Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ruclips.net/video/Ulm_-sGZRaw/видео.htmlጆን ይቱብ ቻናል 👆👆
🥰
ለም ነይ አቺም እቤቴ ተቀላቄይ
🥰🥰🥰
ቻናሌን ሸር አድርጌልኝ ለሚ
የየትአገርአለባበሰንው
የመዳም ቅመሞች አይዛችሁ ይህም ያልፍል የቤተሰቦቻችንን ድምፅበቅርብ የምንሰማ ያርገን
ኢሸአላ ያረብ
አሚን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
ይሄን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ የአሏህ ሰላምና እዝነቱ እርህራሄው ባላቺሁበት አለም ጫፍ አይለያቺሁ አላህ ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን!!!
አሚንንንን🤲🤲🤲
አሚን የረቢ
አሜን አሜን አመ
ውድ የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች ከንግግሮች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ቁርአን ነው አንድ ሀርፍ ካነበበን አስር ሀሰና እናገኛለን ኑ !ከአልቃኢዳቱ ኑራንያ ጀምረን ቁርአንን በተጅዊድ አስተካክለን እንቅራ ? ፕሮፋይላችንን ጫን ብብለው ይቀላቀሉ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
Salallaahu Aleeyhi Wassaallam
ሰ አ ወ
ሶሎሏህ ወአለይሂ ወሰለም
ወየላይታ ፍቅር ነው ይመቻችሁ። ኮማቾች ግን ሴትና ወንድ በአያቹ ቁጥር ዝም ብላችሁ ተጋቡ አትበሉ፡ትዳር ቀልድ አይደለም።
ውዴ ቤተሰብ አርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቺኝ
ትክክል ኮሜቶች አሺቃባጮች እስኪ ፕሮፍይል ተጭናችሁ ቤተሰብ እንሁን
እውነትሺነው እመ
ሳህ
ትክክልነሽ ማማየ
ምስኪንዋ የወሎው ጠበልል 🥰🥰🥰🥰የኔ ቅልበስብስ የቤት ልጅ ነው አታሸግሪው 😉😏
ለሙየ በጉጉት ነው እምጠብቀው ፊደወሽን እስከምትለቂ ደረስ ❤️❤️❤️
ፍቅር ያሽኮረምማል እደዚህ አየ ለሚ ፍቅር ይዞሻል ወሎየወች ፍቅር ነን ግን ሤት የወደዳትን ሥታገባነዉ እንጂ እሣ የወደደችዉን የምታገባ ሤት መጨረሻዉ አያምርም
እውነት ነው ችግር ቢፈጠር አያድርግና ትጎዳለች
ትክክል
አረ ተስፋ ማስቆረጥ ግን እኮ አባባልነው
ልክነሽ ወድ ሲወድነውጅ ሴቱዋ ስትወድ ትዳሩምአያምርም እደገና ይቀባረራል
@@fatimaa2958 እውነት ነው ምንም ቢወድሽ ደስተኛ ጊዜም አሳልፈሽ የሆነ ጊዜ ልቡ ከሸፈተ ያን ሁሉ በሰከንድ ሊረሳው ይችላል ።እንኳን ተለማምጠው አግብተውት
የዛሬ2 አመትኢንተርቪው ተደርግሺ 27 አመቴ ነው ብለሺ ነበር ዛሬም 27 ኧረ ሸም ነው ለሙ ።እድሜ ፀጋ ነው ለምን ይደበቃል።ደሞ እራሥሺን አታጋኒ ስላች ማንነት የሚያውቅሺ ያውራልሺ።በየሔድሺበት ራሥሺን ታጋኒኛለሺ ሁሌም
ቅናታም ነሸ ለዛውም ሙስሊም ነሸ
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ አመዳም የቱ ላይ ነው ሥለ ቅናት የተናገርኩት?? አዎ የዛሬ 2 አመት 27 አመቴ ነው ብላለች ምናባሺ ታመጫለሺ።
@@Toybayoutube-t5b ውይ ለሰገጤ መልሰ የለኝም ለሰገጤ ቅናታም ነሸ የምር ያሰታውቀብሻል ሙስሊም ለሰው መልካም መመኘት መልካም ነገር መሰራት ነው ደም አባቴን አታሰደቢ እዛው ቤጤሸ ጋር ገልፈጨ እሺ ባለፈው ነው 27አመቴ ያለቸው 100ይሆናት ምን አገባን እኛ ሰለ ሰው
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ ቆይ እኔ እምለው ለሷ ጠበቃ እንድትቆሚ ለቀጥረሻልደ??? ምን እንደዚህ እንግብግብ አረገሺ?? አዎ ሠምቻለሁ ከራሷ አንድበት የዛሬ 2 አመት 27 አመቴ ነው ብላለች። አሥቃባጭ ሠገጤ እራሥሺ የርጎ ዝንብ ያልጠሩብኝ ጥልቅ ትያለሺ። እንኳን ይሔንንና ሌላሥ ብላት አንች ምን ጥልቅ አረገሺ??
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ ሢቀጥል ሙሥልም ሙሥልም አትበይ እራሥሺ ሙሥሊም ከሆንሺ ለኔ አይጭነቅሺ እሺ። ተናግሮ አናጋሪን ያዝልኝ አለ የሀገሬ ሠው ሆ በማያገባሺ ገብተሺ አትገላፍጭ እሺ
እኔ እሚገርመኝ ኮሜት የሚፅፉ ሠዎች ናቸዉ ያዩት ሁሉ ተጋቡ የሚሉ ሠዎች😁😁😁😁😁😃😃😃😀😀😀😀
እኮእገርይይዙ ይመስል
😆😆😆😆😆😆😆😆
ወላሂ ተጋቡ ተፋቱ ብቻ ነዉ የሚያዉቁት እኝክ
ትክክል 😂😂😂😂
ወላሂ የኔም ጥያቄ ነዉ ይገርማሉ ክክክክክክክ
ያለምንም ጥርጥር ፎቃይዞታል ለሚ እውነት ቃላቶቾወሬዋ ለይቶባታል እሱግን በግልፅተናገረ ኖርማልጎደኛጂ ምንም ነገር እደለለው እሶግን ተፋፍሮባትጂ ይዞታል እመኑኝ ከንግግሮ ተረዱ እደኔየነቃማነው ___?
