ቅጣት ክፍል 119 | Kitat episode 119

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
    Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana RUclips channel!!!
    #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
    የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Facebook Channel | / kanatelevision
    | Official Instagram Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
    ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 192

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it Месяц назад +106

    ቅደሜነ ኦሁድ ይላቅቅ ይምትሉ የሰለፈቹትን ልቅቁ😊😊

    • @ru3lg5bm6k
      @ru3lg5bm6k Месяц назад +2

      ትክክል ይለቀቅልን ❤❤❤❤

    • @Sosaytnguse-t8p
      @Sosaytnguse-t8p Месяц назад +3

      @@KamarKamar-ve1it ወይ ቅዳሜና እሁድ ከሰኞ እስከ አርብ ራሱ መች ለቀቁልን

  • @raheluae8262
    @raheluae8262 Месяц назад +76

    ቃናወች እናመሰግናለን ቴክስታችንን አብባቹ ቅጣት የተሰኘውን ፊልም ስለለቀቃቹ ደስ ብሎናል ተመልካ ተከታታዩን ህዝብ በማክበራቹ በድጋሚ አመሠግናለዉ🙏❤❤❤

  • @momethio3664
    @momethio3664 Месяц назад +39

    ቅጣቶች መቀጣት አለባችሁ ስታናድዱ 😅 እኔ ቅዳሜና እሁድ አልፎ ሰኞ እስክደርስ እቸኩል ነበር😄 እናንተ ግን ሳምንት ጠፋችሁ በሰው ስሜት ላይ ቀዝቃዛ ውሃ መቸለሳቹን አቁሙ እሺ ግን ደሞ ዛሬ ስለምለቀቅ ደስ ብሎኛል

    • @beza390
      @beza390 Месяц назад +1

      አፍር ይብሉና😂😂😂

    • @yetnayetstga986
      @yetnayetstga986 Месяц назад +1

      😂😂😂😂😂😂eko

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq Месяц назад +14

    አታቋርጡ ዜሬ ሥት ቀናችሁ ነዉ እሁድና ቅዳሜ ይለቀቅልን💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @madina4756
      @madina4756 Месяц назад +1

      አወ መካስ አለብን 😂

    • @ToybaMirty
      @ToybaMirty Месяц назад

      ግን እኮ ቴሌግራም ላይ ሙሉውም ተለቋል ሄዳችሁ እዩት🤗🤗

    • @madina4756
      @madina4756 Месяц назад

      @@ToybaMirty ቴሌግራም አልጠቀምም😥

  • @tigesttigest3175
    @tigesttigest3175 Месяц назад +25

    ተመልካቾች ሙቃዲስ ናፍቃቹህ ነበር ጩኧታቹህ ተሰማ 😂😂😂

    • @momethio3664
      @momethio3664 Месяц назад +3

      ሙቃዲስን እኔ ባገኛት የቀድሞ እጮኛዋ እንደጎተታት በመሬት ነበር ፀጉሯን ይዠ ምጎትታት😂 እሷና ሙኒር አቃጥሎ ነው የሚደፉኝ ግን የድራማው ድምቀት ናቸው

    • @tigesttigest3175
      @tigesttigest3175 Месяц назад +1

      @@momethio3664 😂😂😂😂😂😂

    • @EmawaDemelash-pe4ol
      @EmawaDemelash-pe4ol Месяц назад +1

      🫣🫣😂😂😂😂😂

    • @user-jd3go8kb1v
      @user-jd3go8kb1v Месяц назад

      ዋይ😮😮😂😂

    • @beza390
      @beza390 Месяц назад

      ❤❤❤ደምሩኝ

  • @Henanhhh
    @Henanhhh Месяц назад +20

    የፋትማጉል እና የከሪም ወዳጆች ዛሬ ሊለቀቅል ነው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @user-os9mw5kk3u
    @user-os9mw5kk3u Месяц назад +10

