የጠቅላይ ሚኒሰትሩ ቀይ ስህተት የሸፈናቸው ተዓምረኛ እጆች | ዶ/ር አብይን ለማስወገድ 200 ሚሊየን ዶላር ..| ስሙን አሳምሮ ለቀብር የሚደርሰው መስሪያ ቤት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • የጠቅላይ ሚኒሰትሩ ስህተት የሸፈናቸው 5ሚሊየን ተዓምረኛ እጆች | ዶ/ር አብይን ለማስወገድ 200 ሚሊየን ዶላር ..| ስሙን አሳምሮ ለቀብር የሚደርሰው መስሪያ ቤት

Комментарии • 416

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7sp Месяц назад +26

    እዉነትክን ነው ሰዬ እኛንም እያሰጨነቀን ነዉ በእግዚአብሔር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 Месяц назад

      አፈር አባታቹሁ ብሉና እናንተ ከርሣም ውሾች አድርባይ አፈንዳጅ ማፈሪያ ተላላኪ ሆዳም የጋላ አሽከር 😂ሎሌ

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 Месяц назад +34

    የጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የምክትላቸው በዚህ መልክ ጎዳና ማቋረጥ ትክክል አይደለም ።

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 Месяц назад

      ለምን ሄደህ ታዲያ እግራቸው ስር አትነጠፍላቸውም ነበር አንተ ውሻ አድርባይ አቃጣሪ ተላላኪ ወራዳ ?

    • @pearls1626
      @pearls1626 Месяц назад

      @@MikeAsmare3308wedara Tesadavi

    • @tsegabelay1375
      @tsegabelay1375 Месяц назад

      @@MikeAsmare3308 killer

  • @djseg-eb3xl
    @djseg-eb3xl Месяц назад +17

    መርይ በጣም እንወድሐለን ከእግዝአብሒር ጋር እራስሕን ጠብቅ አንተን አጣንማለት ስታችን እደምናብድእወቅ በክርስቶስ ደምተሽፈን

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede22 Месяц назад +56

    እዉነትክን ነው ስያሜ አበዛው እባክህ በዚህ ጉዳይ ላይ እኛንም እያስጨነቀን ነው ንገረው በፀሎት ያለ መሆኑን ዘንግቷል ።

    • @haimedeleke2317
      @haimedeleke2317 Месяц назад +2

      ሰላም ደምስ ትንሽ አስተያየት ልስጥ በደንብ ተጠቀምበት በተለይ ስትፅፍ ብዙ እያየን ነው ከዚህ ልማድ እድትወጣ ብዬ ነው:: ሲወራም ሲፃፍም ጭምር ስለሆነ:: ለምሳሌ እውነት(ክ)ን የሚለው እውነት(ህ)ን
      (ክ) ን መጠቀም ለማቆም ሞክር ሀገርህ እንደምነህ የመሳሰሉትን ብዙ ወጣት እየተጠቀመበት ስለሆነ ነው::አመሰግናለሁ::

  • @hope65332
    @hope65332 Месяц назад +29

    ይህንን ህዝብ ከወደዱ ይህንን ስህተት እንዳይደግሙ አደራ እላለሁ።

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 Месяц назад

      😂😂ቂቂቂቃቃቃ ወይ መቀለድና ማለቅለቁን ስታቁበት አፈር አባታቹሁ ብሉና እናንተ ከርሣም ውሾች የጋላ አሽከሮች ለሆዳቹሁ ተሸጣቹሁ የምትኖሩ እበቶች

    • @pearls1626
      @pearls1626 Месяц назад

      @@MikeAsmare3308. Balege Tesadabi

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 Месяц назад +34

    ስዩሜ ያልከው እውነት ነው አብቹ ሀገሩን እና ሕዝቡን የምወድ ከሆነእራሱን መጠበቅ አለበት ከግራ ከቀኝከላይ ከታች ጠላት በዝቶእንቅፋት ባለበትሁኔታ አለሀን ስንል ል ናጣህ አንፈልግምና እባክህ ራሳህን ጠብቅ።❤❤❤❤❤

