ተነስቷል በዚህ የለም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual RUclips Channel Content
    #እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
    +251911828072
    #ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
    #ሒዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም የመዝሙሩ ባለቤት ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
    21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Комментарии • 209

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 Год назад +13

    ❤❤❤"…እንደተናገረ ተነሥቶአል ! ማቴ 28፣6
    ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን
    አግአዞ ለአዳም
    ሰላም
    እምይእዜሰ
    ኮነ
    ፍስሐ ወሰላም።
    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ
    ብርሃነ ትንሣኤ አደረሳችሁ !
    "ሞት ድል በመነሣት ተዋጠ" 1ኛ ቆሮ 15፣54❤❤❤❤❤❤

  • @yordiyo1935
    @yordiyo1935 Год назад +17

    ውድ የእግዚአብሔር ልጆች እንኳን ለብረሀነ ትንሳዬው በሰላም አደረሳችሁ ❤ አቤት ማማራችሁ ዝማሬ መልአት ያሰማልን እህት ወንድሞቼ 🥰🥰

  • @መዳንበእግዚአብሔር
    @መዳንበእግዚአብሔር Год назад +16

    ፍፃሜአችሁን ያሳምረው የድንግል ልጅ በቤቱ ይጠብቃችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @YohannesAsefa-tq7lt
    @YohannesAsefa-tq7lt Год назад +10

    እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ አገልግሎታችሁን ወድጄዋለሁ ቀጥሉበት በርቱ

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S Год назад +2

    በላያችን ነግሦ ሲገዛን የኖረ
    የኃጢአት ዋጋ ሞት በሞት ተሻረ።
    ይዞን የነበረው ወጥመድ ተሰበረ
    አዳም ነፃ ወጣ ዲያቢሎስ ታሰረ
    በእግዚአብሔር ወልድ በኩል ባርነቱም ቀረ።
    እሰይ የምስራች ጌታችን ድል ነሳ
    ገነት ተከፈተ ቀረልን አበሳ።
    በኢየሱስ ድነናል
    ሕያዋን ሆነናል።
    አከተመ በቃ ጠላትም ተጣለ
    ክርስቶስ ተነስቶአል ሞት መውጊያህ የት አለ?

  • @እንዘምር-ዸ9ሐ
    @እንዘምር-ዸ9ሐ Год назад +7

    እልል ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ ማለት ይህ ነው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🖐️✋🖐️🖐️🖐️🖐️🙏🙏🙏

  • @ፍቅርተስላሴናታኔም

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ውድ እህት ወንድሞቻችን ድንቅ ነው ያለኝ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችሁንም እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያኑራችህ ምንም ማውራት አልችልም

  • @wubalem356
    @wubalem356 Год назад +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልጆች በርቱ ህብረቱ እንዳይበታተን አደራ❤❤❤❤ብዙ እንጠብቃለን❤❤❤ ፀልዩ በመሀከላችሁ ጥንት ጠላታችን እንዳይገባ

  • @asterkelemu8
    @asterkelemu8 Год назад +6

    አቤት ውበታችሁኮ !!!💜✝️የተዋህዶ ልጆች ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 👏🌹🌿🌻🌿

  • @Frewe771
    @Frewe771 5 месяцев назад +4

    ሒዱ ነገሩ አወሩ ለአለም በዝህ የለም ተነስቶል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mleteatsnaf1617
    @mleteatsnaf1617 Год назад +5

    ጌታችን ተነስቷል የለምከመቃብር አየነው ተነስቶ በትንሳኤው ክብርን ዘምሩልን

  • @ምንጊዜምተመሥገን
    @ምንጊዜምተመሥገን Год назад +5

    እንኳን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🕯➕🌷

  • @senait7
    @senait7 Год назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰 እንዴት እንደምታምሩ እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋውን አብስቶላችሁ በቤቱ ያኑሯችሁ