ኣረ ተሽኮረመመች
ወይ እነነታ
ልክ ነሺ ወላሂ ወዳዋለች ምንም ግንኙነት የለንም ሲል ራሱ ከፍቶታል ፊቶ ነው ክስል ያለው
@@ayshaendiris9947 በጣም እደኔበደብ ተረድተሻታል ንግግሮሁሉተቀየረ እራሱ እደምወደውአይነትነህ ፀይምወዳወድስስቅምታምራለህ አለች ክክክክክ አፍአውጥታእማጠይቀው አግቶትነው ብቻእናያልቀጣይውን
ኪኪኪ ወይኔ ዛሬ
በጣም ያሳቀኝ ነገር ቢኖር የለምለም መሽኮርመም
እኔም ገርሞኛን
እኔም ተገራምሁ ሲያወራ አፍአፉ ነው ምታየው ደሞ በይ ሰከንዱ አሰሀለው እያለች አሸማቀቀቹ በጊድ መለጠፍ ሊጁ ይደግበት ተዩ
@@ይስሬሸዩቱብ-ነ9ቨ እኔ እራሱ ተሸማቀቅሁ
ሀሀሀሀ
@@ኡሙአህላም-ወ5ዐ በውነት ከከከከከከከ
እኔም መቸም እተያያችሁ የምስቆት ነገር ተጠራጠርኩ መቸም እከመቸረሻው እናያችሁ አለን ጠርጥር( ከገንፎ አይጠፋም ስጥር)
ምስጥር አለ የስተውቀል
።😀😀😀✅እኮ። ፈሰቅቃቷል የወሎ ሺቅርቅር
ቆይ ካልወደድሽዉ ካልወደዱካት ምን እድህ ምሥረታ ወሬ አሥፈለገ እቅጩን ምርጥ እህትና ወድም ነን ብተልቅም አላገባትም ይባላል ግን ፍቅር ጠግርሮሻል ለሙየ የኔ ሽበላ ወሎየዉ ተጋቡ አቦ
ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ የሚሰድቡሽ የሚነቅፉሽ አይጠፊም ነገር ግን ያጠነክርሻል ቅናታሞች ናቸዉ የሚሉሽ ፈጣሪ ያሳካላችሁም
አሁን ጊዜዋ ነው ለትዳር ለመውለድ እድሜ ገደብ አላት ሤት
አወን ትክክልነህ፣ ወንድ ቆንጆ ሳይሆን ጀግና የሚባለው እንደኔ
አይ ለሚ የእኔ ሚስኪን የእውነት አፍቅረሽዋል ያስታውቅብሻል ተጋቡ ታምራላችሁ ፍቅሩ ያብዛላችሁ 👍👍ምረጥ የወሎ ልጅ እንዳያመልጥሽ
አሜን አሜን አሜን የፍቅር አምላክ ፍቅሩ ያብዛልን ለም እውነት ነው ዴቡብ ፍቅር እንጁ ጥላቻ አናቂም
ግን እኮ ሁለታቹም ተፈላልጋቹአል ያሥታውቅባቹአል ተጋቡ😂😂
ቀስ ብሎ ይፈነዳል ግን ሁለቱ በቤታቸው ሊኖሩ እኛ ምን እንደሚያደናብረን አላውቅም 😂😂
እሱ ብዙም አይደል
እሱ ብዙም አይደል እሷ ናት የምትወደዉ
እሪእሡአልፈመጋትም
@@lobabuae585 😅😆
ክክክ ወይን ወላሂ እንደ ዛሬ አስቅቹኝ አትውቁምወይን ነግግራቸው በሳቅ ገደለኝ አይ ለሚ ግልፅኝነትዋ ገደላት አይ ፍቅር የስራህ ይስጥህ
እኔ 3ጊዜ አየሁት 🙄🙄🙄🙄😬
@@kimemtube6568 ክክክ አንድ ድገሚው
ለሙ ስኮምት የመጀመሪያዬ ነው እንኮን ወደ ዉቢቶ ወላይታ በሰላም መጣችሁ።
ለሙ ፍቅር ይዞሻል ያሥታውቅብሻል አሥተያየትሽ
ለሙየ የኔ ቆንጆ ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደሞቸ
ጉራጌ ገንዘብ ሳይሆን ስራ ነው የሚወደው መቸገር አይወድም መለመን አይወድም ግን ደሞ ከወደደው ሰው ብር አያስበልጥም
በትክክል
መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ
ትክክል ባሂ
እረዳ እናተስ ታምራላችሁ ለምለምየ ገና ትጋባላችሁ 15ልጆችም ትወልዳላችሁ የሚስቀና ትዳር ትኖራላችሁ ሳስበው ውብ ናችሁሁሁ ይመቻችሁእኔ የጨነቀኝ መቸነው ጦርነቱ የሚበቃው መቸ ነው ቤተሰብ በስልክ የምናገኘው ኡፍፍፍ
ለሚ በፍቅር አይን ነው እምታየው እምትሉ እስኪ ላይክ ሚ
ዶርዜ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ለሃይማኖቱም ለእግዚአብሔርም ታማኝ ንፅህ ኢትዮጵያዊ ናቸው በእውነቱ
ለሚዬ የኔ ጀግና አንቺን ማንም ወንድ እግርሽን ስሞ ነው ሚያገባሽ ጎበዝ ነሽ አላማ አለሽ ጀግናዬ💪😍
አልቀረብሺም፣ተጎረምሳ፣ስለምትገላፈጥነውእግርእሚሳምላት
ያስተሳ፣ሰብድህነትያለባችሁናችሁእድህምትሉት
ለምለም እግዚአብሔር በሚያቀዉ በጣም አድናቂሽ ነኘ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ተጋቡ ትመጣጠናላችሁ ለምለም ወደሽወል እስቲ ይጋቡ የመትሉ
ደምሪኝ ውዴ አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቺኝ
እኔየሚገርመኚ ተጋቡአልተጋቡ ምንቸገራችሁተጋቡተጋቡእያላችሁ የምኮምቱት የቤትእቃወዘተትችሏቸውአላችሁወይስክክ
ለምለም እመኒኚ በመካከላቺሁ ያለዉ ግንኙነት ወደፈቅረ ይቀየራል ሁለታቺሁም ፈቅረ ገብቶላቺሆል ይመቻቺሁ ❤️❤️❤️❤️
ለሚ በጣምነዉ እምወደሽ ግን አስተያየቴን ለመስጠት ያክል ይሔ የሚሆንሽ አይመስለኝም ምራቅ ዋጥ ያረግ ህይረኛ አላህ እንደሠጥሽ ድአአ አድረጊ
አይይ የወሎ ወዶች አሳፋሪወች ናችሁ እዛ እህቶቻችሁ በወያኔ እየተደፈሩ እናተ እዝህ ከገለሞታ ጋር ትላላጣላችሁ ቱቱቱቱ አሳፈራችሁኝ የጎደር የጎጃም የሺዋ ወዶች የ 70 አመት ሺማግሌ የናተን እህት እና እናት ነፃ ለማውጣት ቱቱቱቱ አሳፋሪሪሪወች
Eko😭😭😭😭😭😭💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@@hananalzzani7550 በጣም ነው እሚሳዝኑት ደግሞ ወቀሳቸው
