ያለአግባብ ታስራ የተፈታችው ጀግናዋ ወታደር ! | መቶ አለቃ አይዳ አላሮ - ጦቢያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World

Комментарии • 175

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 Год назад +3

    እጅግ ድንቅ ውብና ልዩ ነሽ! እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ

  • @bitewreshid4763
    @bitewreshid4763 Год назад +5

    ብዙ አይዳዎች አልሽ ኩሪ ሐገሬ ኢትዮጵያ '
    ለሐገርሽ አይዳ የለብሽም እዳ !!!!! ተባረኪ ።

  • @012345678952645
    @012345678952645 Год назад +1

    በጣም ቀስቃሽና ቆፍጣና ወታደር ነች አይዳ ኦላሮ ። ብዙ ከአምላክ የተሰጣት ፀጋ ባለቤትም ነች ። ክብር ለኢትዮጵያ ወታደሮች ሁሉ !

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Год назад +13

    የሴት ህግ ባለሙያ እና የሴት ሹፈ ሳይ በጣም ነው ደስ ሚለኝ።
    ሴት ልጅ ከጠነከረች ይሚወዳደራት የለም። ፈጣሪ የጠብቅሽ ጀግናዋ።🥰🥰🥰🥰

  • @ሰውነኝ-ኘ8ሰ
    @ሰውነኝ-ኘ8ሰ Год назад +20

    የአገሬ ሴቶች ፥ ይችን ምሳሌ ተማሩባት!!!
    የሴት ልጅ ብርታት ፥ አገር ያሳድጋል!
    💚💛❤💕

  • @teferatesema8514
    @teferatesema8514 Год назад +7

    ምንብዬ ልግለጽሽ እንደውባጠቃላይ
    እፁብ ድንቅነሽ የኢትዮጵያዬ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅሽ💚💛❤️

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh725 Год назад +8

    ስወድሽ ኢትዮጵያዊቷ ጀግና በርቺ !!

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ Год назад +7

    የአሏህ ባንች ዉስጥ ኢትዮጵያየ ማማሯአይዳየ
    ክብር በይልን ረጅም እድሜና ጤና ሀቢብቲ እኔ ወታደር ሳይም ሳስብም ያ ጄግናዉ አባቴ ነዉ የሚመጣብኝ የአሏህ 😭😭አሏህ ይዘንልህ አባየ 😢አይ ሞት 🙆

  • @ፋኖደግአረገ
    @ፋኖደግአረገ Год назад +5

    ምንም አይቆጭሽም አይድዬ የኔጀግና ያሠብሽውን እግዚአብሔር ያሳካልሽ።

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Год назад +2

    ወይኔ እንዳንቺ እይነት በህሉም ትስጥኦ የተቸረው እላየሁም እቅራቢዎችሽም ይባረክ ድንቅ ብርቅዬ ልጃችን

  • @degelodaniel7602
    @degelodaniel7602 Год назад +1

    ያምራል የኔ በረር ነብር አይደ አላሮ ጀግኒት ፈጣሪ ከለላ እና ጥበቃ ይሁንላችሁ ለንቺና ለጓዷችሽ!

  • @muluguadi9620
    @muluguadi9620 Год назад +2

    የኔ ጀግና ገና ገና ከፍ ትያለሽ ምን ልበልሽ ዘርሽ ይብዛ ዘርሽ ይባረክ ከፍ በይልን እንዳች አይነቱ ቆራጥ መንፈሰ ጠንካራ ሀገሩን ወዳድ እውነት ተናጋሪ አርቆ ለትውልድ የሚያስብ ቢበዙ ኖሮ አሁን የደረስንበት አንደርስም ነበር ነጭም እንደልቡ ባልተናገረን ነበር በርቺልን አንች ሰው።

  • @fitsumol5662
    @fitsumol5662 Год назад +11

    Proud to have such a strong, humble and special lady! Ethiopia is lucky to have you! One love!