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 Месяц назад

      😂😂😂ቂቂቂቂ ኧረ አታስቁን ባካችሁ እናንተ ሂሊናቢስ ሆድአደር አሸርጋጅና አሽቃባጭ አፈንዳጅ ማፈሪያ ተላላኪዎች አብይ የምትሉት ቅራቅንቦ ኮተት የበሻሻ አህያ ሞተ ኖረ ምንድነው ጥቅሙ ? እንዲሞት መስሎኝ የሚፈለገው

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 Месяц назад +20

    እናመሰግናለን ስዬ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Месяц назад +28

    ተወዳጁና ድንቁ ልዩ የኢ/ያ ተከራካሪ አኩሪ ታጋይ ጀግና ሰዩና ❤❤❤❤ ቀሰቶ እንኳንም በሰላም መጣችሁልን 🙏👍💞🙏👍💞👍🙏💞👍🙏

  • @hilinabogale7917
    @hilinabogale7917 Месяц назад +10

    ስዬ ጀግናው 🎉🎉ከበቂ በላይ ስለምትሰጠን መረጃ አመስግነናል ።

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h Месяц назад +30

    ለምትሰጡን የነፃ አገልግሎት ነገ ኢትዮጲያ ትክፈላቹ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 Месяц назад +11

    በፍጹም የማይደገም ድፍረት ለኛ ታስፈልገናለህ በአግባቡ ቢሆን መልካም ነው

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 Месяц назад +35

    ❤እውነት ብለኋል ወንድም አለም የአብቹ እማ መጠንቀቅ አለበት ከእግዚአብሔር በታች

    • @mengistu9600
      @mengistu9600 Месяц назад

      ሌባ ሊስርቅ የሚመጣው ከጨዋ ቤት ስለሆነ ልጆችህን አንቃ ከቤትህ ውጭ የሆኑትን ጋዳህን አታስገባ !!!

  • @Welse1965
    @Welse1965 Месяц назад +19

    ያገር መሪ ሰትሆን የማታረጋቸው መብቶች አሉ ለሀገር በለህ አነሱን ማክበር ግዴታ ነው አብቹ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 Месяц назад

      ቂጣቹሁን የፍንድድ ይብዳው አብይ የተባለ ኮተት የበሻሻ አህያ እናንተ ውሾች የጋላ አሽከሮችና አጫፋሪዎች አምሯቹሁን አሰሩት ማሽቃበጡ ይብቃቹሁ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +10

    ልክ ነህ ስዬ እነዛ ባንዳዎች እነ መሳይ ሁልጊዜ አብቹ መልካም ስራ ሲሰራ ያመልካም ስራ እንዳይነገርና እንዳይታይ ሆን ብለዉ የወረደ አጀንዳ እየሰጡ ለመሸፋፈን ነዉ ሁሌም የሚጋጋጡት

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Месяц назад +7

    አይዞህ የኔ ጌታ ሰዬ ❤ ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ በግላዊ የመተማመን የነፃነት የህዝብን የመቅረብ አሰተሳሰብን ሊደርሰበት የጠላትን ተንኮልን የዕቅድ ፍፃሜን ሰኬት ማሰፈፀሚያን ማሳኪያን ከፍተኛ የተጋላጭነት የግዴለሸነት አሰተሳሰብን የብቸኝነት የእግር ጉዞ ትክክል አለመሆኑ ከመጠን በላይ ሰለአበሳጨህ በጠረጴዛው የደረሰበህ ከፍተኛ ህመምህን ሳይ 🤣👍🙏🤣👍🙏🤣👍🙏💞

