📌ወደ ካናዳ እየመጡ እጅ የሚሰጡ ወጣቶች የሚገጥማቸው አስደንጋጭ ነገር ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 184

  • @betialme5703
    @betialme5703 Год назад +2

    ኪዲዬ ይህን ሀሳብ በማንሳትሽ በጣም ትክክል ነሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ ይሄን እንደምሳሌ ያነሳችሁትን ልጅ በአይኔ አይቼዋለሁ በጣም ልብ የሚነካ ነው እስካሁንም በካናዳ ኪችነር ከተማ የአይምሮ ሆስፒታል ነው ያለው ለመጠየቅ እንኳን ከባድ ነው በስሩ የተመዘገበ ቤተሰብ ስለሌለ ለመጎብኝት በጣም ከባድ ነው

  • @getumelese459
    @getumelese459 Год назад +1

    እዚህ ቶሮንቶ ዉስጥ አንድ ሰው ብቻ ነው ያለቺዉ በትክክል በቅ ንንነት ሰዉን የምትረዳ በጣም በጣም ደግ አትዮጵያዊ ክርስትይና ብቻ ነች ሰዉን የምትረዳ በዚህ አጋጣምይ በጣም ላመሰግናት እፈልጋለሁ !!!!

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 11 месяцев назад +1

    ካናዳ በድሜ የገፉ ሴቶች ይበዛሉ ምቀኞች ቱቱቱ ልመጣ ነበር ሰረዘኩት እከክ ሀገር ፈጣሪ አወጣኝ ጉዞ ወደ USA

  • @seblekitchen
    @seblekitchen Год назад +9

    ሰላም ኪዲዬ ህዝብሽ ወገንሽ እንዳይጎዳ ባለሙያዎችን እየጋበዝሽ ለምትሰጪን ግንዛቤ ጥንቃቄ እንድንወስድ ለምታደርጊው ነገር ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏 እህታችንም ይህንን የመሰለ ምክር ስለሰጠሽን ከልብ እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥልን🙏🙏

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln Год назад +1

    እኔ የአጎቴ ልጅ Scholarship አግኝቼያለሁ ፎርሙንም ልከውልኛል ሞልተህ ከገንዘብጋ አስገባ ብለውኝ ጀምሬያለሁ ብሎ ከ አ•አ ደውሎ ነገረኝ እና ኦፊሳቸውም ቶሮንቶ እንደሆነ ጠቆመኝ እሺ አልኩት እና ለማንኛውም አትቸኩል ላጣራ የኦፊሳቸውን አድራሻ ላክልኝ ብዬ ልኮ ሄድኩ በጣም የሚገርመው የሄድኩበት ቤት የመኖሪያ ቤት ነው በአካባቢው ምንም አይነት Office የለም ልጁ ስነግረው በጣም ደነገጠ ለመውጣት ካላቸው ጉጉት ብዙዎች ገንዘባቸውን ይበላሉ ። ዘኒ እውነትሽን ሁሉን ነገር በደንብ አጣርቶ መጀመሩ መልካም ነው

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Год назад +2

    ኪድዬ በጣም እናመሰግናለንን ይሄ ትጋትሽ ወገንሽ እዳይጎዳ እምታደርጊው ጥረት ቀላል አይደለም እግዛብሄር ውለታሽን ይክፈል😍❤👍

  • @MekonnenTesema-kh6oe
    @MekonnenTesema-kh6oe Год назад +1

    Kidiye sila tiru hasabish bakidimeya thank you ene canada ba student visa bimatana sidatagna camp bigaba endet new woda america magibat emichilaw america betasaboche alu endet new liradugn emichilut higus min yilal bazi hasab lay? amasaginalew!

