you all prolly dont give a damn but does someone know a method to log back into an instagram account?? I was stupid lost the account password. I appreciate any tricks you can give me.
@Kellen Kye I really appreciate your reply. I found the site on google and Im in the hacking process now. Seems to take quite some time so I will reply here later when my account password hopefully is recovered.
ድምፅህ ማራኪና ሲበዛ ለትረካ የተመቸ ነው አነባበብህ ፍሰቱን የጠበቀ የመፀሀፉ ውስጥ ያሉትን ገፀ ባህሪያት እንዲወክሉ የምትጠቀማቸው የተለያዩ ድምፆች ስእላዊ ተመስጦ ውስጥ ይከታሉ በዛ ላይ የገፀባህሪዎቹ ተወካይ ድምፃቹ ሁሉ ገፀ ባሪወቹን በደንብ የሚገልፁ ናቸው ተባረክ በተለያዩ ስራዎች ተከስተህ ብዙ ደስታ እና አዲስ የህይወት ልምምድ የሚያስጨብጡ መፅሀፎችን እንደምታጋራን ተስፋ አደርጋለሁ ተባረክ 🙏🏽
ይህን ድምፅ ከ3 ዓመት በፊት ሰምቼዋለሁ ብርቅርቅታ❤የተቆለፈበትቁልፍ❤
እናመሰግናለን ወንድም🎉🎉🎉
ኣስታያት ድምፅ ጨመር ብታረግልን እየሰራን እየተንቀሳቀስን ለመስማት እንዲመቸን ወንድማችን
ኣተራረክ እርጋታ በጣም በጣም ኣንደኛ ነው
ዋው ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉዉዉዉ በጣም አሥተማሪ መፅሀፍ ህይወት እጣፈንታን የልብና የነፍሥን መግባባት በደብ ያሥረዳል እኔም መንገዲላይ ነኝ ዩንቨርስ መንገዱን እያዘጋጀ ከፈጣሪየ ጋ ሊያደርሰኝ ትንሺ ቀርቶታል
ትረካን አንተ ተርክ 👍
ድንቅ ነው 🙏 አግዚአብሔር ያበርታህ
The Alchemist የእንግሊዝኛውን መፅሀፍ አንብቤዋለሁ። በጣም ከምወዳቸውው አንዱ መፅሃፍ ነው። ይህ ቪዲዮ ሲያጋጥመኝ እስኪ ትንሽ ልስማው ብዬ መስማት ጀመርኩ። አተራረክህ ደስ ይላል ተርጋሚውም ጎበዝ ነው በጣም። በቃ የዛሬ ስንት አመት ያነበብኩትን መፅሀፍ እንደ አዲስ እያዳመጥኩት ነው ❤❤😅
ተራኪው ድምፁከፍ ብሎ ቢሰማ በጣም ደስ ይልነበር
ህይወት ቀያሪ ምርጥ መፅሀፍ ደግሜ ነው የሰማሁት ነው ያነበብኩት የሚባል ብቻ ተመችቶኛል እናመሰግናለን
ውይይይይይ ድምፅ እና ትረካ ምንም ቃላት የለኝም። ሚስጥሩን ማመቅ የሚለውን ቀን በቀን አደምጠዋለሁ ይሄም የሆነው ድምፅህ ሱስ ሆኖብኝ ነው ሌላም አሪፍ አሪፍ የቢዝነስና የስኬት መፅሐፍ አንተ ተርክልን። በግሌ በጣም ለድምፅህ ስል ብዙ እውቀት አከማቻለሁ። አመሰግናለሁ በርታ!!
እኔ ላገኘው አልቻልኩም እስኪ ስሙን አስተካክለሽ ፆፊው ውዴ ሚስጥሩን ማመቅ ብየ ሸርች ሳደርግ አይወጣም😢
ዋው ድምፅህ ❤
በጣም ደስስስስስ የሚል ትረካ እናመሰግናለን
🙏🙏ተባረክልን በርታልን
ተስፊሽ እኔ ብዙ ተራኪ አቃለሁ ያተ ግን የተለዩ ነው በርታ ውዴ👌💚💛❤️
በጣም እናመሰግናለን
ወይኔ ድምፅህ እዴት ናፍቆኝ ነበር ፓፒወን አስታወስኩት በጣም ልዩ ድምፅ አለህ በርታልኝ
Waw betam enamesegnalen endenante aynet sewochen yabzalen betam betam adrege lamesegnh wedalew lesetahew sera
Waw betam yemigerm des yemil mesachi astemary
የዛሬ ሰው መች ያነባል! ።ንባብ ድሮ ቀረ ። ከሽነው ሲያጎርሱት ማኘክ ኣይችልበት ። ጀሮ ለመኖሩም ፈጣሪ ይወቀው።
ኦ እንዴት ደስ ይላል
🙏🙏🙏
Betam gobez neh berta❤❤
በዚ ድምፅ ብዙ መፃህፍቶች መተረክ አለብህ። የሚገርም የአተራረክ ጥበብ ነው ያለህ። ለስለስ ያለ የማይሰለች ድምፅ ትችላለህ።
በጣም ነው ማመሰግነው።
Thank you so much your voice is outstanding keep it up!!👍
Thank you so much for Birana page, Tibebe Melketsedek and Tesfatsion Daniel!!! Wonderful job as always!!!
