ተራራው ፡- ግጥም በውባለም ተስፋዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 113

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 2 года назад +27

    ጎሽ ጎበዝ የልቤን ነው ለ አቢቹዬ የገጠምክለት ተባረክ ::

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 года назад +8

    ትክክል አብያችን የኛ ጀግና መሪ እና 1ኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእርሱ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 2 года назад +7

    አቦ ይመችህ በእዉነት ለጀግና መሪ ቃላት ያንሰዋል አብቹ የዘመናችን ዳዊት ሰለአብቹ ቢዉራ አይጠገብም ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ 👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @emebettulu441
    @emebettulu441 2 года назад +8

    ድንቅ ግጥም።

  • @HayatHayat-ze6qm
    @HayatHayat-ze6qm 2 года назад +5

    ይገባዋል የኛ ጀግና የእምዬ ድንቅ መሪ

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 2 года назад +6

    ድንቅ ጥበብ ውብአለም ጀግና ነህ ውስጥህ ያየውን እውነት በጥበብ ስትገልፅ ምንኛ መታደል ነው በርታ በርታ ትልቅ እምቅ ጥበብ አለህ በቃ ትችላለህ በታላላቅ ስራዎች እንደምናይህ ተስፋ አለኝ አብቹ ይገባዋል ሀገር ያዳነ አዳዋን የደገመ ጀግና መሪያችን ነው

  • @usahandsoffethiopia.9906
    @usahandsoffethiopia.9906 2 года назад +6

    እናመስግናለን ውንድማችን በድንብ ገልፅሄዋል አብቹ ጅግናው

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 года назад +7

    👍👍👍አንተ ራስህ የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 2 года назад +5

    ዋው እድሜጤና ለጠቅላያችን የኔ ጥበበኝ መሬ💚💛❤️ኤትይርጹያ ታሽንፍልእች

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 2 года назад +4

    አቢቹ ጀግና መሪ ነው እንወድሀለን ወደፊት እንጂይ ወደ ሀላ የለም በድል በድል ነው ተራራ አቢቹ አላህ ይጠብቅህ አላህ ጥላ ከለላ ይሁንልህ አቢቾ ጀግና መሪ ነህ እንወድሀለን

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እውነት እናመሰግናለን ስለ አብቾ እሄንን መጣጥፍ ተባረክ

  • @grandfor9019
    @grandfor9019 2 года назад +4

    Abichachin tararwuu dinqii ye agarachin jegnaa 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🦁🦁🦁👌👍💪❤️Wwwwo

  • @mussahussen5101
    @mussahussen5101 2 года назад +3

    እድሜ ይስጥህ የኔ ጌታ ደስ ስትል

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 2 года назад +3

    ውዋዋዋዋ ድንቅ ግጥም ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍💪💪💪💪

  • @ganetasefadesalegnganerase8279
    @ganetasefadesalegnganerase8279 2 года назад +6

    አቢቹ ተራራው ሺ አመት ንገስልን👍👍😍😍😘😘💪💪💪💪💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤🇪🇹💚💛❤🇪🇹💚💛❤🇪🇹🇪🇹

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 2 года назад +3

    አብቹ ጀግና ይገባዋል።
    ኢትዮጵያን አፍሪካን ያኮራው።

  • @anicsmikael9925
    @anicsmikael9925 2 года назад +6

    Wow ......what an amiazing poem!!!❤❤❤

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 2 года назад +2

    excellent massage!!! it tells the truth!!! it talks about true story about the Ethiopia 🇪🇹 hero!!!

  • @abelabebe3117
    @abelabebe3117 2 года назад +4

    እውነት ያዘለው ድንቅ ግጥም።

  • @hawaabesh1032
    @hawaabesh1032 2 года назад +1

    Wawwww
    abichu terarawu
    Ewunet new
    Enameseginalen

  • @yeshiyeshi958
    @yeshiyeshi958 2 года назад +2

    እዴበል እልልልልልልልልልልል ለጀግናው መሪአችን እውነት ነው

  • @Atwima
    @Atwima 2 года назад +9

    የኛ አንድነት አሜርካን አደብ ያስገዛታል። ፈተናው ብበዛም እናልፈዋለን። አንድ ስንሆን የማናሸንፈው ጠላት አይኖርም። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @meskibekele3948
    @meskibekele3948 2 года назад +3

    በጣም ደስ ይላል አብቹ አባ ቢያ እውነትም ተራራ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 года назад +1

    Abbch he deserves this kind of pome. More and more for Abbch Anbsaw. Job well done 👏. 👏 God bless you gentleman 👏.

