ይህን አይቶ አለማድነቅ አይቻልም - Ethiopian/ Eritrean - TRY THIS AND YOU WILL LOVE IT!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 77

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290  5 месяцев назад +5

    ውድ ተመልካቾቼ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እያልኩ ለምትደርጉልኝ ማበረታታት ከልብ እያመሰገንኩኝ አሁንም እንደሁልግዜ subscribe like and share በማድረግ ህብረታችሁ አይለየኝ🙏❤️

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 5 месяцев назад

      የኔ ባለሞዬ❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 5 месяцев назад +2

    ዋውውውውውውው❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 месяцев назад

      ክበሪልኝ የምወድሽ🌹🌹🌹

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 5 месяцев назад +2

    wow ሲታይ ራሱ ያምራል እጂሸ ይባረክ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 месяцев назад

      አሜን የምወድሽ ክበሪልኝ❤

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 5 месяцев назад +1

    ሰላም ሉላዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ለየት ያለና በፍጥ ነት የሚደርስ የቡጥጫ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ መልኩም በጣም ያምራል የተባረከ ይሁን ልፋት ቀለለልን እናመሰግናለን የኔ ውድ ሼርርር

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 месяцев назад

      አመሰግናለሁ የኔ መልካም ሞክሪው ትወጅዋለሽ❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 5 месяцев назад +2

    በጣም ይጠቅመናል ሉላዬ አንቺ የምትሰሪያቹው የምግብ አይነቶች ፅድት ያሉ በባለሞያ እጅ የተሰራ እናመሰግናለን ሉላዬ❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 месяцев назад

      ሮዛዬ በጣም ነው የማመሰግነው❤❤

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 5 месяцев назад +1

    ዋውውው እጆችሽ ይባረኩ እህታችን lulitye የምሰሪያቸው ምግቦች ይለያሉ በእውነት 👌👌👌👌👍👍👍👍🙏🎉🎉🎉🌹🌹🌹😍😍

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 месяцев назад

      በጣም ነው የማመሰግነው❤️

  • @AcAcc-kb5ju
    @AcAcc-kb5ju Месяц назад

    ዋው በጣም ያምራል በቀላሉ አሰራር ነው ያሳየሸኝ ተባረኪ

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 4 месяца назад +1

    ሰላም እንኮን ደና መጣሸ ሉላዮ ብጥጫ ሲሰራ አይቼ አላቅ በጣም ያምራር አሰራሩ ቀላል ፈጣን ከለሩ የሚሰብ ነው ሰለምታካፈይን የተለያዮ ሙያዊች ከልብ እናመሰግናለን 🙏❤❤❤❤❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  4 месяца назад

      ክበሪልኝ አዚዬ🙏❤️

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 5 месяцев назад +2

    ሼርርርር❤❤❤

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 5 месяцев назад +1

    ቡጥጫ 🤣🤣ሉላዬ ሰላም ብዝዝት ይበል የሳቅኩት በስሊንት አየሁትና እንቀላል መስሎኝ ነበር ከዛም ስሰማው ያልሽው ሰምቸው አላውቅም ወይም ረስቼ ይሆናል በእውነት እጅግ ልዩ ለመብላት ብቻ ሳይሆን ለማየት ራሱ ቃላት ያጥሩኛል እናመሰግናለን ውዴ ♥️♥️like share ♥️

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 месяцев назад

      ፅግዬ እውነት ነው ልጄ ማሚ ፃም ነው አለቾኝ እንቁላል መስሎት የሽንብራ ዱቄት ካለሽ ሞክሪው ትወጅእዋለሽ😁❤️❤️

  • @gogoyoutube2093
    @gogoyoutube2093 4 месяца назад +1

    اختيار مميز woooooاللف هنا وشفا تسلم ايدك حبيبتى

  • @eritrea576
    @eritrea576 5 месяцев назад +2

    Good job, God bless you and all your family

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 5 месяцев назад +1

    ዋው እጅሽን ይባረክ ምርጥ አሰራር ነው እናመሰግናለን ላይክ ሼርር❤❤

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 5 месяцев назад +1

    ሲያምር መልኩ ብቻ ይበቃል❤❤❤

  • @DESILOGINUK
    @DESILOGINUK 5 месяцев назад +1

    like 17 Wow So Delicious recipe looks really delicious and healthy big thanks for Sharing. 8:10

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 месяцев назад

      thank you so much for visiting👍👍

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 5 месяцев назад +1

    አሜን ሰላም ያንጣል ለሀገራችን በእውነት ያለው የምንሰማው ነገር በጣም ነው የሚያመው 😢😢😢😢

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 месяцев назад

      አይዞኝ ሁሉም ያልፋል👍❤️

  • @user-pq9en5ek5m
    @user-pq9en5ek5m 4 месяца назад +1

    Amazing cooking, thank you very much as ever!