  • @getachewdinku6135
    @getachewdinku6135 Месяц назад +33

    ስዩሜ ይህ የዶ/ር አቢይ አስፓልቱን በዝህ ሁኔታ ማቁዋረጥ ፈፅሞ ተቀባይነት የሌለው ነዉ

    • @user-se4sj4hd9t
      @user-se4sj4hd9t Месяц назад +1

      በጣም ትክክል ነው

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 Месяц назад

      አድርባይ አፈንዳጅ ማፈሪያ ተላላኪ ሆዳም ከብት አቃጣሪ ተላላኪ አብይ ሞተ ኖረ ምንድነው ጥቅሙ ? እንዲሞት መስሎኝ የሚፈለገው

    • @tsegabelay1375
      @tsegabelay1375 Месяц назад

      @@MikeAsmare3308 tbda gay nhe

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 Месяц назад

      @@tsegabelay1375 ልክ እንደዛ አቃጣሪ ተላላኪ አድርባይ አፈንዳጅ አባትሽ ማለት ነው ቂጡን ሲጎረጉርና በየቀኑ በብልፅግና ካድሬዎች ሲበዳ የሚውለው

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 Месяц назад +16

    በደምብ ንገራቸው ልክ ያልሆነ ነገር ነው

  • @fantahunifa5670
    @fantahunifa5670 Месяц назад +9

    ስዩሜ በሚገርም ሁኔታ የደንነት ሰው የሆኑት ም/ጠ/ሚኒስትሩ ገና ሊሻገሩ ሲሉ ከጠቅላዩ ቀኝ በኩል ነበሩ። ነገር ግን ሳይሻገሩ ወደ ግራ ሽፍት አደረጉ የመኪና ፍሰት ባለበት አቅጣጫ🇪🇹ይህ በእኔ እይታ ካንተ እኔን ያስቀድመኝ የሚል መልዕክት ያለው መሰለኝ🇪🇹 እናመሰግናለን ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

    • @genetmulugeta5509
      @genetmulugeta5509 Месяц назад +2

      እኔም ይህንን ጉዳይ አይቼዋለሁ እኔም እንደርስዎ ነው ያስብኩት

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv Месяц назад +6

    ትክክል ነህ ሥዩሜ ፈጣሪ ይጠብቀኛል ለማለት የምንችለው ራሣችንን ከማንኛውም አደጋ ለመጠበቅ ጥረት ማድረግ ሲቻል ነው ካለበለዚያ ፈጣሪን እንደመፈታተን ይቆጠራል ንጉሥ ሰለሞን ብልህ ሰው ክፉውን አይቶ ይሸሸጋል አላዋቂ ግን አልፎ ይጎዳል ይላል አቢይ አያውቅም ለማለት ፈልጌ ሣይሆን ምሣሌ መፅሀፍ ምዕራፍ 3ቁጥር 5 ላይ በፍፁም ልብህ በፈጣሪ ታመን በራስህ ማስተዋል አትደገፍ ስለሚል ክፋት በተሞላበት ዓለም ውስጥ ስንኖር ባለንበት ደረጃ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል ንጉሥ ሰለሞን ለዚህ ነው ጥንቃቄ ይጠብቅሀል ማስተዋል ይጋርድሀል ያለው ስለዚህ ማንኛውም ሰው ቢሆን ከማንኛውም አደጋ ራሱን ለመጠበቅ ከፈጣሪ ጋር የራሱን ጥረት ማድረግ አለበት

  • @fantahunifa5670
    @fantahunifa5670 Месяц назад +20

    ልክ ነህ ስዬ ስንት አቅሉን የሳተ ባለበት እንዲህ መንገድ ማቋረጡ አግባብ አይደለም።

    • @watcher6397
      @watcher6397 Месяц назад

      እውነትን ነው፣ ስንት ዘንባባ ዛፍ በመኪና የሚመታ ባለበት 😂😂😂😂

  • @abdurazaknasir8699
    @abdurazaknasir8699 Месяц назад +7

    ይህን ለምታዩ ሁሉ ሰላም ይሁን✌️

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h Месяц назад +9

    ሰላማችሁን ያብዛልን🤲
    ስዬ✍️ 👋❤️🥰
    ሮባ ሮቢ ሮቤል/አባ ሽመልስ 👋❤️🥰
    ወፉ🐦📷 👋❤️🥰
    👉🇪🇹 🌍🛫👑💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sammyman7032
    @sammyman7032 Месяц назад +5