  • @Makeya-vd1gz
    @Makeya-vd1gz 2 года назад +3

    Woooow des sil yigebawal

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed7075 2 года назад +2

    Abichu betame Yasazenal bebanda naw yetekebebewe Allah yetebekelen 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @imi1395
      @imi1395 2 года назад

      በጣም ሚረዳው ሰው አጣ

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 2 года назад

    አብቹ ይገባዋል. አንተ ራስህ ጀግና ነህ። ተባረክ👍💔

  • @rd895
    @rd895 2 года назад +1

    እውነትነውጥሩአገላለጥተራራውይገባዋል 💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹

  • @ayishaahmed2521
    @ayishaahmed2521 2 года назад +7

    🗻ተራራው ተረረም አርጎ አረገዉ
    እንደ ዳዉድ በጠጠር ጎሊያድን ጣለዉ

  • @rahmetali2463
    @rahmetali2463 2 года назад

    ድል ለኢትዮጵያ ይሁን።።።።።

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v 2 года назад +1

    አብቹ ጀግና እንወድሀለን

  • @amnaitseid5141
    @amnaitseid5141 2 года назад +1

    ጀግነው
    ትክክል

  • @marselad9953
    @marselad9953 2 года назад

    God Bless Ethiopia!💚💛❤

  • @abdiosman2859
    @abdiosman2859 2 года назад +1

    Bravo wonderful

  • @madinaseid7937
    @madinaseid7937 2 года назад

    አላህ ሀገራችንን ሠላም ያዲርግልን ያረብ ፍትህ በሳውዲ አረብያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ

  • @ethiopia9500
    @ethiopia9500 2 года назад +4

    እውነትም ተራራው።ይገባዋል።

  • @اابب-ز2ب
    @اابب-ز2ب 2 года назад +2

    እምር ጀግና አቢቾ

  • @abduendris3244
    @abduendris3244 5 месяцев назад

    ጀግና ገጣሚ እድሜ ይስጥልኝ

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx 2 года назад

    ድል ለምየ ሐገሬ ለኢትዩጲያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ድል ለአማራ ጀግኖች👍👍👍👍👍👍ድል ለጀግናዉ መሪያችን ለዶክተር አብይ አህመድ አሊ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @desta547
    @desta547 2 года назад

    ወዋ ምረጥ ግጥም❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 года назад +3

    አብቹ❤️❤️❤️👍👍👍

    • @samerahbakheet2216
      @samerahbakheet2216 2 года назад

      👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +1

    ጀግና ገጣሚ ነህ ይገባዋል አብቹ!!!!!

  • @cjfjhcjvjhj7918
    @cjfjhcjvjhj7918 2 года назад +1

    አብችጅግናውለዘላለምኑራልን

  • @asniw932
    @asniw932 2 года назад +1

    Yess takes

  • @hababoomargaa6377
    @hababoomargaa6377 2 года назад +1

    Wawwwwo Betim des yilal 👍👍👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @muntehaumermohammed7075
    @muntehaumermohammed7075 2 года назад +1

    Abichune Betame gelache naw tebarke 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asiyamusa4683
    @asiyamusa4683 2 года назад +1

    በጣምም ጀግና

  • @sarareena537
    @sarareena537 2 года назад +1

    ❤❤❤❤❤wowow..

  • @tsionlegese5638
    @tsionlegese5638 2 года назад +1

    Amazing 😻 pome

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 года назад +2

    💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @rahmetali2463
    @rahmetali2463 2 года назад

    ልክ ብለሃል በርታ።

  • @Zetsion
    @Zetsion 2 года назад +3

    ተራራው ብቻ?

  • @eagle4452
    @eagle4452 2 года назад +3

    ትችላለክ በቃ 😂🤣👏ነጭ ጆንታወች እንዲሰሙት በበ እንግሊዘኛም ይተርጉምልን
    የ ኢትዪጽያ ጠላቶች ሲንጨረጨሮ ይታየኛል

  • @yena3093
    @yena3093 2 года назад

    ተራራው 💪💪💪

  • @mulugetamesfin9844
    @mulugetamesfin9844 2 года назад

    Amhara teraraw...

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 2 года назад

    በትልቅ መድረክ ይደገም እኛ መቼም ሰው ካልሄደና ካልሞተ አናመሰግንም

  • @zdyutobe255
    @zdyutobe255 2 года назад

    በርታ ዋው

  • @efremamare507
    @efremamare507 2 года назад

    Ja terraw abiy

  • @endris960
    @endris960 2 года назад +9

    ለአሜሪካ እና ለአረቦች ያልተበረከከ ብቸኛው የአፍሪካ መሪ ዶክተር አብይ ድል ለኢትዮጵያችን 🇪🇹 እና ለጀግኖቻችን ሞትን ሀገርን ለወጉ ባዳዎች🔪🔪🔪