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195 Год назад +2

    ትክክልኪዲዬ እኛ ብዙ ጊዜ ውጪ ሲባል የምናስበው ጥሩ ነገር ይገጥመናል ብለን ነው ግን ፈተናም እንዳለ ማወቁ ራስን ለማዘጋጀት ይጠቅማል እላለሁ ለሰጣችሁን ግንዛቤ አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ይስጥልን🙏

  • @salamsalm8515
    @salamsalm8515 Год назад +1

    ስላምሽ ይብዛልኝ ኪድዩ ይድንግል ማሪያም ልጅ ኢየስሱ ክርስቶስ እድሜ ጤና ፀጋውን ይስጥሽ

  • @temesgengerman3110
    @temesgengerman3110 Год назад

    Hi kidi ene betam sile Canada information alegn Canada kemetaw buhala America wendim alegn wereket esgemageng dires esu support eyaderegeng mekoyet alchilim?

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון Год назад +2

    ሰላም ኪዱ እንኳን በሰላም መጣሸ ከሆነላችሁ እኔን ውሰዱኝ

  • @hameredinberu7678
    @hameredinberu7678 Год назад

    በትክክል ገልፃችሁታል ኪዲ እግዚአብሄር ይስጥሽ ብዙ ልጆች ሁሉ ነገር አልጋ ባልጋ ይመስላቸዋል ግን እውነታው ሌላ የሚያልፉበት መንገድ ከባድ ነው በግል ስትናገሪ አይታመንም ግን እንዲህ በማቅረብሽ በጣም ጥሩ ነው በርቺ

  • @yiftusiradessie638
    @yiftusiradessie638 Год назад

    Egziabeher yistachu. Fetari edmena Tena yistachu. Tiru mereja new yesetachuhun.

  • @girmataffesse3986
    @girmataffesse3986 Год назад +1

    የአኢትዬጲያ ማህበር በቶሮንቶ ይሀን ችግር ለመቅፈፍ እየሞከረ ነዉ አብሮ መሰራት ይቻል ይመስለኛል : ጥሩ መነጋገሪ ያ አርእስት ነው ። 🙏

  • @HappyAtv-ns8kj
    @HappyAtv-ns8kj Год назад

    Ejig betam tiru mikir new sister nurse ena kidiyen betam enameseginal

  • @tutyruby-vp2my
    @tutyruby-vp2my Год назад +2

    Hi kidi welcome back we are miss every new edition specially about challenges when miss understanding or shortage information

  • @fotball-d2i
    @fotball-d2i Год назад +2

    Thank you kidi i am your fan from UNHCR Egypt 🙏🙏❤️

  • @temesgenesaney-qp2pr
    @temesgenesaney-qp2pr 2 месяца назад

    ሀይ ኩዱ በምታቀሪቢው መረጃ አመሰግናለሁ በጣም ወደ ካናዳ ለመመጣት እፈልጋለው የምታቂው ኤጀንሲ ካለ እባክሽ ተባበሪኝ ኪዱ ❤❤❤

  • @WubetuAnley
    @WubetuAnley Год назад +2

    Very Vital information. Keep it up!!

  • @fikeman89
    @fikeman89 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 Год назад +3

    እንዴት ነሽ ኪዱ እንዲሁም እንግዳችን ሰላማችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ ብዝት ይበል።🙏🙏🙏

  • @abelasrat2708
    @abelasrat2708 Год назад +1

    እናመስግናለን ኪዲየ እና ከቻልሽ ኣሜሪካ ያወጣቹን ህግ ኣለና እንደዚህ ጋብዘሽ መቸ እንደሚጀመር በጠቃላይ ስለ ህጉ ብያብራሩልን

  • @hanonmera8092
    @hanonmera8092 Год назад +1

    Thank you for addressing this issue and awareness sister

  • @MammeX
    @MammeX Год назад

    Kiddye, Thanks for important info you are providing....I'm waiting for student visa to come....as i research i can handle what i am going through Inshallah and guys plz pray for the visa to come 😊🙏🏽 Thanks