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ Год назад +3

    ይች ምርጥ ጀግና ኢትዮጵያዊ ወታደር እናመስግንሻለን

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 Год назад +11

    ምረጥ ጀግኒት ኢትዮጵያ ትኮራብሻለች፣ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ፣ ድል ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ። የኢትዮጵያ ኩራት ነሸ።

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 Год назад +2

    መቶ አለቃ አይዳ ቆራጥነትሽ፤ ጀግንነትሽ፤ ሀገር ማፍቀርሽ እንዴት ያኮራል!! እንኳን የሀገሬ የኢትዮጲያዬ ልጅ ሆንሽ፡ ጀግነሽ የምታጀግኚ ሀገርን አፍቅረሽ የሌሎች ፍቅር እንዲጨምር ወይም እንዲያፈቅሯት የምታደርጊ ምርጥ ሴት ነሽ፡፡ ግጥሙን ሥታነቢም ሆነ በምታደረጊዉ ንግግር የአድማጩን ሁለንተና የመቆጣጠር አቅም አለሽ፡ አቤት ባንቺ የሚሰለጥን ወታደር እንዴት እድለኛ ነዉ! አይዳዬ ገና በብዙ ከፍታዎች ላይ እንደምናይሽ ተስፋ አለኝ፤ እግዚአብሄር አምላክ እሱ ፊቱን ያብራልሽ ይጠብቅሽ፡፡

  • @mesfinayalew7041
    @mesfinayalew7041 Год назад +3

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ
    ወታደር እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ!!

  • @simenehhailu7918
    @simenehhailu7918 Год назад +1

    እችን ጀግና ኩማንዶ አድራሻዋን አግኝቸ አድናቆቴን ብገልፅላት ደስ ይለኝ ነበር ለማንኛዉም ጀግኒት እናትሽ ስትወልድሽ ምነዉ መንታ አድርጋ ብትወልድሽ ጀግናችን በርችልን

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Год назад +21

    በርቺልን ምርጥ ጀግና ነሽ ሴት ልጅ በዚ ልክ ስተጎብዝ ከማየት በላይ ምን ያስደስታል

  • @sebsibesamuel2665
    @sebsibesamuel2665 Год назад +1

    wa --እጅግ ድንቅ ውብና ልዩ ነሽ! እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ!!

  • @waleligngedamu3824
    @waleligngedamu3824 Год назад +1

    በእውነት የተለየሽ የኢትዮጵያ ዕንቁ የሆነቸ የሚገርም ታሪክ እየሰራች ያለች ድንቅ አርበኛ በርችልኝ አለማሽ ወደፊት ብዙ ህልም አላሚ መሆንሽን እየገለፅሽ ነው። ፈጣሪ የምትፈልጊው ቦታ ላይ ያድርስሽ የኔ ጀግና!!!!

  • @ephreamebroebro2450
    @ephreamebroebro2450 Год назад +2

    You are our Hero...thanks for your time

  • @dawitkechine1398
    @dawitkechine1398 Год назад +3

    ተባረክ እህተችን

  • @haiymanottsegaye773
    @haiymanottsegaye773 Год назад +2

    የኔ ጀግና የኛ ጀግና እንካን 50 100 የመዝለ ል ልብ አለሽ ይህን ስል በምትወጃት ኢትዬጵያዬ እምልልሻለዉ አንቺ የኢትዮጵያዬ ጀግና የኢትዮጵያዬ ቆንጆ እኔም ኮራሁብሽ የሠፈሬ ልጅ ቆንጆዋ ጀግናዋ ምን አዲያዬ እራስሽ ኢትዬጵያዬ ነሽ እድታቂ አንቺ የአለም ጀግና እንወድሻለን እናከብርሻለን።

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Год назад +11

    ጀግና ክበሪልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በዚህ ሙያ የተሰማራችሁ ሁሉ 💚💛❤🌷🌹🌺💕

  • @yole7140
    @yole7140 Год назад +2

    አይዳ ፣ የኢትዮጵያ ጀግና ፡፡ የኔ ጀግና ነሽ !...

  • @mimemime1857
    @mimemime1857 Год назад +5

    ክብር ለወታደረ ክብር ክብር ለጀግኖቻች

  • @germaalem4213
    @germaalem4213 Год назад +3

    PROUD OF YOU SISTER
    GOD BLESS YOU

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Год назад +3

    I salute you መቶ አለቃ አይዳ አላሮ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ....