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 5 месяцев назад +1

    ሉላዪ ሰላምሽ ይብዛ እጅሽ ይባርክ like like Share 👏❤️❤️

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 месяцев назад

      ሚሚዬ አመሰግናለሁ🙏❤️

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube 5 месяцев назад +1

    ዋው እጅሽ ይባረክ

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 5 месяцев назад +1

    እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን lulit ሰላምሽ ይብዛ 🙋🙋🙋🙋🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 месяцев назад

      ሁሉምዬ ክበሪልኝ❤

  • @user-wr5gp5cm6w
    @user-wr5gp5cm6w 5 месяцев назад +1

    ዎውው በጣም ምርጥ ነው ❤️❤️❤️🥰

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 месяцев назад

      አመሰግናለሁ የኔ ቅን❤️

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 5 месяцев назад

    አሜን አሜን Wow ሉላዬ እንዴትእንደሚያምር ሽንኩርቱ እንደዚህ ሲከተፍ ደስ ይለኛል ሽንኩርት ስወድ
    አቤት ቡጥጫሽማ እንዴት እንደሚጥም አሰብኩት like like like

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 месяцев назад +1

      ሚልካዬ ሞክሪው እኔ ሱስ ይዞኛል❤

  • @medihntube
    @medihntube 5 месяцев назад +1

    Waooo Lulaye come sempre sei bravissima grazie mille per aver condiviso con noi like share ❤️

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 месяцев назад

      thank you so much for watching my friend❤️❤️

  • @cookwrusna1149
    @cookwrusna1149 5 месяцев назад +1

    Wow that really looks so testy recipe ❤

  • @TsegaGebremedhin-on3ow
    @TsegaGebremedhin-on3ow 5 месяцев назад +1

    Emokrewalew thank u

  • @eduyoutube3831
    @eduyoutube3831 5 месяцев назад +1

    Lulaye betam gobzeshal ketybet🙏❤👍

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 месяцев назад

      እሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ❤️❤️

  • @AA-td2ez
    @AA-td2ez 5 месяцев назад +1

    ስራ አቀለልሽልኝ እናመሰግናለን

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 месяцев назад

      አመሰግናለሁ ትወጅዋለሽ❤

  • @Marthi723
    @Marthi723 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 4 месяца назад +1

    ሼርር❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  4 месяца назад

      ሮዛይዬ የምወድሽ❤️❤️❤️

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 5 месяцев назад

    Wow, ሉሊትዬ ይሄ ደሞ በጣም ቀላል የሆነ የቡጥጫ አሰራር ነዉ ያሳየሽን። በጣም እናመሰግናለን። መቼስ በየሳምንቱ ያሳየሽንን መሞከር ሆኗል ስራዬ 😂 ነገ እሰራዋለሁ። ❤️❤️❤️ በርቺ።

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 месяцев назад

      ሚሚዬ አመሰግናለሁ አረ ሞክሪው እኔ ሱስ ይዞኛል ቀለል ያለ ነው👍❤️

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 4 месяца назад +2

    ሉሊትዬ በጣም ይቅርታ እንዴት እንዳመለጠኝ ያንቺ ሙያ እንዲያመልጠኝ አልፈልግም በውነት በጣም ነው የሚያምረው አይቆጨኝም ግን አየሁት ሉሊትዬ አሰራርሽ እንዴት ያምራል ለየት ያለ አሰራር የኔ ባለሙያ ❤❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  4 месяца назад

      ነፂዬ አንዳንዴ እንደሱ ነው አትጨነቂ እኔ በጣም እረዳለሁ የኔ እመቤት ክበሪልኝ❤️❤️❤️

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 5 месяцев назад +1

    leyet yale betam konjo

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 5 месяцев назад +2

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 месяцев назад

      የኔ መልካም ትገጫለሽ❤

  • @genetnegash5934
    @genetnegash5934 5 месяцев назад +1

    ሞክሬው ነው አስተያየት የምሰጥሽ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 месяцев назад

      ገንዬ እንኮን ሞከርሽው እንዴት ነው ወደድሽው ወይ?

  • @kibredesta7145
    @kibredesta7145 4 месяца назад +1

    ስንት የሽንብራ ድቄት ነው የተጠቀምሽው?

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  4 месяца назад

      ልኩን አላወቅኩም ሰትሰሪ በማንኪያ አእያደረግሽ ያስታዉቃል እንደብዛቱ🙏❤️

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 4 месяца назад +1

    በሰለ እንዴ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  4 месяца назад

      በደንብ በስሎል የኔ ቆንጆ

  • @mekdes5976
    @mekdes5976 5 месяцев назад +1

    እስፒናች ቆስጣ ነወይ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 месяцев назад

      ቆስጣ አይደለም የት ነው የምትኖሪው?

    • @genetnegash5934
      @genetnegash5934 5 месяцев назад +1

      ሉላዬ ተባረኪልኝ ከመጣፈጡ ለአሰራር መቅለሉ። ከዚህ በፊትም ድፍን የተላጠ ምስር ወጥሽን ሞክሬው በጣም ነበር የሚጣፍጠው ይቅርታ ስሙ ስለጠፋብኝ ነው

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  5 месяцев назад

      @@genetnegash5934 ምንም ቾግር የለም እንኮን ወድሽው ገኒዬ ክበሪልኝ❤️❤️

  • @TsegaGebremedhin-on3ow
    @TsegaGebremedhin-on3ow 5 месяцев назад

    ❤❤❤