የድረሱልኝ ጥሪ! Mengizem Media Teborne Show Tewolde Beyene With Tamrat Abebe Sunday Feb18,24

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 87

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 8 месяцев назад +14

    ታምራት ይህንን ሁሉ መስራቱን በፍፁም አላውቅም ነበር ታቦርን እናመሰግናለን ስላቀረብከው:: ሁላችንም የምንችለውን እናግዘው::

    • @emmydagne6692
      @emmydagne6692 8 месяцев назад +1

      Exactly how many people in shade . That been working for almost 78 years. Well let's wake up all ETHIOPIAN .

  • @የ60የ70እናየ8ሙዚቃዎች
    @የ60የ70እናየ8ሙዚቃዎች 7 месяцев назад +5

    ኢትዮጵያ ታሪክ የሠሩ ሰወች የሚቸገሩባት እንቆቅልሽ ሀገር ነች ባለፈው ፀጋዬ ደቦጭን አይተናል

  • @yeteshagebrehiwot1149
    @yeteshagebrehiwot1149 7 месяцев назад +4

    በጣም ደስ የሚል ነው እንደነዚህ አይነት ሰዎች እኮ የሙዚቃው ኢንዱስትሪ ላይበረሪዎች ናቸው ተቦርነ ደጋግመው ቢቀርቡ አይሰለችም ::

  • @tsegayezerfu-t9l
    @tsegayezerfu-t9l 8 месяцев назад +4

    በጣም አሣዝኖኛል ፈጣሪ እንዲድን ይርዳው ተቦርነ ቅን ሠው ነህ ኑርልን።

  • @abyo6203
    @abyo6203 8 месяцев назад +10

    የተቸገረ ለምትረዱ ፈጣሪይ ይስጣቹህ እነተቦርነ በወጣ ይተካ

  • @ethioeritreaupandup1074
    @ethioeritreaupandup1074 8 месяцев назад +11

    ብዙም ባይሆን ያቅማችነን አድርገናል ፤ የታምራት ትልቅ ሰዉነት እና ትልቅ ስራዎቹ ብቻ ሳይሆን ጋዜጠኛ ርዕዮት እና ተቦርነ ጠይቀዉን እማ የምናሳፍር ቤተሰብች አይደለንም ። 🌴🇪🇷❤🇪🇹🌴

    • @mengizemmedia
      @mengizemmedia  8 месяцев назад

      በጣም እናመሰግናለን ውድ ቤተሰባችን

  • @erminadew7087
    @erminadew7087 7 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አንጋፋዉ ድምፃዊ፣የዜማ ደራስ፣የግጥም ደራሲ፣ ተቦድነ አንተንም እግዚአብሔር ይስጥህ ። አድናቂ ❤ኤርሚ ዋሽንት

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ምህረት ያላክል እግዚአብሔር እድሜለንስሃ ያብቃ መቼ በዚህ በሃ ለመዝፈ አታስብ እግዚአብሔር ቢፈቅ እድሜ ለንስሃ ያብቃህ ( ሞት ሁላት ተራች ምንጠብቀ ስንጠ መሄድ ብቻ

  • @fishataye7411
    @fishataye7411 8 месяцев назад +2

    ታመራት አግዚአብሔር የማረህ አንተ ተለቅ ሰው ነህልኝ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @emmydagne6692
    @emmydagne6692 8 месяцев назад +4

    Thank you for bring him for interview. Keep up 👍👍 I love 💞 Tammen

  • @Ephiepho
    @Ephiepho 7 месяцев назад +3

    Tamrat Abebe Egziabher ymarh dengle mariyam tedreslh ❤❤

  • @merkeby6738
    @merkeby6738 8 месяцев назад +9

    ታሜ ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ በርታ ወንድሜ።❤

  • @getuhailu7838
    @getuhailu7838 8 месяцев назад +2

    ታሜ እግዚሃብሄር ይማርህ ። ከዚያ ድነህ፣ ኢንተርቬው ስታደርግ ለማየትና ለመስማት ያብቃን።

  • @yohannes3356
    @yohannes3356 7 месяцев назад +2

    Tewolde Egziabher yebarkeh yehen sew mastaweseh telek sera new.

