አስቸኳይ ልዩ መልእክት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 64

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  5 месяцев назад +25

    በመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ
    ለሚሰራው 44ቱ ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የጸበል ስፍራ ግንባታና ማስፋፊያ የበረከት ስራ ለመስራት ( የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦1000530374158 ሄኖክ ተፈራ አለሙ።)
    የፍኖተ ሕይወት ጉባኤ የጸበልና የቅብዐ ቅዱስ አገልግሎት ቀናቶች ዘወትር እሮብ፣ሐሙስ፣ቅዳሜ፣እሁድ እንዲሁም የቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ዕለቶች
    ከጠዋቱ 12:00-3:00 ሰዓት ይካሄዳል።
    አድራሻ፦አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ መሄጃ ወንጌላዊት ሕንጻ ጀርባ የጎተራ 44ቱ ጸበል ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን።
    የቤተክርስቲያኑ አድራሻ Google map
    maps.app.goo.gl/Bgfd3G8QiRErw8k86
    የመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦
    t.me/kesishenokLive
    የቻናል ሊንክ፦
    t.me/kesishenoktefera

    • @AklileGebrel19
      @AklileGebrel19 5 месяцев назад

      እሺ አባታችን እግዚአብሄር ያክብርልን እሺ እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ ይሁን ። አክሊለ ገብርኤል እባላለሁ ። የዛሬ ሁለት አመት አካባቢ ተዋውቀን ነበር አሁን እንኳን አያስታውሱኝም ። ለማነኛውም እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ ይሁንና እኔ የቅስት ስላሴን ፀበል አስገነባለሁ ።
      እኔ= አክሊለ ገብርኤል
      ባለቤቴ = ወለተ ኪዳን
      ልጆቼ = ክንፈ ገብርኤል እና
      እህተ ማርያም
      ነን ከምንኖርበት ሀገር ። እግዚአብሄር በሰላም ያገናኘን እኛም መጥተን በፀበሉ ተጠምቀን ፈውስን እንድናገኝ የእግዚአብሄር ቸርነቱ አይለየን ።

  • @kidistchala3228
    @kidistchala3228 5 месяцев назад +8

    እኔ የሥላሴን ፀበል አሰራለሁ 15,000
    እደውላለሁ አባታችን🙏

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p 5 месяцев назад +15

    ❤እኔ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስን አስገነባለሁ ❤

  • @Blen27
    @Blen27 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቅድስት ስላሴ ይርዱን ለዚ በረከት ያብቁን።

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 5 месяцев назад +13

    እሺ አባታችን እንኳን በደህና መጡልን የሚችል ደጎስ ያለ ብር እያስገባ አቅም የልለው ደግሞ በረከቱ እንዲደርሰው የ100ብር ቻሌንጅ ቢጀመር ቶሎ ይገነባል ሁሌም ከጎንዎ ነን በርቱልን የአባታችን የመምህር ግርማ ፍሬዎች በርቱልን❤❤❤

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 5 месяцев назад +6

    ምዕመናን ሁላችንም እግዚአብሔር በረዳን የምንችለውን እናድርግ! የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ፈጣሪ ይርዳን

  • @helenkiros8436
    @helenkiros8436 5 месяцев назад +3

    እሜን አሜን አሜን እኔም እግዚአብሔር የፈቀደውን ማድር እፈልጋለሁ ወለተእየሱሱ

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 5 месяцев назад +5

    ቅ ስላሴ በረከቱን እንድንሳተፍ ይፍቀዱልን

    • @Dani65089
      @Dani65089 5 месяцев назад +1

      አሜን ፫

  • @muderrmanu495
    @muderrmanu495 5 месяцев назад +8

    ስላሴ ያሳካው❤

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y 4 месяца назад

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይስጥልን

  • @happyhappy-con
    @happyhappy-con 5 месяцев назад +3

    K የቅድስት ስላሴ እባኮትን እግዚአብሔር ከረዳኝ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 5 месяцев назад +2

    መንፈስ ቁዱስ ይፋቃድልን የቤረከቱ ተከፋይ ያርጌን አብባታቺን ቃል ሂዎት ያሰማልን

  • @yemisrachtesema312
    @yemisrachtesema312 5 месяцев назад +2

    ለበረከቱ ያብቃን

  • @Melka9808
    @Melka9808 5 месяцев назад +3

    በርቱ የኛ እንቁዎች እግዝአብሔር ይርዳችሁ

  • @demekyigsaw2659
    @demekyigsaw2659 5 месяцев назад +1

    Agaztealem Slasewoch yirdun Egzabher enantem ybarkln Bryatu yadlln Bertuln.