  • @kafalegetacho777
    @kafalegetacho777 Год назад

    ኪዲዬ በጠም አማሰግናሎ ጡሩ መራጃ ነወ በርችልን እህታችን ።

  • @hilinatube8730
    @hilinatube8730 Год назад +2

    ሰላማችሁ ይብዛ እህታችን በርች

  • @meskeleberhe2475
    @meskeleberhe2475 Год назад

    ስለ መረጃው እናመሰግናለን

  • @FerawoyniSeyoum
    @FerawoyniSeyoum 8 месяцев назад

    Enamesgenalen kidiy

  • @nomore8101
    @nomore8101 Год назад +1

    ሲ/ር ዘኒ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤

  • @migirapress192
    @migirapress192 Год назад

    ኪድዬ እናመሰግናለን

  • @MekonnenTesema-kh6oe
    @MekonnenTesema-kh6oe Год назад +1

    betam thank you kidi&sister zenebech emigarm agatam new yihen program eyesamaw enem ahun woda canada lamamitat process lay negn 350.000 new emikafilaw ba student visa lamamitat new hasabe ba egent malat new leka yihe hulu ale fatar yirdagn! ka ethiopia chigir yishalal bil lela esir bet yitabikagnal lekas #andi yesafare lij alech worakatun tolo endagagn min yahil litiradagn tichilalech kidiye ?lelaw sidatagna camp yegaba tigagninat tayak sidatagna bamin yahil gize new gizaw yesirana yemanikasakesha fikad worakat yemisataw please yihen coment emitanabuna sila tiyake tikikilagna ginizabe yalachu hulu hasabachuhun situ please? tnx kidiye!

  • @akelem9149
    @akelem9149 Год назад

    this a good advice who want to be immigrant!!! thank you!!!!

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Год назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ኪዲ አሪፍ ህዝባችን ግንዛቤ እንዲያገኝ የምታረጌው ጥሩ ነው ። ሸልተር በጣም መጥፉ ነው ያሉት እራሱ ያስፈራሉ

  • @menberalema3944
    @menberalema3944 Год назад +3

    ኪድዬ እንዴት ይዘገንናል ልጄ ይህንን ሁሉ አልፎ ነው ራሱን የቻለው እግዚአብሔር ረዳው እመቤቴ ጠበቀችልኝ እነሱ ችግሩን መቼ ለወላጅ ይናገራሉ

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ Год назад +1

      እውነትሽን ነው እህቴ የኔም ልጅ እንደዛው ለኔ ምንም ሳይነግረኝ በጣም ሲጨናነቅ ቆይቶ አሁን ክብር ለመድሀኒአለም የመኖሪያ ፍቃዱን አግኝቶልኛል ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን

  • @ejesera
    @ejesera Год назад +1

    እንኩዋን ስላም መጣሽ ኪዱ

  • @herani6156
    @herani6156 Год назад +2

    I really appreciate that you’re trying to raise awareness to others so,that they know what they will be going through by making decisions without knowing things

  • @semuniguse1018
    @semuniguse1018 Год назад

    Kidy selam nesh yalehut wenipeg new lawerash efelegalew bemen lagegesh echelale kemetaw ande sament honogal

  • @atsedemariamfentahun8439
    @atsedemariamfentahun8439 Год назад +1

    Kidi anch eyalesh mene yigetemeshal belesh newu lanch medewel newu enje

  • @bezamamo9563
    @bezamamo9563 Год назад

    Kidiya ewnt new ejge betam teru tmhret new tebarku

  • @tigi3780
    @tigi3780 Год назад

    Bexam enameseginalen Kidi & nurse Zeni xeqami mereja nw 🙏

  • @tsagishmegersa9422
    @tsagishmegersa9422 Год назад

    Betam tekamii mereja new wud ihitoche🙏🙏🙏🙏

  • @seniadimtsumiru3900
    @seniadimtsumiru3900 Год назад

    ትከክል,ናቹ,ሁሉምነገር,አልጋባልጋአይሆንም,,,የኝሰዉ,እዉነቱ,ስትነግሩ,አይሰማ,,,,,ስላለዉ,ነገር,ስለሳወቃቹን,እጅግ,አድገን,እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidusasnake4280
    @kidusasnake4280 Год назад