    • @wawyow2303
      @wawyow2303 2 года назад

      ኢሳያስ ወዴት ሂዶ ነው ኣቢይ ብቸኛው የሆነው ፡ ከኢሳያስ እየተማረ መሆኑ ኣንርሳ

    • @endris960
      @endris960 2 года назад

      @@wawyow2303 ስታሳዝኑ መቸም ከውጭ ጥላት ጋር ተባብሮ ሀገርን ከመውጋት ከወዳጅ ሀገርጋር ተባብሮ ሀገርን ማዳን ይሻላል

    • @imi1395
      @imi1395 2 года назад

      @@wawyow2303 አብቹም ኢሱም ለማንም ነጫጭባ አይንበረከኩም ነገር ግን ማንም ማንንም አላስተማረም አትሳሳቱ

    • @wawyow2303
      @wawyow2303 2 года назад +1

      @@imi1395 ለ 23 ኣመት ማእቀብ ተጥሎብት ያልተምበረከከው ኢሱ መሆኑ ኣትርሳ ፡ ለኣብይ ዶሞ እሄ ትምህርቱ ነው፡ ኣማራ ግን ችግራቹህ ለመጣ ማንጨብጨብ ብቻ ናቹህ ምታውቁት ፡ እስካሁን ለኢትዮ ሚዋጋላት ያለው ደሞ ኤርትራዊው(ዋርሳይ) መሆኑ ኣትርሳ እናንተ መብላት እና መጨፈር ብቻ ናቹህ ያለ ብር ለሃገራቹህ ማትሞቱ፡ ሃገራቹ ምትወዶት ማስሜድያ ላይ ብቻ ናቹህ

    • @imi1395
      @imi1395 2 года назад

      @@wawyow2303 እኔ አማራ አይደለሁም ነገር ግን አማራ ትላንትም ይሁን ዛሬም ሀገር ወዳድ ነው ለዛ ደግሞ የአንተ ማረጋገጫ አያስፈልገውም። አሁን ይበቃል የኔ ወንድም ከኤርትራውያን ወንድሞቼ ጋር መጣላት አልፈልግም።

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx 2 года назад

    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ
    ለሳኡድ እስረኞች ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @amennile7235
    @amennile7235 2 года назад +2

    ከግብሩ ጋር ልክክ ግጥም የሚል ግጥም ነው የገጠምክለት ሰውየው ሲቆጣ ተራራ በፍቅር ደግሞ መሬት (ሜዳ) ነው ባህሪው

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 2 года назад +1

    እውነትም ተራራው !!

  • @hssjkshdjdi1555
    @hssjkshdjdi1555 2 года назад +1

    ፍትህ ፍትህ ሳውዲ እሰረቤት እሚሰቃዩት እረ ተውውው ፍትህ ፍትህ አለቁ በረሀብ እረ ተው

  • @sarklamm6255
    @sarklamm6255 2 года назад

    Wow wow

  • @zeleketora4568
    @zeleketora4568 2 года назад

    እውነትም ተራራው። የገፋው ሁሉ ይወድቃል

  • @አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ
    @አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ 2 года назад +1

    ኧረ ፍትህህህህህህህ እባክህን መንግስት እባክህ ድረስልን ኧረ በሳኡድ ኧረ ደረሱላቸው ተው ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @debelawondimu7162
    @debelawondimu7162 2 года назад +1

    አቢቹ አባ መላ፡፡

  • @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
    @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ 2 года назад +2

    ተራራው አብቹ የመቀሌውን መግባት አስብበት ነገ ሀይላቸውን አሰባስበው ዳግም እልቂት ከመምጣቱ በፊት እንደ ጅምርህ አፈፃፀምህም እንደ ተራራ ይሆን ዘንድ እመኛለሁ።

    • @sweetlife1632
      @sweetlife1632 2 года назад

      ከመግባታቸው በፊት መጀመሪያ በድሮን መዳከም አለባቸው ብዙ መስዋትነት እንዳይከፈል ለምን ብትሉ መቀሌ ሀገራቸው ናት የቤቱን መውጫ ከቤቱ ባለቤቱ በላይ የሚያውቀው የለም ቶሎ ከመግባት በፊት መጀመሪያ በድሮን መዳከም አለባቸው ለምን ብትሉ መውጫ እና መግቢያ ወን መደበቂያውን ያውቁታል

  • @chalabegebeya
    @chalabegebeya 2 года назад +3

    DENK GETEM NEW.
    FELTMAN YE ETHIOPIAN LEK
    BALEMAWEKU. LIYANBEREKEN
    MOKERE ! AY TELALAW FERENJ !