    ትክክል ነህ ወንድም ስዩም።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +7

    ከላህ ዶክተር አብይ አህመድ አሊን ይጠብቅልን ያስፈልገናል

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Месяц назад +5

    ሰላም ስዩም ተሾመ፣ ድንቅ የኢትዮጲያ እና የምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ ተንታኝ፣ ስዩሜ ወንድሜ ሀገር ወዳድ ኢትዮጲያዊ ፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @abiyouasnake2062
    @abiyouasnake2062 Месяц назад +7

    Exactly seye, and that's what I am advocating...we don't want him to be exposed himself in a way it looks so risky for his security!!!

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 Месяц назад +5

    ኑርልን ጀግናዬ

  • @SaraSara-bi7hc
    @SaraSara-bi7hc Месяц назад +7

    ስዪ ስፖርቲቭ መኪና የሰራውን ልጅ ስራውን አስተዋውቅለት አብቺዪ እንዲረዳውና እውቅና እንዲሰጠው በጣም ማበረታታት ያስፈልጋል ለኛው ነው ጥቅሙ

  • @user-hd4im1lt9j
    @user-hd4im1lt9j Месяц назад +3

    ትክክል

  • @BarokAbera-i2e
    @BarokAbera-i2e Месяц назад +11

    መሳይ ድሮም አውቀወለሁ ሀዋሳ መንደርተኛ ነገር ነው😂😂😂😂

  • @AlmazBelay-sf3zs
    @AlmazBelay-sf3zs Месяц назад +1

    እውነት ብለሀል መሬያችን እራሱን ከእግዛብሔር ጋር ይጠብቅ መሬችን እነውድሀለን እናከብርሀለን የእናቶችጨአምላክ ይጠብቅህ

  • @efitib5423
    @efitib5423 Месяц назад +2

    ሰዬ 🇪🇹ምርጥ ተነታኔ ነው 👍👌በርታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @FekaduFekadu-wg7gu
    @FekaduFekadu-wg7gu Месяц назад +5

    ተባረክ ሱዩሜ

  • @seyoummengesha6380
    @seyoummengesha6380 Месяц назад +1

    ሥዩም ተባረክ ጠቅላይ ሚንስቴሩ እውነታዎችን መለየትና ማወቅ አለበት በጥባጭ በበዛበት ሀገር ለደህንነት ተጋላጭ
    እየሆነ መታየቱ አላስፈላጊ መስዋዕትነትን መክፈል ስለሆነ ቅድሚያ ለደህንነቱ ጥንቃቄ መውሰድ አለበት የደህንነትክፍሉም ድርጊቱን መቃወምና ቀጣይ ም እንዳይደገም ሃላፊነታችውን መውጣት ይጠበቅባቸዋል እላለሁና ጆሮ ያለው ይስማ ዋልጌ በዛባት ሀገር እራስን ለአደጋ ማጋለጡ አስፈላጊ አይመስለኝም

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Месяц назад +7

    አብቹ አተነብስህን አትፈልጋትም እኛ እንፈልጋሀለን ኢትዮጲያውያኖች ጥንቃቄ የአለም አይን አተለይደሆነርሳህው አብቹ እዳታደግመው💚💚💚💛💛💛💛💕💕💕

  • @kebedetaye3299
    @kebedetaye3299 Месяц назад +7

    Thank you so much 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Месяц назад +12

    ስየ ያራዳአ ልጂ አብቹ ዛሬ አደለም

  • @NegussieMekonnen-ze6vn
    @NegussieMekonnen-ze6vn Месяц назад +3

    አቶ ስዩም እባክህ ጠቅላይ ሚንስትሩን በቦታዉ በሚመጥነዉ የአክብሯት ስም ብትጠራዉ። እንዳዉ የሰፈር ጓደኛ ባታስመስለው ስራህ ጥሩ ነበር