    ለሚጠቀምበት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጣቹ❤

  • @etaferahuababu9030
    @etaferahuababu9030 Год назад

    ተበረኩ 🙏🙏🙏

  • @haftudejen
    @haftudejen Год назад +1

    እኔ አሁን ምንም ቤተሰብ የለኝም ካናዳ አገር ውስጥ ግን በሲቭል ኢንጅነሪንግ እና በፕሮጀችት አስተዳደር ተምሪ አለሁና ። ከ ኮንስትራክሽን ድርጅቶች ብታግናኙን ስራ ቢገኝ ጥሩ ነበር በዚህ ሙያ የተሰማሩ ካሉ።
    ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ለማገዝ የምታደርጉት ስራ በጣም መልካም ስራ ነው ኮርቶንባችዋል በርቱልን። ከራስህ አልፈ ለአገር መቆርቆር እና መስራት ወደ ከፍታ ይወስደናልና።

  • @faizdile19
    @faizdile19 Год назад

    Kidi bexem inAmesaginaln ene ethio new yalwut gin poland sew alegn bapoland adirege canada mamexat efaligalw canada gin sew yelagnim mini ትይኘልሽ ስላ መራጀዉ ስላ ምክራቹ በጠም እነመሰግነለ።

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Год назад

    Kidi thank you for good information

  • @waleligntamene6210
    @waleligntamene6210 Год назад

    Kemetan behala zemed yalen endet adirigew nw egnan keza yemiyawetun?

  • @bezawityfru
    @bezawityfru Год назад +1

    ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ

  • @birukgeleta6336
    @birukgeleta6336 Год назад

    ኪዲ ጥሩ ሰው ነሽ ለምታረጊው ነገር በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤

  • @SamsTwentythree-m5s
    @SamsTwentythree-m5s Год назад

    Bexami.desii.ilaa.urulin.2.chuu❤❤❤

  • @Meskelu21
    @Meskelu21 Год назад

    ጥሩ መረጃ ነው

  • @OO-dh8im
    @OO-dh8im Год назад +1

    Ahunes sele Betty men teyaleshe manesh gelateee ????🧐🧐

  • @tsagishmegersa9422
    @tsagishmegersa9422 Год назад

    Aree kidii melishilign ke dubai be visited memtati ichilalewu

  • @milakura2976
    @milakura2976 Год назад

    I am watching as i need this information thank you kidi

  • @jemalawol6687
    @jemalawol6687 Год назад

    KIdiii mirt sew ena degmo danii betam teftuwal

  • @mynewa5143
    @mynewa5143 Год назад

    Hiy kedu ere selehsh msely ahuense mlsem ate mleshem yseponseru ngir aershe bakshn mham anhen new mtebkew

  • @efrataanbese2816
    @efrataanbese2816 Год назад +1

    ኪዱ የኔ መልካም መጣሽልኝ ነፍ አመት ኑሪልኝ

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 Год назад +1

    ሰላም ኪዱዬ❤❤❤እንኩአን ደና መጣችሁ

  • @balechewlameboro552
    @balechewlameboro552 Год назад

    woooow kide batami turu hasabe new yanasachute

  • @melesemetaferia9592
    @melesemetaferia9592 Год назад +1

    Kidy hi, thanks for your information, but I have more questions about migrant how can I contact you on the phone

  • @ephremmekonnen5250
    @ephremmekonnen5250 Год назад +1

    ኪዲየ እንዴት ነሽልኝ 👋 ከኢንተርኔት ለተወሰነ ግዜ ለመራቅ ብሞክርም እይሀው ያንቺ ፕሮግራም ናፍቆት መልሶኛል እውነት በጣም ናፍቀሽኝ ነበር my hero sis 😍

