ተደብቆ የቆየው የኦርቶዶክሱ መምህር ቁጭት | ብዙ ያስለፈለፈው ዶ/ር መስከረም ሀሳብ
HTML-код
- Опубликовано: 5 окт 2024
- እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
እግረኛው ሚዲያን ይደግፉ gofundme.com/6bcg2
በኢትዮጵያ ብር ማገዝ ለምትፈልጉ ከስር ባሉት የባንክ አካውንቶች ተጠቀሙ
ንግድ ባንክ
1000067563259
ተክለሃይማኖት አዳነ
ዳሸን ባንክ
5155131542011
ተክለሃይማኖት አዳነ
አዋሽ ባንክ
013201211642800
ተክለሃይማኖት አዳነ
ለበለጠ መረጃ
0946707555
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media
gofundme.com/6bcg2
gofundme.com/6bcg2
mnew Protestant mot be’Zeritu lij nw ende yejemerew, leProtestant kalat amelekaket yemeneche nw
ቃል ሕይወት ያሰማል ያሬድ
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ እጅግ ድንቅ መምህር ነች በእውቀት የትሞላች ነገር ግን ብዙ ሰው ገና አልተረዳ አሷ አልፋ አልፋ ጫፍ ደርሳለች በመሀል ትልቅ ጋፕ አለ ገብታቹ ትምህርቷን ብትከታተሉ በጣም ትደነቃላቹ መስኪ ቸሩ መድኅኒዓለም ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ አሜን።
Amen ❤️ 🙏
Haha yetemarech sideb new tredtenatal balege set nech gebtanalech betam ewket menfeskidus kelelebet endesua yenshuashual
@@MannaBakery-e7u መጀመርያ ማንበብና መጻፍ ልመጂ እሺ ።ሲቀጥል መናፍቅ ከሆንሽ ግዴታሽ ነው እሷን መጥላት ምክንያቱም የመናፍቆችን ስራ እያጋለጠች ስላለ በነገራችን ላይ የመናፍቅ ፓስተሮች በብዛት የሷ ት/ት ተከታታይ ናቸው እውቀትና እውነት ሲፈልጉ ከሷ ነው ሚወስዱት።
ያሬዶ ዛሬም በእናት ቤ/ክ እቅፍ ውስጥ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። የጠበቀህና ያፀናህ እግዚአብሔር ይመስገን። ሶስቱንም ኢንተርቪው ሰማሁት። ተማርኩበት፣ ፀናሁበት፣ ተባረኩበት። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። እባክህ ባለህ ዕውቀትና ጸጋ ቤ/ክርስትያንን አግዝ። ተባረክ
ተክሌ እናመሰግናለን።
በጣም የሚገርም ዕይታና እርጋታ አለህ መምህር ያለ ዕውቀት በጭፍን አስተያየት የሚሰጡ ሰዎች ቆም ብለው ቢያስቡ እውነታው ላይ ይደርሱበታል በጣም ግሩም መልዕክትና ዕይታ ነው። ስለ ታቦት አተካከል በኔ እይታ መሉ ለሙሉ ትክክል ነህ እኔ ቃል በቃል ይሄንን ሰምቻለሁ እኛ አካባቢ በጣም ብዙ ደብራት ቅርብ ለቅርብ ተተክለዋል ተመሳሳይ ስያሜ አላቸው እና ለምን ይሆን ብዬ ጠይቄ ነበረ ቃል በቃል ህዝቡ ማርያም ሚካኤል ገብርኤል ተብሎ ተሰይሞ ቤተክርስቲያን ሲተከል ተሞ ነው የሚመጣው ያ ለገቢ መልካም ነው አሉ እስከ አሁን ድረስ ውስጤ ይሰበርብኛል ያንን ሳስብ ሰው ስቦ ለገቢ ማደላደል ያሳዝናል ቤተክርስቲያን ውስጥ ብዙ ሲሞናውያን ተሰግስገዋል ይሄ እኮ ሀቅ ነው ያው መቼስ እውነት ስለምትመር ሰው ለመዋጥ ስለሚከብደው ነው። ተባረክ መምህር እውነት እንደሆነ እውነት ነው።
በትክክል
Having a PHD does not guarantee wisdom! She should have kept her mouth shut about this issue.
ዶ/ር መስከረም በመፈሳዊም :በአለማዊም እግዛብሄር በእውቀት የባረካት ነች:::እውነትን መናገራ :ቡዙዎቹ :አሞቸዋል:እሳ ከእውነት ጋር ነው የቀመችው ::
እርግጥ ነዉ !