በትክክል ወሎ አይረባም ያስደፍራሉ እየፈረጠጡ ሴት ተከትለው መኸድ ጀመሩ ክክክ
በወፈረ አይደለም አንቺ ሰዉነትሽ ወፍራም ሰለሆነነዉ ትልቅ ያሰመሰለሽ ለምዬ ዝበያቸዉ ልብሽ የፈቀደውን ከምንም በላይ የእግዚአብሔርን ፍቃድ ጠይቂ እሸ
ያገሬ ልጅ ወልደያዬ ናፍቃኛለች እግዚአብሔር ስላሙን አውርድልንየቤተስቦቻችን ድምፅ እራቀን
ወልዲያ ሰላም ነው አትሰቡ ሀሙስ እህቴ አፋር ክልል ብር ለማውጣት ሂዳ አግኝቻላተሁ ሁሉም ሰላም ነው አትሰቡ
@@kimemtube2804 እናመስግናለን አወ ስላም ነው እያሉ ነው
ያመድም ቅማሞች አብሽሩ ያልፈል እንሸ አሏህ አሀረችን አሏህ ሰለም የድሪጊልን يارب
ቂቂቂቂ 😂😂😂😂 ወይ ለሚ ቀብራራ ነኝ እንዳላልሽ ባለ ቤት ባለመኪና እያልሽ እንዳላሽላላሽ ዛሬ እንዲህ በሚዲያ ወንድ ልጅን ጠየቅሽ???? አይ ጊዜ:: ብትሽኮረመሚ አይን አይኑን ብታይ ብታደናንቅ እሱ ጋር ወፍ የለም ቅብርርርርር አለባት :: እህት ውንድም ምናምን ብሎ እርፍ ::አይዞሽ ገለቴ 😂😂
ለሚ በእውነት ቅን ነሺ የዩኒን ቻናል ማስተዋወቅሺን ሳላደንቅልሺ አላልፍም በሶስት ቀን ውስጥ 3k subscribe ደርሱዋል እንኩዋን ደስ ያለህ💛❤💚💛❤💚ጆኒ
እውነቱን ተናገሩ እኮ ስለዚህ ኮሜንታተሮች ተፋቱዋቸው አትውቀጡዋቸው እንደማይጋቡ ተናግረዋል 💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹህበት የአለም ጫፍ ሰላማቹህ ብዝት ይበልአሜን
ለሚ ከወደድሽው ይልቅ ወዶ አፍቅሮ ያገባሽ ይሻልሻል ፈርቸልሻለሁ የሆነ ነገር በተፈጠረ ቁጥር አች ፈልገሽ ነዉ እያለ ያሸማቅቅሻልኮ
ትዳር የእግዚአብሔር ትልቅስጦታነው ትመጣጠናላቹ ንትጋቡ ደስይላል ❤️❤️❤️
@@ወሎየዋአማራ ምንአገባሺ ከብት በማያገባሺ አትግቢ ከቱ
@@ወሎየዋአማራ አችኳ አለሺ አይደል የሰውን ማንነት በደብ ሳታቂ ጣልቃ ገብተሺ የምትቀደጅ😏 ምነው ፈልገሺው ነውደ😂
@@ወሎየዋአማራ ገረድ አችነሺ አች የገረድ ልጅ አፍሺን አትክፈች አች የለማኝ የቆማጣልጅ ምቀኛ ወንድ አተሺ ነው ሰው ላይ ጣልቃ የምትገቢው
@@ወሎየዋአማራ ቅናት ነው ሚያንጨረጭርሽ kkkkk
@@ወሎየዋአማራ ምን አገባሽ አሽቃባጭ የሴት ቀናትኛ አይደረስ እኮነው አሁን እኮ አንቺ ፈለገሽው ዘወር በይው ትበለሽ ነው እንደዚህ እርር ያለሽው አይዛሽ ገለቴ 😡😡😡😡😡
ፍቅር ገብቶልሻል ገና የቸሩ ግፍ ያስቃይሻል ቅመሽው ዝብንን ስትይ ፍቅር አስቶ አፍርጠሽ የፍቅርን ስም ልክ አስገባችው ነበር ማለት
የተቢየ የእዉነት ወደሽዋልየእኔን ወሎየ ተጋቡ እኳንም ፍቅር ያዘሽ እሰይ ለምለምየ የወሎ ፍቅር ያበረክካል ያወይልክ
የኔ ማር ተጠልፈሻል በፎንቃ ለምየ ውይ የመጀመራ ግዜ እድህ ስትሆኙ
የወሎ ልጅ ማር ነው አዘብለሽ ጠጭው ሌላው ቅራሪ ነው ምግዜም አታጭው
አይ አለሚ ወላሂ ገብቶልሻል ደስሲል ገና የምወጅውን ወንድ አገኘሽ እሱ አይድ ጓደኛነን እያለ እሷ ጭራሽ ባገባህ ደስ ይለኛል አለጅ ዋው ሰው ከወደደኮ ማንንም አይፈራ
እርገጠኛ ነኝ ለሙ ከጆኒ ፎቃ ገብቶላታል በለዉ
ሴት ነው የሚልከው ሽማግሌ ወሎ የት በል ከወድጅ ከሴት ቤተሰብ ሂዶ አያውቅም ስም አታጥፋ ዋ
ጎበዝ ለሙ አክብሮትሽ በጣም ደስ ይላል
ለምለም ተጠግርራለች እህትና ወንድም ሲል ላ ጎደኛ በል አለችው ቀጥላ በድሜ አታምንም አለችው ከዛ አንተን ማግባት መታደል ነው ቆንጆ ነክ አለችው😂😂በቃ ላግባህ ማለት ነው የቀራትኮ ክክክክክ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣በቼሩ ግፍ ስላለባት ገና ታለቅሳለች በፍቅር
እኔ የቶፊቅ እና የለምለም ሙሀባ ሲቀላለዱ ስደሰኩር ንግር ሲያረጋት ነው እኔ ደስ ይለኛል ሙሀባችሁን ያዝልቅላችሁ ✌✌✌✌✌
አችም በጣም ቆንጅዬ ልጅ ነሽ ለዛውም በጣም ታታሪ እሴት ነሽ አችም ለሱ ትበዥበታለሽ እጅ አታሽውም ዋናው መልክ ሳይሆን የውስጥ ቆንጅና ነው ትዳር የሚሆነው
ለሀገራችን ሲለ ሲጣቹን ክብር እናመስገናለን አው ጋሞ የፍቅር ሀገረ ናት ምንም ይምጣ ምንም ጣጣ የለንም ከምቅበል ውጭ ማነሽ ማነክ ከት ነው ውደት ነው አያውቁም ለሜየ የኔ ጅግናየ ፉጣረ ያክብረሽ ሁለላኑም ከልቤ በጋሞ ህዝብ ስም አመሰገናሊሁ
የኡነት ብትጋቡም ታምራላችሁ ደግሞስ እድሜ ምናምን የምትሉ ሠወች ትገርማላችሁ/ ሀገራችን ሠላምሽ ይመለስ
ሰበ ዚና ፈቂር በዚ አለም በሙተ ተለይይይይ 🤣🤣🤣 ግን ለምለምን ፈቂር ኢዙወተል አይዙኑኑኑ ለበጉ ነዉ😍
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እኔ እህህህህ 🤣🤣🤣🤣🤣
Kkkk😆
@@meryemayasin5772 😁🤣
😄😄😄😄😄😄😄😄
ለሙዬ እኛ ጉራጌዎች ስም ሆነብን እና ገንዘብ ይወዳሉ እንባላለን ስለምንሰራ መሰለኝ ግን እንደኛ ደግ የለም እመኝኝ