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  Год назад

      ኤፍሬምሻ እንኳን ደህና መጣህ ተናፍቀሀል 🙏💕

    • @ephremmekonnen5250
      @ephremmekonnen5250 Год назад +1

      @@kidiethiopia
      ኪዲየ ናፍቆቱ ከኔ አይበልጥም 💞💜

  • @helenmehammed9988
    @helenmehammed9988 Год назад

    Thanks 😊

  • @sisaybereket7591
    @sisaybereket7591 Год назад

    ሰላም ኪዲ

  • @yonathanlema4272
    @yonathanlema4272 Год назад

    God bless you kidi

  • @efrataanbese2816
    @efrataanbese2816 Год назад

    ጠቃሚ መረጃ ነው ኪዱዬ ❤❤❤

  • @egirtube3868
    @egirtube3868 Год назад

    be deploma scholarship maget ychalale ebkeshe malsheleg ?

  • @ማማትግራይ
    @ማማትግራይ Год назад

    እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው እኔም በዛመንገድ መጎዝ ፈሊጌ ነበር

    • @edumt2039
      @edumt2039 Год назад

      Endatimeta homeless endatihon. Sponsor kaleh yemiyagizuh kehone bicha

    • @hanonmera8092
      @hanonmera8092 Год назад

      Do it a right way.
      Pay and attend your university and they will help you for second year.
      Also you are allowed to work legally while attending a university but if you want to cheat the system, don't do it please

  • @honaleyatmotivationalvideo1091

    Kiddy ye ged sedetega camp megebat alebege ende....ene zemede slalege eza hoge assylem metebeke alchelem???be temert visa...eee🙏🙏🙏🙏🙏🙏meleshilege ebakesh

  • @BETAGOBEZE
    @BETAGOBEZE Год назад

    እሺ አመሰግናለሁ ኪዲ እኔ ምጠይቅሽ አሁን ላይ ብዙ ዩቱበሮች እንደሚሉት ካኒዳ መምጣት ቀላል ነው የትምህርት መረጃ አያስፈልግም ስራ ልምድ አስፈልግም ጆፕ ባንክ ሰርቹና እንደዚ እንደዚ አድርጉ ይላሉ ይሄ ምን ያህል እውነት ነው በርግጥ እኔ አልሞከርኩም በቂ መረጃ ስለሌለኝ አንቺ በዚላይ ምን ትያለሽ

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ Год назад

      እነሱ የዩትዩብ ገንዘብ ለመሰብሰብ ነው ዋናው ነገር የራስህ ሰው ያስፈልጋል ሰው ሀገር ችግር ቢመጣም ሚያግዝህ

  • @thescholarscamp6426
    @thescholarscamp6426 Год назад +2

    Good initiative, I live in Ottawa. I can support anyone with guidance and mentoring about how to integrate and became self-sufficient. Please, be aware that I don't have any plan to support anyone with any kind of financial needs.

    • @obsaabrahem521
      @obsaabrahem521 Год назад

      This is what I want, dear brother, I have enough money and I have a student visa, but it's my first time, so I'm scared, I just want a guidance pls help me can i contact you ?

    • @honaleyatmotivationalvideo1091
      @honaleyatmotivationalvideo1091 Год назад

      How can I get u???

  • @hiwotabreham8286
    @hiwotabreham8286 Год назад

    ኪድዬ በጣም ነው የደነገጥኩት እውነት ነው በስመአብ የተባለው እውነት ነው ኪድዬ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ነ8ቸ

    ሰላም ሰላም ኪዲዬ እንኳን ደህና መጣሽ

    • @fithawekmahe5898
      @fithawekmahe5898 Год назад

      ክድየ በጣም ነው የምንወድሽ የምናመሠግንሽ። ግን የፎርም አሞላል ዘደን ብታሳይልን እያልኩ አሣሥባለሁ። ፎርም ምሞላው መቼ ነው? ፎርም ምሞላበትን ቀን ብትነግረን ተዘጋጅተን እንጠብቃለን። ክድዬ እናመሠግናለን። ተባረክ

  • @zemzemwerku7006
    @zemzemwerku7006 Год назад

    ኪድዬ በርቺ ጥሩ መረጃ እየሰጠሽን ነው እባክሽ እኔም ማወቅ የምፈልገው ጥያቄ ነበረኝ ካናዳ እየተማረ ላለ ሰው ትምህርቱን ሲጨርስ እዚያ ለመቅረት ማድረግ ያለበት ፕሮሰስ ምንድነው? እንዴት ላገኝሽ እችላለሁ???