  • @yaredfeked9254
    @yaredfeked9254 Год назад +2

    ብሩክ፡እግዚአብሄር፡ይባርካቹህ
    ቅዱስ፡እግዚአብሄር፡ይቀድሳቹህ
    ልኡል፡እግዚአብሄር፡ከፍከፍ፡ያድርጋቹህ
    አሜን፡አሜን፡አሜን

  • @zemariyonasgebrekidanmayek8952
    @zemariyonasgebrekidanmayek8952 Год назад +2

    ታምራላቹ ውዶችዬ እንኳን ለብርኃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሰን።

  • @dorcasjobe-hj7wo
    @dorcasjobe-hj7wo Год назад +2

    በጠም በጣም ደሰ ትለለችሁ ዝማሬ መልአክትን የሰመለችሁ መልካም ትንሴኤ በዓል ይሁንለችሁ በረቱ ከእናንቴ ብዙ እንጠብቀሌን❤

  • @orthodoxbookinaudio___3298
    @orthodoxbookinaudio___3298 Год назад +1

    የማቴዎስ ወንጌል 28
    6፤ እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።

  • @aki2mah
    @aki2mah Год назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። እንኳን ለ ጌታችን ለመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሳኤ በስላም አደረሳችሁ

  • @አስካድእህተጊዮርጊስ

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ሰንድሞቺ❤❤

  • @genetaylel8784
    @genetaylel8784 Год назад +2

    እንኳን ለጌታችን መዳኒታችን ኢየሡሥ ክርሥቶሥ ትንሣኤ በአል በሠላም አደረሣቹ

  • @zeed7938
    @zeed7938 Год назад +4

    ❤The beloved new generation of zemarians. love you all. enkuan abro aderesen. zemare melaktin yasemalin. ❤🙏

  • @ehitufirdea9226
    @ehitufirdea9226 Год назад +4

    የእግዚአብሔር ልጆች እንካን ለብርሀን ተንሳየ አደሰሳቹህ❤❤❤

  • @ShimberaShimbera
    @ShimberaShimbera 5 месяцев назад +1

    እንኳን አደረሳች የሀያሉ የቸሩመድሀኒለም የእናታችን የመቤታችን የቅድስት ድግልማሪያም ልጆች ለብርሀነ ተንሳይ❤❤❤❤❤

  • @adamasfaw7090
    @adamasfaw7090 11 месяцев назад +1

    እጂግ በጣም ያምራል፣ ሥራችሁ በስም ከሚታወቁት ሁሉ ይበልጣል፤ ስርዓታችሁ ደግሞ በስመአብ! በስራችሁ ደስተኛ ነኝ፡፡ አደራ እንዳይቋረጥ በርቱልን…ለስራ እንዲረዳችሁ ማገዝ ያለብን ነገር ካለ አሳዉቁን…እናንተን ማገዝ የኛ ሀላፊነት ነዉ፡፡ ከላይክና ሼር ጀምሮ ሁሉንም ለማገዝ እንሞክራለን በርቱልን

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም Год назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን የትንሳኤው አምላክ ተነስልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 5 месяцев назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Mercy-x8o
    @Mercy-x8o Год назад +1

    ቤተ ክርስትያን መቅረጽ ይቻል ነበር

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 Год назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!! እንዲህ ነጩን ልብስ አልብሶ ያስነሳን!!!

  • @zinashbeyene243
    @zinashbeyene243 Год назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ትንሳኤ ስለሆነ ብትበዙ ጥሩ ነበር ቢሆንም በጣም ደስ ይላለ ተባረኩ

  • @kalekidane7658
    @kalekidane7658 Год назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድም እህቶቻችን🥰🥰❤❤🙏😊

  • @mussiehaile7567
    @mussiehaile7567 Год назад +4

    ስታምሩ እህት ወንድሞቼ ❤❤❤ ክብር ይስጥልን

  • @aidaissac8411
    @aidaissac8411 Год назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሥማልን🙏🙏🙏። እንኳን ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሳኤ በሥላም ኣደረሳቹ።በጣም ደስ ትላላቹ፡ የ ድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያጽናቹ💒🥰።