  • @delilsherif3140
    @delilsherif3140 Месяц назад +1

    ስዩሜ ያራዳ ልጅ ኢትዬጵያዊነት ከዕውቀት ጋር እንዳንተ ሲገለፅ መስማት በራሱ ዕውቀት ነው። መርጦ መስማትና ማየት አስፈላጊ ነው ብዬ አምናለሁ። በክልል አመራሮች እና አሰራሮችም ላይ መስተካከል ስላለባቸው ጉዳዬችም ትንታኔ ብትሰጥ መልካም ነው። ሳላም ሁንልኝ

  • @lemmamekonne6282
    @lemmamekonne6282 Месяц назад +8

    Ato ተመሥገን የሠጠውን ከለላ አያችሁልኝ?

  • @user-os7ct8bm8y
    @user-os7ct8bm8y Месяц назад +3

    እውነት ነው ሥዬ የኢትዮጵያን ታሪክ በቅኔና በታሪክ እያዋዛ ከእግር ጥፍር እስከ ራስ ፀጉር በደንብ ያሥተማረኝ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድን ብቻና ብቻ ናቸውና ዘላለም ለክብራቸው ዝቅ ብዬ አከብራቸዋለሁ ነፍስ ይማር ሎሬት ዘላለማዊ ክብርና ሞገሥ የታሪክ ባለሟሉ ።

  • @ermiyasfeleke1845
    @ermiyasfeleke1845 Месяц назад +2

    Site Thanks 🙏. You are great!!!! & 100% right

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa Месяц назад +8

    ነገሩ ከልክ አለፈ።ግምገማ የለም እንዴ? ይህ ካልተገመገመ ምን ሊገመገም?ደግሞ እንዳይተርፉ ነዉ ሁሉቱም ።ባህሉን ቀስ በቀስ እንጂ በአንዴ መለወጥ አይሆንም።ነጥብ !!

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera4343 Месяц назад +5

    ስዩሜ አቤት ሌክቸርህ ይመቻል 🙏

  • @Dallol253
    @Dallol253 Месяц назад +6

    ስዬ መሪ ስትሆን የምታጣዉ አለ ትክክል የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ስትሆን እንዲህ አስፋልት ላይ መሸለል አይደለም መኪና መንዳት አይችሉም ጠባቂዎቹ አለቆቹ ናቸው ጠምዝዘዉ ገፈታትረዉ ነው ወደመኪናዉ የሚወረዉሩት

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 Месяц назад +1

    Me too Seyoume, Abechuye don’ do it any more. There are a lot of crazy people just for fame will hurt. But Abechoye until you cross my heart but was so fast . Especially when the white van passed. I believe the God of Abraham and Jakob will not sleep nor slumber. He is protecting you always. We love you Abechuye ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha Месяц назад +1

    ትናንትናን ከዛሬ እያስታረቀ እና ነገን ደግሞ በትክክል እንድናገኘው ከሚያደርጉን ጥቂት ሰዎች አንዱ ዳንኤል ክብረት ነው ፤ እናመሰግናለን ፣ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +7

