ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ደሞ አምሮብሻል መልካም ሰንበት ላይክ ሼርርር

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      ነፂዬ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ የኔ ውድ እንጀራው ከች ይላል❤️❤️

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 Год назад +1

    share like

  • @gogoyoutube2093
    @gogoyoutube2093 Год назад +1

    فديو مميز وجميل مثل العاده موفقه ياحببتي

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks Год назад +2

    looks yummy!!

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 Год назад +1

    ወዉ እጅሽ ይበረክ ዉዴ በርችልኝ ሚሚዬ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      ሽታዬ እንኮን ደህና መጣሽ🙏❤️

  • @betesebgebeta-
    @betesebgebeta- Год назад +1

    በጣም ያስጎመጃል እጅ ይባረክ ብያለሁ 👌👌👌

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      በጣም ነው የማመሰግነው በጣም ቆንጆ ነበር🙏❤️

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 Год назад +1

    እንኳን አብሮ አረሰን ሉላዬ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ቃተኛ ነው የሰራሽው እንጀራውም ሲያምር ልምልም ያለ መስቀል ጤፍ ቆንጆ ነው መልካም በዓል ይሁንልሽ የኔ ቆንጆ like like

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад +1

      ሚልካይዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እየጠበቅንሽ ነው❤️

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 Год назад

      @@lulitlula4290 እሺ ሉላዬ ክበሪልኝ የኔ ውድ የተሰራ ነበረኝ አልመች ብሎኝ ነው ዛሬ እለቀዋለሁ

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 Год назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ! አሜን 🙏🏾

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      ሐንዬ በጣም ነው የማመሰግነው🙏

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 Год назад

    ሰላም ሉላዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ የሆነ ቃተኛ ነው የሰራሽው ለቡና ቁርስ ያስፈልጋል እንጀራው እንዴት ያምራል ልስላሴው ልዩ ነው እኔ ሎሚ ጁስ ጨምሬ አላውቅም እሞክረዋለሁ ሼርርርር

  • @sitotatube-
    @sitotatube- Год назад +1

    ሉላዬ እንኳን ደና መጣሽ ልዩ ቃተኛ እሰራር ነው የኔ ቆንጆ 😍😍🥰🥰 በርቺልን

  • @yodittekeste
    @yodittekeste Год назад +2

    Wow Amazing❤❤❤

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 Год назад +1

    ሉሊትዬ ስላም ላንቺ ይሁን በጣም ጥሩ ትዝታ አስታወሽኝ ያስግጎመጃል ቡናሽ እቀራረብሽ በባህል ልብስሽ አምሮብሽል መልካም ስንበት ይሁንልሽ ❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      ነፂዬ አመሰግናለሁ ቅመም ጠፍታለች❤️

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 Год назад +1

    እንኳን አደረሰሽ lulitye ዋውውው የእንጀራው አይን በጣም ነው የሚያምረው ቃተኛው ደም 👌👌👌👌👍👍👍

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      ሁሉምዬ በጣም ነው የማመሰግነው❤️

  • @almazderesse3287
    @almazderesse3287 Год назад +1

    ሉላዬ በጣም ቆንጆ ቃተኛ ነው እኔም እሞክረዋለሁ ተባረኪልን ምራቄን ነው ያስዋጥሽኝ ሌላው የቡናውን እረከቦት ሊንኩን ልታስቀምጭልኝ ትችያለሽ በጣም ያምራል ሉላዬ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      አልማዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው ክበሪልኝ ረከቦቱን ሱማሌ ሞል ነው የገዛሁት ❤️❤️

  • @bnbettytube
    @bnbettytube Год назад +1

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @bnbettytube
    @bnbettytube Год назад +1

    እንጀራሽ ልዩ ነው ሉላዬ 👍👍👍

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 Год назад +1

    😮😮Wow

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 Год назад +1

    መልካም ሰንበት ቡና ዋውውውው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏👈

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      ሁሉምዬ በጣም ነው የማመሰግነው❤️

  • @medihntube
    @medihntube Год назад +1

    Lulaye veramente sei bellissima e bravissima grazie mille per aver condiviso con noi Waoo L'Injera😋😋 like share

  • @birabiro1626
    @birabiro1626 Год назад +1

    ብሉኝ ብሉኝ የሚል ነው ሉላዬ:: ምርጥ ቃተኛ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      አመሰግናለሁ የምወድሽ❤️❤️

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen Год назад +1

    ሰላም ሉሊትዬ እንኳን አደረሰሸ የሚያሰጎመጅ እና ለየት ያለ ቃተኛ ነው የጋገርሸው እጅሸ ይባረክ የኔ ባለሙያ በከገር ልብሰ ሰታምሪ ❤️ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      እመሰግናለሁ ማሂዬ ክበሪልኝ🙏❤️