  • @jossykind7869
    @jossykind7869 Год назад +4

    የኢትዮጵያን ወታደር ሙቸም የምወደው ይመስለኛል

  • @qateralkhor821
    @qateralkhor821 Год назад +1

    ዋው ወታደር መሆን እንደት መታደል ነው

  • @seblekassa8411
    @seblekassa8411 Год назад +3

    እድናቂሽ ነኝ በርቺልን ውድ እህታችን።

  • @MichaelEshetu
    @MichaelEshetu Год назад +4

    እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን። እውነት ነው ለእግዚአብሔር ሁሉም ሰው እኩል ነው። ማንም ከማንም በእግዚአብሔር ፊት አይበላለጥም። ምድራችን ላይ በምንስራው ስራ ነው የአገራችንን ወደፊት እምንወስነው። ሁሉም በየስራ ዘርፉ ይህን እያሰበ ቢሰራ መልካም ነው እላለው።

  • @habtamugemechuhabtamugemec8782
    @habtamugemechuhabtamugemec8782 Год назад +2

    አስተዋይ ጀግኖችን በርቺ

  • @endalkachewergete8093
    @endalkachewergete8093 Год назад +1

    የኔ ጀግና ❤ ሁሉ እንዳቺ ቢፈጠር ምን ነበር መድረኩን ገና ስትረግጪው ማንም ጀግንነትሽን ይመስክራል ፈጣሪ አንቺን ይጠብቅሽ እናትሽን ኢትዮጲያን ይባርክ❤❤❤

  • @forhumanmined
    @forhumanmined Год назад

    የአገሬ ሴቶች ፥ ይችን ምሳሌ ተማሩባት ፈጣሪ የምትፈልጊው ቦታ ላይ ያድርስሽ የኔ ጀግና!

  • @sirawdinkminwuyelet1464
    @sirawdinkminwuyelet1464 Год назад

    እንዳች አይነት ጀግኖችን ያብዛልን ምን ብየ ልግለፅሽ ያቅተኛል ውድ የኢትዮጵያ ጀግና

  • @eliastafese3790
    @eliastafese3790 Год назад +4

    እናመሰግናለን

  • @samuelkekebo1830
    @samuelkekebo1830 Год назад +2

    እጅግ በጣም አኮራሽኝ። ጀግኒት!!!!

  • @ahmedhagi96
    @ahmedhagi96 Год назад +7

    What a beautiful Patriot

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Год назад +2

    እሰይ ውድ ክብርት ኢትዮጵያውያዊት እኮራሽኝ በርቺ

  • @enochenoch524
    @enochenoch524 Год назад +4

    ዋው በጣም የሚገርም አጋጣሚ ላጫውታችሁ በዚች እለት ጠዋት ላይ እመብርሃን እናቴ ምስክር ናት ዛሬ የባነንኩትና በባቢሏን ሰማይ ላይ በፔረሹት ስወረወር ነበር የነቃሁት በሚገባም አቃለሁ በተሳቢ መኪና እንደሚከታተሉኝ ፎኔን ጠልፈው እንደነበር ነገር ግን በአርባ ስምንት ሰዓት ውስጥ ብቻ ሳይሆን በወራቶች የሚቆጠር ተመልሼ አንድም የወታደርና ከጀት ኤሮፕሌንጋ የተያያዙ ሾውም ሆነ ያነበብኩት መፀሃፍ አንድም የለም በየት እንዴት እንደሆነ አልገባኝ የመጀመሪያ ክሊክ ሳደርግ ያየሁት ቪዲዮ ይሄ ነበር🤔 true story.