    ከሪም ሁሌም እደደነፋህ ነው😂😂😂😂

  • @user-ik3qj9hj1l
    @user-ik3qj9hj1l Месяц назад +10

    ሲለለቀ ቃቺውት አናመሰገንአለን አስከመጨረሻ አታቆርጡት አባካቺው

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Месяц назад +12

    የፍጡማ ጉል አድናቂወች እንደት ናችሁ 🤣😜👍👍👍

  • @user-gv3qj2mj5y
    @user-gv3qj2mj5y Месяц назад +8

    የከሬም ፉክራ መጨርሻ ያማርው

  • @EkramMohamed-vh7sm
    @EkramMohamed-vh7sm Месяц назад +4

    ደስ ሲል ቅጣት ተለቀቀ እናመሠግናለን❤❤

  • @aar4858
    @aar4858 Месяц назад +2

    የከሪም ጉራ የበቂ በላል አጂጂ አያለኝነው አገሽግሾኛ ወይ ተማቶ አየመወጣለት ሁሌ አዴተረረ😅😅😅

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Месяц назад +9

    ጩዋታችን ሰመረ😂😂😂

  • @ShewitLovely
    @ShewitLovely Месяц назад +11

    እናንተ ድንጋይ ራሶቾ የሰው ክብር ያላቹም ለምን በስነስራት ኣትለቁልንም😢😂😂😂

  • @alialdhouri
    @alialdhouri Месяц назад +2

    የቀርበት ምክኘት አቀለዉ ከሪም የፈጥመ ጉልን እትን መሠደዉ ከዘ አመመት ለዘ ነዉ የቀሩት 😂አይቼ ነዉ 😅😅

    • @adanech115
      @adanech115 Месяц назад

      የሷን እንትን እነ ኤርዶን መች አሰቀርተውት ነው ከሪም ሚወስደው😂😂😂😂

  • @mmn8979
    @mmn8979 Месяц назад +3

    እናመሰግናለን

  • @abebeakeml9813
    @abebeakeml9813 Месяц назад +3

    በጣም እናመሰግናለን

  • @KanaStudio1
    @KanaStudio1 Месяц назад +19

    ወንድሜ / እህቴ ይህን ጹፉ የምታነቡት ደምሩኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ አትለፉኝ 😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MeazaKebede-kj8cv
    @MeazaKebede-kj8cv Месяц назад +2

    ወይ ሙቄ ምርጥ 😂😂😂😂

  • @user-wk8cm4kj1h
    @user-wk8cm4kj1h Месяц назад +4

    Please, "የጠፋ ስም" likekulin

  • @user-ts5vg8cm1u
    @user-ts5vg8cm1u Месяц назад +3

    ለቀቁት የእውነት በጉጉት ነው ያለሁ 😊😊

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 Месяц назад +2

    ከሬም ብረት ድስት ነው እቡል እቡል ማለት ይውዳል ታስጠላ 😢😢😢

  • @EmawaDemelash-pe4ol
    @EmawaDemelash-pe4ol Месяц назад +3

    እናመሰግናለ ስለለቀቃቹትህ❤❤❤❤

  • @user-wv4by2no8o
    @user-wv4by2no8o Месяц назад +2

    ቃናወች ግን በጣም አበዞቹት እየቆጠባቹ ነው እንዴ የምትለቁት ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እንጅ ☹️☹️☹️☹️☹️😕😕🙁🙏

