የሰጋና የድንች አሩሰቶ(ቢፍ ሰቲው) ሞክሪው ሁልግዜ ነው የምትሰሪው - Ethiopian/ Eritrean - Beef Stew

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 58

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290  3 месяца назад +3

    ውድ ቤተሰቦቼ እንኮን በሰላም ወደኔ ቻናል በሰላም መጣችሁ እያልኩ እንደሁልግዜ ቪዲዮዬን በማየት subscribe like and share በማድረግ አበረታቱኝ አመሰግናለሁ🙏❤️

  • @bettytube6255
    @bettytube6255 3 месяца назад +1

    Egizihaber yimesgen enkuan beselam metash luliye hulem balamoya nesh ejesh yibarek❤

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 3 месяца назад +2

    ሰላም ሉላዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ ፈጣንና ጤናማ የሆነ የእራት አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስጋውን በዱቄት አሳልፈን በዘይት መጥበስ ድንች ሽንኩርት ለየት ያለ አሰራር ነው ገበታ ላይ ሲቀርብ በጣም ያምራል የተባረከ ይሁን ሼርርርር

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  3 месяца назад

      ሐበሻዬ ክበሪልኝ🙏❤️❤️

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 3 месяца назад +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ዋውውው በጣም አሪፍ አስራር እና አቀራረብ ነው እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን❤❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  3 месяца назад

      ክበሪልኝ የኔ መልካም❤️❤️

  • @Keirkm.
    @Keirkm. 3 месяца назад +1

    በጣም ልዩ ነው በረች

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  3 месяца назад

      አመሰግኒለሁ የኔ ውድ❤️❤️

  • @medihntube
    @medihntube 3 месяца назад +1

    Waooo come sempre sei arrivata con bel piatto meravignoso Lulaye grazie mille per aver condiviso con noi ♥️♥️like share

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  3 месяца назад

      thank you so much for your wonderful support❤️❤️❤️

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 3 месяца назад +1

    ዋው ሁለተኛ አመለጠኝ❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  3 месяца назад

      አመሰገእናለሁ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው ዘገየሁ❤️❤️

  • @hanikitchen8109
    @hanikitchen8109 3 месяца назад +1

    ዋው❤ሼር

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  3 месяца назад

      አንቺ የኔ ብርታት ክበሪልኝ😍😍

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 месяца назад +1

    ሉሊትዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ይሄንን የመሰለ የሚያስጎመጅ የምግብ አሰራር እንዴት እንዳመለጠም ባላውቅም በሚገርም በሚጣፍጥ አሰራር በስጋና በድንች አሩስቶ አሰራር ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ ባለሙያ እጅሽን ይባርከው ❤❤❤❤❤ ላይክ ሼርርር

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ ነፂዬ ችግር የለም አትጨነቂ ክበሪልኝ🙏❤️

  • @hayu4429
    @hayu4429 3 месяца назад +1

    ሉሊትየ ይለያል ሙያሽ መሸአላህ የኔ ቆንጆ ቀጥይበት ❤❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  3 месяца назад

      በጣም ነው የማመሰግነው😍😍

  • @Globaltalentgt
    @Globaltalentgt 3 месяца назад +1

    Wow so delicious 😋😋😋

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 3 месяца назад +1

    ሉሊት እንኮን ደና መጣሸ ምርጥ አሰራር ነው እና እናመሰግናለን ሰላካፈልሸ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  3 месяца назад

      እኔም አመሰግናለሁ❤️

  • @eritrea576
    @eritrea576 3 месяца назад +1

    God bless you and all your family

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  3 месяца назад

      thank you so much for listening to RUclips❤️❤️

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 месяца назад

    Wow Lulay እንዴት እንደሚያምር ምራቄን ዋጥ አረኳት ጎረድ ጎረድ ሲያምር like like like 👍

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  3 месяца назад

      ሚልካይዬ ክበሪልኝ ጠፍተሻል🙏❤️❤️

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 месяца назад +1

    Welcome lulaye enkuwan dena metash yene wud ba 👍👍 gebtenal ❤️

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  3 месяца назад

      Thank you so much for watching❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤ሼርር❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 3 месяца назад +1

    ሼርርር❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ የምወድሽ❤️❤️

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 3 месяца назад

    ሼርርርር❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም እንኩዋን ሰላም መጣሽ የዛሬው ለየት ያለ ያሜሪካኖች ምግብ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ❤❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  3 месяца назад

      ሮዛዬዬዬ የምወድሽ አበረታቺዬ ክበሪልኝ❤️❤️❤️❤️

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን አሜን ሰላም ለእናት ሀገራችን🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  3 месяца назад

      እውነት ነው ተባረኪ😍😍

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 3 месяца назад

    ሉላዪ ሰላምሽ ይብዛ እጂግ በጣም ልዩ አሰራር ነው እጂሽ ይባርክ 👏👏❤️❤️❤️ like like Share ሸርርርር

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  3 месяца назад

      ሚሚዬ አመሰግናለሁ❤️❤️

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 3 месяца назад

    ሰላም ሉላዬ ዋውውው ለየት ያለ አሰራር ነው ቀለል ባለ መልኩ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  3 месяца назад

      ሙሉዬ አመሰግናለሁ ሞክሪው🙏❤️❤️

  • @eduyoutube3831
    @eduyoutube3831 3 месяца назад

    Wawwww Lulaye betam yemiasgomeje megebe new enemokrewalen ejesh yabarek selasayeshen enamesegenalen 🙏❤️👍👌 like shere

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  3 месяца назад

      Amesgenalhu yene konjo (mearey🌹🌹❤️❤️🇪🇷

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 3 месяца назад

    ዋውውውው ይለያል ምርጥ lulit እህታችን👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  3 месяца назад

      ሁሉምዬ አመሰግናለሁ🌹🌹🌹

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 месяца назад

    Wow this looks yummy. Will be trying it

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 месяца назад

    ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኩዋን ደህና መጣሽ ሉላዬ waooo እንዴት አባቱ ያምራል ደግሞ ሲያስጎመዥ እኔ መቼስ ለሥጋ እሞታለሁ ለዛውም የእናንተ አገር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ይህንን የመሰለ አሮስቶ አሰራር ስላሳየሽን ማታ share አድርጌ አሁን ነው ያየሁት ❤❤❤ like share

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  3 месяца назад

      አመሰግናለሁ ፅግዬ ብዙ አትጨነቂ ይደርሳል እኔም በጣም ቢዚ ነበርኩ 🙏❤️❤️

  • @hulumfikirtube8350
    @hulumfikirtube8350 3 месяца назад

    ሰላምሽ ይብዛ በክርስቶስ lulit እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ 🙋🙋🙋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  3 месяца назад

      ያንቺም ሰላም ትርፍርፍ ይበልልሽ❤️❤️

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 месяца назад

    ❤❤

  • @bezabekele9894
    @bezabekele9894 3 месяца назад

    🍾🥂🍺🍴🍽️👍

  • @sisco19
    @sisco19 3 месяца назад

    እፎይ የዛሬ እራቴን ገላገልሽኝ ምን ልስራ በማለት ከሶስት ደቂቃ በላይ ነበር የተጨነኩት አሁን ግን ወደ ዝግጅቱ ገብቻለሁ ቻው

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  3 месяца назад +1

      ሲስኮዬ ከረጅም ጊዜ በሆላ ክበርልኝ እንኮን በደህና መጣህ🙏