  • @mekedesdamtew
    @mekedesdamtew Год назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አጥነትን የሚያለመልም መዝሙር ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Melona75
    @Melona75 Год назад +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እንኮን ለብረሃነ ትንሳኤው አደረሰን❤

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 Год назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለመዳንታሃችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለትንሳሄ

  • @ከክፉሁሉሁላችኀምአድኀልኀ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን እሰይይይ እሰይይይ እሰይይይ እልልልልልልልልል👏👏👏🌷🌷🌷 እልልልልልልልልልል👏👏👏 🌺🌺🌺እልልልልልልልልልል 👏👏👏🌻🌻🌻

  • @anugachayaliew3112
    @anugachayaliew3112 Год назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማራ መልክት ያሰማልን እህቶቸ ውንድሞቸ
    ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @yaredtamir3387
    @yaredtamir3387 Год назад +5

    May you all hear the hymns of the angels.

  • @andualemsolomon3861
    @andualemsolomon3861 6 месяцев назад +1

    ❤ዝማሬ መልአከትን ያሰማልን ልዩ ህብረት በቤቱ ያፅናችሁ

  • @selam.Yetewahedolij
    @selam.Yetewahedolij Год назад +1

    አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ ♥️♥️

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe 5 месяцев назад +8

    እልልልልልልልልልልልል ደስስስስስ ስትሉ በጌታ

  • @abebechbest
    @abebechbest Год назад +1

    እል እል እል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናቺሁን ይባርክላቺሁ❤❤❤

  • @tsionbeyene3968
    @tsionbeyene3968 4 месяца назад +1

    enkuan aderesachu wud ye orthodox lijochi hehen mezmur betam nw miwedew gin gitim wust anid malawukew / yaliteredahut kal ale esum mahitemun yefeta yemilew nw ena min malet nw mezimurun betam nw miwedew ena yemizemirewun mezimur gitm bawukew betam des yilegnal melikam beal✝✝💓💓

  • @MikiyasMulugeta-tq5ul
    @MikiyasMulugeta-tq5ul Год назад +3

    ሰማይ የሚያደርስ ዝማሬ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tesfuhabtu3856
    @tesfuhabtu3856 Год назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @TismawBelete
    @TismawBelete 5 месяцев назад +1

    እምሥራቅ እስከ ነአረብ ይትሀኮት ስሙ ለእግዚአብሔር❤❤❤

  • @zekitube2212
    @zekitube2212 Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ ድንቅ ነው !

  • @Selama1921
    @Selama1921 5 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @fasikaadmasu7673
    @fasikaadmasu7673 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ

  • @tigestassefa8447
    @tigestassefa8447 Год назад

    ሰላም እንዴት ናችሁ ማንነታችሁ በታወቅ ጥሩ ነበር ተሀድሶዎች ትመስላላኘችሁ, የተዋህዶ ልጆች ጋርም ለመምሰል ሞክራችሀኃል ግን የድንግልን እና የልጇን ምስል የለም ስለዚህ እባካች ኦርቶዶክስ ከሆናችሁ እራሳችሁን ሁኑ

    • @micheletewelde8250
      @micheletewelde8250 Год назад

      ከዚህ በላይ ይደንሱልሽ? 😮

    • @sabelatube5196
      @sabelatube5196 Год назад

      የኔ ውድ በጣም ጀግና የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆች አትጠራጠሪ

    • @RomanGenet
      @RomanGenet 3 месяца назад

      ከስዕሉ ምን አለሽ ከቃሉ ነው ኢንጂ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 4 месяца назад +1

    አሜን ❤❤❤ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🌻🌻

  • @martamarta-zu2tr
    @martamarta-zu2tr Год назад +1

    zemare melaekt yasemaln 🙏🙏 bertuln des yelale ድንግል ማርያም tabertchu 🙏🙏🙏

  • @TsehayTsehay-g1q
    @TsehayTsehay-g1q 5 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @mulutube1808
    @mulutube1808 Год назад +2

    እንካን አደረሳችሁ ኦርትሆዶሰዋን ሁሉ 🙏ዘማሪ መላይክት ያሰማንልን 🙏🥰🥰

    • @meronalemayehu6888
      @meronalemayehu6888 Год назад

      ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ናቸው ግን በርግጥ??? መንፈስን ሁሉ መርምሩ

  • @ST-mh4kr
    @ST-mh4kr Год назад +4

    ❤❤❤ may you all hear the hymns of the angels.