  • @caretoall8805
    @caretoall8805 7 месяцев назад +3

    ነግ በኔ ነው። "ለጋስ ቢለግስ አበደረ እንጅ አልሰጠም"። አሁን ለሱ የምንዘረጋው እጅ ማን ያውቃል የነገን።

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 8 месяцев назад +9

    አይዞክ ልመና አይደለም ወገን ለወገኑ መቆም ግዴታችን ነዉ::

  • @mamok3479
    @mamok3479 8 месяцев назад +2

    ታምራት እበበ የመሬት ላራሹ ደራሲ ፣ አይዞህ ትድናለህ።እግዚአብሄር ያድንህ።

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 8 месяцев назад +3

    ተቦርነ ፈጣሪ የሰጥ መልካም ሰው በርታ በርታ

  • @henocktadesse4362
    @henocktadesse4362 7 месяцев назад +1

    ይህ የምሰማው ታሪክ በጣም ልብ የሚነካ ነው፡፡ ይህ ሰው ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የታሪካችን አካል ነው፡፡ የውሻን ጥርስ በምን አየከው ሲባል በአጥንት ነው የተባለው ቀሪ ባለሙያዎቻችንን ተስፋ ልንሆናቸው የምንችለው ይህን መሰል ችግርን ተረባርበን ስናስወግደው ነው፡፡ በኢትዮጵያ ላለነው በምን መልኩ ማገዝ እንዳለብን መላ ፍጠሩ፡፡

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 4 месяца назад

    የኢትዮጵያ የጥበብ ሰዎች መጨረሽ ሁሌም እንደዚህ መሆኑ በጣም ነው የሚያሳዝነው። ምን ብንረገም እንደሆን አይገባኝም በሌላ በኩል ደግሞ ለሀገርም ለባህልም ለታሪክም ምንም አይነት አስተዋፆ የሌላቸው ደግሞ በተሻለ ሁኔታ ላይ ያሉት ብዙዎች ናቸው። ይቺ ሀገር ለሰዎቿ የምትመችና የምታከብር የምትሆነው መቸ ይሆን?

  • @Yarmela
    @Yarmela 5 месяцев назад

    ይህንን ታላቅ ሰው አለምርዳት እራስ መካድ ነው። ሁላችንም ውስጥ ተቀብሮ ያለ የማስታወሻ ፋይ ነው። ፈጣሪ ያቅልልክ።

  • @mohamedsultan4893
    @mohamedsultan4893 8 месяцев назад +4

    ታምራት አበበ ያራዳ የአዲስ አበባ ልጅ አይዞን በቻልነዉ እንርዳዉ አደራ

  • @balewsimeshaw9646
    @balewsimeshaw9646 8 месяцев назад +4

    ያቅሜን ልኬያለሁ ዛሬ ነው ያየሁት ተወልደ የጎ ፈንድሚ ሊንኩን ደጋግመህ ለጥፈው

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 7 месяцев назад +1

    ወንድሜ ስላቀረብከውና ችግሩን እንድናውቅ ስላደረግህ እግዚአብሔር ይስጥህ
    በዜል መርዳት ይቻላል እባክህ ግለጽልን

  • @WendmagegnKassa
    @WendmagegnKassa 7 месяцев назад

    የሚገርም ነው ተወልደ ,,, በጣም ምርጥ ምርጥ ስራዎች የሱ መሆናቸውን አሁን በዚህ ባንተ ፕሮግራም ነው ዋውው

  • @CodeWithMMB
    @CodeWithMMB 7 месяцев назад +2

    እነዚህ አይነት ታለንት ያላቸው ሰዎች ገንዘብ ሳያፈሩ ጠንካራ ቤተሰብ ሳያፈሩ ህዝብ ሲያገለግሉ ኖረው በዚህ አይነት ችግር የሚወድቁት ምን አይነት ማህበረሰባዊ ጥቃት እየደረሰባቸው ነው:: ይህንን ነው ትውልድ እነሱም የሚያውቃቸውም ሰዎች መጠየቅ ያለባቸው:: ለምንድነው እራሳቸውን ያልተንከባከቡት::

