85ኛ ልዩ ገጠመኝ leyu getemeg ሰውየው ብልቱን የቆረጠው ለምን ይሆን?(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • 85ኛ ልዩ ገጠመኝ leyu getemeg ሰውየው ብልቱን የቆረጠው ለምን ይሆን?(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 года назад +33

    *_መልአክ ቅድስት ድንግልማርያም_*🕯
    *_እመቤቴ ማርያም ሆይ ሰላምታ ይገባሻል_*
    🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
    *_ስብሐት ለኪ እመቤቴ ማርያም ሆይ በፀጉሬ ጉጥር አመሰግንሻለው_*
    🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
    *_ስብሐት ለኪ እመቤቴ ማርያም ሆይ በራስ ፀጉሬ ቁጥር አመስግንሻለሁ ባአጥንቶቼ ቁጥር አመሰግንሻለው_*
    🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
    *_ስብሐት ለኪ እመቤቴ ማርያም ሆይ በማይታየውና በሚታየው አማሰግንሻለው ስብሐት ለኪ እመቤቴ ማርያም ሆይ በሚዳሰሰውና በማይደሰሰው ልክ አመሰግንሻለው_*
    🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
    *እመቤታችን ማርያም ሆይ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ በምልጃሽ ፀሎትሽ ሰውሪን ለዘለዓለሙ አሜን ይሁን ይደረግልን🕊*🕯️🕯️🕯️

    • @user-fj7jy7fq3j
      @user-fj7jy7fq3j 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምልጃዋ በጸሎቷ ታሳስብልን ከልጇ ከወዳጇ ከኢየሱስ ክርስቶስ

    • @demshabayneh6566
      @demshabayneh6566 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 3 года назад +26

    በጣም ልዩ የሆነ ገጠመኝ ነው ! የሚገርም ታሪክ መምህር ተስፋዬ አበራ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !

  • @mana6355
    @mana6355 3 года назад +65

    መምህር መጨረሻላይ የሰጠኽው ማብራሪያ በጣም ነው ደስ የሚለው ስለ ንስር እና ስለዶሮ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበቡን ይግለጥልህ

    • @smera1438
      @smera1438 3 года назад +2

      ጎበዝ አደነኩሽ

    • @sabaselome
      @sabaselome 3 года назад

      Askalemariam hayeleyesuse thegemariam askalemariam esetemariam weletetekelehaymanot gebreyessise besrategebrele gebreselase hadramariam theleylen ebakeh wendme???!

    • @SamsungJcore-lv7xf
      @SamsungJcore-lv7xf 2 года назад

      ቃለ ሄወት ያሰማልን

  • @saltoonsaltoon8844
    @saltoonsaltoon8844 3 года назад +11

    በጣም የሚከርም ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን
    ወለተ ስላሴ
    ፍስሐ ፃዎን
    በፀሎታችሁ አስቡን

  • @Hana-qo9db
    @Hana-qo9db 3 года назад +151

    ገጠመኝ የሚለዉ አይቀየር መምህር እኔ ገጠመኝ ስለምወድ ገጠመኝ ብየ ስፅፍነዉ ያገኘዉህ አለማዊ ገጠመኝ ላዳምጥ ገብቸ አተን አገኘዉህ

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 3 года назад +3

      እግዚያብሔር ይመስገን

    • @meronethiopiatube6040
      @meronethiopiatube6040 3 года назад +4

      Waleta silase, walda Gabriel bilachu asibun ehit wandmoche

    • @aebasedaraaebasedara5655
      @aebasedaraaebasedara5655 2 года назад +3

      ገብረ ህይወት ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ

    • @tesman2627
      @tesman2627 2 года назад

      ሀይለ ጊዮርጊስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @user-iy2eh4kf2f
      @user-iy2eh4kf2f 2 года назад

      ወለተ ትንሱኡ እያላቹ በፆሎት ኣሱቡኝ

  • @babys7570
    @babys7570 3 года назад +5

    አጅግ አሳዛኝ ታሪክ ነው አግዚአብሔር ይገስፀው የራሄሎ መንፍስ አቤቱ አግዚኦ ከዚህ አይነት ፍተና ሰውረን ፍጻሜያችንን ያሳምርልን የህታችን ነፍስ ይማርልን አርሱ ግን ለነፍሱ ማደር አለበት ግድ ነው...በዝሙት የምንፍተንን ጌታ አምላክ ያስበን

  • @elenikebede1327
    @elenikebede1327 3 года назад +25

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቤተሰብህንም ይጠብቅልህ መምህር ገብረ እየሱስ፣ አስካለ ማርያም ፣ ወለተ ዮሐንስ እና ወልደ ገብርኤልን በፀሎት አስበን

  • @hawiitube6880
    @hawiitube6880 3 года назад +8

    በጣም የመጋርም ታሪክ ነው መምህራችን ቃል ህይውት ያሰማልን ወለተ ፀዲቅ በፃሎት አስብኝ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 года назад +6

    ምኞትህን ያሳካልህ ወንድማችን ልጅህንም ለዘለዓለማዊው መንግቱ የሚበቃበትን እድሜና ፀጋ ይስጥልን ደስታውንም ያሳህ መምህራችን እናመሰግናለን ዘመንህን ይባርክልን እምላከ ቅዱሳን ጥንት ጠላተችንን ነቅተን እንድን ፋለመው ይርዳን