  • @s.a1995
    @s.a1995 Год назад

    Useful information❤👌👍🏼👈

  • @seble.......160
    @seble.......160 Год назад +1

    ኪዲ ህዝባችንን ለመርዳት የምታደርጊው ጥረት በጣም ይደነቃል አንድ አስተያየት ለመስጠት ነው ስለመኖርያ ፍቃድ የሚመጡት ልጆች ሰው የሚቀበላቸው ቢኖርም የመኖርያ ፍቃድ ለማግኘት በጣም አስቸጋሪ ነው ሰው 3 እና 4 አመት ከዙያም በላይ ስለወረቀት እያሰቡ መኖር አስቸጋሪ ነው ከዚያም አልፎ ተምሮ ጨርሶ ሁሉ የተመለሰ ሰው እናውቃለን ምናልባት እንደያልንበት ከተማም የፍቃድ አሰጣጡም ይለያል ምንያህል ልጆች በትምህርት መጥተው ወረቀት እያገኙ ነው ይህንንም ከመምጣታቸው በፊት ቢረዱት እና አእምሯቸው ቢዘጋጅበት ጥሩ ይመስለኛል ባጠቃላይ የወረቀት ጉዳይን ለማስፈጸም ጥሩ ሰው በገንዘብም ሆኖ ካልተገኘ ችግር ነው ከላይ ከላዩ እንደሚወራው ብቻ አይደለም

  • @great8824
    @great8824 Год назад

    ሰላም የኪዲ ቤተሰቦች እስኪ የኪድን telegram Link ካላችሁ ላኩልኝ

  • @malkemmetku
    @malkemmetku 2 месяца назад

    ሰላም እህቴ ይየዋይብሳይት ትክክልመሁኑን አረጋግጭልኚ ኮንስትራክሽን ካንፓኒ ይላ የላከልኝ ሰነድ እንዴትታድርጌ ልላክልሽ እህቴ ሳልበላ በፊት ተባበሪኝ❤

  • @tezetaafework5479
    @tezetaafework5479 Год назад

    ሁለገብ🎉

  • @merryzelalem3851
    @merryzelalem3851 Год назад

    ❤❤❤❤❤የኔ አስተዋይ

  • @bubububu9282
    @bubububu9282 Год назад +1

    Welcome kidu yene number one 😂

  • @Gize-w7g
    @Gize-w7g Год назад

    ሰላም ኪዲ እንዴት ነሽ በውስጥ እምነግርሽ ነገር አለኝ ግን እንዴት ላግኝሽ ወደ ካናዳ ልመጣ ፕሮሰስ ጀምሬያለሁ ግን ብዙ ማወቅ ያለብኝ ነገር ስላለ እባክሽ የዋሳብ ቁጥርሽን ላኪልኝና ላማክርሽ

  • @seniadimtsumiru3900
    @seniadimtsumiru3900 Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @rahelteare
    @rahelteare Год назад

    ሰላም ኪዲ እንዴት ማግኝት እችላለሁ ማሳውቅሽ ክባድ ችግር አለ ባክሽ አግኝኝ

  • @faizdile19
    @faizdile19 Год назад

    Kidi indat nesh dananesh

  • @EthiopiaHagerachin-bd6cb
    @EthiopiaHagerachin-bd6cb Год назад

    Kidi selter wendme sle sira felgilet ebakish

  • @zenebechmekete3353
    @zenebechmekete3353 Год назад +1

    ኪድዬ በጣም አመሰግናለሁ! ክብረቱን ይስጥልን ! የምትሰሪው ሁሉ ለወገንንጠቃሚእና አስተማሪ ነው!😊ይዚህ ስራ ተሳታፊ ስላደረክሽን በጣም ተደስቻለሁ! ብዙዎችን ያስተምራል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ!