    • @enochenoch524
      @enochenoch524 Год назад

      በእውነት ነው የምላችሁ ሃያ አራት ሰዓት ሙሉ የሚከታተሉኝ አካሎች አሉ ስማቸውን መጠቀስ አልፈልግም በግልፅ ነው ከዩቱብ መገልገያ ውጪ ባለው ህይወቴ አልፎ ተርፎ በየ ኮርነር ኮርቻው ስር ተሰግስገው ይገኛሉ ለኔ በዚህ እየወጣሁ መጮህ አሰኝቶኝ አይደለም ነገር ግን በነጻነት ሆነን ሃሳብን የመግለጽ መብታችን ተገፎ ለዛውም ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ጎዳይ ላይ አፋቸውን መክፈት እንደማይችሉ በአሸባሪነት አየተጠቆሙ የሚታገቱበት ወይንም ከሩቅ በካልቾ የሚጠለዙበት ጊዜ ላይ ከደረሰን በጣም መጥፎ አካሄድ ነው በእውነት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ሁሌም የአምላክ እጅ እንዳለበት ከሚያምኑት ዜጋ አንዱ ነኝ በተለይ ግን የማንንም ሃገር መብት ሳይጋፉ ከላይ በተሰጣቸው ስጦታ የራሳቸውን የሃገር ማንነት እንደማንኛውም ህዝብ ጥቁር ነጭ ቢጫ ሳይሉ ለማስከበር የሚሯሯጡትን ኢትዮጵያውያንን በድብቅ ባለፉት ሃያ ዓመት ውስጥ የድሮን በድሮ በሚለው አጀንዳ በፎርም ይዤ እቀየሳለሁ ለሚሉት ኩኩሉን ስራውና ጥሪው የእግዚአብሔር ነው አንዲት ቅርንጫፍ ተበጥሳ ትውደቅ በተማመን እንደ ባህር ዳር አሸዋ ዘራቸው ያፈላዋል ከቁጥጥራቸው ውጪ ነው በፍጹም አይችሉትም በመጨረሻ ግን በዋነኛነት መወያያ ይሆነናል ብዬ የገባሁበትን ዋነኛ ሃሳብ ግን በድጋሜ ይሁንብኝ እውነት እውነት ነው ከዛሬ ሁለት ቀን በፊት በተመሳሳይ መልኩ በመጀመርያው በሰጠሁት ኮመንት ላይ በባቢሏን ሰማይ ላይ በፔረሹት ስወረወር እንደነበረው አሁን ደሞ በድጋሜ በአውሮፓውያን አቆጣጠር 05 01 23 እንደገና በፔረሹት መሬት ላይ በስነ ሥርዓት ሳልንተፋተፍ እንደ ፕሮ አየር ወለድ በትክክል አርፊያለሁ እውነተኛ ታሪክ ነው ነገር ግን ይሄን መጣጥፍ አምብበው ጠጠር ለመወርወር የሚላኩት እስስቶች ግን ነገሮች ቆመው ማሰብ ይኖርባቸዋል ህዝብ በቅንነት ሆኖ እንዲያየው የተገለበጠ እንጂ ለማነጀብ የተደረገ ነገር በፍጹም አይደለም የገባው ይረዳዋል የዳዊት መዝሙር ፳፫ በባቢሏን ጥቅጥቅ ሲምንቶ ላይ ይቆየን

  • @MekuGiyani
    @MekuGiyani Год назад +21

    ❤❤❤🙏🙏🙏 የ ኢትዮጵያ ወቶአደር ውለታችሁ ተከፍሎ አያልቅም ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mulugetachemedawoldesanbat6525

    ጀግና ነሽ በርች ሁሉም ነገር ሰቶዋል

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 Год назад +2

    ጀግና ኑርልን እትዮጲያቺንበጀግኗቻልጇቻታፍራናትከብራትኗራለቺ

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 Год назад +3

    Aida! you really very brave and proud Ethiopian Air Borne officer !! We Ethiopians write history in 1950s in Korea war. After the end of the war the warrior parties exchanged prisoners. But the surprising magnificent thing was no Ethiopian prisoner of war was found in North Korean prison. This is very astonishing story. In addition Ethiopian Army in Congo in 1960s fought gallantly and captured the rebel leader Chombe !
    Ethiopian is proud black African country that defeated Italian colonialists invaders in 1896 in north Ethiopia Adwa town. Long live my country Ethiopia !!

  • @ainabebatadesse6507
    @ainabebatadesse6507 Год назад +3

    ጀግና ሌላ ቃል የለኝም !