ትክክል❤
የምቀኝነት መንፈስ ያደረባት አይኗን ከሰው የማትነቅል ቡዳ ነገር ነች
በትክክል እጽብ ድንቅ ነች ።
@@yayne1988አቺ መናፍቅ እሷን ለመናገር ሺ ጊዜ ተደጋግመሽ መፈጠር አለብሽ የሰው ልጣጭ
መምህር ያሬድ አደመ ዳግም ወደ አውደምህረት ተመልሰህ እንድናይህ እግዚአብሔር ይፍቀድልን
እንዴ ማን አድርሷት የተሰገሰገው የራበው አንበሳ ሊቀራመተን ነው ብለው ይንቀሉ የዋሀው ምእመናን ምንም የምናቀው የለም እሱ ባለቤቱ ቤቱን ያፅዳልን እንጂ
ዶር መስከረም እኮ ልክ ነው ያለችው ሀዘንተኛዋ ሳትሆን ሌሎቹ አላስቀምጥ ብለውን ነበር የእነሱ ጌታ የሚያፅናና ጌታ የኦርቶዶክስ ጌታ የማያፅናና እንደሆነ አርገው ወጥረውን ነበር አስተነፈሰችልን ተባረኪ የኔ ምሁር።
ዋው እግረኛው ሁሌም አድናቂህነኝ ዛሬደግሞ ይሄንን ምርጥ የቤተክርስቲያን ልጅ ከየት ፈልፍለህ እንዳቀረብክልን እንጃ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁየሁልጊዜጥያቄየን ነው የመለስልኝ ቤተክርስቲያን መክፈት ለቢዝነስነው ባጠቃላይ ደስብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስቂት ስለ ላዕከ ወንጌል ዲ/ን ያሬድ አደመ
~~~~~~~~¡~~~~~~
ላዕከ ወንጌል ያሬድ አደመ እጅግ የባለ ብዙ ተሰጦ ባለቤት ነው ። በቀለም ትምህርቱ ሲበዛ እጅግ ጎበዝና አዋቂ ልጅ ነው ።
በተጨማሪም አልተጠቀመበትም እንጂ ራሱን የቻለ የጆርናሊዝም ብቃት ያለው ልጅ ነው ።
በእስፖርቱ ዓለም ምርጥ የእግር ኳስ ተጫዋች ነው ፤ በውሃ ዋና ደግሞ በጣም ጎበዝ ዋናተኛ ነው ፤ ዓለም አቀፍ ጉዳዮችን የሚከታተልበትና እይታው የሚተነትንበት መንገድ ደግሞ ዲ/ን ያሬድ አደመ እጅግ አስደማሚ ነው ።
በቃ ዲ/ያሬድ አደመ እጅግ ድንቅ ብቃት ያለው ወንድማችን ነው ይህን የምለው ስለ ያሬድ አደመ በርቀት ሳይሆን በጣም በጣም በቅርበት ስለማውቀው ነው ።
ዲ/ን ያሬድ አደመን በተሀድሶ መጠርጠርን በተመለከተ
~~~~~~~~~~~~~~~~
ዲ/ን ያሬድ አደመን በተሀድሶነት መጠርጠር ማለት ለአሰኔ ዲ/ን ያሬድ አደመን ኢትዮጵያዊ ዜጋ አይደለህም ብሎ እንደመወሰን እቆጥረዋለሁን ።
ዲ/ን ያሬድ አደመ የባለ አራት አይናው ሊቅ የታላቁ አባት አቡነ በርቶሎሚዮስ ተማሪ ነው ፣ ዲ/ን ያሬድ የታላቁ መምህር እና ሊቅ አቡነ ሉቃስ ተማሪ ነው ፣ ዲ/ን ያሬድ አደመ የታላቁ የወንጌል ገበሬው የመላከ ምህረት ጳውሎስ ቀፀላ ተማሪ ነው አሸነኝህ ጉሙቱ መምህራን እግር ስር ቁጭ ብሎ ለዓመታት ቀን ከለሌት የተማረን ልጅ ተሀድሶ ብሎ መጠርጠር በራሱ አለማወቅ ቢቻ ሳይሆን ጅልነት ነው ።
ያለ ግብራቸው ስም እየሰጣችዋቸው በመላው ኢትዮጵያ በአራቱም አቅጣጫ የተቀጣጠለውን ወንጌል ለማዳፈንንና ብሎም ለመዝጋት በተንኮል ተነሳቹ የክፋታቹ ጥግ በፀጋ የሚበልጣችሁን ሰው ሁሉ ጴንጤ ተሀድሶ እያላቹ አሳደዳቹ እግዚር የስራችሁን ይስጣቹ ።
ያ ሬ ድ አ ደ መ
አንተ ብርቱ ሰው ( The iron man)
እባክህን ወደ አገልግሎትህ ተመለስ አሁንም የእናተን አገልግሎት መጀመር የሚናፍቅ ህዝብ እጅግ በጣም ብዙ ነውና ፕሊስ ዲ/ን ያሬድ አደመ ወደ አገልግሎትህ ተመለስ ምክንያቱም አንተ ለቅድስት ቤተክርስቲያን እጅግ ታስፈልጋታለህና ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️
👍