  • @yemiherani8028
    @yemiherani8028 2 года назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ ወንድማችን አንተን በቸርነቱ የቀረበህ መድሀኒዓለም የተመሰገነ ይሁን
    በጸሎትህ አስበን
    ሀይለሚካኤል
    ወለተስላሴ
    ተስፋሚካኤል
    መቅደስ ማርያም
    ወለተስላሴ
    ክንፈገብርኤል

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 3 года назад +18

    እግዚአብሔር ይመስገን መነው ጠፍህብን😭😭😭 ብሐሀልማ ናፍቀናህናል መ ምህራችን ትክክል ሰሙ ጡሩነው ሰው ቢፍልጉ እንኳን ገጠመኝ ግቡና እዩ ነው የምንላቸው

    • @letkidanyoel5088
      @letkidanyoel5088 3 года назад

      Hi memherhachen unde alui unksn dena methalen

  • @user-vj1ij1kt9o
    @user-vj1ij1kt9o 3 года назад +10

    በእውነት በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይስጠልን መምህር ወንድማችን እኔን ደካማ እህትህን ወለተ ኪዳን በጸሎትህ አስብኝ

    • @samsungduos1655
      @samsungduos1655 2 года назад

      እባክህን ስለአግዝአብሔር ብለህ ለልጀ ፀልይልኝ ወድሜ ፊቅሬ ማርያም ብለህ

  • @zeenauaezeena5081
    @zeenauaezeena5081 3 года назад +9

    መምህረ ከጭቀቴ ላይ አለቀስኩ አነባሁ እግዚያብሄረ ይገስፀዉ የራሄሎ መንፈስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abemar3653
    @abemar3653 3 года назад

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ይህን ትምህርት ለኛ የምታደርሰን መምህራችን ተስፋ ሥላሴ እመቤታችን እንደ አባ ጊዮርጊስ ዘ ጋስጫ እንደ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ እንደ አበው ፍቅሩን ታብዛልህ እዚ ላይ የለውጥ ህይወትህ የቀረበው ወንድሜ እንዲ ለማለት ባይመጥነኝም ስለ እመቤታችን ወንድሜ ልበልህ እኔም በርትቼ እንዳንተ ሰዎችን መርዳት ነው የምፈልገው ምን አለ ሰውን በመርዳት ከሚገኝ ደስታ ውጪ መቼም እናትና አባቶቼ ለንስሀ እንዲበቁልኝ ፀሎት አርግልኝ እኔም ተሻሽዬ ሰው እረዳ ይሆናል የተናቅሁ ብሆንም እኔ ወንድምህ ነኝ እናቴ አፀደ ማርያም አባቴ ወልደ መድህን የክርስቶስ ፍቅር የአለም መሠረት የእመአምላክ ምልጃ የቅዱሳን ተራዳይነት አይለየን አሜን።

  • @mana6355
    @mana6355 3 года назад +16

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i 3 года назад +6

    ቃለህዎት ያሰማልን መምህራችን 👏❤

  • @user-hi5ib8bc4j
    @user-hi5ib8bc4j 3 года назад +14

    እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እንዴት እንደናፈከን ተመስገን እንኳን መጣህልን ❤🌷🌸🌴

  • @hem9841
    @hem9841 2 года назад

    ስላም መምህራችን በእድሜ ብጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ውንድማችን እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቃህ ወለተ ሚካኤል አመተ ኢየሱስ ገብረ ስላሴ ገብረ እየሱስ ወለተ እየሱስ አፀደ ማርያም አመተ ሳላሴ ገብረ እየሱስ ገብረ ማርያም ገብረ መድህን በጽሎት ያስቡሉኝ አድራ

  • @user-jk9sd3ry6j
    @user-jk9sd3ry6j 3 года назад +98

    አይገርምክም መቼም ይሄ ስም አይቀየርም ምክንያቱም ፈጣሬም የሚፈልገው ቃል ነው እኔ በህልም በሰመመንም አይቻለሁ ገጠመኝ ማለት ብዙ ነገር የያዘ ነው

    • @ymetbkegnaytegnam2075
      @ymetbkegnaytegnam2075 3 года назад +8

      መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን ለወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱያፅናልን ፀጋበረከቱን ያብዛልን ደካማነኝና ወለተፃድቅ ብላችው አስቡኝ🙏🙏🙏

    • @geteneshsahilu760
      @geteneshsahilu760 3 года назад +2

      Ehete Mariam, Hailemariam, aklile Georgis, besrate Gebreal. Wendemachen beselot aseben.

