Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እመኑ በእርሱ ድንቅ ያረጋል ጌታበረድ አዝንቦ ጠላት እየመታውቅያኖስ ጥልቁን ፈጥኖ እያተነነነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነእመኑ በእርሱ ታራራው ነደደእመኑ በእርሱ ሸለቆው ታወከእመኑ በእርሱ ዝግባው ተሰባብሮእመኑ በእርሱ አለቱ ደቀቀእመኑ በእርሱ የአህዛብ ጣኦታትእመኑ በእርሱ በፊቱ እረገፉእመኑ በእርሱ በስሙ የታመኑእመኑ በእርሱ ወጀቡን ቀዘፉአዝ ......እመኑ በእርሱ የማይነጋ ሌሊትእመኑ በእርሱ የማያልፍ ቀን የለምእመኑ በእርሱ ሁሉ ይቻለዋልእመኑ በእርሱ ጌታ መድኃኔዓለም እመኑ በእርሱ ፍቅር ነው ዘላለምእመኑ በእርሱ ደግ አባት ለልጁእመኑ በእርሱ ሁሌ ተዘርግታእመኑ በእርሱ ትኖራለች እጁአዝ ......እመኑ በእርሱ ሞገድ የማይሰብረውእመኑ በእርሱ ፅኑ መርከብ አለንእመኑ በእርሱ አንፈራም አንሰጋምእመኑ በእርሱ ከእርሱ ጋር እያለንእመኑ በእርሱ ጠላት ተሸንፏልእመኑ በእርሱ ሰይጣን አፍሯል ዛሬእመኑ በእርሱ ወይኒው ይነዋወፅእመኑ በእርሱ በታላቅ ዝማሬአዝ ......እመኑ በእርሱ ባዶ ነው አይሰራምእመኑ በእርሱ የጠላት ፉከራእመኑ በእርሱ የማይተወን ጌታእመኑ በእርሱ አለ ከእኛ ጋራእመኑ በእርሱ እጅግ አትረፍርፎ እመኑ በእርሱ ፀጋ ከበዛለትእመኑ በእርሱ በሞት ጀርባ ቆመንእመኑ በእርሱ ገና እንዘምራለን
ተባረክልን።
አሜን❤ አሜን❤ አሜን❤
🕊❤
❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ትልቅ ጭንቀት ውስጥ ነበርኩ አሁን ተረጋጋው ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
Ayzon❤
ዘምራቹ ጸልያቹ ሰግዳቹ ወይ አንዳች አገልግሎት አገልግላችሁ የደስታ ስሜት ከተሰማችሁ እርሱ የእግዚአብሔር መንፈስ እንደሆነ አስተውሉ አቡነ ሺኖዳ
Yene ehet ayezohe ye mareyam lij kanchi ga new
ነይ እስኪ እኅቴ በውስጥ ሰብሰብ ብለን እንማር ጭንቀት እኔሜ ያጠቃኛል በትግል ነው ምኖር @Emafiker ቴሌግራም ላይ አግኚኝ ሰርች ስታደርጊ ይወጣልሻል እቢ ካለሽ ንገሪኝ
Temasgen Amelaka Sela Hulem Enamesgenlen❤❤❤❤
ወይኔ ይህ መዝሙር እኮ ደስ ሲል .... ለኔ ወሳኝ ሰዓት ላይ ነው የተለቀቀው እግዚአብሔር ይምስገን.... "የማይነጋ ሌሊት እማያልፍ ቀን የለም......".