ያሬድዬ 😭😭 ወንድሞቼ ትዝ ይለኛ ል የናንተን ስብከት በምከታተልበት ጊዜ በዚያ በልጅነት ወቅት 😔😔😔 ስወዳቹን ነፍስ አይቀርልኝም ነበረ 😊 ለምን እንደሆነ አላዉቅም በበጋሻው ተስፋ አልቆረጥኩም 😭😭 ሳልሞት ወደቤቱ ተመልሶ ያሳየኝ ዘንድ ዘወትር እግዚአብሔርን እለምነዋለሁ 😔😔
አሜን
ተክሌ ዛሬ በጣም ድንቅ የሆነ ሰው አቅርበህልናል በጣም እናመሰግናለን🙏 ብዙ ጠቃሚ ትምህርት ነው እውነት ነው ብዙሀኑ መህምናን ወተት ላይ ናቸው ወደ አጥንት መብላት እየመጣ ያለው ጥቂቶች ወጣ ወጣ እያሉ ይታያሉና ማበረታታት ያስፈልጋል🙌🏽 ተክሌ ስለ ታቦት መደረብ የጠየከው እኔም ይሄን የተረዳሁት በአሜሬካ ከሚገኙ ድንቅ አስተማሬ ነው የታቦት ድርብ የለም በችግር ጊዜ ችግሩ እስኪያልፍ ድረስ በአካባቢው ወደሚገኝ ቤተክርስቲያን ሄዶ ችግራቸው እስከሚስተካከል ቃጠሎ ወይም ቤተክርስቲያኑ በእርጅና ጥገና ካስፈለገው በአካባቢው ቆይቶ በትልቅ አጀብ ወደ ቤቱ ይመለሳል እንጂ ተዳብሎ አይቀርም የአሁኑ ለገንዘብ ምንጭነት ነው የሚጠቀሙባቸው 🤦♀️
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክ ዳግም በአውደ ምህረት ለማየት ያብቃን
አይዞህ ወንድሜ ያለፈው አልፏል ነገ ከእግዚአብሔር ጋር ትልቅ ቦታ ደርሰህ አናገኝሀለን
ስላወኩህ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው ያነሳኸው
መምህር ያሬድ በዶ/ር መስከረም ላይ የደነፋችውን የአስቴር በዳኔን ንግግር የፈላ ውኃ ስለቸለስክበት ደስ ብሎኛል።
በዳኔ ለችሳባት ነበር?😍😀😂
@@hailachin7104በዳኔ ከእውቀት ነጻ የዩቲዩብ አርበኛ ነች እኮ
ትክክለኛ ሀሳብና መረጃና አስተያየት ነው ዶር ያለችውም ለዛሬው ሳይሆን ለመጪው ትውልድ አካሄድ አደገኛ ነው ከመፅሀፍ ቅዱስም ይቃረናል ነው
በእውነት እኔም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ስብከትህን በጣም እወደዋለሁ ዲላና ይ/ጨፌ በተደጋጋሚ ትመጡ ነበረና በአውነት ትናፍቀናለህ በበኩሌ የት ጠፋ እያልኩ እያሰበኩ ነበረ ከቤተክርስቲያን ስላልወጣህ እግዚአብሔር ይመስገን
እውነት ብለሀል በገጠር ቤ/ክርስቲያ የሚቀድሱበትን አልባሳት ስትመለክትና የሚያበሩት ጧፍ የሌላቸው ምናለ ብናካፍል ገንዘቡንም ቢሆን እንደዚያው ብቻ በጠቅላላው እንዲታሰብበት መልካም ሀሳብ ነው::
@@zerfiedejene8802 ይሄ የመረዳዳት ሀሣብ የገጠር ቤ/ ክርስቲያኖች ያሉበትን ሁኔታ የሚያዉቅ ሁሉ የሚሊየኖች የምንጊዜም ጥያቄ ነዉ ::
ቃለሕይወት ያሰማልን ዲ/ን ያሬድ በጣም መልካም ዕይታ ነው።
ለቤተክርስቲያናችን እና ለኢትዮጵያ ትንሣኤ አስተዳደራዊ፥ የገንዘብ አያያዝና አወጣጥ በጀትና ሁሉን አጥቢያ ያማከለ ከአንድ ቋት የሚወርድ ትክክለኛ ፈሰስ ቢኖርና እንዲሁም የአገልጋዮች ቅጥር እና ክህነት ከሙስና ተላቃ ሁሉም በእውቀቱ የሚቀጠርበትና የሚመደብበት፤በቋንቋ ሰበብ ዘረኝነትን በቤተክርስቲያን ውስጥ ማስፋፋት የሚጠፋበት፤ምእመናን ሁሉም አጥቢያቸው መሆኑን ተረድተው ለአንዲት ቤተክርስቲያን የሚሰሩባት መዋቅር ሊፈጠር ይገባል ባይ ነኝ።
ሀሳብህና እይታህን Share አደርጋለሁ።
ያለፈውን ጊዜ ለአንተም የፅሞና ጊዜ አርገህ በትዕግስት ቆይተህ እንዲህ መታየትህ እጅግ ደስ ያሰኛል።
መቼም ቢሆን ከታላቁ ሊቅ ከአባታችንና መምህራችን ከመልአከ ምሕረት ጳውሎስ ቀፀላ(አይያ) እግር ስር ቁጭ ብሎ የተማረ ሰው ንፋስም ነፈሰ ጎርፍም ጎረፈ የተተከለው በዓለት ላይ ነውና(የተማርነው መሰረት ያለው የተዋህዶን ትምህርት ነውና ንቅንቅ ማለት አይኖርም።