ኮሜቶች እኮ ለማጋባት እደኛ ናችሁ ወንድ እና ሴት ካያችሁ ተጋቡ ተጋቡ ትላላችሁ
ክክክክክ
😁😂
😂😂😂😂😂😂😂😂ይገርማሉ
Kkkkkkkk
*ተጀመሪ ፎቃየ አይይይ ደስይላል ለሙየ የኔ ደቡሽቡሽ ቀልጠፍ በይ ሴትልጀ ብቻዋን ከሁነች ችግር ነዉ አግቢ* 🌹🌹
ታምራላችሁ ብትጋቡ ደስ ይላል 👍🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለሙ ጎበዝ ነሽ የወሎ ሰው ፍቅር አሪፍ ነው ግን ቶሎ ፍቅር ይለቃቸዌ
የተንብየ አፍቅረሺዋል
የኔ ቆንጆ ዝም ብለሽ ካሰብሽበት ለመድረስ ወደኋላ እዳትይ
ለምለም ፍቅር ይዟት ማየት እፈልግ ነበር ይሄው ዛሬ አይን አይኑን ስታይ ገረመኝኮ🤣 ፎቃማ አለ !! ሲጀመር ትወልጅዋለሽ ምናምን ሚሉትን አትስሙ ትመጣጠናላቹህ ቅናት ነው
ለምለምዬ አይንሽ አስተያየትሽ ያስታውቃል ወደሽዋል አደል 😍😍
ለሙየ ሠርቶ ለመቀየር ደፋ ቀና ማለት ገዘብ መውደድ አይደለም ሠወች እሚሡሉትና ፈጣሪ የሠራራው ይለያያል
ወላይታ ፍቅር ናችው እውነት ስታምሩ በቃ ተገቡ እና ይለይላችው እግዚአብሔር የሀገራችን ሰላም ይመልስልን በቃ ይበለን እፍፍፍፍፍፍፍፍ በሀሳብ አለቅን ይከብዳል በጣም ፀሎትና ዱአ በጣም ያስፈልጋል ለኢትዮጵያ ለሀገራችን
ማን ነዉ እንደኔ ሳትዋሹለሙ እና ጆን ቢጋቡ ደስስ የሚለዉ።።።።።እኔ ደስስ ይለኛል እናንተስ?/?
@@muhammadkader7720 mn agebak qenategn
@@ወሎየዋየሀይቅልጁ ወዩዩዩ እረ ዉደ ፍቅር ወሎ ጉራጌ አይልምእኔም የወሎ የኮቻ ልጂ ነኝ
ለሙየ የእኔ ቆንጆ አላህ ደሥታሽን ያሣየን አንች ምርጥ ሤት ነሽ ከነቤተሠቦችሽ አንችን ያገባ እድለኛ ነው ወላሂ
ዋዉ ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
የሤት ጀግና ነሽ ቢያገባሽሥ ወላሂ ምን ያንሥሻል ቤተሠቡንም ትወጃለሽ ከሠው ሥለምትግባቢ አብቢለት
ለምለምየ የኔ አበሳ ያቢያወራ ያቢያጨበጭብ አንች በአላማሽ ፅኑ ስለሆንሽ ጀግናየ ነሽበርችልኝ ፈጣሪ የሚጠቅምሽን ፈጣሪ ይሠጥሻል!!!
_ለሙዬ አድናቂሽ ነኝ 👍👍እኔ የሚገርመኝ የኛ የኮሜንቶች አንድ ወንድና ሴት ስናይ ተጋቡ የተጋቡ ካየን ውለዱ እያልን የምንፈተፍተው ነገር ነው ትዳር ሻይ ቤትአደለም ዘው ተብሎ የሚገባበት ወይም መልኩ ስላማረ ብቻ እሩጠን መንጠልጠል የለብን ከካሜራ ጀርባ ያለው ከፀባይ እስከ ማንነት በደንብ መጠናት አለበት ይሆነኛል አይሆነኝም ስለዚህ ለቀረበን ሁሉ እጅ መስጠት የለብንም የራሴ አስተያየት ነው ሰላም ለኢትዮጲያ ይሁን💚💛❤️✋_
ይሀ ልጅ ሢምር ግን ጠጅ ይዛቹ ሣይ አናደዳቹኝ መጠጥ ራቁ
የሰከረ ነው ሚመስለው ልጁ እደባለፈ አይደለም
አወ የሰከረ ይመስላል
ለሙ ልጁ ብዙም ቆንጆ አትበይው ቆንጅና ትዳር አይሆንም ግን ተጋቡ
እውነት የቱንያህል ይበላለጣሉ ብጋቡ ሀሪፍነው ተጋቡ ለሙየ የኔ መልካም
መበላለጥ ችግር የለውም
እኔ የሚገርመኚ ለምን ክእኩዮቺሺ ጋር አትውይም ለስራ ከሆን ሌላ ቦታ ውስጥ መግባት ምን አስፈለገ እራስሺ አስከብሪ
አይይይ አላወቃቹትም ነዉ ሁለታቹም ታይዛቹዋል ከከሸ ይመቻቹሁ
ወልደያ ልጆቺ የት ናቺሁ ውይ ውበት ወላሂ እኔ ወልደያ ነኝ ውበት ሢለካ ወሎ ነው ለካ አይ ስደት በ15 አመቴነው ከመጣሁ ከመጣሁ 4 አመቴ ብቻ አልሀምዱሊላህ
በተረፈ እወድሻለሁ ጠንካራ ጀግና ልጅነሺ የሤቶች ተምሣሌት ነሺ
ትክክል ብዙ ሰዉ እድሜን ሳይሆን ፍቅርን ማንነትን ነዉ ማወቅና መረዳት ያለበት ብትጋቡም ምንም አትተናነሱም እዉነት ፍቅራችሁን ያብዛዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን አሜን አሜን💚💛❤️👍👍
መደናነቅ በዛ ይቺ ጠጋጠጋ መጨረሻው አንድ ለመሆን ይመስላል
እኮ ይቺ ጠጋጠጋ እቃ ለማሳትነው
የተቢየ ስወዲሽኮ የምን መለማመጥ ሲቀር ይቀራል ሲሆን ይሆናል ይመችሽ👌
በገንዘቢ ዞራያለሺን እና በስራ ያለሺን ጥንካረሺን ወዲጃዋለሁ በጣም እሚደነቂነዉግን በትዳር አቀልጂ ሁሉም ጊዜአለዉ ሁሉም በስአቱነዉ ቆንጆ እሺ ዉዴ የሀገሬ ልጆቺ ስላም ለገራቺን እና በቅንነት ደምሩኝ እኔም እመልሳለሁ
ለሙ ዛሬገና ስትሽኮረመሚ አየሁሽ ፍቅር እደዚህያረጋል
ለሙዬ ፍቂር የዞሻል ከ ልጅ 🤣🤣🤣🤣
Koye eko kyazate😆😆😆😆Ena saykolge seltenahu awkbate alhue wello salch New fuke ygbalate kelju ga
@@samiraomal2034 የገርማል 🤣🤣🤣🤣
ወይኔ ስታምሩ ወላሂ በጣምነው ደስየምትሉት ብትጋቡ እራሱ ደስይለኛል
ተጋቡ ለሙ ፍቅር ይዟታል ተረዳት💓💓💓የወንየ
ውይ ያገሬ ልጅ ወሬውን ሁሉ አስጠፋችብሀ 🤔 ግን እኮ ወዳሀለች🤕🤕🤕
ውወንድሚ ሞኝ አትሁን ቀልጠፍ በል ልጅቱ በስለትም አትገኝም እንዲህ አይነት ሴት እግርህም ቢቀጥን አታገኝም!!!
