ስብራት ክፍል 39 | Sibrat episode 39

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ስብራት ዘወትር ከሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት በቃና!
    Sibrat every Monday to Wednesday @7:00PM on Kana TV.
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Sibrat #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 205

  • @በእምነት
    @በእምነት Месяц назад +113

    የነገዋ ኪዳነምህረት ከክፋ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ😢❤❤

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 Месяц назад +8

    የቂያማ ምልክት እንዴት ልጅ አባቱ ይጨክናል ምን ም ይሁን በአለም ላይ እንደኔ አባት መልካም ሺ አሉ እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Месяц назад +48

    ቅድስት ኪዳነምህረት እንኳን በሰላም አደረሰችሁ❤🙏

    • @RahelTeklay-k9b
      @RahelTeklay-k9b Месяц назад +1

      Amen amen amen🎉🎉🎉❤

    • @Saif-bw9tx
      @Saif-bw9tx Месяц назад +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏❤️

    • @user-tb6jm6ff8r
      @user-tb6jm6ff8r Месяц назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹💐💐💐🌹🌹🌹🌹💐🌺🌺🙏🙏🙏🙏

    • @rahelrekeke1401
      @rahelrekeke1401 Месяц назад

      አሜንን አሜንን

  • @BirkeAdmaseMamo
    @BirkeAdmaseMamo Месяц назад +29

    የነገዋ ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Месяц назад +47

    አላህ ዘረኝነትን ያጥፍልን ያረብ 🤲😥የደሀው ልጅ ሁሉ ተሰቃየ በየበረሀው 🙏🙏🙏😥😥

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Месяц назад +10

    በእይወቱ ሙሉ ጥሩ ሆኖ ለማያውቅ አባት የሚገባው እዬ ነው የአልፐር ደጋፊ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 Месяц назад

      ኖሮም አይጠቅም

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 Месяц назад +49

    ዛሬ 21ነኝ ለኩምሩ ብዬ ነው ይሄን ፊልም የማያው ኩምሩን የምትወዱ ላይክ

  • @EgigayehuKibret
    @EgigayehuKibret Месяц назад +18

    አልበር ምስኪን ዬሄ የተረገመ አባትህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @mitslalgebretinsae6165
    @mitslalgebretinsae6165 Месяц назад +17

    የነገዋ ኪዳነምህረት ከሀሶብ ትገላግላቹ

  • @user-bemin
    @user-bemin Месяц назад +12

    ዛሬ ያልቃል የሚል ነገር አየው ልበል😮

  • @rgthfgyhm3858
    @rgthfgyhm3858 Месяц назад +2

    ያሻር የኔ ጅግና ለልጁ ቡሎ 😢

  • @user-pv9xx8pm3m
    @user-pv9xx8pm3m Месяц назад +7

    የሱሙሩልጅ አልወረደም ማለትነው ተመስገን😢😢

  • @Nunu11-yr9pw
    @Nunu11-yr9pw Месяц назад +12

    አልፐር ምን አይነት ጭካኔ ነዉ😢 ከአባቱ ገዳይ ጋር መተባበር 😢

    • @user-ip8vr4xw9e
      @user-ip8vr4xw9e Месяц назад +6

      እውነት ደግ አድርጓል ጨካኝ ቤተሠብ በታኝ ሠው ነው ሴሰኛ ስለነበረ ዋጋ አገኜ

    • @user-mj5eo8hr6p
      @user-mj5eo8hr6p Месяц назад +1

      አልጫ ነገር.. ከአባቱ ገዳይ አላለም..