ሀሳብህን ሌሎችም ኦሮዶክሳዊያንም በደምብ እንሸራሽረውት ወደ ላይኛው መዋቅር እንዲደርስ ሊሰራበት ይገባል።
ከብዙ ጊዜ በኃላ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል።
ግሩም የሆነ መልእክት ነው መምህር ያሬድ ይሄን መረዳት እና እውቀት ይዘህ ቤ/ክንን የምትጠቅም እንድትሆን ከጠፋህበት አውደ ምህረት እና አገልግሎት በቅርቡ እንደምናይህ ተስፋ እናደርጋለን እንዳንተ አይነት አስተሳሰብ ያላቸውን ምሁራን ያብዛልን🥰🥰🥰🥰
ማመቻመች የሌለበት ጀግና ነህ አቦ እግዚአብሔር ይባረክህ ::🙏🙏🙏
መሰረት የያዘ ሰው እንዲህ እውነታውን አስረግጦ ይናገራል በርታ
በጣም ቆንጆ ቃለ መጠይቅ በተመስጦ ነው የሰማሁት እንዴት ጎብዝ ሰው ነው መምህር ያሬድ። መቼም ይቺ ቤተክርስቲያን በችኮላ ከገፋቻቸው ሰዎች ናቸው ብዬ ነው የማስበው ቃለ መጠየቁን ስሰማ በጣም ጎበዝ ሰው ንግግሩ ችሎታው የሚገርም ነው። ለቤተክርስቲያኗ የሚጠቅማት ጎበዝ ልጇ ነበር። ይገርማል 3ቱንም ክፍል ሰማሁት አላውቀውም መምህር ያሬድን ስለሰማሁትና ስላወኩት ደስ ብሎኛል።
ቤተክርስቲያን ገፍታው ሳይሆን እነበጋሻ ጎትተው ነው ያስወጡት በዚህ ሁኔታ ተመልሶ ማየት ጥሩ ነው፣በጋሻው አዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክርስቲያን ሲሰብክ የአዋሳ ሽማግሌዎች "የእንጨት ሽበት" ብሎ ነው የተሳደበ ነው ፣ አሁንም እዚሁ አዋሳ ቤ/ክርስቲያን "አሮጊቷ ሣራ"እያለ መታደስ አለባት እያለ "ተሐድሶን" መስበክ ጀመረ በጋሻው ለአባቶችን እንኳ ክብር የለውም "ሞተው እንኳ አጽማቸው ሰላም አይሰጠንም ከአገልግሎት ስንወጣ አጽማቸው ያረፈበት ቦታ የበቀለው ቆንጥር ልብሳችንን ይጎትታል" እያለ በጋሻው ይሳለቅ ነበር ያ ደግሞ የአስተዳደጉ ጉዳይ ነው አሳዳጊ የበደለው ይባላል፣ ስለዚህ ያሬድ ከነሱ ጋርስሙ መነሳቱ ጥሩ አልነበረም እንኳን ደህና መጣህ!!
yebegashew wana gowadegna bemehonu meterteru gidi newi
መምህር እግዚአብሔር በክብር ላይ ክብር ያጎናፅፍልኝ በጣም አመሰግናለሁ ስለዶክተር መስክረም ያለችውን ሀሳብ በትክክል ተረድተህ ስለገለፅከው ጫፍ ይዞ የሚሮጥን ሀሳብ መልሱን አግኝተዋል ሀዘን ዘርና ሀይማኖት አይለይምና ኢትዮጵያውያን የለቅሶና የደስታ የከበረ ባህል አለን። ማዘን አለማዘን የሰውዬው ልበ ደንዳና መሆን እንጂ በአግባቡ ሀዘንን የሚያግድ የለም።
ዲያቆን ያሬድ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል። አንዳንድ የመረጃ እጥረቶች ያሉ ይመስለኛል። ለምሳሌ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ በሀገር ደረጃ የተዘጋጀ ከአንደኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል የተዘጋጀ እድሜንና የትምህርት ደረጃን መሰረት ያደረገ አለ። የተዘጋጀውም ትምህርት ከግዕዝ ቋንቋ ጀምሮ በጣም ብዙ አለ። ግን በሁሉም ሰንበት ትምህርት ቤቶች አልተዳረሰም። ያንን የተዘጋጀውንም ስርእተ ትምህርት ተረድቶ የሚያስተምር የመምህራን እጥረትም አለ።
መምህር ያሬድ ዳግም ወደ አገልግሎቱ ብትመለስ ደስ ይለኛል🥰🙏
እግዚአብሔር ወደ ጠራበት ስራ ተሰማርቷል በቃ ተውት እሱ አገልግሎት ተቀባይ ነም ምን ችግር አለው ለምን አዋቂ ሁሉ አገልጋይ ይሁን ትላለህ???
Thanks a lot. This is the real reason behind it .