ማለት ?
😂😂😂ማለት ከማን ትበልጣለች
የስራ ሰው ናት ሰነፍ አይደለችም
@@ሁሉምያልፋል-ኸ1ጘ, 111111
@@btube5911 ማንም ሠነፍ የለም ወተዉ ታላወሩነው እደ😂😂😂
መገን ወሎ ያፈልቀዋል ዉበት እደት አባቱን እሚያምረው በተለይ ሲሲቅ ገዳይ ነው ዋዉ
ይህ የወሎ ልጅ በፍቅር ጠብ አደረገሽ ተጋብ ምንም ማረግ አይችልም
እድሜ ፀጋ ነው አነጋገርሽን ወድጀዋለሁ ለሚ ትክክል👍👍👍👍👍ግልፅ ነሽ
ኧረ ተዉ ኮሜንታተሮች በነፈሰዉ አትንፈሱ በቃ ተቃራኒ ሁነዉ ካየን ተጋቡ ሆነ ስራችን የዛ ሰዉ ሂወት ምንደሁ ሳናዉቅ ተጋቡ ሌላስ ሂወት እንዳለዉ ምኑን እናዉቃለን ሀተ መጠርጠር የለብንም
የምር ግን ትወጅዋልሸ እና አፈቅርሀለሁ በየወ ምን ችግር አለወ ንገሪወ አትሪወ🙄😁ቆጆየ ነው እዳያምልጥሸ ዋ😋
ወደሽዋል በቃ ግልፁን ነግረሽው ቁርጥሽን እወቂ
ለምለምየ ተይቅርታጋ ዉድ ቁጥርሽን ባገኝ ደስይለኛል 👆👆👆👆👆🌹🌹🌹🌹🌹
እድሜ ፀጋ ነዉ ከተስማማችሁ ተጋቡ
ተገጋበቡ🌹🍹🍹🌹🌹🍹🍹🌹🌹ለሙየ&ጀጆነን🌹🌹🌹🍹🍹
ወላይታ አህለን ባልና ሚሥት
ለሜየ ሑሉ ነገርሺን ሥወድልሺ አይዞሺ 🍕
ለሙ ትወድሀለች ታፈቅረሀለች ተረዳትነ ተጋብ ብትበልጥህም ችግረ የለውም
ruclips.net/video/Ulm_-sGZRaw/видео.html
ጆን ይቱብ ቻናል 👆👆
🥰
ለም ነይ አቺም እቤቴ ተቀላቄይ
🥰🥰🥰
ቻናሌን ሸር አድርጌልኝ ለሚ
የየትአገርአለባበሰንው
የመዳም ቅመሞች አይዛችሁ
ይህም ያልፍል የቤተሰቦቻችንን ድምፅ
በቅርብ የምንሰማ ያርገን
ኢሸአላ ያረብ
አሚን
አሜን አሜን አሜን
አሚን
አሜን
ይሄን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ የአሏህ ሰላምና እዝነቱ እርህራሄው ባላቺሁበት አለም ጫፍ አይለያቺሁ አላህ ሀገራቺንን ሰላም ያድርግልን!!!
አሚንንንን🤲🤲🤲
አሚን የረቢ
አሚን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አመ
ውድ የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች ከንግግሮች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ቁርአን ነው አንድ ሀርፍ ካነበበን አስር ሀሰና እናገኛለን ኑ !
ከአልቃኢዳቱ ኑራንያ ጀምረን ቁርአንን በተጅዊድ አስተካክለን እንቅራ ? ፕሮፋይላችንን ጫን ብብለው ይቀላቀሉ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
Salallaahu Aleeyhi Wassaallam
ሰ አ ወ
ሶሎሏህ ወአለይሂ ወሰለም
ወየላይታ ፍቅር ነው ይመቻችሁ። ኮማቾች ግን ሴትና ወንድ በአያቹ ቁጥር ዝም ብላችሁ ተጋቡ አትበሉ፡ትዳር ቀልድ አይደለም።
ውዴ ቤተሰብ አርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቺኝ
ትክክል ኮሜቶች አሺቃባጮች እስኪ ፕሮፍይል ተጭናችሁ ቤተሰብ እንሁን
እውነትሺነው እመ
ሳህ
ትክክልነሽ ማማየ
ምስኪንዋ የወሎው ጠበልል 🥰🥰🥰🥰የኔ ቅልበስብስ የቤት ልጅ ነው አታሸግሪው 😉😏
ለሙየ በጉጉት ነው እምጠብቀው ፊደወሽን እስከምትለቂ ደረስ ❤️❤️❤️
ፍቅር ያሽኮረምማል እደዚህ አየ ለሚ ፍቅር ይዞሻል ወሎየወች ፍቅር ነን ግን ሤት የወደዳትን ሥታገባነዉ እንጂ እሣ የወደደችዉን የምታገባ ሤት መጨረሻዉ አያምርም
እውነት ነው ችግር ቢፈጠር አያድርግና ትጎዳለች
ትክክል
አረ ተስፋ ማስቆረጥ ግን እኮ አባባልነው
ልክነሽ ወድ ሲወድነውጅ ሴቱዋ ስትወድ ትዳሩምአያምርም እደገና ይቀባረራል
@@fatimaa2958 እውነት ነው ምንም ቢወድሽ ደስተኛ ጊዜም አሳልፈሽ የሆነ ጊዜ ልቡ ከሸፈተ ያን ሁሉ በሰከንድ ሊረሳው ይችላል ።እንኳን ተለማምጠው አግብተውት
የዛሬ2 አመትኢንተርቪው ተደርግሺ 27 አመቴ ነው ብለሺ ነበር ዛሬም 27 ኧረ ሸም ነው ለሙ ።እድሜ ፀጋ ነው ለምን ይደበቃል።
ደሞ እራሥሺን አታጋኒ ስላች ማንነት የሚያውቅሺ ያውራልሺ።
በየሔድሺበት ራሥሺን ታጋኒኛለሺ ሁሌም
ቅናታም ነሸ ለዛውም ሙስሊም ነሸ
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ አመዳም የቱ ላይ ነው ሥለ ቅናት የተናገርኩት?? አዎ የዛሬ 2 አመት 27 አመቴ ነው ብላለች ምናባሺ ታመጫለሺ።
@@Toybayoutube-t5b ውይ ለሰገጤ መልሰ የለኝም ለሰገጤ ቅናታም ነሸ የምር ያሰታውቀብሻል ሙስሊም ለሰው መልካም መመኘት መልካም ነገር መሰራት ነው ደም አባቴን አታሰደቢ እዛው ቤጤሸ ጋር ገልፈጨ እሺ ባለፈው ነው 27አመቴ ያለቸው 100ይሆናት ምን አገባን እኛ ሰለ ሰው
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ ቆይ እኔ እምለው ለሷ ጠበቃ እንድትቆሚ ለቀጥረሻልደ??? ምን እንደዚህ እንግብግብ አረገሺ?? አዎ ሠምቻለሁ ከራሷ አንድበት የዛሬ 2 አመት 27 አመቴ ነው ብላለች። አሥቃባጭ ሠገጤ እራሥሺ የርጎ ዝንብ ያልጠሩብኝ ጥልቅ ትያለሺ። እንኳን ይሔንንና ሌላሥ ብላት አንች ምን ጥልቅ አረገሺ??