😭😭😭😭 Bichayeen hogne si ceneq
Ewenat new eheta barechi fetari kanechi gare yehune
ኦረቶዶክሰ ለዘላለም ትኑረ አቤት ግረማሞገሰ ሲያምረባቹህ❤
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እልልልል ❤❤❤❤
እልልልልልልልል እናንተን ሳይ በዚህ ትውልድ ተስፋ እንዳልቆርጥ እሆናለሁ ተባረኩ❤
በጌታ የድሮ መዝሙሮችን በዚሁ ሁኔታችሁ ዘምሩልን በማሪያም ስርአቱን የጠበቀ ነው ዝማሪያችሁ❤❤❤😢
besmam des ayilim ene erasu endet edes endalegn diroyen astawesegn❤❤
ሰውነቴን ውርርር አለኝ ደስ የሚል ጥዑም የሆነ ዝማሬ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ ማይክ የያዘው ልጅ ድምጹ ይበል ነው ጆሮዬ ላይ ያቃጭላል የኛ እንቁዎች በርቱልን ሁላችሁም
ኦርቶዶክሳውያን በህብረት ስትዘምሩ እንዴት እንደምታምሩ ከወጣቶች በሁሉም ዘርፍ ብዙ አገልግሎት ይጠበቃል
ይህን መዝሙር ሙሉ ቀን ሳዳምጥ ብውል አልጠግብም
ማነሽ 💖💕💖
ኸረ ፍኖተ ፅድቅን አስተምሩልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል እሱ የሞቱን ደብዳቤ በህይወት አይኔ እያየ ለውጣልኛልሙጥኝ በሉት ቅርብ ነው ይሰማል ያድናችዎልም እመኑኝ ጠላት ተሽንፍል ሰይጣን አፍሮል ዛሬ
እልልልልልልልልልልል ጌታዪ አምላኬ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ለዘማርዎች ዝማረ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅንችሁ ከዝህ የበለጠ የምታገለግሉበትን እረጀም እደሜ ከጨና ተመነውላቹ ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤
ሁሉ የሚቻለውን ድንቅ አድራጊውን ጌታ ለተጨነቀ ወንድሜ ወልደገብርኤል ብላችሁ ጸልዩ እባካችሁ
ዝማሬ መለዕክት ያሰማል ያአግልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን መንፈስን ያድሳል😊😊😊🙏🙏🙏🙏🙏
እውነትም እመኑበእርሱድንቅ ያደርጋልጌታ ❤❤❤❤❤❤እውነት ነው ድንቅ ያደርጋል እግዚአብሔር
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ምን እንላለን ጌታ እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ ዘመናችሁ በጌታ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ
የልጅነት ትዝታዬዬዬዬዬ❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለፍኖተ ጽድቆች ይህን የዝማሬ ስርአት አሳዩልን እስኪ
በጣም ወሳኝ ሰአት ነው የተለቀቀው የመላእክትን ዝማሬ ያሰማችኹ
ቃል ሂዎት ያሰማለን ጌታ ፀጋ ያበዛላችሁ ለን ተዘምሩል እልልልልልልል ❤❤❤❤❤
የማይነጋ ለሊት ማያልፍ ቀን የለም ሁሉ ይቻለዋል ጌታ መድኃኒዓለም ፍቅር ነው ዘላለም ደግ አባት ለልጁ ሁሌ ተዘርግታ ትኖራለች እጁ 🙏
እጹብ ድንቅ መዝሙር !ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ እንቆቼ የተዋህዶ ልጆች ❤ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር😢
ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና
ወይኔ በዚህ ዝማሬ ጭንቀቴን ነው የምረሳበት ወድሞች እህቶች ኑሩልን የአገልግሎታች ዘመን ይባርክል በዚህ አጋጣሚ አዲስ ዘማሪ ነኝ በዶኪማስ ዩቲብ አንድ ነጠላ ዜማ አስለቅቃለው ሸር ላይክ በማድርግ ከህዝብ ጋ አስተዋውቁኝ
ሀጢያቴን መበደሌን ሳታሰብ አባቴ ልዑል እግዚአብሔር ክብርና መሰጋና ለሰም አጠራርህ ይሁን በዉነት እህት ወንድምቻችን የመላእክት ዝማሬን ያሰማል በመንፈሳዊ ሂዎቴ የደከምኩትን እህታችሁን ወለተሐዋርያት ብላቺሁ አሰቡኝ በሰደት ያለሁ እህታችሁን😭😭😭😭😭😭😭👐👐👐👐👐👐
አሜን እ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ጌታዬ ስለሁሎ ነገር ፍጣሬ ይመስገን
የኮይር መዝሙር እጅግ በጣም ደስ የሚልና የሰንበት ትምህርት ቤት አገልግሎትን ከሙሉ ጣዕም ጋር የሚያሳየን ስለሆነ በዚህ አብዝታችሁ ብትሰሩ እላለሁኝ።
እልልልልልልል ተመስገን ኣምላከይ ሰለ ኩሉ ነገር👏👏👏
እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌹🌹🥰🥰🌹🌹❤❤🙏🙏🙏ጸጋውን ያብዛላቹ።
ጹፍ ቢኖረው ደስ ይል ነበር
subtitle ?