    • @tigiestmekonnen
      @tigiestmekonnen Месяц назад +2

      እንደሀቅ ከሆነ አባትዩው የሚገባውን ነው ያገኘው ይህ ልክስክስ

    • @ilovemom1712
      @ilovemom1712 Месяц назад

      ትክክለኛ ሰዉ ስለሆነ ነዉ ይሄን ያደረገዉ ይገባዋል ሴሰኛ ቤተሰቡን ሁሉ በተነዉ

  • @uadh7751
    @uadh7751 Месяц назад +7

    ቶሎቶሎ ይላቃቅልን ያምትሉ 👍👈🥰❤️💖😍

  • @user-gf1cr8cc8x
    @user-gf1cr8cc8x Месяц назад +1

    አርበርየ የኔ ምርጥ በል ንፁ ልብ😥

  • @temrejemal28
    @temrejemal28 Месяц назад +11

    ሱምሩ ድንጋይ ራስ አታነብም እንደ ግን ዝም ብላ የምትፈርመው😂😂😂

  • @BirhaneAssafa-ro6bo
    @BirhaneAssafa-ro6bo Месяц назад +10

    ዙቤር ትራሱን ቀዲሞ አዘጋጂቶት ነው 😂 ሚሥክን ነፈር 😢

  • @SenaytEtsay
    @SenaytEtsay Месяц назад +7

    የፈለገ ኩፉ ኣባት ቢሆንም ኣባት ሁሌም ኣባት ነው ስለዚ እንደዚ ማረግ አልነበረበትም እንዴ ኣባቱነው እኮ

  • @KirosBeyene-ew9gk
    @KirosBeyene-ew9gk Месяц назад +12

    ለምን በሳምንት 5 ቀን ይሁን እምትሉ ላይክ

  • @user-pf6yo8py2w
    @user-pf6yo8py2w Месяц назад +12

    የህፃን አሮጌት

  • @Dddft6pd7ho8i
    @Dddft6pd7ho8i Месяц назад +9

    ረ ያሻር የመከዳው ነገር እራሴ መከዳው ላይ ካረፈ እተረፍ መስሎት ነበር አደ 😂😂😂😂

  • @temrejemal28
    @temrejemal28 Месяц назад +11

    አልፐር ግን አባቱ ተገሎ አለ እሳ😢😢😢

  • @mulatutale7818
    @mulatutale7818 Месяц назад +4

    አባቱን አብሮ አቃበረው😅😅😅

  • @selamawittesfaye8873
    @selamawittesfaye8873 28 дней назад +1

    አልፐር አባቱላይ ይሄን ያህል ጭካኔ😢

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s Месяц назад +9

    አልበር የቱንም ያክል መጥፎና ክፉ ቢሆንም አባቱን እደት አሰቻለው

    • @Ahmad-nh3ph
      @Ahmad-nh3ph Месяц назад

      አልሞተም

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 Месяц назад

      😂😂 ሳይሞት።እንዴት ያሻር ቀበረው😂

    • @hanlove412
      @hanlove412 29 дней назад

      😂😂😂ጭንቅላቱን ተብሎ አልሞተም​@@noonoo3732

  • @joyajo8073
    @joyajo8073 Месяц назад +3

    አልፐር ምንም ቢሆን አባቱ ነው ምን ያህል ቢጠላው ነው😢😢

  • @mesaymam
    @mesaymam Месяц назад +6

    ጉድበል ጎደር አልፐርትቀውጠዋለህ ስል ጭራሽ ያሻርን ተባበርከው

  • @EphremNigatu-rq9ki
    @EphremNigatu-rq9ki Месяц назад +6

    መብራት እየጠፋ ስላስቸገረ አንቀጽ ፈልም ልቀቁልን እባካችሁሁሁሁሁሁሁ

  • @user-ws6nw2nq5k
    @user-ws6nw2nq5k Месяц назад +6

    የኔኢጌማንስወድህ🎉🎉🎉

  • @user-zm3rh5mu5m
    @user-zm3rh5mu5m Месяц назад +3

    የኔ ሚስኪን ኤጌማን😢😢

  • @user-os4ft9bz3o
    @user-os4ft9bz3o Месяц назад +5

    ወይኔ አልፐር ምንም ቢሆን አባቱ ነዉኮ ጭራሽ ይተባበራል

    • @user-gx5cg3gq9c
      @user-gx5cg3gq9c Месяц назад

      ድረሰቱ እዚህጋር ያስጠላል አልፐር አባቱን ቀበረ😂😂

  • @ተዋናይቷ
    @ተዋናይቷ Месяц назад +15

    እኳን ለዛሬዋ ቀን በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤ ደምሩኝ ውዶቸ

    • @Miratmiratlagesse
      @Miratmiratlagesse Месяц назад

      amen Amen Amen🎉🎉🎉

    • @Somayube
      @Somayube Месяц назад

      አሜንን 💞🙏

    • @beza390
      @beza390 Месяц назад

      አሜን❤ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ

    • @beza390
      @beza390 Месяц назад

      b m S፡ሁላችሁም ደምሩኝ❤❤❤❤

  • @sarahtube931
    @sarahtube931 Месяц назад +4

    የገዛ አባቱን ሊቀብር😮😮😮😮ምን አይነት ጥላቻነው

  • @ghccc5684
    @ghccc5684 Месяц назад +3

    ታዪፉን ሚባለዉ ስዉ ግን ክፉነው😌

  • @user-xv7ew5vn1m
    @user-xv7ew5vn1m Месяц назад +2

    አይ ሱምሩ ስምሩሳታነቢ ትፈሪሚያለሽ

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m Месяц назад

    የእውነት የምርጦቺ ምርጥ አባት አቶ ያሻርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FjfvfHhdv
    @FjfvfHhdv Месяц назад