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ ሢቀጥል ሙሥልም ሙሥልም አትበይ እራሥሺ ሙሥሊም ከሆንሺ ለኔ አይጭነቅሺ እሺ። ተናግሮ አናጋሪን ያዝልኝ አለ የሀገሬ ሠው ሆ
በማያገባሺ ገብተሺ አትገላፍጭ እሺ
እኔ እሚገርመኝ ኮሜት የሚፅፉ ሠዎች ናቸዉ ያዩት ሁሉ ተጋቡ የሚሉ ሠዎች😁😁😁😁😁😃😃😃😀😀😀😀
እኮእገርይይዙ ይመስል
😆😆😆😆😆😆😆😆
ወላሂ ተጋቡ ተፋቱ ብቻ ነዉ የሚያዉቁት እኝክ
ትክክል 😂😂😂😂
ወላሂ የኔም ጥያቄ ነዉ ይገርማሉ ክክክክክክክ
ያለምንም ጥርጥር ፎቃይዞታል ለሚ እውነት ቃላቶቾወሬዋ ለይቶባታል እሱግን በግልፅተናገረ ኖርማልጎደኛጂ ምንም ነገር እደለለው እሶግን ተፋፍሮባትጂ ይዞታል እመኑኝ ከንግግሮ ተረዱ እደኔየነቃማነው ___?
ኣረ ተሽኮረመመች
ወይ እነነታ
ልክ ነሺ ወላሂ ወዳዋለች ምንም ግንኙነት የለንም ሲል ራሱ ከፍቶታል ፊቶ ነው ክስል ያለው
@@ayshaendiris9947 በጣም እደኔበደብ ተረድተሻታል ንግግሮሁሉተቀየረ እራሱ እደምወደውአይነትነህ ፀይምወዳወድስስቅምታምራለህ አለች ክክክክክ አፍአውጥታእማጠይቀው አግቶትነው ብቻእናያልቀጣይውን
ኪኪኪ ወይኔ ዛሬ
በጣም ያሳቀኝ ነገር ቢኖር የለምለም መሽኮርመም
እኔም ገርሞኛን
እኔም ተገራምሁ ሲያወራ አፍአፉ ነው ምታየው ደሞ በይ ሰከንዱ አሰሀለው እያለች አሸማቀቀቹ በጊድ መለጠፍ ሊጁ ይደግበት ተዩ
@@ይስሬሸዩቱብ-ነ9ቨ እኔ እራሱ ተሸማቀቅሁ
ሀሀሀሀ
@@ኡሙአህላም-ወ5ዐ በውነት ከከከከከከከ
እኔም መቸም እተያያችሁ የምስቆት ነገር ተጠራጠርኩ መቸም እከመቸረሻው እናያችሁ አለን ጠርጥር( ከገንፎ አይጠፋም ስጥር)
ውዴ ቤተሰብ አርጊኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቺኝ
ምስጥር አለ የስተውቀል
።😀😀😀✅እኮ። ፈሰቅቃቷል የወሎ ሺቅርቅር
ቆይ ካልወደድሽዉ ካልወደዱካት ምን እድህ ምሥረታ ወሬ አሥፈለገ እቅጩን ምርጥ እህትና ወድም ነን ብተልቅም አላገባትም ይባላል ግን ፍቅር ጠግርሮሻል ለሙየ የኔ ሽበላ ወሎየዉ ተጋቡ አቦ
ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ የሚሰድቡሽ የሚነቅፉሽ አይጠፊም ነገር ግን ያጠነክርሻል ቅናታሞች ናቸዉ የሚሉሽ ፈጣሪ ያሳካላችሁም
አሁን ጊዜዋ ነው ለትዳር ለመውለድ እድሜ ገደብ አላት ሤት
አወን ትክክልነህ፣ ወንድ ቆንጆ ሳይሆን ጀግና የሚባለው እንደኔ
አይ ለሚ የእኔ ሚስኪን የእውነት አፍቅረሽዋል ያስታውቅብሻል ተጋቡ ታምራላችሁ ፍቅሩ ያብዛላችሁ 👍👍ምረጥ የወሎ ልጅ እንዳያመልጥሽ
አሜን አሜን አሜን የፍቅር አምላክ ፍቅሩ ያብዛልን ለም እውነት ነው ዴቡብ ፍቅር እንጁ ጥላቻ አናቂም
ግን እኮ ሁለታቹም ተፈላልጋቹአል ያሥታውቅባቹአል ተጋቡ😂😂
ቀስ ብሎ ይፈነዳል ግን ሁለቱ በቤታቸው ሊኖሩ እኛ ምን እንደሚያደናብረን አላውቅም 😂😂
እሱ ብዙም አይደል
እሱ ብዙም አይደል እሷ ናት የምትወደዉ
እሪእሡአልፈመጋትም
@@lobabuae585 😅😆
ክክክ ወይን ወላሂ እንደ ዛሬ አስቅቹኝ አትውቁም
ወይን ነግግራቸው በሳቅ ገደለኝ አይ ለሚ ግልፅኝነትዋ ገደላት አይ ፍቅር የስራህ ይስጥህ
እኔ 3ጊዜ አየሁት 🙄🙄🙄🙄😬
@@kimemtube6568 ክክክ አንድ ድገሚው
ለሙ ስኮምት የመጀመሪያዬ ነው እንኮን ወደ ዉቢቶ ወላይታ በሰላም መጣችሁ።
ለሙ ፍቅር ይዞሻል ያሥታውቅብሻል አሥተያየትሽ
ለሙየ የኔ ቆንጆ ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደሞቸ
ጉራጌ ገንዘብ ሳይሆን ስራ ነው የሚወደው መቸገር አይወድም መለመን አይወድም ግን ደሞ ከወደደው ሰው ብር አያስበልጥም
በትክክል
በትክክል
ትክክል
መጪዉ ዘመን... ኣንድነትን ሚሰፍንበት...የሰላም,የፍቅር... ጊዜ ይሁንልን!!!!!! #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ወንድማችሁ አርቲስት አብርሃም ነኝ ከኤርትራ
ትክክል ባሂ
እረዳ እናተስ ታምራላችሁ ለምለምየ ገና ትጋባላችሁ 15ልጆችም ትወልዳላችሁ የሚስቀና ትዳር ትኖራላችሁ ሳስበው ውብ ናችሁሁሁ ይመቻችሁ
እኔ የጨነቀኝ መቸነው ጦርነቱ የሚበቃው መቸ ነው ቤተሰብ በስልክ የምናገኘው ኡፍፍፍ
ለሚ በፍቅር አይን ነው እምታየው እምትሉ እስኪ ላይክ ሚ