የሚደንቅ ጥሩ ትምህርት ነዉ ያስተማረዉ!የተናገረዉ ጃሮ ያለዉ ይስማ ነዉ እድሉን አግኝቶ የ ቤተክስቲያን ስበካ ጉባኤ፣ ወይም አማካሬ ወዘተ... ቢሆን ቤተክርስትያንን ይጠቅማል እዉቀት ችሎታ አለዉ!!!ሎዑል እግዚአቡሔር ይርዳህ 🙏🏽ወንድ።
እውነት የሆነ ደስ በሚል አገላለጽ የተደረገ ቃለ መጠየቅ ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርም interview ነው ወንድሜ ያሬድ የ ዛሬ 20 አመት አካባቢ አብረን ነበር የምናገለግለው የሚገርም መምህር ነው እውነት እንኮን አየውህ ቤተክርስቲያናችን እንደነዚህ አይነት መምህርንን መሰብሰብ ያስፈልጋል ቤተክርስቲያናችን ውስጥም ብዙ ችግሮችም አሉ ግን በምክክር ብዙ መስራት ይቻላል መምህር ታስፈልገናለህ በ አውደምህረት ብናይህ ደስ ይለኛል ጌታቸው ወርቅዬ (ዋሽንት) ከ Washington
በእውነት መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
ዕብራውያን 4:14 እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዝአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ፡ በእውነት ያያ ያስተላለፈው ቆንጆ ሀሳብ ነው በቤቱ ያፅናህ
እግዛብሄር ይባርክህ ቁጭ ብየነዉ ያዳመጥኩህ ተባረክ በተለይ የበፊቱን ሰብከት ሰርአት ማለት ሰኞ የት መክሰኞ የሆነ ቦታ ተከታትለን ተምረን ነበር እግዛብሄር ይመሰገን ዛሬ ጠቅሞናል አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የምወደው አባባል ነው መልክዓ ቅዱስ ሚካኤል ስለሙሴ ስጋ ከአውሬው ጋር ላልተሳደበ አንደ በተለይህ ምስጋና ይገባሀል ወንድሜ ያሬድ አረዳድህ በጣም ሰፊ ነው እውነት በምን ቃላት እንደምገልፅህ አላውቅም ጋዘጠኛ መስከረምን መጠየቅ ትችላለህ አሳባን ከሳ መረዳት ትችላለህ
በጣም የሚገርም እይታ ነዉ ሶስቱንም ክፍል አዳምጫለሁ::በተለይ የሰርክ ጉባዬ ነገር ያማል
በባዶ በስሜትና ባለማወቅ አይደለም ዶክተር መስከረም አስተያየት የሰጠችው ድንቅ ምሁር ናት፤
እጅግ እጅግ ድንቅ በዚህ ዘመን እንደሷ አይነት ሊቅ ማግኘት ይከብዳል
ለሰው ሚከኤል እና ገብርኤል ብቻ አይደሉም የሚቆሙት "እግዝአብሔርን በሚፈሩት ዙሪያ እልፍ አላፍ መላዕክት ይሆናሉ"
መምህር ያሬድ አደመ እጅግ የምወደው መምህር ነው❤❤❤ ስለ እርሱ በሐይማኖት መጽናት እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ።
It was the best religious discussion I thank both of you. GOD bless you.
ሰዎች ትንሽ መከራ መታገስ አቅቷቸው ሀይማኖታቸውን በሚለውጡበት በዚህ ዘመን መምህር ያሬድ ግፍና መከራው ከቤተክርስቲያን ስላራቀህ በጣም ደስተኛ ነኝ።
ውይ ያሬድ ድንቅ መልእክት ነው ያስተላለፍካቸው መልእክቶች ዘመንክን ይባርከውንያመንከው አምላክ
ድሮም ጉበዝ አሁን በፀጋ የተሞላ ጀግና እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ፀጋ ይሰጥልን የተማረ ሲያወራ እንደዚህ ነው
መምህር ያሬድ በጣም ጥሩ እይታ ነው። አመሰግናለሁ።
D/r Meskerwm lechisa Egziyabher amlak edme ketenagar ystln❤❤❤
እንደ ሌሎቹ ሳትጠፋ መቆየትህ በጣም ደስ ይለናል። በወቅቱ የነበራችሁበት ሁኔታ ላስተዋለ ይገርማል። ማን ይናገረናል ባዮች ነበራችሁ። ግን ከበረቱ ያልሆኑ ነበሩና ሄዱ አንተ ግን ፀንተህ መኖርህ ደስ ይላል። አምላክ ይባርክህ
መምህር ያሬድ አንደበትህ እንዴት እንደሚጣፍጥ አየደለም መንፈሳዊ አለማዊ እውቀትን ባንተ መማር እጅግ መታደል ነው ለኔ
ዶክተር መስከረም ለቺሳ እንቁ ነች እሷየ የመናገር ሞራልም እውቀትም የለንም ማንም መሀይም ነው በዚህ መጤ ሚዲያ የሚንጫጫው እና ከቻላችሁ አርቃችሁ አስቡ ይክን የምለው ዝም ብለው በግርድፉ አንብበው አለች ተባልን እያሉ መጫጫት አይጠቅመንም ለማለት ነው ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤እድሜሽ እንደማቱሳላ ያርዝምልን እንወድሻለን ❤❤❤❤ እዚህ ጋር እየተነተህ የተናገርክው ሰው ክብር ይግባህ እናመሰግናለን🎉
የዘበነ ተረት፣ የሮዳስ ቅዥት፣ የሄኖክ ሃይሌ ውሽት፣ የመስከረም ሌችሳ ቧልት ።
@@yade716 ከንቱ
በትክክል ዶ/ር መስከረም ለቺሳ የሰጠን ጌታ ክብር ለሀያሉ አምላክ ይሁን 🤲❤
መናፍቅ ጸረ ኢትዮጵያ አናት አናታችሁ ስለመትላችሁ ነው 😆😆😆ሰዶም @@yade716
@@yade716ትችት ቧልት ብቻ ከእውቀት ፅድት ያላቹ ናቹ እኮ
ወዳጅች እባካችሁ ሠው አማኝ ነኝ እያለ መናፍቅ አይባልም ::🙏🏼
እንደው ያሬዴ እንዴት እኮ እወድክ እንደነበር አታቅም እንደው ናልን
መምህር እናመሠግናለን🙏
Yardedo, What an amazing message. I learnt alot. I want to listen you everyday 😊.