    Alper bestemeceresha kumrun yerasu aderege jagna

  • @KakaMoko-j8h
    @KakaMoko-j8h Месяц назад

    ምንም አባት ጨካኝ ቢሆን ይሄን አይነት ደረጃ😢😢😢እኔ አልችልም😢😢

  • @almazabebe7892
    @almazabebe7892 Месяц назад +1

    አሜን

  • @user-uq5bu7uh2k
    @user-uq5bu7uh2k Месяц назад +3

    ሲሊቬ ስታስጠላ ልጆን በህግ አትሄድምደ

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 Месяц назад +3

    አልፐር የኔውድ

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤️🙏

  • @user-bemin
    @user-bemin Месяц назад +4

    እንዴ አልፐር 😭😭 ጭካኔው

  • @semiraabdulaziz8369
    @semiraabdulaziz8369 24 дня назад

    Ufff Alper 😢

  • @user-vq6qf8ds9m
    @user-vq6qf8ds9m Месяц назад +3

    እፍ ያ የተረገመ ታይፎን ኣሁንም እየቀረፀ እንዳይሆን

    • @Rabe152
      @Rabe152 Месяц назад

      እኔምፍራሁ

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf Месяц назад +4

    ታይፎን አድቀን ደህናነገር ሳይሰራ ሊያልቅ ነው

  • @rgthfgyhm3858
    @rgthfgyhm3858 Месяц назад

    ኣልፐር የኔ ምስኪን 😢🥺🥺

  • @aminathussen8595
    @aminathussen8595 Месяц назад +3

    ቤተሰብ ክፍል 40 ላይ ያልቃል እያሉነዉ ነዉ ከመቸወዉ ነዉ ክፍል 2 አለዉ

  • @Yasin.7064
    @Yasin.7064 Месяц назад +4

    አልፐር ምንስ ቢሆን አባትህ ነበር እኮ

  • @maqdesasd2744
    @maqdesasd2744 Месяц назад +12

    አይስሙሩ ስታሳዝኝ

  • @user-lg9pt3gm2l
    @user-lg9pt3gm2l Месяц назад +4

    እደ አልፐር ያለ ልጅኳን ባይወለድ ይሻላል

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q Месяц назад +1

    ❤❤🎉🎉❤❤

  • @aar4858
    @aar4858 Месяц назад +3

    መልካም ሲኦል አቶዙቤር😂😂

  • @user-ql8cw7ub5n
    @user-ql8cw7ub5n Месяц назад +3

    ቶሎ ቶሎ ልቅቁልን🙏🙏

  • @user-if8wl8uw7o
    @user-if8wl8uw7o Месяц назад +9

    አብዳቢ ያላችሁ ስራ ከሰማችሁ እርዱኝ

  • @user-cj3wk6dx8l
    @user-cj3wk6dx8l Месяц назад +1

    የኩምሩ ልጆ ይወርዴባታል እደ

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Месяц назад

      😂😂😂😂ደሞ ኩምሩ መቼ አራገዘች 🤔🙄🤣

  • @filmawitmehari4280
    @filmawitmehari4280 Месяц назад +4

    ❤❤❤

  • @HayatEmam-iy3ir
    @HayatEmam-iy3ir Месяц назад +3

    ታይፎን ግን ይመቸኛል

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 26 дней назад

    አልፐር ሚስኪን 😢 አሳዘነኝ

  • @HrhDff
    @HrhDff Месяц назад

    አልበር አባቱን ሲገደል ተባባሪ ሆነ ቱ😂😂😂😂 ይህ ልጅ አይደለም😮😮😮

  • @user-rz2of2eq7q
    @user-rz2of2eq7q Месяц назад +2

    ታይፉን ይመቸኛል የምር

  • @user-አመለወርቅ
    @user-አመለወርቅ Месяц назад +1

    ወይኔ አልፐል ምን አይነት ሰው ነው ምንም ቢሆን አባቱ ነው 😠😠😠

  • @user-yw6dr5lr6q
    @user-yw6dr5lr6q Месяц назад +3

    አረ አልበር አባቴ እኮቀቦረዎ ጥራሽ

  • @maza1594
    @maza1594 Месяц назад +2

    በቃ ልያልቅ ተቃርቧል😢

  • @user-rz2of2eq7q
    @user-rz2of2eq7q Месяц назад +2

    ኤጭ አልፐር አትሻብኝ

  • @YordanosDesalegn-eh3xv
    @YordanosDesalegn-eh3xv Месяц назад +1

    Wait, I don't understand why you are late from the TV

  • @user-px8ym1wb4l
    @user-px8ym1wb4l Месяц назад +5

    አልፐርን ማነው ያስታወሰኝ የተቀማ ሒወት ላይ ፖሊስ ሆኖ ምእራፍ ሁለት ላይ

  • @user-ip8vr4xw9e
    @user-ip8vr4xw9e Месяц назад +1

    አወ እያሣቀኝነው ክፍል