  • @eyobtakele3919
    @eyobtakele3919 Год назад +2

    እሷ አንድም ቀን የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ያውም የዚህ ሰፈር ልጅ ብላ አታውቅም ስለ ኢትዮጵያዊነቷ እንጂ ጋዜጠኛዋ ግን ያውም የኔ ሰፈር ልጅ!!!!

  • @birtukangosaye
    @birtukangosaye Год назад +1

    አይዳዬ የኔ ጀግና💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zemenaymenkir5355
    @zemenaymenkir5355 Год назад +1

    የኛ፡ ጀግኒት፡ አይዳዬ፡ ላንቺ፡ የተሰጠሽ፡ ብዙ፡ መክሊት፡ አለሽ፡ የኔ፡ እህት፡ እጅግ፡ በጣም፡ አደንቅሻለሁ፡ በፓራሹት፡ ስትወርጂ፡ ቪዲዬ፡ ቀርፀሽ፡ አይቼ፡ ዋውውውውው፡ አልኩኝ፡ ኑሪልን፡ ሺ፡ አይዳዎችንም፡ ተኪልን፡ ላንቺ፡ ረዥም፡ እድሜ፡ ይስጥሽ፡ ጤናሽ፡ አይጓደል፡፡

  • @zerabatetigist328
    @zerabatetigist328 Год назад +3

    መመኪያችን ነሽ ብርቅያችን!!!!

  • @fikiryashenifal7116
    @fikiryashenifal7116 Год назад +2

    Jegnit abeti girma moges Ethiopia abizta tiwedachiwalechi ye Ethiopia wetoaderi fikir nachu ❤️💋😘

  • @getanehdelnessahou4726
    @getanehdelnessahou4726 Год назад +2

    ኢትዮጵያን ፣ ኢትዮጲያዬን ልበል እንጂ እኔም። እወዳት ነበር፣ በዝች የምታኮራ በራሪ ነብር ምክንያት ግን እጅግ በጣም እንድኮራ ሆኛለሁ። እንኴንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩኝ ለማለት እወዳለሁኝ። ግሩን ኢትዮጵያዊት ነሽና ኮራሁብሽ። ግሩም ስብእና ያለሽ ወኔሽ ተላላፊና የሚጋባ ፈሪውን የሚያጀግን ወኔ የሚያስታጥቅ ነውና ነሪልን፣ ፈጣሪ ዘመንሽን ያርዝምልን።

  • @tilamandefro9845
    @tilamandefro9845 Год назад

    እግዚአብሔር ያሳካልሽ፤ ይስካልም። ኢትዮጵያ አንቺና እንዳንቺ ያሉት ናቸው።

  • @aboleb7393
    @aboleb7393 Год назад +1

    Sergeant Ayida, you are brave, courage and decent. You have deep love for you country ethiopian. I wish your success.

  • @abaajoole199
    @abaajoole199 Год назад +5

    ወላሂ ጀግናዋ እህቴ አስለቀስሽኝ ልጅ ይውጣልሽ ሀገር ሰላም ይሁን

  • @eskindirnigussie5169
    @eskindirnigussie5169 Год назад +2

    ያዉም የኔ ሰፈር ልጅ የጨርቆስ...

  • @abebebekele1831
    @abebebekele1831 Год назад +2

    ጀግና ነሽ።የሴት ጀግና

  • @derejetadesse2086
    @derejetadesse2086 Год назад +2

    Heroe's of the Ethiopia.
    We will see more Ayida's after her speech in the coming years.
    She is also full of discipline and wisdom of the God!!
    Let the Almighty God keep her for long life .

  • @gosalegese9018
    @gosalegese9018 Год назад +1

    በትክክል ጀግና ሴት

  • @yeshiyeshi3089
    @yeshiyeshi3089 Год назад +2

    እደ አቺ አይነቱ ይብዛልን

  • @hagereykebretey1962
    @hagereykebretey1962 Год назад +3

    ምርጥ ጀግናዋ ወታሃደር የኣፍሪቃ ተስፋ!!!👍💪🇪🇷🤝

    • @mohammedAli-gx6fi
      @mohammedAli-gx6fi Год назад

      ታይጣ የመጣው ልጅዋ ኢትጵዮዋት ታሪከ ኩራት!!