I stand with Dr Meskerem lichsa❤❤❤
😢😢😢😢 እምፅፈው ጠፋኝ በአጭር ቃል ለመናገር በየ አንዳንዷ ንግግሮች እኮ እኮ እያለ ሚሊዮን አሳብ ምኞት ተናገርኩ
ወንድም አለሜ የልጅነቴ የእውቀቴ ብርሃን የእኔ አዋርያ 😢😢በቁጭት ነው የሰማውክ ወንድሜ ያሬድ ግብግብ እያልኩ የጠፋው በግ ብሆንም መሐተቤን ሳልበጥስ እንድኖር ያደረገኝ የእናንተ ፍሬ ስለሆንኩ ነው አመሰግናለው አይዞክ ቀን ይመጣል ድምፆችክን ሰምተው የሚበቅሉ ፍሬዎች እንዲበቅሉ ፈሪሳውያንን ከቤቱ ያፅዳ እራሱ የሰማዩ ንጉስ ❤
መምህር ያሬድ ልቤን አሳርፈዋል ። ተባረክ
ተባረክ የልቤን ነው የተናገረከው❤
መምህር ተባረክ እናመሰግናለን እግረኛው እንደመምሀሩ የተደበቀ መምህር ተረፈ አበራን ፈልገህ አቅርብልን ተባረክ
ብዙ አትልፋ ቃለ አዋዲ ላይ አለ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አቦ ተባረክ ሀቀኛ ሰው እናመሰግናለን ወንድሜ
ዶ/ ር መሥከረም ለቺሳ አራት አይና መምህርት ነች ዛሬ እሷ የምትናገረዉ ነገረ እንኳንስ ለኔ ቢጤ ተራ ሠዉ ይቅርና አዉቀናል ተራቀናል ለሚሉት ሳይቀር በቀላሉ የሚረዱት አይደለም :: ዶ/ ር መሥከረም በአሉባልታ አትሠበርም ሥራዋን ግን ትቀጥላለች :: በርቺ አንቺ ጀግና ሴት " እዉነትና ንጋት እያደር ይጠራል " እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን !!!
ድንቅ ነው፣ አንድም የሚወድቅና የማይረባ ፍሬ ፈርስኪ የሚባል ቃል ከአፉ የማይወጣ❤ እንደዚህ አይነቱ ሰው ለቤተክርስቲያናችን ብዙ የሚጠቅም ነው። ለምን ወደፊት ማምጣት እንዳልቻልን??
yene ehit bemejemeriya siledifrete betam yikirta....fire kerski yemitlew amarigna....le dingil mariam yetenegere ena "yehodish fire" maletim kiristos Iyesusin lemalet yemineger naw....ena ke yikirta gar bedigami enem endachew bizu gize balhone menged sitekemew sileneber.....agebabun ena tirgumun lasasbish biye naw.....baleshibet selam hugni.