  • @adambosat238
    @adambosat238 6 месяцев назад

    ተወልደ፣ ተወለድ፣ መልካም፣ ሥራ፣ ነው፣ ያያዝከው፣ በርታ፣
    የጠፉትን የተረሱትን፣ ለዚህ፣ ትውልድ ማስተዋወቅ፣ ድንቅ ነው ።፣

  • @emmydagne6692
    @emmydagne6692 8 месяцев назад +2

    Tammen is very genuine. Bless ❤️🙏

  • @samalemu5652
    @samalemu5652 7 месяцев назад +2

    ታሜ እግዚአብሔር ይማርህ። በምን አይነት መንገድ ነው የተቻለንን የምንረዳው።

    • @mengizemmedia
      @mengizemmedia  7 месяцев назад +1

      gofund.me/41612faa

    • @davidodav
      @davidodav 7 месяцев назад

      @@mengizemmedia thank you for sharing the link. It would be nice if you put it at the top! I do really appreciate his work and we have to help him! God bless you and feel better Mr.Tamerat! I will contribute whatever I can!

  • @belayw.senbet
    @belayw.senbet 8 месяцев назад +2

    There are no mistakes in life , only lessons .
    As long as we are alive they create us excellent opportunities to improve our life skills.
    The errors of the past are the wisdom of the future .
    ሰውም ይመክራል፤ መከራም ይመክራል።
    የዘፈን ግጥም ደራሲ ዎች ሰው በሌለበት ከራሳቸው ጋር በደምብ የመነጋገር ፀጋ ያላቸው ናቸው !
    በዘመናት ትዝብት የታሸ እንደ ጥላሁን
    " አንዳንድ ነገሮች " ማለት ነው ፤ ከታሜ እንጠብቃለን።
    ከ"መሬት ላራሹ" ጀምሮ ..........
    ተቦርነ ምስጋና ይገባሃል
    .....መልካም ጊዜ.....

  • @mengizemmedia
    @mengizemmedia  8 месяцев назад +2

    To help Artist Tamrat Abebe
    gofund.me/0f34e23b

  • @mesgenagayim4707
    @mesgenagayim4707 7 месяцев назад +1

    ተቦርነ ይበፊቱ የታምራት አበበ ካንተ ጋ ያደረገው ቆይታ በጣም ደስ ይላል ለትዝታ ፈልጌ ላገኘው አልቻልኩም

  • @akliluzewdie8658
    @akliluzewdie8658 7 месяцев назад

    ታምራት አበበ ተወዳጅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ድምጻዊ ና ጎበዝ ዜማና ግጥም ፈጣሪ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ።
    ለሌሎች ካበረከታቸው በርካታ ሥራዎቹ ባሻገር ከማይረሱ ራሱ ያዜማቸው ዜማዎች ተይ ድማም ተይ ድማም ዋነኛው ነው ።
    ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ።
    አዘጋጁ በጣም የሚመሠገን ሥራ ነው እየሠራህ ያለኸው ።
    በገለጻህ እንዳልከውም ሽክና በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች በተለይም በአማራዎቹ ክፍላተአገራት ልዩ ልዩ ስም አለው ፤ በሸዋ ሽክና አቦሬ አንኮላ ዋርማ ( not wamra ) ይባላል ። ፎሌ በጎጃምና በጎንደር ይመስለኛል ካልተሳሳትሁ .....
    ሌላ...በፎቶ ላይ ካሉት ከጠራሃቸው የቴአትር ቤቱ ባለሙያዎች ከጠለላ ቀጥሎ ያለችው እናኑ ደጉ ሳይሆኑ ( ሳትሆን ) ሕንጸተ ትመስለኛለች ።
    በተረፈ ይሄን ታሪክን የመሰነድና ባለቤቶችን እያቀረብህ የማስተንከር ሥራህን ቀጥልበት ...
    እግዚአብሔር በሁሉነገርህ ይርዳህ ይባርክህ