    • @solianaabreha5008
      @solianaabreha5008 3 года назад +2

      ወለተ ብርሀን ብለሽ አስቢኝ እህቴ

    • @user-wq7mx1pz6t
      @user-wq7mx1pz6t 3 года назад +6

      የሚገርም ገጠመኝ ነው እርእሱን ሳየው ደንግጬ ነበረ ለበጎ ነው ብዙ ያስተምራል የእህታችንን ነፍስ ይማርልን ወንድማችን እኔ ደካማ ነኝ በጸሎትህ አስበኝ ከነቤተሰቦቼ
      ወለተ ወልድ
      ወለተ ስላሴ
      ወለተ እየሱስ
      ተስፋ ጊዮርጊስ

    • @user-ep6ld3tl6t
      @user-ep6ld3tl6t 3 года назад +6

      #እንዳው በእመቤቴ በአዛኝቷ ማርያም #ወልተ ሰንበት ብላችሁ አስቡኝ ፈተናው እንደ ጉድ ሆኖብኛል

  • @pezapet411
    @pezapet411 3 года назад

    አሜን አሜን አሜንን ስለማይነገራ ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ተመስገን አምላኬ
    ዉድ. ሙምሕራችን. እግዚአብሔርን አምላክ ፅጋውን ያብዛልህ በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜንን
    ወለተ ሰመአት
    ወለተ ዩሀንስ
    ወለተ ሚካኤል
    ።ገብረ ስላሤ
    ገብረ. ሐና.
    ገብረ. መድሕን
    ወድማችን. በፀሎት. አስበን

  • @adanechasefa5119
    @adanechasefa5119 3 года назад +15

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር ቃል ህይወት ይሳማልን❤❤🥰😍😍😍🥰

  • @ewethio
    @ewethio 3 года назад

    በፀሎታችሁ አስቡን እኔን፣ ቤተሰቦቼን፣ ጓደኞቼን
    ‌እስካለ ማርያም
    ‌ወለተ ስላሴ
    ‌ወልደ ገብርኤል
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ተክለ ጊዮርጊስ
    ‌አፀደ ማርያም
    ‌ወልደ ሩፋኤል
    ‌ሀይለ ስላሴ
    ‌ወለተ ስላሴ
    ‌ገብረ ፃዲቅ
    ‌ገብረ ኢየሱስ
    ‌ወለተ ብርሃን
    ‌ሀይለ ሚካኤል
    ‌አስካለ ማርያም
    ‌ወልደ ኢየሱስ
    ‌ሀይለ ሚካኤል
    ‌ሚስጥረ ስላሴ
    ‌ገብረ መድህን
    ‌ፍቅርተ ስላሴ
    ‌ወለተ አረጋይት
    ‌ወለተ ሰንበት
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ሀይለ ጊዮርጊስ
    ‌ጽጌ ማርያም
    ‌ህይወተ ማርያም
    ‌ወለተ ፃዲቅ
    ‌ወልደ ዮሐንስ
    ‌ወለተ ሚካኤል
    ‌ሀይለ ገብርኤል
    ‌እህተ ሚካኤል
    ‌ወልደ ራጉኤል

  • @youtebu4521
    @youtebu4521 3 года назад +25

    መምህራችን ቃል ህይወት ያሠማልን እንኳን በሰላም መጣህ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 года назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን. መምህራ.ቃለህይወትያስማልን. መምህራ.

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад

      በቅንነት ደምሩኝ እህቶች 🥰

  • @helenbultum3600
    @helenbultum3600 3 года назад

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው
    መሃዛ ማርያም
    ወለተ ሥላሴ
    ወልደ ሚካኤል
    ወለተ ሚካኤል
    ወልደ. ማርቆስ
    ገብረ ሥላሴ
    ገብረ ሥላሴ
    ተስፋ ፅዮን
    ተስፋ ሥላሴ
    አስካለ ማርያም
    ወለተ መድዕን
    ወለተ መድዕን
    ፀዳለ ማርያም
    እስካለ ማርያም. በፀሎትህ አስበን

  • @hannakonjo3951
    @hannakonjo3951 3 года назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ኡፍፍፍፍፍ በጣም ናፍቀኸን ነበር ከምር ነው

  • @UserUser-ji4zs
    @UserUser-ji4zs 3 года назад

    በእውነት እፅብ ድንቅ ነዉ መምህራችን ባለቤቱ ወዳጄ ሆይ ነብሴ አሳርፍከኝ ስትለው በእውነት አልቅሼ ለሞት ነዉ ያልኩት ወንድማችን እባክህ ደካማ እህትህ በፀሎት አስበኝ ህይወቴ በጣም የተባላሼ ሁኖብኛል ከኔ ቤተሰቦቼ ወልደ ማርያም ወለተ ገብርኤል ወለተ ገብርኤል ወልደ ሃና ኃይሌ ስላሴ ወልደ ሃወርያት ወለተ እዝገር ወለተ ተክሌ ገብር ህይወት ወልደ ሳሙኤል ወልደ አማኑኤል ወለተ ክሮስ ወለተ ስላስ እያልክ ከእስራታችን ይፍታን እግዚአብሔር አምላክ አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @helenalemu4063
    @helenalemu4063 3 года назад +7

    ወንድሜ
    ወለተ አማኑኤልን
    ሀይለ ገብርኤልን
    ሀይለ ሚካኤልን
    እንዲሁም መምህራችን ተስፋ ስላሴን በፀሎትክ አስበን

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 года назад

      EMEBIRIHAN tasibachhu

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад

      እመብርሃን ትሰባቸው በቅንነት ደምሩኝ 😍

    • @user-ch1so3gy4y
      @user-ch1so3gy4y 3 года назад

      @@rayabisoberi ደምርኝ ልደምርሽ እህቴ

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o 2 года назад

    በጣም ልዬ የሆነ ገጠመኝ ነው አስተማሪ ነው መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏አቤቱ ልቦናችንን ክፈትልን መምህር ሀይለ ሚካኤል
    ወለተ ፃዲቅ
    እህተ ማርያም
    አስካለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡን🙏🙏🙏