  • @meseretmulat1788
    @meseretmulat1788 Год назад +1

    ኪዲ ፊስ ቡክም ፃፍኩልሽ አትመልሽም ምንም ዘመድ የለኝም ግን ልመጣ ነው ለዚህ ነው እባክሽ ምን ማድረግ እንዳለብ please

  • @መቲግሩም
    @መቲግሩም Год назад

    የBritish ፓስፓርት አለኝ 6 ወር ያለቪዛ መኖር እችላለሁ permanent ለመኖር ምን ምን ማሟላት ይኖርብናል? እስኪ ስለሱም ኢንፎርሜሽን ስጡን ላይፉ ብዙም ልዩነት የለውም ግን እንዲሁ ካናዳ መኖር ፈልጋለሁ

  • @yonman2323
    @yonman2323 Год назад

    Ena egna welcome center anagegnm ende please???

  • @asratadmasu2447
    @asratadmasu2447 Год назад

    ኪዲ አባክሽ ፎርም ለመሙላት አንዴት ነው የማገኘው

  • @samrawitgebre-z9v
    @samrawitgebre-z9v Год назад

    Kidi lemta asibalew ena endit nw counicle magenachew

  • @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
    @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 Год назад

    Selam kedu

  • @balechewlameboro552
    @balechewlameboro552 Год назад

    kideya ena ahune south africa new yalahute ena kaze motina chigerena chenkate hulate miliyone kafeya bemata yeshalali lasera bata gobaze nane gini laban talafe asechagarani

  • @habenberhane1665
    @habenberhane1665 Год назад +1

    እኒ መምጣት እፈልጋለው❤❤❤

  • @tsadayhussoro
    @tsadayhussoro Год назад

    ❤ kidy please South Africa ላይ ነኝ ወደ ከናዳ መምጣት ፈልጋለው እንዴት ነዉ ፕሮሴስ የሚያደርገው?

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 Год назад

    ሠላም ቅድስቴ ❤❤❤❤welcome

  • @weldsmayateeristie5676
    @weldsmayateeristie5676 Год назад

    ኪዲ እባክሽ ይሄ ካናዳ በትምህርት ወይም በስራ በነጻ መምጣት ይቻላል ብለሽ ከአንድ ሰው ጋር ያደረግሽውን ቪዲዮ ለአንድ ዘመዴ ሞክሪው ብያት የአንድ ዪንቨርሲት መግቢያ ሀያ ሺ ዶላር አስገቢ አሉት እሱዋ በህክምና ማስተርስ አላት ተመርቃ ስራ ስላጣች ነው እና ይሄን የማይሆን ነገር አትፖስች እባክሽ።

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ Год назад +1

      ለምን በስፖንሰር አትሞክርልህም አምስት ሰው ነው ሚያስፈልገው በዛ ይሻላል ከትምርቱ

    • @betyayele5876
      @betyayele5876 Год назад

      @@የድንግልልጅ-ኈ4በ besponser lemehed UN werket yasifeligal ketita ke Ethiopia ayichalimko

  • @Azebazeb-ek3tf
    @Azebazeb-ek3tf Год назад

    ሰላም ኪዲየ ሰላምሽ ይብዛልኝ በተረፈ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ነበር እኔ ያለሁት ቤሩት ነዉ መዳም ቤት እየሰራሁ እና አንድ ሰዉካናዳ አለኝ ፕሮሰስየሚጨርስልሽ ህጋዊ ድርጅት ካገኘሽ ብሩእኔ እሸፈናለዉ አለኝ እና የምታቂዉ ድርጅት ካለ ተባበሪኝ አመሰግናለዉ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @daviddoye5424
    @daviddoye5424 Год назад

    ሀይ!አፕልኬሽን እንዴት እንድሞለዉ ፎርም ሞልተቹ ለኩልኝ?