ዶርዜ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ለሃይማኖቱም ለእግዚአብሔርም ታማኝ ንፅህ ኢትዮጵያዊ ናቸው በእውነቱ
ለሚዬ የኔ ጀግና አንቺን ማንም ወንድ እግርሽን ስሞ ነው ሚያገባሽ ጎበዝ ነሽ አላማ አለሽ ጀግናዬ💪😍
አልቀረብሺም፣ተጎረምሳ፣ስለምትገላፈጥነውእግርእሚሳምላት
ያስተሳ፣ሰብድህነትያለባችሁናችሁእድህምትሉት
ለምለም እግዚአብሔር በሚያቀዉ በጣም አድናቂሽ ነኘ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ተጋቡ ትመጣጠናላችሁ ለምለም ወደሽወል እስቲ ይጋቡ የመትሉ
ደምሪኝ ውዴ አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቺኝ
እኔየሚገርመኚ ተጋቡአልተጋቡ ምንቸገራችሁተጋቡተጋቡእያላችሁ የምኮምቱት የቤትእቃወዘተትችሏቸውአላችሁወይስክክ
ለምለም እመኒኚ በመካከላቺሁ ያለዉ ግንኙነት ወደፈቅረ ይቀየራል ሁለታቺሁም ፈቅረ ገብቶላቺሆል ይመቻቺሁ ❤️❤️❤️❤️
ለሚ በጣምነዉ እምወደሽ ግን አስተያየቴን ለመስጠት ያክል ይሔ የሚሆንሽ አይመስለኝም ምራቅ ዋጥ ያረግ ህይረኛ አላህ እንደሠጥሽ ድአአ አድረጊ
አይይ የወሎ ወዶች አሳፋሪወች ናችሁ እዛ እህቶቻችሁ በወያኔ እየተደፈሩ እናተ እዝህ ከገለሞታ ጋር ትላላጣላችሁ ቱቱቱቱ አሳፈራችሁኝ የጎደር የጎጃም የሺዋ ወዶች የ 70 አመት ሺማግሌ የናተን እህት እና እናት ነፃ ለማውጣት ቱቱቱቱ አሳፋሪሪሪወች
Eko😭😭😭😭😭😭💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@@hananalzzani7550 በጣም ነው እሚሳዝኑት ደግሞ ወቀሳቸው
በትክክል ወሎ አይረባም ያስደፍራሉ እየፈረጠጡ ሴት ተከትለው መኸድ ጀመሩ ክክክ
በወፈረ አይደለም አንቺ ሰዉነትሽ ወፍራም ሰለሆነነዉ ትልቅ ያሰመሰለሽ ለምዬ ዝበያቸዉ ልብሽ የፈቀደውን ከምንም በላይ የእግዚአብሔርን ፍቃድ ጠይቂ እሸ
ያገሬ ልጅ
ወልደያዬ ናፍቃኛለች
እግዚአብሔር ስላሙን አውርድልን
የቤተስቦቻችን ድምፅ እራቀን
ወልዲያ ሰላም ነው አትሰቡ ሀሙስ እህቴ አፋር ክልል ብር ለማውጣት ሂዳ አግኝቻላተሁ ሁሉም ሰላም ነው አትሰቡ
@@kimemtube2804 እናመስግናለን አወ ስላም ነው እያሉ ነው
ያመድም ቅማሞች አብሽሩ ያልፈል እንሸ አሏህ አሀረችን አሏህ ሰለም የድሪጊልን يارب
ቂቂቂቂ 😂😂😂😂 ወይ ለሚ ቀብራራ ነኝ እንዳላልሽ ባለ ቤት ባለመኪና እያልሽ እንዳላሽላላሽ ዛሬ እንዲህ በሚዲያ ወንድ ልጅን ጠየቅሽ???? አይ ጊዜ:: ብትሽኮረመሚ አይን አይኑን ብታይ ብታደናንቅ እሱ ጋር ወፍ የለም ቅብርርርርር አለባት :: እህት ውንድም ምናምን ብሎ እርፍ ::አይዞሽ ገለቴ 😂😂
ለሚ በእውነት ቅን ነሺ የዩኒን ቻናል ማስተዋወቅሺን ሳላደንቅልሺ አላልፍም በሶስት ቀን ውስጥ 3k subscribe ደርሱዋል እንኩዋን ደስ ያለህ💛❤💚💛❤💚ጆኒ
እውነቱን ተናገሩ እኮ ስለዚህ ኮሜንታተሮች ተፋቱዋቸው አትውቀጡዋቸው እንደማይጋቡ ተናግረዋል 💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹህበት የአለም ጫፍ ሰላማቹህ ብዝት ይበል
አሜን
ለሚ ከወደድሽው ይልቅ ወዶ አፍቅሮ ያገባሽ ይሻልሻል ፈርቸልሻለሁ
የሆነ ነገር በተፈጠረ ቁጥር አች ፈልገሽ ነዉ እያለ ያሸማቅቅሻልኮ
ትዳር የእግዚአብሔር ትልቅስጦታነው ትመጣጠናላቹ ንትጋቡ ደስይላል ❤️❤️❤️
@@ወሎየዋአማራ ምንአገባሺ ከብት በማያገባሺ አትግቢ ከቱ
@@ወሎየዋአማራ አችኳ አለሺ አይደል የሰውን ማንነት በደብ ሳታቂ ጣልቃ ገብተሺ የምትቀደጅ😏 ምነው ፈልገሺው ነውደ😂
@@ወሎየዋአማራ ገረድ አችነሺ አች የገረድ ልጅ አፍሺን አትክፈች አች የለማኝ የቆማጣልጅ ምቀኛ ወንድ አተሺ ነው ሰው ላይ ጣልቃ የምትገቢው
@@ወሎየዋአማራ ቅናት ነው ሚያንጨረጭርሽ kkkkk
@@ወሎየዋአማራ ምን አገባሽ አሽቃባጭ የሴት ቀናትኛ አይደረስ እኮነው አሁን እኮ አንቺ ፈለገሽው ዘወር በይው ትበለሽ ነው እንደዚህ እርር ያለሽው አይዛሽ ገለቴ 😡😡😡😡😡
ፍቅር ገብቶልሻል ገና የቸሩ ግፍ ያስቃይሻል ቅመሽው ዝብንን ስትይ ፍቅር አስቶ አፍርጠሽ የፍቅርን ስም ልክ አስገባችው ነበር ማለት
የተቢየ የእዉነት ወደሽዋልየእኔን ወሎየ ተጋቡ እኳንም ፍቅር ያዘሽ እሰይ ለምለምየ የወሎ ፍቅር ያበረክካል ያወይልክ