  • @era7420
    @era7420 3 года назад +7

    መምህር በጣም ነበረ የናፈከን እንኳን በሰላም መጣህ💚💛❤⛪🙏

  • @user-rm4nf6sh1r
    @user-rm4nf6sh1r 3 года назад +2

    በጣም የምገርም ገጠመኝ ነዉ በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ፅዮን ማርያም እያላቹ

  • @user-oz7oi8bx3n
    @user-oz7oi8bx3n 3 года назад +15

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ናፍቀህኝ ነበር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @MessiLebanon-fc2rj
    @MessiLebanon-fc2rj 9 месяцев назад +1

    ወለተ ኪዳን በፀሎት አስቡኝ መምህር🙏🙏🙏

  • @user-uo4xv2bp3n
    @user-uo4xv2bp3n 3 года назад +8

    እንኳን ደና መጣህ መምህራችን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ አፀደ ማሪያም: ፍቅርተ ማሪያም: ተክለ ፃዲቅ በፀሎትህ አስበን

  • @alialblooshi9122
    @alialblooshi9122 3 года назад

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም እህተ ማርያም ሀይለ ገብሬል

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 3 года назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን መጣህልን ናፍቀኸን ነበር መምህራችን

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c 3 года назад

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን እመ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ።
    አስካለ ማርያም
    ወለተ ሰማይት
    ወለተ አማኑኤል
    ወለተ ኪዳን
    ተክለ ሀና
    ተክለ ዮሀንስ
    ገብረ አማኑኤል
    ገብረ ማርያም
    ወለተ መድህን
    ምህረ ስላሴ ከኛ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡን

  • @user-xd8by8kb8n
    @user-xd8by8kb8n 3 года назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
    አይቀየር፣ገጠመኝ፣ይሁን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 года назад

      በቅንነት ደምሩኝ 😘

    • @sarahagos3730
      @sarahagos3730 3 года назад

      መምህር አንካን ደናመጣህ ለወድማችን ስጥልኝ ወለተማርያም

    • @sarahagos3730
      @sarahagos3730 3 года назад

      መምህር ስልክህን ስጠን

  • @almalmm2462
    @almalmm2462 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን ወደማችን እግዚአብሔር ጠጋወን ያበዛልህ በጰሎት አስበኝ ወለት ማረያም ሃለ ገብርኤል ተከልን እስጥፋንስ

  • @user-fj7jy7fq3j
    @user-fj7jy7fq3j 3 года назад +19

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ኑ የተዋህዶ ልጆች ዛሬስ እግዚአብሔር በዚህ ገጠመኝ ምን ያስተምረኝ ይሆን

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 года назад +1

      በጣም ጥሩ ሀስበ ነዉ ገጠመኝ እስማመለሁ ተስፊስላስ ቃለህዉትን ያስማልን እንደኳን ለእመቤታችን ዉርህዉ በአል አደረስህ

  • @user-od8vs8pf9s
    @user-od8vs8pf9s 3 года назад +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
    ወለተ ብርሀን
    ገነተ ማርያም
    ዮሐንስ
    አጸደ ማርያም
    ሀይለመስቀል
    በጸሎት አስብኝ🙏🙏🙏

  • @zmhs5815
    @zmhs5815 3 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 3 года назад

    ዋናው የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው እና እግዚአብሔር አምላክ እንደሱ ያሳምርልን እግዚአብሔር እረቶኝ እቺ ኮሜንት ቢያልኝ ደስ ይለኛል እጅግ ከባድ የዝሙት መንፈስ አለብኝ ሁለተኛ ብዬ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ብዬ አለቅሳለሁ እስከተወሰነ ግዜ እረሳዋለው መልሼ ገባበታለው እንደው መምህር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ በእግዚአብሔር ስም ላስተማሩን ለመከሩን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @devan8265
    @devan8265 3 года назад +7

    አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህራችን ሠላምህ ይብዛልን አሜን

  • @loulouat3694
    @loulouat3694 Год назад +1

    ድቅ ትምህርት ኔው ቃለ ህይወትን ያስማልን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርቆስ

  • @user-lk4tk8do7i
    @user-lk4tk8do7i 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እሱ ምን ይሳነዋል የኛ ጌታ ወንድማችን በፆሎት አስበን
    ወለተ እየሱስ
    ወለተ አረጋዊ
    ገብረ እየሱስ
    ገብረ እግዚአብሔር
    ወለተ ክዳን
    አመተ ማርያም
    አመተ እየሱስ እያልክ በፆሎትህ አስበን

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu4724 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው እኔስ መቼ ነው እኔና ቤተሰቦቼ ላይ ያለውን መንፈስ ተፋልሜ ድል የናደርገው ብዬ እራሴን እንድጠይቅ ነው ያደረገኝ እግዚአብሔር አምላክ የዚን የወንድማችንን እምነትና ፅናቱን እንዲሰጠኝየእርሱ ማልካም ፍቃዱ ይሁልን ወንድሜ አስካለ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ አንተን የረዳህ እግዚአብሔር እኔንም እንዲረኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በዚን ሰአት ይህን የመሰለ ገጠመኝ ይጠቅማቸዋል መንፈሳዊጥንካሬን ያገኙበታል ብለህ አስበህ እንድናዳምጥ ስላደረከን ቃለሂወትን ያሰማልንፀጋ እግዚአብሔርን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ አሜን።