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 Год назад +2

    ጀግኒት🇪🇹💪🏾

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 Год назад +1

    Powerful shoulder and powerful poem

  • @akalugeleta8215
    @akalugeleta8215 Год назад +3

    እንቁነሽ፣አልማዝ ነሽ።ኑሪልን

  • @sablegirma7232
    @sablegirma7232 Год назад +1

    Amazing it is true !!

  • @woinharegwoin2493
    @woinharegwoin2493 Год назад +2

    የኛ ኩራት❤

  • @wondwossentiruneh4196
    @wondwossentiruneh4196 Год назад +3

    ባንዳ እና ወዶገብ የነጭ ባሪያ እንዳሸን በፈላበት አገር ፣ እንችን የመሰለ ማየት ኢትዬጵያችን አሀንም የቁርጥ ልጆች እንዳሉዋት ያሳያል። እግዛብሄር ዘርሽን ያብዛው !

  • @AidaTsegaye
    @AidaTsegaye Год назад +2

    I am proud of you! And proud of having the same name as well!

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Год назад +1

    LIMITLESS THANK YOU FOR YOUR HARED WORCK AND SERVICES 💚💛❤🤝🤝🤝🤝🙏🙏🙏GOD ALWAYS WOCING OVER ETHIOPIAAA AND ETHIOPIANS ✌️ 🙏 💚 💛 ❤️ 💝💝💝💝💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼

  • @matyasamedmariam4825
    @matyasamedmariam4825 Год назад +2

    ቆራጥ የእትዮጵያዊ መመኪ ነሽና በርቺ።

  • @meazabelachew3436
    @meazabelachew3436 Год назад

    ክብር ለመላከያ ሰራዊታችን ነፍሱን ለሚሰጠን እውነት ብለሻል

  • @berhanusolomon5134
    @berhanusolomon5134 Год назад

    Brave woman. Be blessed.

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Год назад +6

    እንዲህ እንዳንች አይነቱን፣ ደስ አርቲስት....ስመለከት በተለይ ኢትዮጵያዊነቴ ልቤን ስሜቴን ይቆሰቁሰዋል።

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad Год назад

    አንበሳ ነሽ የኔ ቆንጆ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abielbete
    @abielbete Год назад

    በጣም አንበሳ ሀሳብሽን ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @ahmedhagi96
    @ahmedhagi96 Год назад +2