@@frezeralemayehu3678 አመሰግናለሁ፣ እታረማለሁ
መምህሩ ስለ ዶ/ሯ የሰጡት ድጋፍ የሚገርም ነው።1ኛ ስለተማረች እና ሴት ስለሆነች ታዝናለች ማለት አይቻልም ምክንያቱም ብዙ ጨካኝ ዶ/ሮችና ጨካኝ ሴቶችን አይተናል ።
2ኛ ከእምነት በጣም የራቀች ናት ምክንያቱም በመጽሐፍ ቅዱሰ እንደተጻፈልን በሰው ልጅ የእውቀት ደረጃ አይሆንም የምንላቸው ነገሮች ሆነው አንብበን አምነናል ።ታዲያ ያኔ የሰራ እግዚአብሔር አሁን ስራውን አቁምዋል ?መፅናናት ከእግዚአብሔር ነው እንጂ ከሰው የማፅናናት ቃል አይደለም ።አሁንም ያለማመናችሁን እግዚአብሔር ይርዳ።እግዚአብሔር ያጽናናል ያበረታል ይረዳል ይደግፋል ያቆማል !!!አሜን
በትክክል
ድጋፍ ብቻ ሳይሆን ድንቅ እይታ እውነታው ይኸው ነው ጀግና ናት ነቃችባችሁ
ወንድሞቼ እኔ ታናሽ ወንድማቹ የሚታየኝ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን እውነተኛ አገልጋዩች ብቻ ሊያገለግሏት ይገባል አንድ እውነተኛ አገልጋይ መቶሺህ ህዝብ ይመልሳል አንድሺ ሐሰተኛ አገልጋይ አንድሰው አይመልሱም ወንድሞቼ በቅድስና እና በእውነት በፈሪሐ እግዚአብሔር የሚያገለግሉ አገልጋዮች ይብዙልን።
ወንድማችን ተክለሀይማኖት የምሰራቸዉን ሥራዎችህን ከምላ ጎደል እከታተላለሁ አደንቃለሁም በዛሬዉ ቀንያቀርካቸዉ እንግዳ ያቀረቧቸዉ መንፈሳዊ ትንታኔዎች ሰዉየዉ በመንፈሳዊ እዉቀታቸዉ የበሰሉ ለመሆናቸዉ ማሥረጃ ነዉ በነገረ ቅዱሳንና በነገረ መለኮት ላይ የሰጡት ትንታኔ ነገረ መለኮትን በጥልቀት የተረዱ መሆናቸዉን ያሳያል እናሰግናቸዋለን ሌላዉ በዶክተር መሥከረም ሀተታ ላይ የሰጡትም ትንታኔና አንድምታዉ ዶክተሯ ለማሥተላለፍ የፈለገችዉን እሳቸዉ አብራርተዉ የነገሩን ይመሥለኛል እንዲያዉም በሥሜትና ባለመረዳት ለሚናዉዙ መፅሀፍ ቅዱሥን በግርድፉ ለሚመለከቱት ከማጀታቻዉ የተለኮሰዉን የፋኖሥ መብራት ወደ ሰገነቱ ከፍ አድርጎ ነዉ የገለፀዉ በቅንነት በቅን ልቡና በንፁህ ህሊና ለሚያሥተዉለዉ ✍️✍️✍️
I know yared as we are in same kebel in hawassa, he was a good footballer and preacher in our area st Gebreal church. I admired him a lot for having such endurances over his obstacles he face!!!
ጥሩ ነው። ክፍል አንድና ሁለት ማግኘት አልቻልኩም
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለብሩህ ለቅን ማብራሪያው!!!
ልብ ያለው ልብ ይበል በጣም በሳል ንግግር ነው የተናገሩት መምህሩ እናመሰግናለን መምህር
የሚገርም አገላለፅ በዚህ መንገድ አላየሁትም እኔ አባቱዋ ያላደገች ልጅ አባቱዋ ይሞታል እናቱዋ የልጅቱዋ መፅናናት ስለማታውቀው የተፅናናች መስሎዋት ትተወዋለች ከሁለት አመት ቦሀላ ልጅቱዋ ዲፕረስ ትሆናለች ምርጫ ስላልነበር ኝሮፌሽናል እርዳታ አስፈለገ ውስጥ የተቀበረ ችግር ሆኖ የወጣው ያአ የማታቀው አባቱዋ ሀዘን ሆኖ ነው የተገኘው እናት በስአቱ ሀዘኑዋን መወጣ ተገቢ ነው እግዚአብሔር ይርዳት የተስበረች እናት ናት ያውም የልጅነት ልጅዋ ነው በዚህ ሊጠቀም ካለ እሄ ፅዋ ስለሆነ እንጠንቀቅ
You guys thanks, I also want to say most of Ethiopia orthodox Baptism names even are very common, Michael and Gabriel. They have to use another saint names sometimes.
ስለ ድርብ ፣እና "የሚያበሉ ታቦታት" የተናገረው 100% እውነት ነው። እያዘንን አለን። ማስተካከል አለባቸው። ደግሞ ምናለበት እያሉ ሰውን ከማሸማቀቅ ለወጣቱ ትውልድ የቅዱሳንን አምላክ ክርስቶስን በሚገባ ማስተማር ያስፈልጋል! ያሬድ ግን በመንፈሳዊም፣ በዓለማዊም አስተሳሰብ የበለጸግህ ብሩክ ሰው ነህ። ቤተክርስቲያን እንድትጠቀመብህ ምኞቴ ነው።
ቃጥላ ማርያም ያየ ዛሬ የያሬድን ሀሳብ ትክክል መሆኑኑ ይረዳል።
ወድሞቼ ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁት አድ ሀሳብ ልስጥ እውነት ሀዘተኛዋ በሁለት ቀን መፅናናት ትችላለች መናገር ቀላል ነው ሀሳብም መስጠትም እውነት መተግበርም ከቻለች ይሁንላት
በትክክል ገፅኸዋል በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ።😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤
Yaredye, you're reminded me Jimma kidanmeheret when you guys were leading the evening Gubae. Egzeabher yetebekeh ayzoh.
እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን ያሬድ ❤❤❤🙏🙏🙏
በትክክል ገልፀኽዋል ።መስከረም ለቺሳ ድንቅ ሴት ናች ።አብዛኞቻችን ያረዳድ ችግር አለብን።
እጅግ እጅግ ድንቅ መምህር ነች
መምህር ያሬድ አደመ ቃለ ህይወት ያሰማልን የት ጠፍተህ ነው እረጅም ጊዜ
ግሩም ነው
ግሩም ሃሳብ ቅን መልእክት
እውነታውን እና በአብዛኛው ምእመን ልብ ውስጥ ያለውን ሀቅ ነው መምህር የተናገሩት በጥልቅ ሊታሰብበትና ሊስተካከል የሚገባው ክፍል ነው
Thank you, guys !!!❤❤❤❤
Excellent Memihir! Well done what you expained about Dr. Meskerem Lechensa.
Thankuuuuuu
እግዜር ይስጥልን።
ወንድሜ ያሬድ ቤተክርስቲያን አሁንም ትፈልግሃለች ግሩም ቃለምልልስ
ምልከታህ ጥሩ ነው።
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን
በጣም ይገርማል። መምሕር። "ተሀድሶ" የሚለው ቃል ከየት መጣ፣ ለምን መጣ፣ ጠንሳሹ ማነው፣ ድርጅት ነው ወይስ ግለሰብ፣ መለያው ወይም ከተዋህዶ የሚለየው በምንድር ነው፣ ተዋህዶ እንዴት ትመለከተዋለች፣ ችግሩስ ምንድነው፣ ለኔ ግለሰቦችን ወይም ስብስቦችን ለማጥቃትና፣ ተዋህዶን መበተኛ አንድ ዘዴ ነው ብዬ ነው የምለው። ስለዚህ ተሀድሶነህ ወይ ብሎ መጠየቅ ያሳምማል።
ወንድማችን ብዙ መምህር ቤተክርስቲያን አላት ሙሉ የሚያደርገው እውቀት ምግባር መንፈሳዊ ስራ ያስፈልጋል ቤተክህነት ለመቀጠር ምን ያህል ገንዘብ እደሚቀበል ሲሰማ እግዚኦ ያሰኛል እዛ ሚሰራው ነው የኢትዮጵያ መከራ ያበዛው በጣም እግዚአብሔር ይስጥህ ቤተክህነት የእግዚአብሔር ህግና ስርዓት ማስፈጸም አለባት።
✅እግረኛው ወንድማችን ፕሮቴስታንት እህት እና ወንድሞቻችን ሰው ሲሞት ያላለቀሱ ጉደኛች እሉኝ ግን ክቀናት በህዋላ እነሱ ናችው በጣም depression ውስጥ የሚግኙት እና ስው ፊት ጠንካራ ክርስትያን ሆነው ለመታየት የሚያደርጉት ጥረት እየጉዳችው ነው- ክርስቶስም አልቅሶል እና ማልቀስ ያለበት ስው ካለ ያልቅስ እና ይውጣለት:: በዚ ፕሮግራም ስሪበት
Excellent Memihir Yared! Live long and God bless you.
ፀጋዉን ያብዛልህ የልቤን ነው የተናገርከዉ ገንዘብ ወዳድነት ሁሉን ነገር ያጠፋው 😢
ከሁሉም ነገር በፊት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው ሚቀድመዉ❤😊
I Sow You After 20 Years ago!!! Thanks For God Really!!! We Love You Deacon Yarad Really You Always Speak Realty I Go Back To Awass St. General .,... I'm So happy about YOU Memehr!!!
ደስ የሚል መልእክት ነው በተለይ በ ኣባ ግርማ ያልከው ብ ቅዱስ ሲኖዶስ ተከልክለው እያሉ ኣንድ ኣባት ማለት ጳጳስ ደሞ እንዳልተከለከሉ ሲናገሩ መእምኑ ምን ኣይነት የተደበላለቀ ነገር እያስጨነቀው ነው እና ኣስቡበት
ጠያቅውም ተጠያቂውም ኑ ወዴ ኢየሱስ
Mn honeh new endedroh yemimetn program ametah tebarek beteseb argen
ትክክል ምዕመኑን ግራ የሚያጋቡ …..የሚለውን ሀሳብ ስለ አጥማቂ የተናገረው 100ፐርሰንት ልክ ነው ቃለህይወት ያሰማልን
ጌታ ምህረትን ያድርግልሽ ዶ/ር መስከረም መርዝ ጥላቻሽ በልጃ ሞት በተሰበረች እናት ላይ እንካን ለመትፋት አልገደበሽም, አንቺ በዘሪቱ እና በፕሮቴስታንት አማኞች ላይ ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ ላይ ነው የተሳለቅሽው ጋዜጠኛው/ ተክሌ ስለ መንፈስ ቅዱስ ማፅናናት ያለህን መረዳት አድንቄለሁ ተባረክ❤
ስለ መንፈስ ቅዱስ ተራ ሰዎች ሊናገሩና ሊመሰክሩ አይችሉም፤ፕሮና ኦርቴ የሰዎች ድርጅቶች ናቸው!!
እረ ወገን የመሎክሴው ሁኔታ እንዴት ሆነ ልጅ ወለዱ የተባለው 3 ወር ሞላው፡በቃ ዝም ነው ፍርድ ለልጅቷ
ደምሪኝ
አባቶቻችንን የሚያዋርድ ወሬ ለመስማት እና ለማራገብ ጆሮ ማቆም ተገቢ ነውን ? ምንስ ይጠቅማል ?