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o 3 года назад +3

    በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐💐

  • @edliyadngellij2031
    @edliyadngellij2031 3 года назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡይ
    እህተ ማርያም
    ወልደ ተንሳይ
    መንበረ ሚካኤል
    እህተ ሚካኤል
    ወልደ ሀና
    ወልደ ገብርኤል
    ወልደ ዮሐንስ
    ፅጌ ማርያም 2

  • @user-wq7mx1pz6t
    @user-wq7mx1pz6t 3 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ናፍቀኸን ነበረ በዚሁ መቀጠሉ በጣም ደስ ይላል

  • @welelabirku6612
    @welelabirku6612 3 года назад

    ወለቴ ሃና ፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ መስቀል፣ወለተ ሰንበት፣ወለተ ክዳን፣ወለተ ማርያም ፣ወልደ ሚካኤል፣ወልደ እየሱስ ፣ሃይለ ማርያም፣ወልደ ግዮርግስ፣ወልደ እየሱስ፣ወለተ ግዮርግስ እና ሙሉ ቤተሰቦቼንም አስቡት

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 3 года назад +6

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እርኩስ መንፈስ እግዚያአብሔር ይገስጥህ

  • @bettytesfaye8590
    @bettytesfaye8590 2 года назад

    መምህር ድካምህን መድሀኒያለም በመልካም ፍሬዎች ይክፈልህ በረከታችሁ ይደርብን
    አፀደ ማርያም
    ሀይለ ገብርኤል
    እህተ ስላሴ
    ፍቅርተ ስላሴ
    ገብረ ስላሴ
    ተስፉ ሚካኤል
    ክንፈ ሚካኤል
    ወለተ ሚካኤል
    በእስራት ውስጥ ላለን ለአዳም ልጆች ሁሉ ይድረስ

  • @user-sn7rk3tr4k
    @user-sn7rk3tr4k 3 года назад +4

    የገጠመኙ ሰም አይቀየረ
    ወለተ ኪዳን
    ተክለ ማረያም
    ክንፈ ሚካኤል
    አፀደ ማረያም
    ወለተ ብረሀን
    ወለተ ሀዋረያት
    ፀጊ ማረያም
    ቤተልሄም

  • @hailuweldearegaye4487
    @hailuweldearegaye4487 3 года назад

    መምህር ተሰፋዬ ሰላም ለመላው ቤተሰብህ ካሰተማርከኝ ትምህርት ገጠመኝ ሁሉ ይህ ይዘገንናል የሰይጣንን ሰራ የትዳሩ መመሰቃቀል በትዳሩ ለይ በዝሙት ምክንያት የባለቤቱ መታነቅ በከንቱ የልጂቱ ሀይወት መቀጠፍ ከዝያም ደሞ የአጋንት ሰራ ተሰፋ ሲያሰቆርጠን ቸኩለን የምንወሰደው ውሳኔ የባለቤትዋ በራሱ ለይ የሚዘገንን ውሳኔ መወሰኑ በጣም ነው ያዘንኩት
    የባለቤቱን ነፍሰዋን በገነት ያኑር እሱም እንኳን ተረፈ ፈጣሪ ለልጅ እድሜና ጤና ይሰጠው
    ወንድማችን መምህር ተሰፋዬ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @tehtenaedimalem7mj7mg4h
    @tehtenaedimalem7mj7mg4h 3 года назад +8

    አመተ ስላሴ
    ገብረ ህይወት
    ወለተ ገብርኤል
    ወልደ ገብርኤል
    ወልደ ገብርኤል
    ወልደ ገብርኤል
    ፅጌ ማርያም
    በፅሎትህ አስበን ወንድማችን

  • @loruyoutube6312
    @loruyoutube6312 3 года назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር በጣም አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ልቦናችን ከፍቶ ለመለወጥ ያብቃን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎትህ አስበኝ ፍቅርተ ማርያም ከነቤተሰቦቼ

  • @wosenageru9723
    @wosenageru9723 3 года назад +6

    ፈጣሪ ከዚህ program መለየት ከባድ ነዉ

  • @adibelew9107
    @adibelew9107 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ክርስትና ስሜ ፀጋ አረጋዊ እና ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ

  • @user-by6hm2zd9p
    @user-by6hm2zd9p 3 года назад +8

    ደህና መጣህ መምህር በጣም ናፍቀከኝ ነበር እንኳን ደህና መጣህ

  • @saraT22
    @saraT22 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @yemsrachtadesse422
    @yemsrachtadesse422 3 года назад +4

    ፅጌ ማርያም,ሀና ማርያም,አስካለ ማርያም
    Please pray for us 🙏
    God bless u!!!