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Месяц назад +2

    አልፐር ሚስኪን 😢😢😢

  • @user-lk6gh3hu7w
    @user-lk6gh3hu7w Месяц назад +1

    ግን የተቀበረችዉ አሻጉሊት ደስ ስትል😮😅

    • @NN-nt1tp
      @NN-nt1tp Месяц назад

      ክክክክ

  • @burtukanhaftu3654
    @burtukanhaftu3654 Месяц назад +1

    🥰🥰🥰🥰🙏

  • @user-ip8vr4xw9e
    @user-ip8vr4xw9e Месяц назад +1

    አይ ደነዝነሽ

  • @user-pf6yo8py2w
    @user-pf6yo8py2w Месяц назад +2

    ገደለ😅

  • @tdsrdf2918
    @tdsrdf2918 Месяц назад

    ያሻር የኔ ዉድ ኣባት😢

  • @user-yb3pj8uu8y
    @user-yb3pj8uu8y Месяц назад

    ሲመሪ የኔ ምስኪን ሰወድሽ🤕

  • @user-me1su1id6v
    @user-me1su1id6v Месяц назад +2

    አልፐር ግን😢😢🥺

  • @adisalemyeshewalji4663
    @adisalemyeshewalji4663 Месяц назад +3

    ሰላም ቤተሰብ እኳዋን ለሰኞ አደርሳችሁ 🥰ደምሩኝ ጀማሪ ነኝ ❤️❤️

  • @user-mh8vw7wo6x
    @user-mh8vw7wo6x Месяц назад +1

    ❤❤❤😂😂

  • @Jneesum
    @Jneesum Месяц назад +4

    ክፍል 41 ላይ ያልቃል

    • @user-sf8li5df8q
      @user-sf8li5df8q Месяц назад

      ምን ለምን😮

    • @Jneesum
      @Jneesum Месяц назад

      @@user-sf8li5df8q እኔንጃ አጭር ነው

  • @DhXv-fm7bx
    @DhXv-fm7bx Месяц назад +1

    ልያልቅ ነው መሰለኝ

  • @user-px1ux4ow5e
    @user-px1ux4ow5e Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nb6nz2uo7o
    @user-nb6nz2uo7o Месяц назад +2

    my name is mr x

  • @MasaratiMasarati-ck9yx
    @MasaratiMasarati-ck9yx Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢

  • @ZeniraAbdeljelil
    @ZeniraAbdeljelil Месяц назад +2

    ምንም ክፉቢሆን አባቱላይ ግን እንዴትይጨክናል አልፐር ይገርማል

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c Месяц назад

    አልፐር ምስኪን 😥😥

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 Месяц назад +4

    🎉በነካ እጃችሁ ቅጣትም ለቀቁልን

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢

  • @Abi-ku1ib
    @Abi-ku1ib Месяц назад

    ነገ ያልቃል

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @ToybaMehammed-ol4yb
    @ToybaMehammed-ol4yb Месяц назад +5

    ቶሎ ልቀቁት😒😒🙄እንይላችሁ

  • @Bintislam.
    @Bintislam. Месяц назад +2

    አልፐር አባቱን ቀበረው😅😅😅😅

  • @aswowas115
    @aswowas115 Месяц назад

    😢😢😢

  • @user-rx6pt8ps3z
    @user-rx6pt8ps3z Месяц назад +1

    well come

  • @MasaratiMasarati-ck9yx
    @MasaratiMasarati-ck9yx Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Frezgih
    @Frezgih Месяц назад +3

    Why I can,t find yalaleke fikir

    • @mghsw3508
      @mghsw3508 Месяц назад

      ያዝዝ ሚስኪን ከሕዝነካ😢😢😢😢ወኔ ኣልፐር😂😂😂😂

  • @user-cj8lh5wz4w
    @user-cj8lh5wz4w Месяц назад +10

    ማነሽ ትዳር የምትፈልጊው ነይ እንጋባ

  • @DanawitAddisu
    @DanawitAddisu Месяц назад +3

    Today the first one place l like like

  • @MaskaramSeoum
    @MaskaramSeoum Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤😂

  • @temesgenjore8282
    @temesgenjore8282 Месяц назад

    ሀልሎ

  • @TrendLight-bt9ho
    @TrendLight-bt9ho Месяц назад

    ❤❤🙏🙏🙏🙏