  • @ፍሬ
    @ፍሬ Месяц назад +1

    ውይ ከሪም ብሞት እንደ ከሪም አይነት ወንድ አላገባም ትግስት የሚባል አልፈጠረበትም

  • @zinashethiopia502
    @zinashethiopia502 Месяц назад +1

    ቃናዎች ጀምራችሁ የምታቋርጡት ነገር ልመና በጣም ትወዳላችሁ ገብቶናል በቃ ቹኩርን ጀምሩልን አሁን ቅጣት ሲያልቅ

  • @user-cz9mc1vu5i
    @user-cz9mc1vu5i Месяц назад +1

    እኔ ስትቀን ስራዬን በግዜ ጨረስኩ ኤርዶንን ለማየት😂😂

  • @tesfayedavid6174
    @tesfayedavid6174 Месяц назад +1

    እኔ እኮ የሚያስጠላኝ ነገር ይሄን ነው በቃ...ማቋራረጥ

  • @MedinaseviEthiopian-wo4ic
    @MedinaseviEthiopian-wo4ic Месяц назад +1

    በስንትቀናቸው አብጀከዳኩ ቡሀላ አይይይይ የቃናዎችነገር😢😢😢

  • @ahlamahlam2054
    @ahlamahlam2054 4 дня назад

    ወይ ከሪም ሁሌ ዲልቄያ😅😂

  • @noonoo3732
    @noonoo3732 Месяц назад

    😂😂😂ከሪም እሱስ ማነው ልብሱን የቀደደው እሱስ ቢሆን 😂😂😂ከነሱ ጋር አልነበረም።ፋቱማጉልል ስትደፈር 😊

  • @MahilteDemise
    @MahilteDemise Месяц назад +3

    እንዴት እንዳለቀ እራሱ እረስቼዋለሁ☹️አፈር ብሉ

    • @ru3lg5bm6k
      @ru3lg5bm6k Месяц назад

      እኔስ እውነትም አፈር ብሉ

  • @musielove2
    @musielove2 Месяц назад +2

    በስተመጨረሻ😮😊

  • @zadewale2472
    @zadewale2472 Месяц назад +2

    ከሰኞ እሰከ አረብ የሆነዉ ቀረቷ ከሳም 1አረጋቸሁት😡😡

  • @ToybaMirty
    @ToybaMirty Месяц назад

    ከሪም የኔ ፍቅር💘💘😥 😥አይይይይ የተመኙት ሁሉ አይገኝም እና አለች ዘፍኟ😂😂😂😂

  • @mohammedyassinmohammed1909
    @mohammedyassinmohammed1909 Месяц назад +2

    Famtumgul we love you

  • @user-ed2te8pr1s
    @user-ed2te8pr1s Месяц назад +3

    ከኦማር ፍቅር ይዞኛል😅😅መላ በሉኝ

    • @ru3lg5bm6k
      @ru3lg5bm6k Месяц назад

      😂😂😂😂😂 እኔ አገናኝሻለሁ ነይ

    • @user-mk5ym2dy2q
      @user-mk5ym2dy2q Месяц назад

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @HappyCornflowers-bc9by
    @HappyCornflowers-bc9by Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አለን 😘😘😘

  • @rahelhaile8655
    @rahelhaile8655 Месяц назад +1

    Pls don't stop it u took long time to release it kanawajche

  • @Jemijemiw
    @Jemijemiw Месяц назад +2

    ለተመልካች ትንሽ ክብር የላችሁም የስራችሁን እሽ

  • @user-cb8iz9oi3r
    @user-cb8iz9oi3r Месяц назад +1

    ፋጥማጉል እወድሻለው❤❤❤❤❤❤

  • @RgggCzbj-fm9kk
    @RgggCzbj-fm9kk 29 дней назад

    የኤርዶን እናት እንኳንም አመለጠሽ እድሉ ምን ትመሥያለሽ

  • @user-qs7hy1du4j
    @user-qs7hy1du4j Месяц назад

    እንኳን ደህናመጡጡጡ

  • @eldskunnapalli2893
    @eldskunnapalli2893 Месяц назад +1

    ቃናወች ይድፋችሁና ለምድነው ክብር የሌላችሁ እና ማፍጠጥ አለብንዴ🙄🙄

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 Месяц назад +1

    እስከ እሁድ ልቀቁልን

  • @user-qv1fw3yp3i
    @user-qv1fw3yp3i Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂መሬም

  • @fatuma283
    @fatuma283 Месяц назад +2

    ውድ የቃና አፍቃሪውች እስኪ እየገባችሁ ቤትን ስብ አድርጉኝ አይከፈልበትም ስዴት መሮኛል አፈምሱኝ የመዳም ቅመሞች ♥አላህ መስላም ላገራችን ያብቃን ከመጣንበት አላማችንም ስኬታማ ሁነን እንመልስ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ ያረብ 😌🙏