    U will Achieve it

  • @kewserkewser4919
    @kewserkewser4919 Год назад +1

    የኔ ውድ ጀግኒት አንቺ በሆንኩ አሰኘኝ አላህ ይጠብቅሽ

  • @ዮናታንዘኢትዮጵያልጅ

    እንዳንቺ ያሉ አርቲስቶች 19 ነው የሚሉት ጀግናዬ

  • @sunlightsunlight189
    @sunlightsunlight189 Год назад +2

    እውነት ነው ኢትዮጵያ ለዘለለምትኑር

  • @abrshman6679
    @abrshman6679 Год назад

    አአዳዪ እንወድሻለን ነፍ አመት ኑሪልን

  • @lilizegeye7764
    @lilizegeye7764 Год назад

    አይዳዬ የኔ ጀግና ❤❤❤

  • @znabhhh8624
    @znabhhh8624 Год назад

    የጀግና ልክ ተምሳሌት ነሽ የኛ ህይወት

  • @awokemelsie7511
    @awokemelsie7511 Год назад

    You are so brave

  • @shimelashshiferaw171
    @shimelashshiferaw171 Год назад +2

    ኑሩልን ❤

  • @nguseemeynguseemey8395
    @nguseemeynguseemey8395 Год назад +2

    smart

  • @abebebogale1252
    @abebebogale1252 Год назад

    እንኳን ታሰረች ዝርክርክ

  • @woldegissa3324
    @woldegissa3324 Год назад +2

    wow

  • @tizazugudissa6096
    @tizazugudissa6096 Год назад +1

    አይዳዬ የእኔ ዉድ ዉብ ጄግንት ሁለም አከብርሻለዉ

    • @eliyana2021
      @eliyana2021 Год назад

      አስር።አለቃ።አስናቀ።በርቺአበሳ።

    • @ፀሐይግባት
      @ፀሐይግባት Год назад

      ጀግና የጀግኖች ጀግና ነሽ

  • @yeznazemene3672
    @yeznazemene3672 Год назад +2

    Long live

  • @sileshimekonnen4915
    @sileshimekonnen4915 Год назад

    እኔም ወታደር ነበርኩኝ ነገር ግን ፍላጎቴንና እኔነቴ አማዛዝኜ አላውቅም ነበር የማውቀው ለአገሬ መቆሜንና የነገ አፈርነቴን ሳይሆነ ነገ ልላ ቀን ነው እወጣው ይሆናል በዬም አምን ነበር የመቶ አለቃ አይዳ ግን ልዩ ሆና ታየችኝ፣ እርግጥ ነው እንኳን እንደሷ ብዙ የቆዬና አሰልጣኝ በመሆኑም በራሱ የሚመካ ወታደር እንደሷ በራሱ ተማምኖ ሲነሳ አላዬሁም ካልዋሼን በስተቀር እውነተኛ አየር ወለድ ሆና ነው ያገኜኋትና ሌሎች ሴት እህቶቻችንም ፈለጓን ይከተሉ ዘንድ እባካችሁ ብቸኝነቷን ትገላገለው እላለሁ፣ ካገር ብትወጡና ሌላ አለም በትደርሱ ምናልባት ከመቶ ሀለት ፐርሰንቶቻችሁ የሰላም ኑሮ ትኖሩ ይሆናል እንጂ በፍጹም ደስታን አጥታችሁ ወይ አገሬ የምትሉበት ጊዜ ገና የሳምንት እድሜ ሳትቆዩ ነው የሚገጥማችሁና መከበር በሃገር እንደ መቶ አለቃ አይዳ ኢትዮጵያን አገራችሁን ታደጓት፣ እኔም በቦታው ነበርኩኝ ደሜን አፍስሻለሁ ላበን ጠርጌአለሁ እንደርሷ ግን ባለንበት ጊዜ በተደበላለቀበት ኢትዮጵያዊነት ዘመን ስለምጠራጠርና ስለምፈራ ኩራቴን በድፍረት በአደባባይ ወጥቼ አልተናገርኩም፣ የመቶ አለቃ አይዳ ላለሽበትና ለምታገለግይበት የጦር አውድማ እግዚአብሔር አላማሽን ቀድሶና ባርኮ ያብቃሽ በልጅ ልጆችሽ ኮርተሽ ወደኋላ በሰላም ይሄንን ጊዜ የምትመለከችበትን የእድሜ ጥግ ያድርስሽ፥ ክፉ አይንካሽ በርቺ ኢትዮጵያ በመሰሎችሽ ከችግርና ከመከራ ተርፋ ሌላ ተስፋ ሌላ ትውልድ ጀግና ትውልድ የማይሼጣትን የማያደራድራትን ትውልድ እውነተኛ አለኝታዋን የምትፈጥርበትን ጊዜ ታገኛለች፣ ዘረኝነትን ያጥፋልን።

  • @habibmahammad3273
    @habibmahammad3273 Год назад +2

    ጀግና

  • @sayedaethiopia
    @sayedaethiopia Год назад +1

    አላህክፈሽንእንዳያሠማኝ

  • @محيالدين-غ3ع5ه
    @محيالدين-غ3ع5ه Год назад

    ጎባዝ

  • @onedaytube2129
    @onedaytube2129 Год назад

    በሃገር ተስፋ አይቆረጥም እውነት ነው አይዳ።

  • @dejenebelachawe64
    @dejenebelachawe64 Год назад +2

    💚💛❤💯

  • @gebeyawteferikassa1011
    @gebeyawteferikassa1011 Год назад +2

    ነበልባል ነሽ።በርች!!

  • @fekiradmasu2311
    @fekiradmasu2311 Год назад +2

    ጀግኒት

  • @alimuhidin4430
    @alimuhidin4430 Год назад +2

    ሁሉን ቻይ ሁሉም ውበትሽ እትዮጵያዬን አንቺ ውስጥ አየውት አይዳዬ

  • @tsegayewoldetsadik
    @tsegayewoldetsadik Год назад +1

    Salute!