  • @hermonaaa1913
    @hermonaaa1913 5 месяцев назад +2

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @meseretlema588
      @meseretlema588 5 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GhGh-tu7dr
    @GhGh-tu7dr 5 месяцев назад +1

    ቀለህ ህይወት ያሠመልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ኑሩልን በጠም ደስ ይላል እኔም ለደጁ የቢቀኝ

  • @kalkidan1213
    @kalkidan1213 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይረዳናል እንሰራለን ቀሲስዬ

  • @haregewoingebremichael1576
    @haregewoingebremichael1576 5 месяцев назад +1

    ስላሴ ይፈጽምልን አባታችን ቀና ኖት ይባርኮት

  • @HanauNew
    @HanauNew 5 месяцев назад +1

    አሜ አሜንአሜን

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @alemzenebe1065
    @alemzenebe1065 5 месяцев назад +3

    በርቱ እግዝአብሔር ይርዳቹ

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 5 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen

  • @rishane9576
    @rishane9576 5 месяцев назад +1

    እሺ ኣባታችን ፈጣሪ እንደ ፍቃዱ ይሁን

  • @user-iw2ru9fp4z
    @user-iw2ru9fp4z 5 месяцев назад +1

    እሺ አባታችን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p 5 месяцев назад +1

    ❤ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን❤ እሺ በጣም በደስታ ሀሳብዋትን እንቀበላለን ከዚህ በረከት እንድንካፈል ሥላሴ ይፍቀዱል ❤

  • @yoyoas2939
    @yoyoas2939 5 месяцев назад +1

    Amen 🙏 fekado yhone abatachen

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼል እናድርግ

  • @Gebre-ls3nw
    @Gebre-ls3nw 5 месяцев назад +2

    እንኳን በደህና መጡ አባታችን❤❤❤

  • @biredebela9800
    @biredebela9800 5 месяцев назад +1

    Ameen❤
    Ameen❤
    Ameen❤

  • @jamela223-xg2hu
    @jamela223-xg2hu 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @user-kk2vj2ib9o
    @user-kk2vj2ib9o 5 месяцев назад +1

    Amen(3

  • @HanaMekonn-c4z
    @HanaMekonn-c4z 5 месяцев назад +1

    የቻልነውን ሁሉ እናድርግ እባካችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አግዓዝተ ዓለም ስላሴ ረድኤት በረከትን ይቸሩናል

  • @SAMERAWETI
    @SAMERAWETI 5 месяцев назад

    Abatachini Wolate silase
    Yeqidisiti silasene Aseralewu
    Silasewochi Ayileyuni

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj 5 месяцев назад +1

    Esh Abbatachin yee bereketu tekefay yaderigen

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 5 месяцев назад +1

    መምህራች እወድሀለን በፀሎት አስበን በዉጭ ያለነዉ

  • @seniseni-tg5fe
    @seniseni-tg5fe 2 месяца назад

    Selkachewen lakulen

  • @AberaZegeye-sn7we
    @AberaZegeye-sn7we 5 месяцев назад +1

    እኔ የቅድስት ስላሴን አስገባለው

  • @user-vl4ze5gd8d
    @user-vl4ze5gd8d 5 месяцев назад

    እባካችሁ ከኔ የበረታችሁ በፀሌታችሁ እስብኝ ደክማለው

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj 5 месяцев назад +1

    ❤❤yiftugn yibarikun Abbatachign❤❤❤

  • @MisAny-kq6dv
    @MisAny-kq6dv 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tarikwakebedde1441
    @tarikwakebedde1441 5 месяцев назад +1

    የመቶ ብር ቻሌንጅ ይዘጋጅልን

  • @hanawolde-e9y
    @hanawolde-e9y 3 месяца назад

    Abatchen edge ketena yestln

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 5 месяцев назад +1

    እኔ ከበረከቱ መሳተፋ እፈልጋለዉ ቀሲስ እደዉልሎታለዉ በዋሳፕ

  • @MisAny-kq6dv
    @MisAny-kq6dv 5 месяцев назад +1

    ቀሲሲ እንረዳለን ወለተ ስላስ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ❤ተቸግሬአለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አመሠግናለሁ

  • @hanilove8635
    @hanilove8635 4 месяца назад

    Aba henok berktwet yederben tslot yargulg ngeroch hulu tezgtwal 😢welte merkerws🤲

  • @user-kk2vj2ib9o
    @user-kk2vj2ib9o 5 месяцев назад +1

    ስልክ ቁጥራቸውን እምታቁ ካላችው please

  • @mahimarg6731
    @mahimarg6731 5 месяцев назад

    Ambo new yalehut endet new metiche erso gar medan yemichew adrashaw yet new

  • @user-kk2vj2ib9o
    @user-kk2vj2ib9o 5 месяцев назад

    Eshi abatea

  • @KasechKetama-ow1tg
    @KasechKetama-ow1tg 5 месяцев назад

    ቀሲስ በዖሎ አሰቡን ወለተ መድን ብለው በጣም ችግርላይነኝ

  • @melkam1244
    @melkam1244 5 месяцев назад

    እሺ

  • @user-db7yy8pn8j
    @user-db7yy8pn8j 5 месяцев назад

    ታዛዥ ነን አባታችን

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 5 месяцев назад

    የት አካባቢ ነው

  • @KingAbrish-gh6dv
    @KingAbrish-gh6dv 5 месяцев назад

    Yet new botaw

  • @SaraSara-pv2ty
    @SaraSara-pv2ty 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @user-kk2vj2ib9o
    @user-kk2vj2ib9o 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