  • @hayeleysusememememehayelye2396
    @hayeleysusememememehayelye2396 5 месяцев назад +2

    እዉነትነዉ ጌታ ተነስቷል

  • @wossenmichaelzedera
    @wossenmichaelzedera Год назад

    የትንሳኤው በረከት ይደርብን ለዘመሩልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን በቤቱ ያኑርልን የመንግስቱ ወራሾች ያድርግልን ሜን አሜን አሜን

  • @frahiwotfra
    @frahiwotfra 5 месяцев назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @meronsileshi6333
    @meronsileshi6333 Год назад +5

    እልልልል የኛ አምላክ ሞት የማያሸንፈው ዘላለማዊ አልፋ ኦሜጋ ተመስገንልኝ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @MeseretNigatu
    @MeseretNigatu 4 месяца назад

    Des sitlu medheniyalem ytebkachw

  • @tsegayelemma5146
    @tsegayelemma5146 4 месяца назад +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልል

  • @hiwottesfaye-oe7yk
    @hiwottesfaye-oe7yk Год назад

    bale washint stegurhin bitikenesew bizu hitsanat yayalu lik limeslachewal

  • @ንቁሓንreactiomezemur
    @ንቁሓንreactiomezemur Год назад

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ ለሆናችሁ ለተዋህዶ ልጆች መልካም የትንሳኤ ብአል ይሁንላችሁ ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kaleabeba5391
    @kaleabeba5391 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬው ይቀጥል እናዳታቆሙ

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 Год назад

    💘 Egzeabehare Yemasgan!!💘💘💘💘💘💘💘❣️❣️❣️❣️🩵🩷💛💖💚🩵💙💜🩷💛🩵🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lemi7996
    @lemi7996 Год назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
    ግን ቸኮላችሁ ወይ ነገ ማታ ብትለቁት ይሻል ነበር

  • @tigstytagye5931
    @tigstytagye5931 Год назад

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @hagigache5389
    @hagigache5389 Год назад +1

    Be sedat yalchuh ehet ena wandmoch fasekan ka family telyetachuh 😢be bechnet yemtasalfu huluu emberehan ye zare amet le hagerchin tabekan Enkuna Adersachuh le eysus kerstos tensaye beal ❤❤melkam beal❤

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe 5 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልልልል ደስስስስስ ስትሉ በጌታ

  • @Alem9287
    @Alem9287 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤ ኒስትሮ የምትሰራው ልጅ ከናተ ጋ ብትዘምር ጥሩ ነበረ ይቅርታ ስሟ ፀጋ ይመስለኛል

  • @yohanesyeenatulej6538
    @yohanesyeenatulej6538 Год назад

    ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ የበለጠ የምትሰሩበትን እደሜና ጤና ይሰጣቹ የሁሉ ባለቤት የደንግል ልጅ

  • @Samuel-xs3ng
    @Samuel-xs3ng 5 месяцев назад +1

    አብዝቶ የባርካችሁ 🙏🙏🙏

  • @tinsaetilahun-hi6jb
    @tinsaetilahun-hi6jb Год назад +1

    ሒዱ ንገሩ አውሩ ላለም ተነስቶአል በዚህ የለም እልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Год назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ባሌ ልዩ ፀጋዎች ❤✝️