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m 2 года назад

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን
    😭😭😭😭😭😭
    😭😭😭😭😭😭
    😭😭😭😭😭😭

  • @derejegelashie5260
    @derejegelashie5260 3 года назад +13

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ
    በመምጣትህ በጣም ደስ ብሎኛል
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dawittadese9092
    @dawittadese9092 3 года назад +1

    መምኸር ያሥተማርከን በህይወቴ ተለውጫለሁ እግዛብሄር ይሥጥልን በፀሎት አሥቡን ሐብተማርያም?ና መላቤተሰቡን

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g 3 года назад +3

    ውይ ምስኪን እህቴን በስመአብ በወልድ በመንፈስቅዱስ 😥😭 ነፍስዋን ይማረው

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ዉድ አባት በጣምምምም ደስ የምል ትምህርት ነዉ ቡዙ ተምረበታለዉ ለመተግበር እግዚአብሔር ይሪዳኝ የእዉነት መምህርየ መዳኃኔአለም ይጠብቅህ ከነ በተስብህ የዘመናችን ሃዋርያ እመቤተ ትጠብቅልኝ🤲በጣም ነው ምወድህ ❤❤❤
    እስይ ወንድማችን ደስ ይላል ነገር ሁሉ ለቦጎ አደረገለት ለእህታችንም ነብሷን ይማርልን 🤲😢
    ወለተ ማርያም ወለተ ገብርኤል ወለተ ተክለ ሃይማኖት ወለተ ማርያም ወልደ ሚካኤል ገብረ ክሮስ ወልደ ስንበት ወለተ ስንበት ወልደ ማርያም ወለተ ጻድቃን ነኝ አስቡኝ ከኔ በተስቦቸ🤲

  • @altudz4055
    @altudz4055 3 года назад +5

    ሰላም ሰላም ተወዳጆች እንኳን ደህና መጣህ መምህር ተስፋዬ እኔ እነ ኤልዱን አይ ነበር አንተ ብጠፋም ነግረከን ስለነበረ አልጠየኩም እኔ

  • @user-it3be7gl3p
    @user-it3be7gl3p 3 года назад

    በእዉነት የዛሬዉ ደግሞ ድንቅ ነዉ የእሳቅን እያዘንን ተማርንበት የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን እጅግ አስተማሪ ነዉ የሰዉ ልጅ ምንም ነገር ለማድረግ ከመወሰኑ በፊት ተረጋግቶ ማሰብ አለበት እግዚአብሔርን መያዝ ደግሞ የድልም ድል ነዉ ወንድማችን በፀሎትህ አስበን በረከትህ ይድረሰን ፀጋዉን ያብዛልህ
    ወለተ ሚካኤል
    ወልደ ሠንበት
    ወልደ እየሱስ
    ወልደ መርቆርዮስ
    አፎምያ
    ዳዊት
    ሁሉም በጣም ችግር ዉስጥ ያሉ ናቸዉ ወንድሜ አደራ በፀሎትህ አስባቸዉ

  • @Efetah
    @Efetah 3 года назад +4

    በፀሎት አስበን ወንድማችን ሀይለ ገብርኤል አስቡን ፅጌ ማርያም ኪዳነ ማርያም ወለተ ማርያም አመተ ማርያም መንበረ ማርያም መዓዛ ማርያም አስካለ ማርያም ብስራተ ገብርኤል መባፅዮን ወለተ ሀና ወለተ ሚካኤል ወለተ ዮሐንስ ወልደ ሥላሴ ወለተ ሥላሴ ገብረ ሥላሴ ወልደ ዮሴፍ ወልደ ዮሐንስ ገብረ ህይወት ገብረ እየሱስ ሀብተ ማርያም ሀይለ ሚካኤል ወለተ ኪዳን ተስፋ ስላሴ እህተ ማርያም ፍቅረ ማርያም ሀይለ ጊዮርጊስ አባ ገብረ እግዚአብሔር ወለተ እየሱስ ተስፋ ሚካኤል አክሊለ ማርያም ገብረ ሚካኤል ገብረ መስቀል

  • @seifusirahbzu6381
    @seifusirahbzu6381 3 года назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎትህን ያርዝምልን ወድማችን በጸሎትህ አስበን ሂሩተ ስላሴ. ሂሩተ ማርያም.ሰይፈ ገብርኤል. ገብረ ሀና እያልክ

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 3 года назад +9

    በስኣብ በወልድ ወመፈስ ቁዱስ የሚገርም ታሪክ ነው

  • @user-hs7ef3se7r
    @user-hs7ef3se7r 3 года назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህርችን ቃል ህይወት ያስማልን በፀሎት እስበኝ ወለተ መድህን ወንድምይ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +6

    እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር 😘
    ረፍት ተስማምቶሃል 😄🥰🙏🏿

  • @kalkidan3173
    @kalkidan3173 2 года назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወለተ ስላሴ ፣አስካለ ማርያም ፣ወለተ አማኑኤልን በፀሎት አስበን።

  • @sirguteamslu9125
    @sirguteamslu9125 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኩዋን ለመልካም ሆነልነልህ በእግዚአብሔር ፍቅር እጠይቅሀለሁ ስርጉተስላሴ ብለህ አስበኝ ያለሁበትን አምላክህ አምላኬ እናቱ እናታችን ያለሁበትን ያውቃሉ እና በእማምላክ አትርሳኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @bealemsitayehu261
    @bealemsitayehu261 Год назад

    አሜን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው አሁንም ፀጋው ይብዛልህ እህተ ጊዮርጊስ ነኝ ትክክል መከራህ ለፀጋ ሆነልክ ወንድሜ ለመንግስተ ሰማያት እስከ መጨረሻ ያጽናክ