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 6 месяцев назад +1

    ዋዉ እንጀራ ቆንጆ ነው።

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  6 месяцев назад

      በጣም ነው የማመሰግነው❤️

  • @hirutgebre6239
    @hirutgebre6239 Год назад +1

    ሉላይ the best ❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      በጣም ነው የማመሰግነው ሒሩትዬዬዬዬ❤️

  • @Azzistyle
    @Azzistyle Год назад +1

    እንኮን አብሮ አደረሰን በጣም ምርጥ እንጀራሸ ሲያምር ቃተኛ ዉህድ የተጠቀምሸዉ ወደዱኩት ሎሚ ሰላረግሸበት አዊ ሰርቼ አላቅም እዉነት ካሁኑ ነዉ ማመሰግንሸ ብና አፈላልሸ ሲያምር መልካም የእረፈቶ ቀን አሜን

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      አመሰግናለሁ አዚዬ ክበሪልኝ ሞክሪው🙏❤️

  • @LeneDicaseToques
    @LeneDicaseToques Год назад +1

    Hello my dear Lulit, today I didn't understand your dish very well, it looked like giant pancakes...but they were beautiful...thank you and a big hug...

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      Thank you so much. You are right it’s hard to understand and this is a traditional food.🙏👍❤️

  • @Donyte17
    @Donyte17 Год назад

    Excellent description, thank you very much for sharing

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 6 месяцев назад

    ሞንሞና❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Год назад +1

    ሰላም ሰላም ሉሉዬ አመለጠኝ ይቅርታ የኔ መልካም አባበስሽ የሌለ ያምራል 😅እንጀራ ማዞር አልችልም ስቲ አልገባኝም ሌላው አሪፍ አሰራር ነው እሞክረዋለው❤❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      አመሰግናለሁ የኔ መልካም አዎ ሳዞር እደራርበዋለሁ በዛ ላይ ይሄ ቀለል ያለ ነው ክክክክ🙏❤️

  • @JEMIKO26
    @JEMIKO26 Год назад +1

    Good video GG and I have new video my friend

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      Thank you so much for visiting🙏👍👍

  • @monireak
    @monireak Год назад

    The best recipe and look so delicious 🌹🌹💖💖😍😍😍😍😍😍

  • @StarOpticalGlassFitting
    @StarOpticalGlassFitting Год назад +1

    Very nice 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙂🙂

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 Год назад +1

    ዋው እጂሽ ይባርክ ወይኔ ሆዴን እራበው በጣም ልዩ ነው አንችም በጣም ውብ ሴት ነሽ ከ100,100 ስጥቸሻለሁ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      ዘይነብዬ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️❤️

  • @ደሴ
    @ደሴ Год назад +1

    ብናዉን ቶሎ በይ እዬመጠዉ ነዉ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      ደሱይዬ ነይልኝ የምወድሽ በደስታ❤️

  • @halafares72
    @halafares72 Год назад

    Like 33
    yummm delicious 👍👌

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 Год назад +1

    ሉሉዬ እናመሱግናለን❤❤❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      ክበሪልኝ ሮዛዬዬዬዬዬ❤️❤️

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 Год назад

    Looks si delicious

  • @monireak
    @monireak Год назад

    It look so delicious 😍😍💖💖🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AyatTube798
    @AyatTube798 Год назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሉላዬ እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    ሰላም ሉላየ ሽኮር ሐፍተይ እንቋዕ ብሰላም መጻኪ እንዴት እንዳመለጥሽኝ እንደነገጥኩኝ ፈጣሪ ያውቀዋል በጊዜውም ቪዚ ነበርኩኝ ተመልሸ ይሄው አየሁሽ ሰላየሁሽም ደስ ብሎኛል ፏ ድምቅ ብለሻል ዘላለም ይመርብሽ የኔ ቆንጆ ልዩ ቃተኛ ነው የሰሩትእጆችሽ ይባረኩ ቡናውም በደንብ ሸቶናል ዕድሜ ይስጥሽ ::
    እውነትሽን ነው ሁሉም ሰው የተለያየ ችግር አለው ግን እውነትሽን ነው ሂወት አበቃ ማለት አይደለም መሰበር የለብንም ሂወት ትግል ነች ለማንኛችንም ስለሰጠሽን ምክርም ተባረኪልኝ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @tanloctl8267
    @tanloctl8267 Год назад

    Good morning ♥️excellent video thank you for sharing ⚘♥️♥️

  • @AleYumi
    @AleYumi Год назад

    otimo video!!