AYANA 🇪🇹| “በህጉ መሰረት ባንክ ምንም እየሰሩ አደለም” | እስካሁን የመጣንበት መንገድ የጥፉት ነው::

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • #esat_tv #ethio360 #feta_daly #gegekiya #jawarmohammed #mota #oromo #seena #tigray #zehabesha

Комментарии • 26

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 Месяц назад +1

    እንደ አያና ያሉ ባላንስ የሆኑ ሰዎች ማግኝት በሀገራችን ብርቅ ነው፡፡

  • @Birhanukitesa
    @Birhanukitesa Месяц назад +1

    ሰላም ነው አያና

  • @user-qo6pt4hi8p
    @user-qo6pt4hi8p Месяц назад +1

    አያና በእውቀት ላይ የተመሠረተ ውይይት ለህዝብ አስተማር ነህ። እውቀት አልባዎቹ ዝም ብሎ ይዘበራርቃሉ ።ነፃ ገበያ መር ስባል ያለመረዳት ችግርና የጥላቻ ንግግር የምናገሩ ትርጉም የለሽ ነው።።

  • @umasam6820
    @umasam6820 Месяц назад +1

    Selam Ayana ❤❤❤

  • @dandiduga7009
    @dandiduga7009 Месяц назад

    አገራችን ኢትዮጵያና ሕዝቦቿ በፍትህ፣ በሠላምና በፍቅር/በመከባበር አብሮ ለመኖር አያናና መሰሎቹ አገራዊና ሕዝባዊ ሃሳቦቻቸው መደመጥና መተግበር አለባቸው!?!? ሰዎቹ ውጭም ከሆኑ ወደ አገር ውስጥ ገብተውና ተገቢ ቦታ ተሰጥቶአቸው ከሌሎች ተመሳሳያቸው ጋር በመቀናጀት ለአገርና ለሕዝብ መሥራት አለባቸው!?!?

  • @danielseifu1442
    @danielseifu1442 Месяц назад

    My favourite brother
    Long live for you and your belonging

  • @kiyaGemechu-xc5lo
    @kiyaGemechu-xc5lo Месяц назад +1

    Ayuuu🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 Месяц назад +1

    Berabo Ayana ❤❤❤❤

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 24 дня назад +1

    ❤❤❤

  • @kiyaGemechu-xc5lo
    @kiyaGemechu-xc5lo Месяц назад

    Well come Aayyanaa🎉🎉🎉🎉

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zakirjemal8980
    @zakirjemal8980 Месяц назад +2

    Ayana salme

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 Месяц назад

    እማየውና❤❤❤❤አማደንቀወ❤❤
    ሚዲያ ያንተንና ❤የሲሳይ አጌናን ነው።።
    ከሲሳይ ጋር አንድ ቀን ለምን ኢንተርቪው አታረገውም።።

  • @TikTok17397
    @TikTok17397 Месяц назад +1

    Welcome ayu 🎉

  • @birituwoltaji561
    @birituwoltaji561 Месяц назад

    ባራንበራስ (ባሪያን በራስ)

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt Месяц назад

    አያና ለሰነፍ ለሙዋርተኛ እድል መስጠት እከክ የያዘውን አቅፎ መዳሰስ ማለት ነው መፍትሔው ድኖ እስኪመጣ ማራቅ ነው

  • @girmaamen
    @girmaamen Месяц назад

    ፓፓ -ላሬ popolare ሜዲያ ላይ ከሚዘባርቅ መጸዳጃቤት ቢሄድ ይሻላል 😂😂

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 Месяц назад

    Market economy won’t work with corrupt country like Ethiopia. If the government believes in market why the government arrest and close business.

  • @mulatutule8243
    @mulatutule8243 Месяц назад +1

    አይ አያና እግዚአብሔር ዕውተቱን ጨምሮ ጨማምሮ ያጎናፅፍህ ብቻ እላለሁ ::
    ይህ ሁሉ ዛሬ መንግሥት ከዶላር አንቆ መያዝ ስወጣ ምነው ቀድሞ ችግራችንን ትንፍሽ ያላለ ዛሬ ለደኃው ህዝብ አሳቢ ሆኖ መምጣቱ ያስተዛዝባል ::
    ምነው ነጋዴውቻችንና የጥቁር ገበያ አስተናጋጆች በባንክ ዶላር ተቀብለው በኮንትሮባንድ ከህግ ውጭ ዶላር እየነገዱ ከውጭ ያመጡትን ዕቃ ግን በጥቁር ገበያ ዋጋ እያሰሉ ለደኃው ህዝብ ሲቸረችሩ ትንፍሽ ያላሉት ? ዛሬ ለህዝቡ ሳይሆን ለርይሳቸው እየተንጫጩ ነው ::
    " ወግድ ይሁዳ ሁሉ "

  • @birituwoltaji561
    @birituwoltaji561 Месяц назад

    50

  • @aseffasileshi7138
    @aseffasileshi7138 Месяц назад +1

    አላዋቂ ዝም ቢል አይሻልም ነበር? ይሄ ሰው ዝም በል ሳይባል የማያውቀውን በድፍረት እንዲዘባርቅ ሆኖ ያደገ ባለጌ ነው!!! መሃይም ፈረንጅ አገር ስለሄደ አዋቂ ይሆናል እንዴ?

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 Месяц назад

    Let me tell you what happened to me the other day , I went to oromia bank to get dollar, and they asked me do I speak Adam orom , I said no. they told me unless you are an Oromo , we don’t give you dollars and he told me if you know how to scratch my back , I will scratch you back. I said ok. I told him I will be back .

  • @Danaqawe2390
    @Danaqawe2390 Месяц назад

    አያና የኮሪደሩን ቱሩፋት ምን አሰብክ .......

  • @zakirjemal8980
    @zakirjemal8980 Месяц назад

    አየነ ኦን ለይን ነው የለሀው