    • @mengizemmedia
      @mengizemmedia  7 месяцев назад

      ሰላም አክሊሉ
      ሙዚቀኛዉ አክሊሉ ዘዉዴ ከሆንህ
      በጣም የማከብርህ ባለሙያ ነህ።
      ስለሰጠኸኝ አስተያየትና እርማት በጣም አመሰግናለሁ።
      አግኝቼ ባወራህ ደስ ይለኛል።
      ብትችል በዚህ ኢሜል ፃፍልኝ
      Mengizemmedia@gmail.com

  • @mulugetaayalew3946
    @mulugetaayalew3946 7 месяцев назад +1

    ጋሽ ታሜ ምረቱን ይስጥህ እ/ር ካንተ ጋር ይሁን

  • @ramringo
    @ramringo 8 месяцев назад +2

    Thanks!

  • @woine123
    @woine123 7 месяцев назад

    ወይ አለማወቅ ከአሜሪካ ለህክምና ወደ ኢትዮጵያ !
    ብዙ መንገድ እያለው::

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis 7 месяцев назад +2

    TAMEA GOD BLESS YOU 🙏

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 8 месяцев назад +2

    you should advise someone who knows the law very well? you can be eligible for medicare B and medicad as well.
    By the way Medicare Part A covers hospital insurance covers inpatient hospital care, skilled nursing facility, hospice, lab tests, surgery, home health care.
    part B covers mostly medical equipments.

  • @three_d1640
    @three_d1640 8 месяцев назад +1

    ታሜ ያለቀስክበት ቦታ ምን ያህል ስራዉ ን ከዉስጥህ እንደሠራህ የሚያሳይ best part ነዉ::

  • @getachewtessema3979
    @getachewtessema3979 7 месяцев назад +1

    አስተዋጽኦ እንዲደረግለት የታለ ቁጥሩ የታማኝ በየነ ወንድም ?

  • @andualmegiz6157
    @andualmegiz6157 6 месяцев назад

    Thanks!

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 8 месяцев назад +1

    ታምራት አይዞህ ትድናለህ ከአምላክ ኃይል አይዞህ ❤

  • @gashaweshete-e4p
    @gashaweshete-e4p 7 месяцев назад +1

    He has done very interesting work

  • @TedrosTumizgi
    @TedrosTumizgi 8 месяцев назад +2

    ጠብቀን ጠብቀን በስንት መከራ ብቅ አላችሁ !! መርሃባ !!

  • @danieldamtew2595
    @danieldamtew2595 8 месяцев назад +1

    Tame, May God be with you.

  • @yeteshagebrehiwot1149
    @yeteshagebrehiwot1149 7 месяцев назад +1

    ታሜ በነካ እጅህ መልካሙ ተበጀንም
    ብታቀርብልን???

  • @fishataye7411
    @fishataye7411 8 месяцев назад +1

    በሂወቴ ካየዋችው አንትርቭው የኔ top yemelew ለ 1000 ሺ ሰው awerechew yemaletgebewe

  • @AbrahamHagos-o3f
    @AbrahamHagos-o3f Месяц назад

    እድሜ ጤና ይስጥህ ታሜ

  • @smachewabebe6014
    @smachewabebe6014 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ሁሉም የቻለውን ይረባረብ 😢

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c 8 месяцев назад +1

    Can you please find someone help him to organize gofundme?

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 🙏

  • @geberealx3449
    @geberealx3449 7 месяцев назад +1

    እረ በ EBS ይተላለፍ እባክህ ሰው ሁሉ ይርዳው💗❤ ግን ለምንድ ነው የሚንገላቱት ይህን ሁሉ ስራ ሰርተው ለመታከሚያ እንኳን እስኪያጡ እረ ባካችሁ እንመልከታቸው