  • @Habt1221-p6r
    @Habt1221-p6r Год назад

    Zimare melaikt yasemalin, tsega egziabher yibzalachihu

  • @robelsolomon4292
    @robelsolomon4292 Год назад

    ዘማሪ መሆን እፈልጋለሁ ግን መስመሩን አላገኘሁም ምን አልባት ከረዳችሁኝ

  • @የማርያምልጅ-ሸ4ወ
    @የማርያምልጅ-ሸ4ወ Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ወንድሞቼ🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fitalewendalew8053
    @fitalewendalew8053 Год назад

    hidu ngeru lealem tenstual besih yelem

  • @NigusTsegaw-c8c
    @NigusTsegaw-c8c 5 месяцев назад +1

    ተነስቷል 🙏

  • @nakachewtemesgen5885
    @nakachewtemesgen5885 Год назад +1

    ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @tebebmnfsawet5347
    @tebebmnfsawet5347 Год назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ማይክ የያዝከው ልጅ ሽብሸባህን አስተካክለው 😊

  • @tigestassefa8447
    @tigestassefa8447 Год назад

    ተሀድሶ ከሆናችሁ ደግሞ የማይመለከተኝን ነው የፃፍኩት እና ይቅርታ እጠይቃለሁ

    • @micheletewelde8250
      @micheletewelde8250 Год назад

      ከራስሽ ጋር ታረቂ መጀመርያ ምን ያርጉ ነው ምትዪው ? ካላወቅሽ ዝም ነው ሚባለው።

    • @leulnegash2954
      @leulnegash2954 Год назад

      anchi rasu sewen kemenageresh befit rase man negn blesh eyi

  • @AlmazWorku-ns8wc
    @AlmazWorku-ns8wc Год назад

    ELLLL
    Amannnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @enziramedia
    @enziramedia Год назад +2

    ❤ተነስቷል +

  • @cabynoma7313
    @cabynoma7313 Год назад

    Egziabher yibarkachu, gen bizu entebikalen kenante

  • @HayatEthi
    @HayatEthi 5 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zawdiza-ps1ln
    @zawdiza-ps1ln Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእግዚአብሔር የወላዲት አምላክ ልጆች❤❤❤

  • @daniture3262
    @daniture3262 4 месяца назад

    ክብር ኣቦይ መድህን ዓለም ሓጥያትናን በደልናን ይቅር በለልና ክብር ኣቦይ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏⛪️

  • @yostitube3077
    @yostitube3077 Год назад

    በእብረት የሚዘመሩ መዝሙሮች አብዙልን ለምሳሌ እንደ ፍኖተ ፅድቅ

  • @weletezerabruk7093
    @weletezerabruk7093 Год назад

    Betam new yemtamrut. Yesemay mela'ekt enji mdrawi atmeslum. Kale hiwot yasemaln Wendmna ehtoche

  • @barclay21
    @barclay21 Год назад

    ዝሜሬ መላእክትን ያሰማልን
    እንካን አደረሰን ለብርሃን ትንሣኤው

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 Год назад

    Enda yatal luricsu 😭😭😭😭😭

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 Год назад

    Lyrics please enda ename lezmer abra

  • @mcmikiy7386
    @mcmikiy7386 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @sabelamena8135
    @sabelamena8135 Год назад

    ✝️🙏🏾 enkne adersne wegancha tmsegane 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💒selme lagrchen yune 💚💛❤️

  • @helenaddis9783
    @helenaddis9783 Год назад

    ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @abelamesfinawe1489
    @abelamesfinawe1489 Год назад

    Betam Tameralachuu❤❤❤ Y dengel Lij Yitebekachu

  • @kidistasgedom5158
    @kidistasgedom5158 Год назад

    Ene milew betekrstyan bemola. Background lay 1 enkuan sile adhino wey meskel. Netela melbes bicha orthodoxawi ayasbilm? Esti sireatun yemtawku sewoch asteyayet situbet? Lik new yihe?

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Год назад +1

      አትፍሪ ልጆቹ የራሳችን ዲያቆናትና የሰንበት ተማሪዎች ናቸው😊

  • @kiruhab68
    @kiruhab68 Год назад

    በርቱ እግዚአብሔር ያበርታቹሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማቸሁ

  • @arabtowers1682
    @arabtowers1682 Год назад

    Zemare melakiten yasemalen ❤❤bertu yaglglot zemnchu bebetu yelqi ❤❤❤❤❤❤❤