  • @hbshd9762
    @hbshd9762 3 года назад

    ለወድማችን እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይስጠው ልጅ ለድቁና እሲኪደርስለት ደርስ እግዚአብሔር ይርዳው ወድማችን በፆሎት አትርሳን
    ወለተ ጊወርጊስ ወለተ ስላሴ ወለተ ሚካኤል
    አስካለማርያም እህተ ማርያም. ወለተ ማርያም
    ወለተ ማርያም ወለተ ሀና ወለተ ሀና እህተ እየሱስ ወለተ ስላሴ እግዚአብሔር አምላክ እኛንም
    ሰላደጋጋን አባቶች ፆሎት ብሎ ወልደ እግዚአብሔር እየሲስ ክርስቶስ ሆይ በቸርነትህ አስበን አሜን

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 3 года назад +1

    አስካለ ማርያም ወለተ ሠማይት ወለተ ኪዳን ወለተ መድህን ወለተ አማኑኤል እህተ ማርያም ወለተ ኪዳን ተክለ ሀና ተክለ ዮሀንስ ገብረ አማኑኤል ገብረ ማርያም ገብረ ዮሀንስ ሀይለ እየሱስ ሀይለ እየሱስ ሀይለ ማርያም ተክለ ስላሴ ምህረተ ስላሴ ወልደ ሰንበት ወንድማችን በፀሎትህ አስበን አደራህን!!!💚💚💚💛💛💛💖💖💖💐💐💐

  • @emutube7545
    @emutube7545 2 года назад

    መምህር በጣም አስተማሪና አስደናቂ ትምርህት ነው ቃለህይወትን ያሠማልን #ወለተ# #ሚካኤል# ብላቹ በፀሎት አስቡኝ

  • @user-hd4yv4dm5m
    @user-hd4yv4dm5m 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል።
    አቤት ሚገርም ገጠመኝ የመናፍስቱ አሰራራ በደንብ እንድናውቀው ፍርጥርጥ አድርገሄ እኮ ምታስተምረን እግዚአብሔር ያክብርልን
    የኔ ወንድሞች ሁለቱም ትዳራቸውን ፈተዋል የፈቱበት ምክንያት አሁን ገባኝኝ ኡፍፍፍፍፍፍ ስናሳዝና በእኛ እዝላልነት የሰይጣን ማደሬያ መሆናችን ከምንም በላይ ያሳዝነኛ
    ጃንደርባው ወንድማችን በፆለትህ አስበን
    ፅጌ ማርያም
    ወለተ ማርያም
    ወለተ ማርያም
    ወለተ ማርያም
    ወለተ ሰንበት
    ወለተ ዮሐንስ አ
    አፀደ ማርያም
    ፀዳለ ማርያም
    አስፈ ፆድቅ
    ወለተ ስላሴ
    እሴተ ድንግል
    ወለተ ስላሴ
    ወልደ ሚካኤል
    ገብረ ሚካኤል
    ሀይለ ገብርኤል
    ወለተ አረጋዊ
    ወለተ ኪዳን
    ፍቅረተ ማርያም
    ወለተ ኪዳን
    ተስፍ ስላሴ
    እስቡንንንን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፁሎትህ አስበኝ ወለተ ኪዳን አሜንንንንንን

  • @tesfnashetube17
    @tesfnashetube17 2 года назад

    መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችንንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለት ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ በጣም ብዙ ፈተና በሒወቴ አለ

  • @user-xn3sb6el7f
    @user-xn3sb6el7f 11 месяцев назад

    መምህር ተስፋየ እንኳን ደህና መጣህልን ወለተ ሩፋኤል ወለተ ሰንበት ወልደ ሚካኤል ወልደ አማኑኤል በፀሎት አስበን ወንድማችን🤲🤲🤲 ከቆየ ብደርስም

  • @eyaak7031
    @eyaak7031 3 года назад

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
    ወለተኪዳን በፀሎትህ አስበኝ

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks 3 года назад

    አቤቱ የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይህን ልጅ የረዳህ እንድሁ ለቀረሁት ለጎስቋላ ባሪያህ እባክህ እረዳኝ አሜን ወንድማችን አንተን የረዳ እኛንም ይረዳን ወለተ ኢየሱስ ወለተ ኢየሱስ ወለተ ትንሳኤ ወልደ ሚካኤል ወልደ ሰንበት ገብረ ሰንበት ወልደ ጊዮርጊስ ሀይለ ሚካኤል ሀይለ ሚካኤል ወለተ ጻድቅ ወለተ አረጋዊ ወለተ ሩፋኤል ወለተ ጻድቅ እባካችሁ በጸሎት አስቡን

  • @esayasisrael6740
    @esayasisrael6740 3 года назад

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ለወንድማችን ያደረገው በጣም ይደንቃል መጨረሻወን ያሳምርለት አስካለ ማርያም ነኘ በጸሎት አስቡኝ

  • @hanahhanah40
    @hanahhanah40 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ወንድማችን እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቸ አፀደ ማርያም እያላችሁ ተሰቃይቻለሁ ባይነ ጥላ

  • @emebetmohamed2260
    @emebetmohamed2260 3 года назад

    መምህር እናመሰግናለን ወለተተክለሀይማኖት እና ቤተሰቦቻ ብልህ በፀሎት አስበን በስደት እጅግ ከባድ ፈተና ውስጥ ነው ያለሁት እባክህ መምህር በገዳምም ስትሄድ ክርስትና ስሜን ስጥልኝ አንድ ቀን እንደ ማገኝህ ተስፍ አለኝ እናትህን በስልክ አናግሬአቸው ነበር

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 Год назад

    መምህራችን እግዚአብሔር ያበርታህ በኡነት በዚህ ዘመን እደዚህ አይነት መምህር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መምህሮቻችን ያብዛልን !!