የኔ ማር ተጠልፈሻል በፎንቃ ለምየ ውይ የመጀመራ ግዜ እድህ ስትሆኙ
የወሎ ልጅ ማር ነው አዘብለሽ ጠጭው ሌላው ቅራሪ ነው ምግዜም አታጭው
አይ አለሚ ወላሂ ገብቶልሻል ደስሲል ገና የምወጅውን ወንድ አገኘሽ እሱ አይድ ጓደኛነን እያለ እሷ ጭራሽ ባገባህ ደስ ይለኛል አለጅ ዋው ሰው ከወደደኮ ማንንም አይፈራ
እርገጠኛ ነኝ ለሙ ከጆኒ ፎቃ ገብቶላታል በለዉ
ሴት ነው የሚልከው ሽማግሌ ወሎ የት በል ከወድጅ ከሴት ቤተሰብ ሂዶ አያውቅም ስም አታጥፋ ዋ
ጎበዝ ለሙ አክብሮትሽ በጣም ደስ ይላል
ለምለም ተጠግርራለች እህትና ወንድም ሲል ላ ጎደኛ በል አለችው ቀጥላ በድሜ አታምንም አለችው ከዛ አንተን ማግባት መታደል ነው ቆንጆ ነክ አለችው😂😂በቃ ላግባህ ማለት ነው የቀራትኮ ክክክክክ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣በቼሩ ግፍ ስላለባት ገና ታለቅሳለች በፍቅር
እኔ የቶፊቅ እና የለምለም ሙሀባ ሲቀላለዱ ስደሰኩር ንግር ሲያረጋት ነው እኔ ደስ ይለኛል ሙሀባችሁን ያዝልቅላችሁ ✌✌✌✌✌
አችም በጣም ቆንጅዬ ልጅ ነሽ ለዛውም በጣም ታታሪ እሴት ነሽ አችም ለሱ ትበዥበታለሽ እጅ አታሽውም ዋናው መልክ ሳይሆን የውስጥ ቆንጅና ነው ትዳር የሚሆነው
ለሀገራችን ሲለ ሲጣቹን ክብር እናመስገናለን አው ጋሞ የፍቅር ሀገረ ናት ምንም ይምጣ ምንም ጣጣ የለንም ከምቅበል ውጭ ማነሽ ማነክ ከት ነው ውደት ነው አያውቁም ለሜየ የኔ ጅግናየ ፉጣረ ያክብረሽ ሁለላኑም ከልቤ በጋሞ ህዝብ ስም አመሰገናሊሁ
ደምሪኝ ውዴ አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቺኝ
የኡነት ብትጋቡም ታምራላችሁ ደግሞስ እድሜ ምናምን የምትሉ ሠወች ትገርማላችሁ/ ሀገራችን ሠላምሽ ይመለስ
ሰበ ዚና ፈቂር በዚ አለም በሙተ ተለይይይይ 🤣🤣🤣 ግን ለምለምን ፈቂር ኢዙወተል አይዙኑኑኑ ለበጉ ነዉ😍
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እኔ እህህህህ 🤣🤣🤣🤣🤣
Kkkk😆
@@meryemayasin5772 😁🤣
😄😄😄😄😄😄😄😄
ለሙዬ እኛ ጉራጌዎች ስም ሆነብን እና ገንዘብ ይወዳሉ እንባላለን ስለምንሰራ መሰለኝ ግን እንደኛ ደግ የለም እመኝኝ
ኮሜቶች እኮ ለማጋባት እደኛ ናችሁ ወንድ እና ሴት ካያችሁ ተጋቡ ተጋቡ ትላላችሁ
ክክክክክ
😁😂
😂😂😂😂😂😂😂😂ይገርማሉ
Kkkkkkkk
ትክክል
*ተጀመሪ ፎቃየ አይይይ ደስይላል ለሙየ የኔ ደቡሽቡሽ ቀልጠፍ በይ ሴትልጀ ብቻዋን ከሁነች ችግር ነዉ አግቢ* 🌹🌹
ታምራላችሁ ብትጋቡ ደስ ይላል 👍🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለሙ ጎበዝ ነሽ የወሎ ሰው ፍቅር አሪፍ ነው ግን ቶሎ ፍቅር ይለቃቸዌ
የተንብየ አፍቅረሺዋል
የኔ ቆንጆ ዝም ብለሽ ካሰብሽበት ለመድረስ ወደኋላ እዳትይ
ለምለም ፍቅር ይዟት ማየት እፈልግ ነበር ይሄው ዛሬ አይን አይኑን ስታይ ገረመኝኮ🤣 ፎቃማ አለ !! ሲጀመር ትወልጅዋለሽ ምናምን ሚሉትን አትስሙ ትመጣጠናላቹህ ቅናት ነው
ለምለምዬ አይንሽ አስተያየትሽ ያስታውቃል ወደሽዋል አደል 😍😍
ለሙየ ሠርቶ ለመቀየር ደፋ ቀና ማለት ገዘብ መውደድ አይደለም ሠወች እሚሡሉትና ፈጣሪ የሠራራው ይለያያል
ወላይታ ፍቅር ናችው እውነት ስታምሩ በቃ ተገቡ እና ይለይላችው
እግዚአብሔር የሀገራችን ሰላም ይመልስልን በቃ ይበለን እፍፍፍፍፍፍፍፍ በሀሳብ አለቅን ይከብዳል በጣም ፀሎትና ዱአ በጣም ያስፈልጋል ለኢትዮጵያ ለሀገራችን
ማን ነዉ እንደኔ ሳትዋሹ
ለሙ እና ጆን ቢጋቡ ደስስ የሚለዉ።።።።።
እኔ ደስስ ይለኛል እናንተስ?/?
@@muhammadkader7720 mn agebak qenategn
@@ወሎየዋየሀይቅልጁ ወዩዩዩ እረ ዉደ ፍቅር ወሎ ጉራጌ አይልም
እኔም የወሎ የኮቻ ልጂ ነኝ
ለሙየ የእኔ ቆንጆ አላህ ደሥታሽን ያሣየን አንች ምርጥ ሤት ነሽ ከነቤተሠቦችሽ አንችን ያገባ እድለኛ ነው ወላሂ
ዋዉ ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
የሤት ጀግና ነሽ ቢያገባሽሥ ወላሂ ምን ያንሥሻል ቤተሠቡንም ትወጃለሽ ከሠው ሥለምትግባቢ አብቢለት
ለምለምየ የኔ አበሳ ያቢያወራ ያቢያጨበጭብ አንች በአላማሽ ፅኑ ስለሆንሽ ጀግናየ ነሽ
በርችልኝ ፈጣሪ የሚጠቅምሽን ፈጣሪ ይሠጥሻል!!!