    እነመሳይ ባንዳ የደም ነጋዴዎቹ ለፋኖ ባንዳዉ እራሳቸዉ ትእዛዝ ስለሰጡ ነዉ አንበርክከዉ ስለረሸኗቸዉ ምንም ትንፍሽ ያላሉት

  • @osmandulla7944
    @osmandulla7944 Месяц назад +5

    ሲዬ ትለያለህ❤❤❤❤❤

  • @assefashsura578
    @assefashsura578 Месяц назад +1

    ስዩሜ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Месяц назад +3

    አባቴ አንተ ብቻ ተንትን በላ መሳይ በላ አንኩሮ ሙትቻዎች በልልኝ ::❤❤

  • @etichahabtamu7475
    @etichahabtamu7475 Месяц назад +2

    🎉🎉🎉U always amazing 👏 ❤️ 🎉Tebarek Profesor Seyume 🎉🎉🎉Viva Etiopia 🇪🇹 ♥️ ❤️ 🎉

  • @ethiopia178
    @ethiopia178 Месяц назад +1

    ስዬ የሀሮማያ ትዝታ ቀሰቀሰከኝ፣ገንዘብ ተልኮልኝ 15 ሙሉ ተንከረትቼ አውቃለሁ ።ጥሩ ትንተና ነው በርታ

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 Месяц назад +4

    ትኪክል ነው ሱዬ ኑሩልኝ

  • @user-vk1fw1ks7m
    @user-vk1fw1ks7m Месяц назад +5

    ❤እንኳን ደና መጣቹ

  • @seait840
    @seait840 Месяц назад +12

    ንጉስ አብቹን የመረጠው የማይተኛው የማያንቀላፋው አምላክ ነዉ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏
    አትልፉ ገንዘብን ወደ አመድነት የሚቀይረውን የአብቹን አምላክ አትፈታተኑ 🙏🙏
    ንጉስ አብቹ 1000ዓመት የኢትዮጵያ ብርቅዬው ንጉስ 🇪🇹🇪🇹💪💪💕💕🌹🌹

  • @AhmedHussein-u8m
    @AhmedHussein-u8m Месяц назад +2

    እጅግ በጣም አሰፈላጊ የሆነ የጥንቃቄ ትችት ነው

  • @Aklilu_Heramo
    @Aklilu_Heramo Месяц назад +4

    It is very dangerous trend..almost RED

  • @gibuhaile196
    @gibuhaile196 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ምረቱን ይላክልህ ሮቤል

    • @yemaneokubazghi1118
      @yemaneokubazghi1118 Месяц назад

      ኣንተ ብቻ ኣስተዎልክለት ምረቱ ይላክለት የህ ሰራ በቀረው

  • @girmeshgirma703
    @girmeshgirma703 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ያጽናቸው።

  • @ayelehelen4555
    @ayelehelen4555 Месяц назад +2

    ጠላትህን ስዬ ወንድሜ

  • @gcy3510
    @gcy3510 Месяц назад +1

    ሥዩሜ ትክክል ነው ጥበቃቻውና ያህንነት ሰዎች ያት ሄደው ነው ለሚንድ ነው ያሚከፈለቻው ቃጥታ በጣበቅዎች እርምጀ ማዋሰድ አለበቻው እንዴት ያጋር ማር እዴት በዝ ማልክ በከቹን በጣም ደንግጣነል ከሁልም በለይ አብቹን አለህ ይጣብቃው

  • @user-px7vw5su6b
    @user-px7vw5su6b Месяц назад +2

    MashAllah hats off!!!Hope the naysayers will give peace a chance so that the future generations can flourish,study,create,cohabitate.❤❤❤

  • @eliasbargicho1723
    @eliasbargicho1723 Месяц назад +2

    አለን

  • @ayalewbelaynhe6593
    @ayalewbelaynhe6593 Месяц назад

    እውነት ነው ስዩሜጠ/ሚ ደህንነት መጠበቅ አለበት ስንት ክፉ ባለበት አገር መጋለጡ ጥሩ አይደለን።

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 Месяц назад +2

    Yes siye Abichu has no right to cross the road like that.
    Never again Abichiye.
    Love and respect to our PM.

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 Месяц назад +2

    ምንም ይሁን ምንም ሁለቱም በዝህ መልክ መሄዳቸዉ ሃገርን ችግር ዉስጥ መጣል ነወ።

  • @Aklilu_Heramo
    @Aklilu_Heramo Месяц назад +3

    Team of Security Service shouldn't have given permission

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 Месяц назад +1

    Thank you Brother Seyoumie. Dn Daniel is a blessed intellectual. Blessings to him 🙏 and his family.