  • @mojigsa8018
    @mojigsa8018 8 месяцев назад +1

    ተቦርነ ሰላም እባክህ አሌግዛንደር አሰፍ ስለሚባል ድምፃዊ አንድ ነገር በለን።

  • @ephremhagos6606
    @ephremhagos6606 7 месяцев назад

    ታሜ ፈጣሪ ይድረሳህ በቴድሮስ ታደሰ ዘፈን መቼም አንረሳህም ለምን ወደው ለተጨነቁ ደረስክላቸውውውውው

  • @REEealTV
    @REEealTV 7 месяцев назад +2

    ድርሰቶቹ ይገርማሉ

  • @WendmagegnKassa
    @WendmagegnKassa 7 месяцев назад

    በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው ተወልደ

  • @GNegasi
    @GNegasi 7 месяцев назад +1

    Let’s help him

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 8 месяцев назад +2

    የጎፈንድሜ፡አድራሻውንና፡ስልኩን፡ላክልኝ

  • @matiyasketemawelelaye9464
    @matiyasketemawelelaye9464 8 месяцев назад +2

    ታሜ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @Bio650
    @Bio650 8 месяцев назад +1

    የውብሸት ዘፈን አንዷና ተወዳጇ ማርዬ ማር ወለላ እጥፍ ዘርጋ እንዳለንጋ ተወርወሪ እንደ ሎሚ እንደ ማሽላ ፍኪልኝ

  • @Emblba
    @Emblba 7 месяцев назад +2

    ጋሽ ታሜ ፈጣሪ እድሜ ይጨምርልህ 🫶🇪🇹🇺🇸

  • @ephremhagos6606
    @ephremhagos6606 7 месяцев назад

    ቃል የሚገባልህን ሁሉ እዳታምን ወድሜ ዛሬ እንተ በገጠምካቸው ዘፈኖች እየተደሰትን ነው. በተረፈ አበሻን አትመን ወሬ ነው ምቀኛ ነው ላተ ወድሜ ወርቅም ሲያንስህ ነው

  • @AbyssinianVibe
    @AbyssinianVibe 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርህ።

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 8 месяцев назад +1

    😂😂😂 Great memories!

  • @JawsawFano-eh4zt
    @JawsawFano-eh4zt 6 месяцев назад

    እግዚአብሄር ይማርህ ታምራት አበበ::

  • @woine123
    @woine123 7 месяцев назад

    ጋዜጠኛ ተወልደ እስቲ ላስታውስህ "የአዛውንቶች ክበብ" ን የሰሩትን አርቲስቶች ምን ላይ እንዳሉ ብታሳየን!
    ጋሽ አውላቸውን ስታነሳቸው ትዝ አለኝና ነው::

  • @wondetonetube4210
    @wondetonetube4210 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይማርህ ጋሽ ታምራት

  • @tibltsgebremedhin4096
    @tibltsgebremedhin4096 7 месяцев назад +1

    To have medicare he doesn't need to be citizen He can just to go emergency Tell them he's having a lot of pain After he is inside ask fori Case workerr help and Change Medicare

  • @abdinegashhassenabdi688
    @abdinegashhassenabdi688 8 месяцев назад +2

    ታሜ ትችላለህ

  • @AmareLemma-fl8nr
    @AmareLemma-fl8nr 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይማርህ

  • @CodeWithMMB
    @CodeWithMMB 7 месяцев назад

    ዜግነት መውሰድ ሃጢያት አይደለም ንስሃም አያስፈልገውም አውቀው ባካባቢህ ያሉ ሰዎች የደጃዝማች ልጅ ዜግነት እንዳጠይቅ እያሉ አስረውህ ነው የኖሩት በሌላውም ህይወትህ ተመሳሳይ ይህንን እውነት ሳይኮለጅካል ጥቃቱን ማስረዳት አለባችሁ::

  • @woine123
    @woine123 7 месяцев назад

    አሁንም ይሄን የሰሙ ኬዝ ማናጀሮች ... ሀኪሞች ... በጎ አድራጊዎች ቢያነጋግሩት ጥሩ ነው::

  • @tenayetebege1997
    @tenayetebege1997 7 месяцев назад +1

    አንተ የት ጠፋህ

  • @krokercarl4303
    @krokercarl4303 6 месяцев назад

    This is just sad to see

  • @amsalu
    @amsalu 8 месяцев назад +1

    Could you please post his gofund link! TNX