❤❤❤❤
ይሄ መዝሙር በአማረኛ ,,በትግሪኛ ,,በኤርትራ,, የተዘመረው ደስ ሲል ነፍስን የሚያለመልም የሚያረጋጋ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ይህ መዝሙር ስሰማ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልእልእ አቤት ደስ ሲለው
ውብ ዜማ እጅግ ከተዋበ አለባበስ ጋር፣ የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን! ታምራላችሁ!
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አቤት ግረማሞገስ ሲያምረባችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒
እልልልልልልልልልልልልልልልልል🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸ልልልልል🌺🌺🌺🌺🌺 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤ በርቱ❤❤
Temsgen sikefagne yemsemaw mezmur uffff❤❤
እልልልልልልልልል ዝማሪየ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎉❤♥️♥️♥️💐💐💐💐💐
የማይነጋ ሌሊት ማያልፍ ቀን የለም 😭😭😭😭😭እውነት ነው አይነጋም አላድርም ብዬ ነበር ግን እግዚአብሔር ደረሰልኝ 😭😭😭😭
ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን እንዴት ደሰ እንደምትሉ እንዲሑ በቤቱ ያፅናቹ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እመኑ በርሱ የተዋህዶ ልጆች በርቱ
አሜን 🖤⛪️🖤ዝማሬ መላክ ያሰማልን🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
የድሮ መዝሙረ እንደዚህ ስሩት ሚዲያውን እናሳድገው❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሌሌልልልልልልሌልልልሌልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን⛪⛪⛪❤❤❤
❤❤❤❤ufye Des sil egzabiher yimezgen enantem tebareku
Tekekelegna ye Orthodox meaza yalachew zemareyan be batu yakoyachew
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤ኑሮዋችሁ ቤታችሁ እንደዚህ ይረስርስ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ታዳጊዎች ስለሆናችሁ በርቱ እመብርሀን ትርዳችሁ በርቱ በርቱ
🕊ነገር ለወጠ ሁሉም በእርሱ ሆነ 🙏🙏🙏አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እንዴት እደምታምሩ እህት ወንድሜቼ❤❤❤❤
ከፍኖተ ፅድቅ የናንተ 100 እጥፍ ስርአት ያለው ኦርቶዶክሳዊ ነው። በርቱ
ሁሉ ይቸለወል ጌታ መድሐኒእአለም። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሁን ስንኙን በደንብ ለሚዘምሩ ልጆች መስጠታቹ ማስተካከላቹ በጣም ጥሩ ነው ለሌላ ጊዜ ሲዘምሩ መዝሙሩ እየጠፋባቸው አፋቸው ላይ ልዩነት ነበረው በርቱ ጥሩ ነው
Thank you batam baaaatam 🥰♥️
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌹አበት ማማራችሁ በቤቱ ያፅናቹ🙏🙏ማነው እንደ እኔ የቀና 😢😢❤
እናንተንም ምርቴንም ለዚህ መዝሙር እግዚአብሔር ይስጥልን
በወጣትነት እግዚአብሔር ማመስገን ይለያል🥰✝️❤ በቤቱ ያፅናችሁ ።
😢😢😢😢😢😢 enbaye meta yene ehetoch yene wendemoche zemare melakt fetari yasemalen amennnnnnn 😢😢😢😢😢😊😊😊
እወ ኩሉዝአሎ ጌታ መድሃኔ አለም እንኮዕ እርቶዶኩስ ኮንኩ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
Amen amen abet orthodox senamer eko
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏
አሜን ዝማሬ መላሀክ ያስማልን😢😢❤❤❤
እልልልልልል እንደዚህ አይነት ዝማሬ ያብዛልን በእውነት🙏🙏🙏🙏
እመኑ በርሱ እማያልፍ ቀንየለም 😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነገንለወጠሁሉበርሱሆነ❤❤❤
zemare melaketen yasemalen... Lyrics Ketach Arif nw ende asteyayet
አሜን ዝማሬ mla'ikt ያስማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን
Elllllllll elllllll አዎ ሁሉ በእርሱ ከእርሱ ለእርሱ ሆነ። ዮሐ.ወ 3: 14 ሙሴ በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ፣ የሰው ልጅም እንዲሁ ሊሰቀል ይገባዋል፤ 15 ይኸውም በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው ነው።16 “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤ 17 እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላከው በዓለም ለመፍረድ ሳይሆን፣ ዓለምን በእርሱ ለማዳን ነው።
እልልልልልልልል እመኑ በርሱ ድንቅ ዝማሬ ነው ዝሠማሬ መላክትን ያሰማልን።❤❤❤❤❤
ሁሉ ሚቻለው እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሠው🙏🙏🙏
Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤ Le misgana aqomegn abate adara🙏🙏🙏🙏
ቅል ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይሰጣቸዋል
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለዕክተን ያሠማል
ሁሉ በእርሱ ❤❤❤
❤❤❤ዝማሪ መላይክት ያስማለን
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ❤
be ewnet bezi betechemaleke zemen eyeserachuhut yalew sra betam yemimesegen sra new bertu fetari tsegaw abzto ystachu
Bisre abtachin berta
ለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። በዛም ደስ የሚል የኦርቶዶክሳዊት ዝማሬን አሰምታችሁናል። እግዚአብሔር ቀጣዩን ስራችሁን እንደዚህ ባለ መንፈሳዊ ዜማ እንድታቀርቡልን ፈቃዱ ይሁን።
Amen Amen Amen egizabher yimesgen 🙏
Zemare melaket yasmaln....Bertuln....hulachenenm bebetu yasnan
❤❤❤ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እልልልል ❤❤❤❤Reply
Zmare melaktn yasemaln emunu bersu❤❤❤❤❤❤
ሁሉ በእርሱ ሆነ❤❤❤❤❤ ተመስገን ፈጣሪ❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልል
ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤
Tebareku enedate dese enedemetlu ke eregatachu gare yeha newe beka tekekeleghawe ye orthdox christiyan azemamere fetari bebatu yatsenachehu❤❤❤❤❤
egziabher abzeto yebarkachu kedest selase betachun bebereker yemululachu rejem metageleglubet geze yestuachu 🥰🥰🥰🥰🥰😃
zmare melaekten yasema;n ye agelglot zemenachhu yetebareke yhun be betu yatsnachhu amen
የድግል ማርያም ልጅክብር ይግባው❤❤❤
😍😍😍😍😍 emenu besu dink yadergal getaà amenn❤️❤️❤️
❤❤😍😍😍😍😍des ymil zimri kale hiwet yasemalin
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይሰማልን❤❤❤❤❤❤
እመኑ በእርሱ ድንቅ ያረጋል ጌታ
በረድ አዝንቦ ጠላት እየመታ
ውቅያኖስ ጥልቁን ፈጥኖ እያተነነ
ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ
እመኑ በእርሱ ታራራው ነደደ
እመኑ በእርሱ ሸለቆው ታወከ
እመኑ በእርሱ ዝግባው ተሰባብሮ
እመኑ በእርሱ አለቱ ደቀቀ
እመኑ በእርሱ የአህዛብ ጣኦታት
እመኑ በእርሱ በፊቱ እረገፉ
እመኑ በእርሱ በስሙ የታመኑ
እመኑ በእርሱ ወጀቡን ቀዘፉ
አዝ ......
እመኑ በእርሱ የማይነጋ ሌሊት
እመኑ በእርሱ የማያልፍ ቀን የለም
እመኑ በእርሱ ሁሉ ይቻለዋል
እመኑ በእርሱ ጌታ መድኃኔዓለም
እመኑ በእርሱ ፍቅር ነው ዘላለም
እመኑ በእርሱ ደግ አባት ለልጁ
እመኑ በእርሱ ሁሌ ተዘርግታ
እመኑ በእርሱ ትኖራለች እጁ
አዝ ......
እመኑ በእርሱ ሞገድ የማይሰብረው
እመኑ በእርሱ ፅኑ መርከብ አለን
እመኑ በእርሱ አንፈራም አንሰጋም
እመኑ በእርሱ ከእርሱ ጋር እያለን
እመኑ በእርሱ ጠላት ተሸንፏል
እመኑ በእርሱ ሰይጣን አፍሯል ዛሬ
እመኑ በእርሱ ወይኒው ይነዋወፅ
እመኑ በእርሱ በታላቅ ዝማሬ
አዝ ......