  • @user-dt4pq7cr3p
    @user-dt4pq7cr3p Месяц назад +1

    Seye i❤ u you God bless u & dont gaveup

  • @SleepyAntenna-pz1xn
    @SleepyAntenna-pz1xn Месяц назад +1

    ስዩሜ ደሱ ተናግሮ ነበር 👍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-ih6dr2wq4z
    @user-ih6dr2wq4z Месяц назад

    ምን ነካው ዶ/አብይ ጥንቃቄ ይጠብቅሃል ማስተዋል ይጋርድሃል ተባረክ

  • @yidnekachewteka1082
    @yidnekachewteka1082 Месяц назад

    ስዬ እግዚአብሔር ይስጥህ ከዚህ በኋላ አብቹን በንዲህ አይነት ለጠላት ተጋላጭ በሆነ መንገድ ያውም ሁለቱም የለኧላዊነታችን መገለጫ የመቶ ሃያ ሚሊዮን ሕዝብ ምልክታችንን እንዲጓዝም ሆነ እንዲታይ መፍቀድ ፈጽሞ የለባቸውም። እኔና ብዙ ኢትዮጵያውያን በሰአቱ በደስታ ሣይሆን በሲቃ ልንሞት ደርሰን ነበር ይህን ድርጊት ፈጽሞ ማየት አንፈልግም ። ሠላም።

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h Месяц назад

    ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነህ በውስጥህ ክፋት ከሌለ የሞራል ዝገት ከሌለብህ እንደ አብችዬ🇪🇹❤️ በነፃነት አስፓልት ታቋርጣለህ/ትሻገራለህ
    መሪያችንን አላህ ይጠብቅልን 🤲

  • @Black-2024
    @Black-2024 Месяц назад +2

    ▫️Thank you #Wefu | #Siyum_Teshome
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @abdurrealiyyi4916
    @abdurrealiyyi4916 Месяц назад

    ስዩም ተሾመ ትክክል ነህ .ይመችህ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Месяц назад +1

    ስየ ለአቶ ወርቁ ጋሸና ምሰጋና

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Месяц назад +2

    ወገኖቻችን ነብሳችሁን ይማርልን!!

  • @user-rr9wt5bq2g
    @user-rr9wt5bq2g Месяц назад

    ውድ መሪያችን አብይዪ እባክህ ለጠላት በሚያጋልጥ ስፍራ አትገኝ እባክህ እኛንም አታሳቀን እኛ በጣም እንወድሃለን ለምድራችን ታስፈልጋታለህ

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv Месяц назад

    ደግነቱ እንደ ጨው እየሟሟህ ማለቅህ ለተንኮልህ።ምስክር ነው ከአብይ ፈፃሚ በፌት አተ የለህም ከጉማሬነት ወደ መርፌነት የቀየረህ ጌታ ይመስገን ጋሼ ስዮም ሆድብቻ

  • @tirunehnuru8733
    @tirunehnuru8733 Месяц назад

    ስዩሜ በጣም ትክክል ነህ ።ለምንድነው ኢትዮጵያዊ በኛ ዘመን ትበለፅጋለች የሚሉን እኮ ለም አሁን ጅምሮች አፈርድሜ እንደሚበሉ ለዶ/ር አብይ ጠፍቶት ነው እንዲህ አጉል መዳፈር ያበዛው።ወይንስ የኢትዮጵያ ብልፅግና በኔ ሞት ነው የሚል እምነት አምኖ ከሆነ እኛም አቋሟችንን እናስተካክል።ምን መሠላችሁ ልክ ከቀይ ሽብር በዃላ የኢትዮጵያ ወጣትም ሆነ ህዝብ ሞራሉ ይሞታል።አዲዮስ ሀገር መውደድ ለሥራ መነቃቃት ።ግባ ወደ ሙስና ማጭበርበር የሚሆነው ማርሽ ቀይሮ ወደ ዃላ ነው የሚኬደው ካለበት እንካን አይጀምርም።
    መጀመሪያ በቂም በቀል የመዘገቡትን ማጥፋት እና በነሱ መሥመር የማይሄደውን ከቀይ ሽብር መቶ እጥፍ በባሠ ተቋዋሚን ድራሹን ማጥፋት።
    ከዚህ የሀገሪቱን ሀብት ማጋበስ ማሽሽ ይሆናል ስራቸው።