  • @shamaelgedion2905
    @shamaelgedion2905 2 года назад

    ጀግናነህሞርጠግጥሞ

  • @samhuw4922
    @samhuw4922 2 года назад

    አብቹ ሌላኛው ኳልቲ ደስ እሚለው ብዙ አብይን አፍርቷል

  • @mskarammmskaram5962
    @mskarammmskaram5962 2 года назад

    Wow yeliban nw lemerya yegietmkew

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 4 месяца назад

    EYSUSE

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 2 года назад

    ይገባዋል

  • @unify9481
    @unify9481 2 года назад +1

    የነዚያ ሁላ ወንድሞቻችን ክቡር ደም ፈስሶ አጥንት ተከስክሶ !!!!

    • @imi1395
      @imi1395 2 года назад

      ለእነሱም እኮ በጣም ብዙ ተገጥሟል ተዘፍኗል አሁን ለአብቹ ቢገጠም ምነው ችግር አለው🤔🤔

  • @bizuneshgizawchere3026
    @bizuneshgizawchere3026 2 года назад +1

    Le jobeiden tergum adergulet

  • @lilyyeshema8544
    @lilyyeshema8544 2 года назад +1

    🙂🙂🙂🙂❤

  • @itisdawit8298
    @itisdawit8298 2 года назад

    ይችህ ግጥም ዘመን ተሻጋሪ ነት።

  • @ነኢማ-ረ7ሐ
    @ነኢማ-ረ7ሐ 2 года назад

    ፍትህ በሳውዲ እስርቤት ለሚገኙ ወንዲም እህቶች

  • @beunalakwa4473
    @beunalakwa4473 2 года назад

    ኡኔት ነው ኑሬክ ፍራድ ንጋሪላቼው ላናዛ ሳው ባላዎች

  • @itisoroamar8277
    @itisoroamar8277 2 года назад

    What a great poem it is!!!
    It is timely and powerful enough to chase away those who choose not to be citizens of Ethiopia. Coz nobody mess with mountain. Brother please keep on.

  • @ganiyeme9267
    @ganiyeme9267 2 года назад

    😍😍😍🥰🥰🥰

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu 2 года назад

    አማራው ተራራው ቅኔ ለገባው ሰው

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 2 года назад +2

    እውነት ተራራው አብቹ ልዩ መሪ የፍቅር አባት ሩሁሩዬ♥♥♥ruclips.net/video/MOC1_3ZQg-E/видео.html

  • @sweetlife1632
    @sweetlife1632 2 года назад +4

    አብቹ ይገበዋል መመስገን ገጣሚው በጣም ነው የተመቸኸን ግን ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን አቀራረብ አያውቁም ሰውየው ሲገጥም አብይን ሲያመጡ ቪድዮውን ማካበድ ነበረባቸው

  • @semiramohammed824
    @semiramohammed824 2 года назад

    💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 года назад

    😡😡😡😡 ፍትህ በኦረመያ ለሚጨፈጨፉ ንፁሃን በሳዉዲ አስር ቤት ለሚሰቃዩ ፍትህ በወለጋ ለሚ ሳደዱት ለማራወቺ 😔😡😡

  • @samhuw4922
    @samhuw4922 2 года назад

    ተራራው አብቹ

  • @temufikadu3644
    @temufikadu3644 2 года назад +1

    እውነት እምባዬ ነው የመጣው አንተም ተራራ ነክ በህርታ አቢቹ ትልቁ ተራራ ነው እኛ ደሞ ትንንሽ ተራራ ሆነን እናግዘው

    • @imi1395
      @imi1395 2 года назад +1

      በትክክል

  • @fytfgggfgff5583
    @fytfgggfgff5583 2 года назад +1

    ጀግናናናናናናና🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹➳🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹➳➳➳🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹➳🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹➳🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹➳➳🇪🇹🇪🇹🇪🇹➳➳➳🇪🇹🇪🇹➳➳🇪🇹➳➳🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹➳➳🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 2 года назад

      🇪🇹💪አብቹ🇪🇹💪🇪🇹አብያችን💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹አብይ💪🇪🇹💪መሪያችን🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹ጀግናው💪🇪🇹💪ኢትዮጲያችን🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹ታሸንፋለች💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹ኢሻአላህ☝አብያችን አላህ መጨረሻህንያሳምርልህ

    • @fatommuhmed3801
      @fatommuhmed3801 2 года назад

      ማሻአላ

  • @rashedharbe3086
    @rashedharbe3086 2 года назад +1

    ruclips.net/video/F-UMikMlDw4/видео.html ،ሰበር ሱማሊያ ክአሜርካ ጋ ልታደርገው የያዘቺው እቅድ ይቅርባት አፍሪካን ልታፈር ስ ጥራለች አሜሪካ እየሰራቺው ካለው የቶንኮል ሴራ ልታቆብም ይገባል