እመኑ በእርሱ ባዶ ነው አይሰራም
እመኑ በእርሱ የጠላት ፉከራ
እመኑ በእርሱ የማይተወን ጌታ
እመኑ በእርሱ አለ ከእኛ ጋራ
እመኑ በእርሱ እጅግ አትረፍርፎ
እመኑ በእርሱ ፀጋ ከበዛለት
እመኑ በእርሱ በሞት ጀርባ ቆመን
እመኑ በእርሱ ገና እንዘምራለን
ተባረክልን።
አሜን❤ አሜን❤ አሜን❤
🕊❤
❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ትልቅ ጭንቀት ውስጥ ነበርኩ አሁን ተረጋጋው ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
Ayzon❤
ዘምራቹ ጸልያቹ ሰግዳቹ ወይ አንዳች አገልግሎት አገልግላችሁ የደስታ ስሜት ከተሰማችሁ እርሱ የእግዚአብሔር መንፈስ እንደሆነ አስተውሉ
አቡነ ሺኖዳ
Yene ehet ayezohe ye mareyam lij kanchi ga new
ነይ እስኪ እኅቴ በውስጥ ሰብሰብ ብለን እንማር ጭንቀት እኔሜ ያጠቃኛል በትግል ነው ምኖር @Emafiker ቴሌግራም ላይ አግኚኝ ሰርች ስታደርጊ ይወጣልሻል እቢ ካለሽ ንገሪኝ
Temasgen Amelaka Sela Hulem Enamesgenlen❤❤❤❤
ወይኔ ይህ መዝሙር እኮ ደስ ሲል .... ለኔ ወሳኝ ሰዓት ላይ ነው የተለቀቀው እግዚአብሔር ይምስገን.... "የማይነጋ ሌሊት እማያልፍ ቀን የለም......".
😭😭😭😭 Bichayeen hogne si ceneq
Ewenat new eheta barechi fetari kanechi gare yehune
ኦረቶዶክሰ ለዘላለም ትኑረ አቤት ግረማሞገሰ ሲያምረባቹህ❤
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እልልልል ❤❤❤❤
እልልልልልልልል እናንተን ሳይ በዚህ ትውልድ ተስፋ እንዳልቆርጥ እሆናለሁ ተባረኩ❤
በጌታ የድሮ መዝሙሮችን በዚሁ ሁኔታችሁ ዘምሩልን በማሪያም ስርአቱን የጠበቀ ነው ዝማሪያችሁ❤❤❤😢
besmam des ayilim ene erasu endet edes endalegn diroyen astawesegn❤❤
ሰውነቴን ውርርር አለኝ ደስ የሚል ጥዑም የሆነ ዝማሬ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ ማይክ የያዘው ልጅ ድምጹ ይበል ነው ጆሮዬ ላይ ያቃጭላል የኛ እንቁዎች በርቱልን ሁላችሁም
ኦርቶዶክሳውያን በህብረት ስትዘምሩ እንዴት እንደምታምሩ ከወጣቶች በሁሉም ዘርፍ ብዙ አገልግሎት ይጠበቃል
ይህን መዝሙር ሙሉ ቀን ሳዳምጥ ብውል አልጠግብም
ማነሽ 💖💕💖
ኸረ ፍኖተ ፅድቅን አስተምሩልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል
እሱ የሞቱን ደብዳቤ በህይወት አይኔ እያየ ለውጣልኛል
ሙጥኝ በሉት ቅርብ ነው ይሰማል ያድናችዎልም እመኑኝ
ጠላት ተሽንፍል ሰይጣን አፍሮል ዛሬ
እልልልልልልልልልልል ጌታዪ አምላኬ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ለዘማርዎች ዝማረ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅንችሁ ከዝህ የበለጠ የምታገለግሉበትን እረጀም እደሜ ከጨና ተመነውላቹ ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤
ሁሉ የሚቻለውን ድንቅ አድራጊውን ጌታ ለተጨነቀ ወንድሜ ወልደገብርኤል ብላችሁ ጸልዩ እባካችሁ
ዝማሬ መለዕክት ያሰማል ያአግልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን መንፈስን ያድሳል😊😊😊🙏🙏🙏🙏🙏
እውነትም
እመኑ
በእርሱ
ድንቅ
ያደርጋል
ጌታ ❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ድንቅ ያደርጋል እግዚአብሔር
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ምን እንላለን ጌታ እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ ዘመናችሁ በጌታ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ
የልጅነት ትዝታዬዬዬዬዬ❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለፍኖተ ጽድቆች ይህን የዝማሬ ስርአት አሳዩልን እስኪ
በጣም ወሳኝ ሰአት ነው የተለቀቀው የመላእክትን ዝማሬ ያሰማችኹ
ቃል ሂዎት ያሰማለን ጌታ ፀጋ ያበዛላችሁ ለን ተዘምሩል እልልልልልልል ❤❤❤❤❤
የማይነጋ ለሊት ማያልፍ ቀን የለም ሁሉ ይቻለዋል ጌታ መድኃኒዓለም
ፍቅር ነው ዘላለም ደግ አባት ለልጁ ሁሌ ተዘርግታ ትኖራለች እጁ 🙏
እጹብ ድንቅ መዝሙር !ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ እንቆቼ የተዋህዶ ልጆች ❤ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር😢
ዝማሬ መላእክቲ የስማዓልና
ወይኔ በዚህ ዝማሬ ጭንቀቴን ነው የምረሳበት ወድሞች እህቶች ኑሩልን የአገልግሎታች ዘመን ይባርክል በዚህ አጋጣሚ አዲስ ዘማሪ ነኝ በዶኪማስ ዩቲብ አንድ ነጠላ ዜማ አስለቅቃለው ሸር ላይክ በማድርግ ከህዝብ ጋ አስተዋውቁኝ
ሀጢያቴን መበደሌን ሳታሰብ አባቴ ልዑል እግዚአብሔር ክብርና መሰጋና ለሰም አጠራርህ ይሁን በዉነት እህት ወንድምቻችን የመላእክት ዝማሬን ያሰማል በመንፈሳዊ ሂዎቴ የደከምኩትን እህታችሁን ወለተሐዋርያት ብላቺሁ አሰቡኝ በሰደት ያለሁ እህታችሁን😭😭😭😭😭😭😭👐👐👐👐👐👐
አሜን እ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ጌታዬ ስለሁሎ ነገር ፍጣሬ ይመስገን
የኮይር መዝሙር እጅግ በጣም ደስ የሚልና የሰንበት ትምህርት ቤት አገልግሎትን ከሙሉ ጣዕም ጋር የሚያሳየን ስለሆነ በዚህ አብዝታችሁ ብትሰሩ እላለሁኝ።
እልልልልልልል ተመስገን ኣምላከይ ሰለ ኩሉ ነገር👏👏👏
እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌹🌹🥰🥰🌹🌹❤❤🙏🙏🙏ጸጋውን ያብዛላቹ።
ጹፍ ቢኖረው ደስ ይል ነበር
subtitle ?
❤❤❤❤
ይሄ መዝሙር በአማረኛ ,,በትግሪኛ ,,በኤርትራ,, የተዘመረው ደስ ሲል ነፍስን የሚያለመልም የሚያረጋጋ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ይህ መዝሙር ስሰማ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልእልእ አቤት ደስ ሲለው
ውብ ዜማ እጅግ ከተዋበ አለባበስ ጋር፣ የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን! ታምራላችሁ!