  • @user-jp7xf8vw5v
    @user-jp7xf8vw5v Месяц назад

    😂😢ለምድነው ቶሎ ቶሎ የማሰዱት ስታስጥሉ የም ጨጎራ ሁላ😷😷😅😒😂😂

  • @BsratTesfamaryam
    @BsratTesfamaryam Месяц назад +1

    Thankis

  • @hellenhaile4506
    @hellenhaile4506 Месяц назад +1

    Thanks 🙏

  • @Madina-lt9mx
    @Madina-lt9mx Месяц назад

    በነካ እጃችሁ ቅዳመና እሁድንም ልቀቁልን እባካችሁ

  • @Huseenibro
    @Huseenibro Месяц назад

    አረ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ

  • @user-Melat
    @user-Melat Месяц назад +1

    ልቀቅቁት እናንተ እብዶች 🤣🤣🤣ውይ እስከ ዛሬ የት ከረማችሁ 🙄😏😏😏

  • @user-go3fd2zn8l
    @user-go3fd2zn8l Месяц назад +2

    ❤❤❤❤

  • @user-bemin
    @user-bemin Месяц назад

    አይ ሙስጠፋ 😢😢😢 ሲያሳዝን የቁም ስቃይ

  • @user-is6vo6hd1p
    @user-is6vo6hd1p Месяц назад +1

    ልቀቁት❤❤❤❤❤

  • @user-fc9yi8ux3l
    @user-fc9yi8ux3l Месяц назад +1

    Uuufff kerim ye fiqir sew new

  • @Samsung-ye2ly
    @Samsung-ye2ly Месяц назад +3

    ዉዶቼ ምክር እፈልጋለሁ ባለፈውም እንድህ ፅፌ ነበር ብዙዎቻችሁ መክራችሁኛ ዛሬ የመጨረሻዬን ላውራችሁ የማፈቅረው ልጅ በጣም ጠጪና ሴት አታራማሽ ነው እለወጣለዉ ይልና የበፍት ስህተቱን ይደግማል ማታ ራሱ ስልኬ ባትሪ ዘጋ ብሎ ውጪ እየጠጣ አድሮ ከጥዋቱ አራት ሰአት አከባቢ ቤት መጣ ምን ላድርግ ምን ልሁን በእግዚአብሔር የሆነ ነገር በሉኝ አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢

    • @faswelsfr1974
      @faswelsfr1974 Месяц назад +2

      ክህወትሽ እስወጩ

    • @SamriSamrita
      @SamriSamrita Месяц назад +1

      Melkamunemenglhelewubleshteleywueiwudshkehoneytewalklhoneteywuyalem

    • @SamriSamrita
      @SamriSamrita Месяц назад

      Aeydelem

    • @Samsung-ye2ly
      @Samsung-ye2ly Месяц назад

      ​​@@SamriSamritaአው ጌታን የምረን ነ😢😢ው

    • @issayasbahta4502
      @issayasbahta4502 Месяц назад +1

      Ljiea years abat kalush trteshhh tnagryachew bitekrstyan bzu mfthiea alat .ayzoshh xlot adrgi

  • @noonoo3732
    @noonoo3732 Месяц назад

    ውይከሪም ወንበዴ😂 ሰነፍ 😊

  • @Miratmiratlagesse
    @Miratmiratlagesse Месяц назад

    ሙስጠፋ ጎበዝ

  • @halutube7585
    @halutube7585 Месяц назад +1

    ቀጣዩንም ልቀቁት

  • @romanbezuneh9154
    @romanbezuneh9154 Месяц назад

    ቃናዎች በየቀኑ ልቀቁልን

  • @meti3062
    @meti3062 Месяц назад +1

    Atafirem bezi gize new mitelekuti

  • @Rose-xh6bk
    @Rose-xh6bk Месяц назад

    የማይረቡ በሳምንት አንድ ግዜ ነው እሚለቁት

  • @user-zs2dd1vu1g
    @user-zs2dd1vu1g Месяц назад

    ሙቃድስ ናፍቃናለች😂😂😂😂

  • @user-rm1ed1vd6s
    @user-rm1ed1vd6s Месяц назад

    አይ የከሪም ንዴት እኔም ስናደድ አንድ እቃ ካልሠበርኩ አልርጋጋም

  • @mohammedyassinmohammed1909
    @mohammedyassinmohammed1909 Месяц назад +1

    Hi

  • @user-fe7xs3jc7f
    @user-fe7xs3jc7f Месяц назад

    ዓርብ ቅዳሜ እሁድ ልቀቁት የባለፈው ማካካሻ

  • @uadh7751
    @uadh7751 Месяц назад

    በስታማጫራሻ ላቃቀቹት እፍ😢😅❤❤😊😥

  • @Khalid1_111
    @Khalid1_111 Месяц назад

    ረስተነዉ ነበር ኮ 😂

  • @user-el4qt4nc1f
    @user-el4qt4nc1f Месяц назад

    ቶሎቶሎ ልቀቁ😢

  • @sharefmohamed-wu7et
    @sharefmohamed-wu7et Месяц назад +1

    Isiin kun yeroo feetan gad lakkiftanii ummaata maata qulfii

  • @user-yx5vw1xb6b
    @user-yx5vw1xb6b Месяц назад

    ምን ነው በዛው በቀራቹ ስንረሳው ኣትምጡ😂😂 ደና ኣርጋቹ ቀጣቹን

    • @ru3lg5bm6k
      @ru3lg5bm6k Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-rx6pt8ps3z
    @user-rx6pt8ps3z Месяц назад +1

    well come❤❤❤💛💛💛💚💚💚💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @user-bu1po2xx3o
    @user-bu1po2xx3o Месяц назад