you all prolly dont give a damn but does someone know a method to log back into an instagram account??
I was stupid lost the account password. I appreciate any tricks you can give me.
@Richard Ashton instablaster ;)
@Kellen Kye I really appreciate your reply. I found the site on google and Im in the hacking process now.
Seems to take quite some time so I will reply here later when my account password hopefully is recovered.
@Kellen Kye it did the trick and I finally got access to my account again. Im so happy!
Thanks so much you really help me out!
@Richard Ashton No problem :D
Great work. ብራና።
Brta bro
guys who recommend me other narration of Tesfatsion Daniel what a sound ...
ይሄን መፅሀፍ 6ወር አንብቤዋለው አሁን ደሞ ከትረካው ፍቅር ይዞኛል
10q betam
እናመሰግናለን🙏
Thank you
Birtwoch Bertu!
I read this book three times, so because I love it very much I was thinking to translate in Amharic, but now thanks to you!!!
getch not only this , As i told you last time i also recommend E cart's book like The Power of now , A new Earth ,Stillness speaks
@@mahalettaye2141 ppl pop
@@mahalettaye2141 ppl pop
@@mahalettaye2141 ppl pop
@@mahalettaye2141 ppl pop
Enamsagenalan
Eyandandu lik naw dimtsikim hulum nager ena ebaki endatakom berta bellign
I’ve read many books but not like this! Amazing
it is good....
❤
Am loving this 👏👏❤️
በርቱ
Wow
𝙺𝚘𝚗𝚓𝚘 𝚖𝚝𝚜𝚒𝚑𝚊𝚏
Mami
የሳጥናኤል ጎል የሚለው ትረካ ከገፃቹህ ለምን ጠፋ
Azan silu milewn zelekewal
alhu akber milewns
Terakiw megeb albelam😊? Betam zik yale new. Aterareku metfo aydelem gen zik yale selhone aygabzim aygebam.
atimechume yeteketayachun filagot atamualum
አይ አልኬሚስቱ!!!! በዚህ ድምጽ ያስተዋወቀው ደግሞ የበለጠ አስደሰተኝ
ረጅም ልቦለድ ነው የሚባለው
The sound you added is so disturbing.
ketay part yelawm enda atahut
አንድ አንድ ቦታ ላይ በእንግሊዝኛ ከተጻፈው ላይ የዘለለ ።
ሶፍትኮፒ አለ እንዴ
?how many ads?
good
PDF the alchemist ከላችሁ ብትሰጡኝ
Mulu new gin
I have read many books but not as this one!
ካነበብኩት የነጭ ዝባዝንኬ::
Yehabesha zbaznke mesmat newa agozaw.
ሙዚቃው ይረብሻል
መፅሀፉ ባማረኛ.ይገኛል ወይ. ኡኡኡ መልሡልኝ
በአማርኛ ተተርጎሞሞ መሰለኝኮ በንባብ መልክ የቀረበው
ድምጽህ ትንሽ ነው
ኤጭ ጀምሬ ተውኩት ድምፅህ በደንብ አይሰማም
በናትሽ እንደገና ጀምሪው ብዙ ጥቅምና የህወት ግንዛቤ እንድታገኚ የማይፈልግ ሀይል ሲያደናፋቅሽ ነው በርቺና ሰሚው ባታውቅኝም ለኔ ብለሽ
ግንኮ ይሰማል 😊
ሚግርም አቀራረብ ነው omg
Juju
Full of advert !!! Tarikun endet enketatel????
Eyandandu lik naw dimtsikim hulum nager ena ebaki endatakom berta bellign
Eyandandu lik naw dimtsikim hulum nager ena ebaki endatakom berta bellign