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አቤት ግረማሞገስ ሲያምረባችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒
እልልልልልልልልልልልል
ልልልልል🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸ልልልልል🌺🌺🌺🌺🌺 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤ በርቱ❤❤
Temsgen sikefagne yemsemaw mezmur uffff❤❤
እልልልልልልልልል ዝማሪየ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎉❤♥️♥️♥️💐💐💐💐💐
የማይነጋ ሌሊት ማያልፍ ቀን የለም 😭😭😭😭😭እውነት ነው አይነጋም አላድርም ብዬ ነበር ግን እግዚአብሔር ደረሰልኝ 😭😭😭😭
ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን እንዴት ደሰ እንደምትሉ እንዲሑ በቤቱ ያፅናቹ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እመኑ በርሱ የተዋህዶ ልጆች በርቱ
አሜን 🖤⛪️🖤ዝማሬ መላክ ያሰማልን🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
የድሮ መዝሙረ እንደዚህ ስሩት ሚዲያውን እናሳድገው❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሌሌልልልልልልሌልልልሌልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን⛪⛪⛪❤❤❤
❤❤❤❤ufye Des sil egzabiher yimezgen enantem tebareku
Tekekelegna ye Orthodox meaza yalachew zemareyan be batu yakoyachew
አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤ኑሮዋችሁ ቤታችሁ እንደዚህ ይረስርስ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ታዳጊዎች ስለሆናችሁ በርቱ እመብርሀን ትርዳችሁ በርቱ በርቱ
🕊ነገር ለወጠ ሁሉም በእርሱ ሆነ 🙏🙏🙏አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እንዴት እደምታምሩ እህት ወንድሜቼ❤❤❤❤
ከፍኖተ ፅድቅ የናንተ 100 እጥፍ ስርአት ያለው ኦርቶዶክሳዊ ነው። በርቱ
ሁሉ ይቸለወል ጌታ መድሐኒእአለም። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሁን ስንኙን በደንብ ለሚዘምሩ ልጆች መስጠታቹ ማስተካከላቹ በጣም ጥሩ ነው ለሌላ ጊዜ ሲዘምሩ መዝሙሩ እየጠፋባቸው አፋቸው ላይ ልዩነት ነበረው በርቱ ጥሩ ነው
Thank you batam baaaatam 🥰♥️
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌹
አበት ማማራችሁ በቤቱ ያፅናቹ🙏🙏
ማነው እንደ እኔ የቀና 😢😢❤
እናንተንም ምርቴንም ለዚህ መዝሙር እግዚአብሔር ይስጥልን
በወጣትነት እግዚአብሔር ማመስገን ይለያል🥰✝️❤ በቤቱ ያፅናችሁ ።
😢😢😢😢😢😢 enbaye meta yene ehetoch yene wendemoche zemare melakt fetari yasemalen amennnnnnn 😢😢😢😢😢😊😊😊
እወ ኩሉዝአሎ ጌታ መድሃኔ አለም እንኮዕ እርቶዶኩስ ኮንኩ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እልልልልልልልልልልል✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
Amen amen abet orthodox senamer eko
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏
አሜን ዝማሬ መላሀክ ያስማልን😢😢❤❤❤
እልልልልልል እንደዚህ አይነት ዝማሬ ያብዛልን በእውነት🙏🙏🙏🙏
እመኑ በርሱ እማያልፍ ቀንየለም 😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነገንለወጠሁሉበርሱሆነ❤❤❤
zemare melaketen yasemalen... Lyrics Ketach Arif nw ende asteyayet
አሜን ዝማሬ mla'ikt ያስማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን
Elllllllll elllllll አዎ ሁሉ በእርሱ ከእርሱ ለእርሱ ሆነ። ዮሐ.ወ 3: 14 ሙሴ በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ፣ የሰው ልጅም እንዲሁ ሊሰቀል ይገባዋል፤ 15 ይኸውም በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው ነው።
16 “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤ 17 እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላከው በዓለም ለመፍረድ ሳይሆን፣ ዓለምን በእርሱ ለማዳን ነው።
እልልልልልልልል እመኑ በርሱ ድንቅ ዝማሬ ነው ዝሠማሬ መላክትን ያሰማልን።❤❤❤❤❤
ሁሉ ሚቻለው እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሠው🙏🙏🙏
Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤ Le misgana aqomegn abate adara🙏🙏🙏🙏
ቅል ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይሰጣቸዋል
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለዕክተን ያሠማል
ሁሉ በእርሱ ❤❤❤
❤❤❤ዝማሪ መላይክት ያስማለን
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ❤
be ewnet bezi betechemaleke zemen eyeserachuhut yalew sra betam yemimesegen sra new bertu fetari tsegaw abzto ystachu
Bisre abtachin berta
ለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። በዛም ደስ የሚል የኦርቶዶክሳዊት ዝማሬን አሰምታችሁናል። እግዚአብሔር ቀጣዩን ስራችሁን እንደዚህ ባለ መንፈሳዊ ዜማ እንድታቀርቡልን ፈቃዱ ይሁን።
Amen Amen Amen egizabher yimesgen 🙏
Zemare melaket yasmaln....Bertuln....hulachenenm bebetu yasnan
❤❤❤ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እልልልል ❤❤❤❤
Reply