    የት ጠፋታችቱ ነዉ ተናፍቃችሁ ነበር 😢😢😢❤❤❤

  • @saidmohammad5384
    @saidmohammad5384 Месяц назад

    ክፍል 120 አይለቀቅም

  • @GTS-om1xk
    @GTS-om1xk Месяц назад

    ተቃጠል ያለው ሰው አለ ሙኒር አቃጠሉት እኮ ጃል

  • @ru3lg5bm6k
    @ru3lg5bm6k Месяц назад

    በቀን ሁለት ሁለት ይለቀቅልን የምትሉ

  • @user-js3zm7yq9k
    @user-js3zm7yq9k Месяц назад

    አበዛቺሁት በሳምንት 1 ብቻነው ሚለቀቀው

  • @ganathailo9385
    @ganathailo9385 Месяц назад +1

    ❤❤❤🎉🎉

  • @Habiba-pj5ex
    @Habiba-pj5ex Месяц назад

    ረ ልቀቁት እኔ ላብድነው ይለቀቅ 😢😢😢😢

  • @ethiopiasalaleetube1691
    @ethiopiasalaleetube1691 Месяц назад

    Please Qaxayyi 120

  • @HawiiSara
    @HawiiSara Месяц назад

    ከሪምን በጥፊ ማለት. ነው😂😂😂

    • @noonoo3732
      @noonoo3732 Месяц назад

      ከሪም ጅል 😊

  • @fhtyrgdh8630
    @fhtyrgdh8630 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wayinuhabesha8646
    @wayinuhabesha8646 Месяц назад

    Ke segno eska hasu 3 keni mulu lemin atelekekelinim

  • @user-uq5bu7uh2k
    @user-uq5bu7uh2k Месяц назад

    የለቀቃችሁ ዛሬ ነውደ የምለቁልን

  • @user-bp3hj3xq6k
    @user-bp3hj3xq6k Месяц назад

    🎉አረኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡአታቆርጡብን😢

  • @user-rm1ed1vd6s
    @user-rm1ed1vd6s Месяц назад +1

    ከሪም እና ፋጡማጉል ሲተቃቀፉ የኔመሽኮርመም ምንይሉታል

  • @matianteneh3652
    @matianteneh3652 Месяц назад

    እናንተ ዘገምተኞች😅😂😂

  • @user-xn1yl5iu7b
    @user-xn1yl5iu7b Месяц назад

    ከሰኞ እስከ አርብ ያለውን በጉጉት እየጠበቅን ነው

  • @toybategegne4953
    @toybategegne4953 Месяц назад

    በሉ ልቀቁልን 🤤🤤

  • @azigaltigray
    @azigaltigray Месяц назад

    33:32 😂

  • @user-pu9ji5ol2o
    @user-pu9ji5ol2o Месяц назад

    Sibet lkekuln ebakachu

  • @rahmahussainrahma8188
    @rahmahussainrahma8188 Месяц назад

    😮😢 መገን😐😕

  • @user-og5gm7mm9k
    @user-og5gm7mm9k Месяц назад

    ካርም ተርጋግ ለምን ፕልው ቅደድክው ቭለር ልንድድህ ብለ ነው 😅

  • @user-eh1pt4yz5g
    @user-eh1pt4yz5g Месяц назад

    እህህህህ

  • @aly1223-v4x
    @aly1223-v4x Месяц назад

    አበዛችሁት ለምድነው በስረአት የማትለቁት እፍፍ

  • @gjgfg1247
    @gjgfg1247 Месяц назад

    😢😢😢😂😂😂😂😂

  • @edelg2938
    @edelg2938 Месяц назад

    Karm batm eyadbrage nw zemblo yeganflale

  • @user-mk5ym2dy2q
    @user-mk5ym2dy2q Месяц назад

    🙏🙏🙏🙏🙏