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 Месяц назад

    ስዩሜ አንተ እኮ ከእግዚእብሔር ጋር ነው ያለኸው ❤❤❤❤

  • @tesfayetesfaye1010
    @tesfayetesfaye1010 Месяц назад +2

    እወዳችሁለሁ ለነፃነት ስለምንታገል ዓገርም እንደሰው ይናፍቃል

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 Месяц назад

    Right you're Seyume, the PM should act responsible and accountable. Herein his security staff should be revised !

  • @meruaj8646
    @meruaj8646 Месяц назад

    Hope Abicho listen to you, Ethiopia needs him, he shouldn't take risks

  • @YasinHussen-us5kx
    @YasinHussen-us5kx Месяц назад

    ጀግና የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ በርታ

  • @tilayeworkenh4654
    @tilayeworkenh4654 Месяц назад +3

    የት ነው ይህን ስልጠና ማግኘት የምንችለው?

  • @user-lz7sk9sd3k
    @user-lz7sk9sd3k Месяц назад +2

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤

  • @ShmelsGurmu
    @ShmelsGurmu Месяц назад +3

    ፣ስዩ የኬንያ ፕሪዝዳት ከአቡቹ አሁን ተምሮ ከተቃዋሜ ፣4፣ሰዋች ሹመት ሰጠ አንተ አብራራው

  • @user-hp1wy6ef1q
    @user-hp1wy6ef1q Месяц назад

    በጣም ትክክል ነህ ።

  • @abdurrealiyyi4916
    @abdurrealiyyi4916 Месяц назад

    ስዪ በትክክል ስለ ሐረረ ታቃለ.ጎበስ ነህ ይመቸ

  • @DawitSolomonguru
    @DawitSolomonguru Месяц назад

    It is fact Siye. He has to protect himself. We need him.

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa3927 Месяц назад

    ትክክል ነው

  • @berhaneabera5743
    @berhaneabera5743 Месяц назад

    ስዩምዬ እባክህ ለአቢቹ ሴኩዊሪቲ ጋርዶች አጥብቀህ ይህ ነገር እንዳይደገም ይደረግ። በጣም ይቀፋል፣ሰውነቴን ነው የነዘረኝ። እንዲህ መዳፈር ለምትወዳት ኢትዬጺያ ብለህ እንድታቆም በፍቅር እንጠይቀናል።

  • @aboodygg3983
    @aboodygg3983 Месяц назад

    እውነት ነወ የኢትዮጲያ አምላክ ይጠይቀዋል

  • @Meme-e1o
    @Meme-e1o Месяц назад

    Brother you are blessed 🙏 man❤betam adenkihlewu

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 Месяц назад

    Me too Seyoume, Abechuye don’ do it any more. There are a lot of crazy people just for fame will hurt. But Abechoye until you cross my heart but was so fast . Especially when the white van passed. I believe the God of Abraham and Jakob will not sleep nor slumber. He is protecting you always. We love you Abechuye ❤️❤️❤️❤️❤️ I am very sorry for the Lufe lost Our fellow Ethiopians May you rest in peace.🙏

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 Месяц назад

    መስቀል አደባባይ፣ ሰኔ 15/2010ንን ልብ ይለዋል። ተልካሾች በዝተዋል እና "Safety first" ለአኢትዮጵያ መሪዎች።🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @brehanuergeda4692
    @brehanuergeda4692 Месяц назад

    ስዩሜ የአብይ ደህንነት ቢቻ ሳይሆን ያንተም ደህንነት ያሣስበኛል ስለዚ------

  • @cocococo5920
    @cocococo5920 Месяц назад +1

    ሮቤል የፋኖ ቆፈን አለበት ስዬ ሌላ ሰዉ ፈልግ