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወንድማችን ወለተሰማእት፣ ገብረመድህን፣ ወለተኪዳን ፣ አክሊለጊዮርጊስ ፣ ወለተማርያም፣ ሀይለሚካኤል፣ ወለተመድህን፣ ወለተማርያም፣ በትረማርያም ፣ ወንድማችን በፀሎት አስበን 🙏🙏🙏

  • @serkalemaweke100
    @serkalemaweke100 3 года назад

    ገጠመኝ የሚለውማ መቀየር የለበት ምመምህር እንዲህ አይነት ልዩ ገጠመኝ እያለ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
    ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆለታችን ወለተፃዲቅ ነኝ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው መምህር እርኩስ መንፈስ ከኛ ይውጣ በፈጣሪ ስም። ፅጌ ማርያም ብለው ይፀልዩልኝ። በፀሎቴ ላይ ስግደት ጀምርያለው ፈጣሪ ያበርታኝ የኔንም ለውጥ ያሰማቹ

  • @tsedalmariam6322
    @tsedalmariam6322 3 года назад

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ወንድማችን በረከትህ ይደርብን መምህር ያንተም በረከት ይደርብን እባክህ በፀሎትህ አስበኝ( ፀዳለ ማርያም ከነቤተሰቤቿ በለህ )ሁላችሁም ከኔ የበረታቹ አስቡኝ???

  • @yetmberhe56
    @yetmberhe56 3 года назад

    በጣም አስተማሪ ትምህርት ስህነ ማርያም ወለተ ሩፋኤል ወለተ ኢየሱስ ወለተ ቂርቆስ እባካቹ በጸሎት አስቡን

  • @ebtsamasare768
    @ebtsamasare768 3 года назад

    አንዴት ነህ መምህራችን ፡ወንድሜ አግዚኣብሔር ጽጋወን ያብዛልህ የልጅህን ፍጻሜ ያሳምርልህ አሜን።አኔ ስደትኛ አህትህን አባክህን በጸሎትህ ኣስበኝ ወለተጌወርግስ ፡ወለተ ብርሃን፡ገብረጻዲቅ፡ወለተ ተክለ ሃይማኖት፡ብስራተ ገብርኤል፡ሃይለ ማርያም፡ሃፍተ ማርያም፡ ወልደ ገሪማ፡ ኣሱካለ ማርያም ወልደ ገብሪኤል፡ ገብረ ሩፋኤል፡ ወለተ ተክለ ሃይማኖት፡ወለተ ገብሪኤል፡ወለተ ስላሴ፡ገብረ ሂወት፡ ወለተ ጻድቃን፡ወለተ መድሂን፡ወለተ ጌወርጊስ፡ተክለ ማርያም፡ወለተ ገብሪኤል፡ የ ኣባቴ አናቴ አና የ ሁላቸዉም አህትወንድሞቼ ክርስትና ስማችን ነው አባክህን በጸሎትህ ኣስበን ።

  • @ronamaquilan2150
    @ronamaquilan2150 3 года назад

    እግዚኦ በስማአብ የዛሬው ለየት ያለ ነው ማሀርነ ክርስቶስ ከሰይጣን አጋንት ታደገን መምህር ገጠመኞ እንዳይቀየር

  • @user-kv6rq5it9p
    @user-kv6rq5it9p 3 года назад

    መምህር ቃለ ኒወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ያብዛልክ ወለተ ሩፋኤልእባክህ መምህር በፀሎት አስብኝ እህት ወንድሞቼ

  • @yoditressom847
    @yoditressom847 3 года назад

    በጠም ይገርማል እግዚአብሔር እድሜ ይስጠው ለኛም በረከቱ ይደርብን እግዚአብሔር ያግዘን መምህር ተሰፍየ እናመስግናለን ወለተሚካኤል እና አስቴር ብለህ ኣስታውስን እናለን

  • @ghhh2223
    @ghhh2223 2 года назад

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላህ👏👏👏👏👏💔💔💔💘💘💘💘💘💘💘💘💘🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 3 года назад

    መምህር በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው፤ ባል ከማግባቱ በፊትና ከአገባ በኋላ ራሱ ባህሪውን ቀይሮታል አልገባውም ነበር፤ ለምሳሌ በፊት የማይጠጣው ከአገባ በኋላ መጠጥም እንዲለምድ ያደረገው መንፈሱ ነወ፤ የኔ አስተያየት ነው፤ መመለሱና እግዚአብሔርን ማወቁ ደስይላል፤ ቁርጥ ውሳኔ መወሰኑን አይቶ እግዚአብሔርም ደረሰለት አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን