🟣ወደ ኢትዮጲያ ልመለስ?/ልጄ ለሁሉም መልስ ሰቶኛል/My Story S01 Ep02 fryat yemane

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 ноя 2024

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @sarameshal7208
    @sarameshal7208 8 месяцев назад +121

    እርጋታሽን ስወድልሽ በፍልም ብቻ መስሎኝ ነበር ለካስ ተፈጥሮሽ ነው ስወድሽ ደግሞ❤❤❤❤❤

  • @SeluH-jt8du
    @SeluH-jt8du 8 месяцев назад +149

    ብጣዕሚ ኣድናቒኺ እየ ናይ ኣቦኺ ናይ ቃልሲ ማሓዛ እየ እሞ ብትግራዋይነትኪ ኹርዒ ዘኹርዕ መንነት እዩ ዘለኪ ተጋዳላይ ሓድጉ ይባሃል

    • @AlemTigray-pc8yv
      @AlemTigray-pc8yv 8 месяцев назад +4

      ❤❤❤❤❤❤❤❤ ትክክል ሓሳብ

    • @aliciazeriu1810
      @aliciazeriu1810 8 месяцев назад +3

      ተጋዳላይ ሐድጉ ክብሪ ንጀጋኑ ተጋደልቲ

    • @Ra.com65
      @Ra.com65 8 месяцев назад +6

      አሁን ምንአመጣው ብትግራዋይነትኪ ኩርኢ አይትኩሪኢ? ኤጭ! ምድር ማሃይም ጠባብ ጭንቅላት
      Any way Frey you are doing good ❤️

    • @Wedi.22haile.weyanay
      @Wedi.22haile.weyanay 6 месяцев назад

      ​@@Ra.com65አዎ በትግራዋይነታ ትኩራእ የቡዳዘር

    • @lidyakesete
      @lidyakesete День назад

      ክብሪ ንዓኻትኩም ኣያታትና

  • @romanlemma1683
    @romanlemma1683 8 месяцев назад +33

    የኔ እናት አሁንም ቢሆን ወደምትወጂያት አገርሽ ተመልሰሽ ኑሪ በጣም ጨዋ እና ጥሩ ልጅ ነሽ ያንን ሁሉ ነገር አልፈሽ በሰላም ማናገርሽ የሀገር ፍቅር ስላለሽ ነው ልጅሽን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልሽ

  • @Mee-y7s
    @Mee-y7s 8 месяцев назад +20

    የኔ ፍታኙ ጌዜ ልጄን ስወልድ የነበረው ጌዜ ነበር አሁን ሁሉ አልፎ ልጄም አድጋ ልትመረቅ ነው ሁሉም ያልፍል ጌታ ክብሩን ይውሰድ ተባረኩከUSA 😍🙏🙏

  • @tsedeniakidane3675
    @tsedeniakidane3675 8 месяцев назад +136

    ፍርዬ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤እኔ እንጊሊዝ ነው እምኖረው የሰው ሀገር በጣም ከብዶኛል ሀገር እንዳልገባ ቤት እንኳ አልገዛሁ የቤተሰቦቼ ቤት አለ ያው ሰው ብር ያለኝ ይመሰላቸዋል ቤት መኪና ይሉኛል ሰው የሚያሰበው ብር የሚታፈስ ይመሰለዋል ኑሮ በጣም ከብዶኛል የትም ሀገር ቢሆን ምንም ደሰታ አይሰጥም ብዙ ሰው ጭንቀት እና ብቸኝነት ያጠቃዋል እግዚያብሄር ይርዳን ለሀገራችን ያብቃን

    • @seblealemtsehay6207
      @seblealemtsehay6207 8 месяцев назад +7

      አይዞኝ በርትተሽ ፀልይ ብዙዎቻችን ማረፊያ ያጣን ነን መግባት ስናስብ ምን ይዘን የምንል 😢

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 8 месяцев назад +2

      😢አይዞሽ ማማዬ በተቻለሽ መጠን ለእራስሽ መቀመጫየሚሆንሽ የግል ቤትሺን ስሪ ናአንዳድነገር የምሀፍችበት ብርከያሽ አገርግቢ

    • @meram123
      @meram123 8 месяцев назад +1

      ❤❤አይዛን ስደት ከባድ ነው

    • @Kiber1221
      @Kiber1221 8 месяцев назад +2

      ለሃገራችን ሰላም ይስጠን😢😢😢

    • @meram123
      @meram123 8 месяцев назад

      @@Kiber1221 አሚንንን

  • @RebkaBekele-r1d
    @RebkaBekele-r1d 8 месяцев назад +27

    የኔ ቆንጆ አስተዋይ የሚገርምሽ ከአንድ የኢትዬጵያዊ አርቲስት ላይ የማይታይ እርጋታ ነው ያለሽ ሁሉ ነገርሽ በጣም ቆንጆ አስተዋይ

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 8 месяцев назад +41

    እንዳንቺ አይነት ታሪክ ያላቸውን ሰዎች እየፈለግሽ ቃለ መጠየቅ አድርጊላቸው ላንቺም RUclips ላይ እስካልጠፋሽ ድረስ ተጠቃሚ ትሆኛለሽ። ወይራ ዶግ ይወልዳል አድናቂሽ ነኝ በቀመሩልን አጥር ባለመገኘትሽ።😊😊😊

  • @NADC2024
    @NADC2024 8 месяцев назад +21

    I love this girl,❤ she is calm very respectful beautiful. ❤❤

  • @yabseragirma1606
    @yabseragirma1606 8 месяцев назад +67

    የኔ ፈታኙ ግዜ አረብ ሀገር መጀመሪያ የመጣዉባት ቀን አንስቶ 6 ወር እስኪሞላኝ ያሳለፍኩት አስከፊ ጊዜ ነበር ቋንቋ አለማወቅ የማዳም ጩኸት የወንዱ ልጅ ጥላቻ ብቸኝነት አንድ ጊቢውስጥ መዋል ማደር ሀገሩ ከከተማ ወጣ ያለ ገጠር ስለሆነ ጎረቤት የሚባል ነገር በጣም እሩቅ ነዉ ብቻ እስከለምደዉ ድረስ በጣም ከብዶኝ ነበር የማብድ ሁሉ መስሎኝ ነበር ግን አለፈ ከ 6 ወር በኋላ ሁሉንም ነገር ለመድኩት ይሄዉ አሁን 2 አመት ሆነኝ

    • @zufnea2955
      @zufnea2955 8 месяцев назад +7

      አይዞሽ ማር ሁሉም ነው❤❤

    • @minalealebachew7162
      @minalealebachew7162 8 месяцев назад +3

      የስብዕናሽን ግንባታ ከንግግርሽ ውበት ጋር በአንክሮ ስመለከት በእውነት የተሠራሽበት ማንነትና ጥንካሬ ከላይ ከፈጣሪ አምላክ ነውና እንዳትሰበሪ እሺ በርቺ!! እኔ ከሰባት ዓመት በፊት በ2009 ዓ.ም. ጊቢ ገብርኤል ቤ/ን ውስጥ የዕምነትና የጸሎት ትጋትሽን አይቼ ሰውን በተለይም እናንተ አርቲስቶችን ስመለከት የነበረበትን አመለካከት እንዳስተካክል ካደረጉኝ ሰዎች መካከል አንዷ ነበርሽና አይዞሽ አይዞን ቅዱስ ገብርኤልን የያዘ ፈጽሞ አይሰበርምና

    • @MyHeroMelseGulTigrye
      @MyHeroMelseGulTigrye 8 месяцев назад +1

      Way betame enem ye megmera sedet betame kbdoge nabire gin mhem be hune Egzabhire ale esio kbdwen gize yaslfenale❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @herilove7610
    @herilove7610 8 месяцев назад +23

    ጠንካራ ፍርያተይ ብልፅትን እድብትን ኣጆኪ ዛሓፍተይ መርአያና ኢኪ❤

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 8 месяцев назад +124

    ስደት እኮ እራሱን የቻለ ትምህርት ቤት ነዉ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠበቅ 🇪🇹

  • @leltehaile3035
    @leltehaile3035 День назад +1

    Yana wed freyat ewdshalhu hilu alfe selam le ethiopa ens eritera ❤i am from eritrea i live in ingland

  • @seada9327
    @seada9327 8 месяцев назад +21

    ወይኔ ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ፍርያት ይማነ እንደዚህ አይነት ሰዉ አትመስይኝም ነበር የእዉነት አከበርኩሽ ስለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን ልጅሽን በጥበብ ያሳድግልሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ❤❤

    • @rising1786
      @rising1786 8 месяцев назад

      ይቅር ይበልሽ: አሜን:

  • @kidulife5989
    @kidulife5989 8 месяцев назад +5

    ፍርያትየ የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ? እኔም እንደ እንቺ መቀበል እአቅቶኝ ነበር። በዚህ መሀል እግዚእአብሔር ልጅ ሰጠን ትንሽ ተረጋጋው። እንዳልሸው ነው ሁሉም ነገር የምታረጊው እራስሸ ነሽ እሱን ደሞ አምኖ መቀበል ነው። በደንብ ተቀብየው መኖር የጀመርኩት ግን ልጄን ይዥ ሀገር ቤት ደርሼ ከመታው በኃላ ነው እና አንቺም ደርሰሸ ስመጭ ሞር ትቀበይዋለሸ። ልጆች ደሞ ቢዚ ሰለሚያረጉሸ ቶሎ ትለምጃለሸ አይዞሸ። ይህው እግዚአብሔር ይመሰገን በሶሰት ልጅ ባርኮናል። እግዚአብሔር ልጃችሁን በጥበብ ያሳድግላቹ ቤታችሁን በልጅ ይሙላው። እንወዳችዋለን ❤❤❤

  • @ሄለንሄለን-ቈ6ጸ
    @ሄለንሄለን-ቈ6ጸ 8 месяцев назад +69

    እኔ ግን ጆንታ ናት በሚል ሰአት እራሱ እወድሽ ነበር ለምን እደሁነ አላቅም እግዚአብሔር ፈቅዶ ደግሞ ሀገር ገብተሽ ድጋሚ ፊልም ላይ እደማይሽ አልጠራጠርም❤❤

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 8 месяцев назад +8

      አሁንም ጁን ታ እኮ ናት ጁንታ የተባለው እኮ ሁሉም የትግራይ ተወ ላጅ ነው ጁንታ ተብሎ እ በሁሉም ክልል ይ ኖረ የ ነበረው የትግራይ ተወ ላጅ ጁንታ ተብሎ ታስሯል ተገድልላል አዲስ አበባ የተ ወለደ ትግራይን አይተን የማናቅ ስንት ግፍ ስቃይ አይተናል በ ጁንታእነቴ እኮራለ ሁ ጁንታ ወስጤ ነው ጁንታ ስትሉን በጣም ነው ደስ የሚለን 😂💛❤️🥰💪💊

    • @calebalex2593
      @calebalex2593 8 месяцев назад +2

      ደነዝ

    • @GenetChannel-uo3rv
      @GenetChannel-uo3rv 8 месяцев назад

      ደምርኝ ዉዴ❤

    • @user-fc4sx6wn2o
      @user-fc4sx6wn2o 8 месяцев назад

      Me too God bless her

    • @eyerusalemyitbarek8583
      @eyerusalemyitbarek8583 8 месяцев назад

      Ene maneneme aletelame junta oromo amara beye manwneme aletelame hulacheneme felegen mereten ayedeleme yeteweledenew fetare 11111 yaregen

  • @mulugetahailu6382
    @mulugetahailu6382 8 месяцев назад +52

    ብትክክል ኩሉ ባህልና ሃይማኖትና ትናፋቂ። እ/ር ሃገርኻ ሰላም ይግበርልና።

  • @dama_movies
    @dama_movies 8 месяцев назад +55

    የኔ ጀግና ድሮም አሁንም እወድሻለው ......ፈጣሪ የልጅሽ እናት ያድርግሽ!❤❤❤❤

  • @hannaabera5798
    @hannaabera5798 8 месяцев назад +28

    2:44 Two years only? I have been in Canada for 37 years and I really love it more than my country. I can't stay more than one month in Ethiopia , not because I don't like my birth country but I feel so frustrated with the people they are dishonest, rude, and disrespectful. Congratulations for your new baby God bless you

    • @oreo2999
      @oreo2999 7 месяцев назад

      Yeah oh my god people are so mean here. I came to ethiopia from the US and man was it a culture shock. People will be very mean to you and it’s very hard to get used to that

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk 6 месяцев назад

      Canada is better than USA as many people saying!

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk 6 месяцев назад

      Yes, guys No respectful and people are changed their behavior in Ethiopia. It is Not like our generation before 1983. E c. Our beautiful Ethiopian culture washed away after Wayne came.
      This is very very heartbroken!!
      When I was elementary school and high school from 1975 - 1986 E.C , we had have excellent respectful, love our people and country and everyone!! But now it's very stupid!!
      What is the main reason?

    • @MM-yd8mg
      @MM-yd8mg 6 месяцев назад

      I lived in America for almost 31 years, not just like it. I love it

  • @yemserachyegetalij1707
    @yemserachyegetalij1707 8 месяцев назад +70

    .ፌሬዬ እኛም የአረብ ሀገር ልጆች በጣም በጣም እንወድሻለን በርቺ ከዚህ በላይ ስኬትና ድል ይግጠምሽ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ፈጣሪ ሁሌም እከታተልሻለው የኔ ውድ በርቺ❤❤

    • @Selamye1
      @Selamye1 8 месяцев назад +1

      ❤️❤️❤️🙏

    • @KocheChanie
      @KocheChanie 6 месяцев назад

      Hi yemsrsch koche ebalalehu entewawek?

    • @KocheChanie
      @KocheChanie 6 месяцев назад

      Hi yemsrach laksh efelgalehu

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 8 месяцев назад +15

    ለተመልካች ያለሸ ክብር ልዩ ነዉ እዴዉም ቆጆ ነሸ ይበልጥ ፍክት ብለሸነዉ የምታወሪዉ አይዞሸ ጠክሪ ጠካራ ነሸ ደግሞ እድለኛነሸ ወለድሸ አልሃምዱሊላህ አላህ ያሳድግልሸ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ሙክታር9091
    @ሙክታር9091 8 месяцев назад +7

    ከኢትዮጵያ አርቲስቶች እኔ በጣም ከምወዳቸዉ አንዳ አንቺ ነሽ ሁለተኛ መሰረት መብራቴ ናቹ ስነስራታቹ አለባበሳቹ ብቻ አለህ ይጨምርላቹ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል።

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 8 месяцев назад +5

    ብታምኚኝም ባታምኚኝም በፊት አላውቅሽም ነበር፣ አሁን አሁን ነው የኢትዮጵያን ነገር ማየት የጀመርኩትና ብዙ ሰው ሲያየው ማን ናት ብዬ አየሁሽና ይሔ ሁለተኛ ሁቱብሽን ( YOU TUBE)ነው የየሁት። ስለዚህ እህቴ አዎ ትክክል ማን እንደ ሐገር ነው፣ ግን እባክሽን አሁን ሳይ በቂ ሰው የያል AS I SEE, PEOPLE WATCH YOUR YOU TUBE, SO TRY TO BRING OUR PEOPLE TOGETHER WITH THE POWER YOU HAVE? LIKE LET'S SPEACH GOOD GOOD AND LET PEOPLE BE NICE TO EACH OTHER PLEASE WE HAVE A POWER REALLY TO DO THAT፣ እኔ ምኞቴ ኢትዮጵያችንና ህዝብዋ እንደበፊቱ እንዳደግንበት ጊዜ አንቺ ከዚህ ነሽ እሱ ከዛ የማይባልበትን ጊዜ ያምጣልን ፍቅርን እንስበክበት አሜን❤❤❤. ሰላምና ፍቅር ላገራችን ለኢትዮጵያችን አሜን፣

  • @fifidesalegne5879
    @fifidesalegne5879 8 месяцев назад +9

    አሁን ነው ገና ያወኩሽ በደምብ I truly understand you and I really appreciate your honesty dear. Most of all you really know gods will and that’s the most important thing so be happy be grateful every thing happens for a good reason god is always good. You really are a good woman!❤️

  • @zehramehamedi
    @zehramehamedi 8 месяцев назад +3

    አየሺ አዳደ በሂወታችን የሚፈጠሩችግሮች በጣም ጠካራያደርጋሉ አች ቢያንስ አገርሽላይ ብዙ ጥሩነገሮችን አሳልፈሻል አመስግኝ እኛ አረብሀገር ያለን እህቶች ግን ልጂነታችንን ጤናችንን ጉልበታችንን አተናል አገራችላይ የተፈጠረውቀውስ የብዙሰወችን ሂወት እዳልታሰበ አድርጓል ብቻ ፈጣሪይመስገን አገራችንን ሰላም ያርግልን ጠካራ ሴት በመሆንሽ በጣምነው የምወድሽ❤❤❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 8 месяцев назад +6

    ምድር የእግዚአብሔር ናት የትም መኖር ይቻላል ነገሮች እስኪስተካከሉ ሀገራችን ስላም ትሁን እንጂ መቼም መግባት ይቻላል አይዞን ያለንበትን እያመስገንን እንኑር 🙏🏾❤️🇪🇹

  • @ፍረኃልትግራይ
    @ፍረኃልትግራይ 8 месяцев назад +4

    ፍሪታየይ ናተይ ጠንካራ ሓፍተይ ብቡዙሕ እየ ዝፎትወኪ❤💛
    ታይ ትዕዘብለኩም ግን My ተጋሩ ኣብዚ ዘላ ኩላ ኣምሒር ኣዳመይ ጀግና ነሽ ምናምን ንፎትዉሻለን ትብላ ኣብ ፀገሞ ከላ ንሳ ግን በልዋ ዛ ዘረኛ ዛ ገለ ታሞ ዘይብልዋ ነበሩ ንኩሉ ጠሓሒሳ መሰስስ ምስ በለት ግን ንፎትዉሻለን ምናምን 😂 ሄሄይ ከይትኣምንዮም ፍርያት ናማነይ እየ ብዝኮነ ፎታዊኪ ይብዛሕ ኣጆኪ💛

  • @yossiwedi21
    @yossiwedi21 8 месяцев назад +10

    ፍርየ ንስኺ መርኣያ ፅንዓት ደቂ ኣንስትዮ ኤክይ #we proud of you!!

  • @genisfamily1272
    @genisfamily1272 8 месяцев назад +3

    ፍሪዬ የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን የሕይዉት ተሞክሮሽን ስላካፈልሽን እንደዉም ስደት ላይ ብዙ ፈተናዎች ያጋጥማሉ ሰዎች ያጋጠማቸዉን ሙሉ ታሪካቸዉን ቢነግሩሽ እና ጡሩ ናቸዉ ሰዎችን ያስተምራሉ ብለሽ ያሰብሽዉን ታሪክ ይዘሽ መተሽ ብትነግሪን ድምፅሽ እርጋታሽ ለዚህ የተመቸ ነዉ ብዬ አስባለዉ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ❤

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 8 месяцев назад +2

    ወይ ፍሬሃት አንቺ ምን አይነት ብርቱ ሴት ነሽ ❤ እኔም ከአገር ወጥቼ እኖራለሁ ብዬ አላስብም ነገር ግን እኔም ተሰድጄ መኖር ጀምሬያለሁ እና በመጣሁ ሰዓት እግዝያብሄርን አማርር ነበር ስራዬ የአዮቶቼ ሁሉ እርግማን ነዉ ብዬ አለቅስ ነበር ነገር ግን በዛሬዉ እለት ሳስበዉ ደግሞ ፈጣሪ ለኔ የተሻለዉን ሰጥቶኛል እና ለበተሰቦቼም እንዲሁም ለተጎዱ ሰዎች ስደርስ ደግሞ እግዝያብሄርን እንዳመሰግን አብቅቶኛል ክብር እግዝያብሄር ይመስገን ስደት ብዙ ያስተምራል

  • @tgray2416
    @tgray2416 8 месяцев назад +5

    ፍርያተይ እንካዕ ዳሓን መፃእኪ ቆንጆ ጓል ዓደይ ❤❤ኩሉ ግዜ ምፅና 💖💖💖💖💖የኔ ዉብ ሴት

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm 8 месяцев назад +26

    ፍርያት በጣም ጠንካራ ነሽ ካንቺ ትእግስትና ጥንካሬ ተምርያለው እግዚያብሄር ይጠብቅሽ እንወድሻለን❤❤❤

  • @sisayzegeye3878
    @sisayzegeye3878 8 месяцев назад +2

    ኣብዘለኽያ እያ ተሐሺኪ። ጦቢያ ሃገረይ እያ ኢልኪ ትሓስቢ እንተሃሊኺ ተጋጊኺ ኢኺ እየ ክብለኪ። ንባዕሊኺ ጥራሕ ከይኮነስ ሰለ ውላድኪ ኢልኪ ኣብዘለኽዮ ኩኒ። ንፈትወኪ ኢና ጅግና ጓል ጅግና ኢኺ ፍሪ ፅብቅቲ።

  • @samuelTegawo
    @samuelTegawo 8 месяцев назад +4

    የኔ ጀግና አንቺ ልሰዎች አስተማሪ የምትሆኝ ልጅ ነሺ ❤️❤️❤️❤️❤️በጣም ነው ምዌድሺ አንቺ ማለት መጀመሪያ የሰው አስተሳሰብ በጣም ሰዎ ከ ሚባሉት ዉስጥ አንዶአ ነሺ ❤️❤️❤️❤️ልዩ ስብዕና ያለሺ

  • @Gemechuchala8655
    @Gemechuchala8655 5 месяцев назад

    ፍርየ ፈጣሪ ሰላምሽን ከመላዉ ቤተሰብሽ ጋርብዝት ያርግልሽ

  • @ጨብሲ
    @ጨብሲ 8 месяцев назад +18

    እህታችን በዘር ፓለቲካ ተሰልቤ ጁንታ ብያለሁ መላው ትግራዋይ ይቅር በሉኝ? ጎረቤቴ ለታይ በልጅነቴ አጉርሳ ያሳደገችኝን ጡት ነክሻለሁና።

    • @hb6990
      @hb6990 8 месяцев назад +1

      Wanaw mawekihi

    • @KahsayLuel
      @KahsayLuel 8 месяцев назад +2

      በደልህን ማመን ለራሱ ትልቅነት ነው

    • @Wedi.22haile.weyanay
      @Wedi.22haile.weyanay 6 месяцев назад

      ጡት ነካሽ ዘረኛ

    • @alexbeyene542
      @alexbeyene542 6 месяцев назад +2

      የትግሬ ህዝብ 99 ፐርሰንት የአማራን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለበት እኛ አደለነም ይቅርታ የምንጠይቀዉ 32 አመታት የአማራ ህዝብ በጠላትነት ፈርጂዉ ገድለዉ አስገድለዉናል እኔ ከ10 አመታት በፊት ትግሬ ነዉ ሲባል ደስ ይልኝ ነበር ግን ተሳስቻለሁ ለቃሉ ይቅርታ ሌላዉን ተዉት ማይካድራ ላይ ሰዉ ሲጨፈጨፍ ለፈሪያት አባት ራሱ እጂ አለበት እያንዳንዱ ትግሬ የአማራ ደም አለበት።

    • @MaergHans
      @MaergHans 18 часов назад

      ደንቆሮ​@@alexbeyene542

  • @aklilgeorge8670
    @aklilgeorge8670 6 месяцев назад

    ስወድሽ እኮ ፍሬያት be strong

  • @Birabiro1663
    @Birabiro1663 8 месяцев назад +5

    የኔ ውብ ፍሪቲ በጣም ደስ የሚል የህይወት ተሞክሮሽን ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት ❤👈ፀባዬ ሰናይ

  • @Sara-ip2nq
    @Sara-ip2nq 8 месяцев назад +1

    እዚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፍሪታ በህይወት ስንኖር ፈተና ግድ ነው ከአቅማችን በላይ ግን እግዚአብሔር አይሰጠንም እሱን ምርኩዝ ካደረግን እናልፋለን የኔ የደረሰብኝ ከባድ ነው ስትይ የሌላውን ስትሰሚ ደግሞ ይህም አለ እንዴ ያስብላል እስኪ እግዚአብሔር አምላካችን የሚያስፈልገንን ይስጠን ሁሉን ሰላም ያድርግልን ለሀገር ምድራችን ያብቃን love u keep it up መልክ ከ እርጋታ ጋር❤

  • @salarsky4735
    @salarsky4735 8 месяцев назад +5

    የኔ ቆንጄ በጣም ነው የምወድሽ የኔ አስተዋይ እናትም ስለሆንሽ ❤ደስተኛ ነኝ ያሳድግልሸ እምብርሀን ለአገርሽ ታብቃሽ ❤❤❤❤

  • @Mafi954
    @Mafi954 10 часов назад

    Yene konjo mashallah enatenet betam des yelal degmesh weleji gezeshin tetekmibet firyat hafetey❤❤❤

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc 8 месяцев назад +32

    የኔ ቆንጆ ፍርዬ❤ እርግት ያልሽ አርቲስት ነሽ እወድሻለሁ የሰው ሀገር የሰው ነው

  • @tigistgmichael8674
    @tigistgmichael8674 8 месяцев назад +2

    ፈርያት ነገ ገ ዛሬ ሳትይ አንችም ባልሽም ለዚህ ሀገር የተመረጣችሁ ሰላልሆነ አገራችሁ ገብታችሁ የተለመደዉን ስራችሁን ስሩ ጉድ አንድ ሰሞን ነዉ እግዚያብሔር የሃሳብሽን ይሙላላችሁ አሜን 19:37

  • @asfshawet6219
    @asfshawet6219 8 месяцев назад +3

    ጎበዝ አርአያ ነሽ ቀጥይበት ....መውለድሽ ደሞ በጣም ደስ ብሎናል እንካን ለዚ አበቃሽ ትምህርት ይሆናል ይሆናል ያልሺው አቅርብልን

  • @negasitesfaye9978
    @negasitesfaye9978 8 месяцев назад +1

    እንኳእ ደሀን መፃእኺ ፍሪያትየማነ መዓር ብርክቲ ሀፍትና ሰላምኺ ይብዛህ❤❤❤❤

  • @birtukangezahign7502
    @birtukangezahign7502 8 месяцев назад +5

    በመጀመርያ ክድሮም ጥሎብኘ ስወድሺ ኤፊም እደዛዉ እናማ አርባገር ላለን ልጆች በርቱ ስላልሺን እናመስግናለን ሞርርርር ወደድኩሽ ማማ ስታምሪ ደሞ

  • @BireH-er5hs
    @BireH-er5hs 8 месяцев назад +2

    አጆኪ ጎበዝ እኪ እኮ ብጣዓሚ ደስ ዝበለና ካአ ንኤፋ ምስተመራዓኪ ታሓጉስና ❤❤❤❤

  • @meronkonjo7824
    @meronkonjo7824 8 месяцев назад +14

    ድሮም እወድሽ ነበር በራስ መተማመንሽ የስራ ብቃትሽ የኔ ጠንኮራ 🥰🥰🥰

  • @WediMemher
    @WediMemher 6 месяцев назад +1

    ትግራዋይ ኣብዛ ዓለም ፀላኢ የብሉን፤ ብዘይካ ኢትየጵ። ኣነ ኣብ ስደት ሰላም ኣለኹ። ዝኣስረኒ የለ፣ ዝገርፈኒ የለ፣ ንብረተይ ዝወርሰኒ የለ። ኣብ ስደት ሸናዕ ኢለ ይነብር ኣለኹ። ኣነ ኢትየጵያ ዝተበሃለት ኣረመኔ ሃገር ፈፂመ ፈፂመ ኣይረግፃን።

  • @Yichalaltube
    @Yichalaltube 8 месяцев назад +35

    ለዛ ቁንጅና ፀባይ ውበት እርጋታ ስነስርአት አረ ምኑን ሰጠሽ የኔ ጠንካራ እደት እደምወድሽ እፍ ፍፍ ትግራይኮ ዋልታ ናት ለኢትዮጵያ ደምሩኝ እኔንም ጋይስ

    • @abby6h330
      @abby6h330 8 месяцев назад

      +++++

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 8 месяцев назад +2

      ያው ትናንትና በጦርነት መጥተው ሊያፈራርሱን ተመኙ እንጂ? ግን ያው አንድ ቀን እንገንጠል ማለታቸውም አይቀር!

    • @getachewatsbehakidanu9771
      @getachewatsbehakidanu9771 8 месяцев назад +1

      ​@@birhanjommyከዳንተ ኣይነት ድንጋይ ጋር ከመኖር ይሻለናል

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 8 месяцев назад

      @@getachewatsbehakidanu9771 እኔን ድንጋይ አልከኝ? ከእኔ በኩል ሆነህ ብታየው አንተ የማይገባው የማይማር ትልቅ አለት ሆነህ ነው የምትታየው። ምን ይደረግ? የወያኔ መርዝ ብዙ የትግራይ ዜጎችን ማበላሸቱ አልበቃ ብሎ የበቃቸው ሽማግሌዎች ገና ብዙ መስራት የሚችሉ ጨቅላ ወጣቶችን እንዲበላ አድርጓል። ንቃ! ድንጋዩ አንተው ነህ!

  • @ZikriHiwet
    @ZikriHiwet 8 месяцев назад +1

    ፍርያት ሓፍተይ ካብ ቀደመይ ብጣዕሚ የ ልፈትወኪ ነይረ ሓያል ጓል ሓድሽ ፈጣራ ክትፈጥሪ ትፅዕሪ ምካንኪ ይኣምን ነይረ የ ሕጂ ድማ ብዙሕ ተማሂረ ካባኪ 💗👸የቀንየለይ

  • @Zion-x3s
    @Zion-x3s 8 месяцев назад +10

    አንቺ ጀግና የጀግና ልጅ ነሽ ,,, የታወቀ ነው, you deserve the best!!❤

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 8 месяцев назад +2

      አሁንም ጉራው አለ? ሻዕቢያ እንዳይመጣ?

    • @tsigeredatesfaye5922
      @tsigeredatesfaye5922 8 месяцев назад

      fese@@birhanjommy

    • @NgstiBerhe-rm8ro
      @NgstiBerhe-rm8ro 8 месяцев назад

      በቃ ሰዉ ጀግና የሚባለዉ ለጦርነት ነዉ ብላቹ ነዉ የምታስቡት🤔😂​@@birhanjommy

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 8 месяцев назад

      @@NgstiBerhe-rm8ro ምን በወጣን? ኢትዮጵያን የሚወዱት ትግሬዎችም እኮ የእኛው ናቸው። አታውቅም እንዴ?

    • @negusofminjar8290
      @negusofminjar8290 8 месяцев назад

      Agames 😂

  • @elizabetharaya5876
    @elizabetharaya5876 8 месяцев назад +1

    ፍርያቲና፡ ሸኮር ጽብቕቲ ፍጥረት፡ ከምቲ ዝበልክዮ፡ እግዚአብሔር፡ናቱ፡ መገዲ አለዎ፡ ስለዝፈትወኪ፡ድማ፡ ካብቲ፡ ኽትነብርሉ፡ ትደልዮ፡ ዓዲ፡ አዉጺኡስ፡ አብዘይትደልዮ ዓዲ አምጺኡ፡ ብዝኸበረ፡ ናይ ዉላድ ህያብ ባሪኹኪ እዩ እሞ፡ ክብርን ምስጋናን፡ ንአምላኽ ይኹን፡፡ ፍርያተይ፡ መዓረይ፡አጆኺ፡ቀልጢፍኪ፡ ድገሚ እሞ ብሐንሳብ ክዕብዩልኪ፡፡

  • @HenokErassa
    @HenokErassa 8 месяцев назад +14

    እግዚአብሔር ፍቃዱ ሆኖ ለምትወጃት ሀገርሽ ያብቃሽፍርዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abrham426
    @abrham426 21 день назад

    እኔ ሀገሬ እመለሳለሁ በማለት በጣም ረዥም ዓመት ነው የቆየውት ግን መወሰኔ አይቀርም ምክንያቱም ስግደት ከባድ ነው! ብትመለሽ ለእኔም ለብዙዎቻችን ምሳሌ ትሆኛለሽ! የምታወሪውን በሙሉ ይገባኛል እረዳዋለው!

  • @Pasttest543
    @Pasttest543 8 месяцев назад +4

    You are lovely mother ,efrem is a lucky man to got her & you are proud of your culture and your country Tigray!!!

  • @leltehaile3035
    @leltehaile3035 День назад

    Yana konjo betami eya zefteweki tehtnaki feker yehonsh lij edmen tenane yemnyalki mes epi weludki i am from eritrea ♥️ ❤️

  • @KaliKaliyeee
    @KaliKaliyeee 8 месяцев назад +14

    ፕሮግራምሽፋን ባማረኛ ማረግሽ በጣም ደስ ይላል ሁላችንም እንማርበት እጂ ❤

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 8 месяцев назад

    አስተዋይ ሴት እርጋታሽ ብቻ ይበቃል ጀግና ነሽ ልጅሽን መዳኒአለም በፀጋው በሞገሱ ያሳድግልሽ ስወድሽ ሰለ ሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ሀገራችንን ሰሏሟ ተመልሶ በፍቅር በአንድነት ያኑረን ዘረኝነትን ጎጠኝነትን ያጥፋልን እዬነነው እሚለያየን ያጥፋልን 🙏🙏🙏ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ የኔ ውድ ❤❤❤ስደት ትልቅ ትምህርት ቤት ነወ አብሶ ደሞ በአረብ ሀገረ ያለው ብቻ ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ እኛም እኖድሻለን ❤❤❤❤❤❤

  • @wessenbegna4854
    @wessenbegna4854 8 месяцев назад +3

    ፍርያትዬ የኔ ቆንጆ፣ በመጀመርያ ለአንቺ ያለኝን አክብሮት ልገልፅልሽ እውዳለሁ። በመቀጠል፣ ታሪክሽ ለብዙ አትዮጵያውያን ማስተማርያ ነው ። ሰዎች ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ ለእረፍት ይመጡና፣ ጊዚያዊ ግብዣና ፈንጠዝያውን አጣጥመው ሲመለሱ፣ ሁሌም እንደዛ የምንኖር ይመስላቸዋል። ነገር ግን እውነታው አንቺ እንደገለፅሽው ነው። ማለትም ስትኖሪበት እና ለእረፍት ስትመጪ ያለው ልዩነት የሰማይ እና የመሬት ነው።
    Thank you, Frye!!

  • @Tube-wy4oy
    @Tube-wy4oy 8 месяцев назад +2

    ፍርያትዬ የኔ ቆንጆ ❤አይዞሽ የሰው ሀገር የሰው ነው መቼም አይለመድም ሀገራችን ውበታችን ናት እግዚአብሔር ሰላሙን አውርዶ የተሰደደው ወደ ሀገሩ የሚገባበት ዘመን እሱ ፈጣሪ ያምጣልን የሀገር ትዝታ ሁሉም ነገር ይናፍቃል እኔም ከሀገር ውጭ ነኝ እህቴ የሰው ሀገር ከልጅ ጋር ከባድ ነው የፈጠረን ያበርታን ነገ ሌላ ቀን ነው ያቺ ሀገራችንን ግን ልጆቿን የሚሰበስበውን መርጦ ይላክላት እግዛብሔር በየሀገሩ ተበትነን ሀገር እንደሌለው😭

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 8 месяцев назад +5

    Thank you for sharing your experience . God bless you and your family . I pray for God to give us peace 🇪🇷 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @KebareAman
    @KebareAman 8 месяцев назад

    ፍርየ❤❤❤ በርትዒ ዝሓፍተይ ኣብ ግዜና ንዝገጥመና ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ሓይሊ ክህበና ምፅላይ እዩ ኣጆኺ ሕዚውን ኣምላኽ ምሳኽን ምስ ስድራኽን ይኹን

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 8 месяцев назад +9

    አሜሪካን ስደት አይባልም this is the best place to live Okay if you want to go to school go to school l love UsA❤❤❤❤

  • @etsegenetalliyou
    @etsegenetalliyou 8 месяцев назад +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን ፍሬያት ስላየሁሽ እግዚአብሔር ስለረዳሽ ደስ ብሎኛል። የኔ እህት ጌታ እየሱስ እራሱን ባንቺ ማንነት መግለጥ ይወዳል እየሱስን ያለምንም ተጨማሪ እንድታከብሪው ጥሪ ያቀርብልሻል። እህቴ ሁሉ ከንቱ እንደ ሆነ አይተሻል በቀረሽ ዘመን የእግዚአብሔር ክበር መገለጫ ለሆነው ለኢየሱስ እራስሽን ስጪ ደስታሽ ያለው በዛ ውስጥ ነው ተባረኪ እፀልይልሻለሁ።

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 8 месяцев назад +12

    አይዞሽ እህቴ አሜሪካን ነዉ ያለሽዉ ለመጀመሪያ ሲመጣ ይከብዳከል እስኪለመድ ድረስ ነዉ አሜሪካን ሁሉም ነገር አለ ሲናፍቅሽ አገርቤት መግባት ትቺያለሽ ተመስገን በይ ልጅ ሰቶሻ ትምህርትሽም ተምረሻል ጊዜዉን ተጠቅመሻል አይሰማሽ ሁሉም ነገር ለበጉ ነዉ ሌላ በተረፈ በርቺ 👏👍

    • @yohananabraham6716
      @yohananabraham6716 8 месяцев назад +2

      Gin agerwa bitnor tewaki silehonech ke America 🇺🇸 yemibelt noro neber yemtnor leswa ayhonim sidet

    • @kevenabreham7364
      @kevenabreham7364 8 месяцев назад

      ​@@yohananabraham6716tkkl

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 8 месяцев назад

    እንኳን ወደ አሜሪካ መጣችሁ ሁሉም መጥቶ ባየው እንግድነት እና ነዋሪነት እጅግ በጣም የተለያዩ ናቸው ቆንጆ ከማጀት እስከ አደባባይ እንዴት ነሽ ? አይዞኝ ይለመዳል በርቺ በፀሎት እግዚአብሔር የፈቀደው ይሁን ! ተማሪ ጥሩ ቦታ ነው ያለሽው እድሜ ረጅም የሆኑ ሰዎች በረዶ አገር የኖሩ ናቸው ይባላል አለቀ :: ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን የማርያም ልጅ ማረሽ ልጅ በረከት ነው ባለሙያ ያደርግሻል ሁሉም አለ ሁሉም አይጠቅምም

  • @godschild7147
    @godschild7147 8 месяцев назад +2

    So beautiful inside out 🥰 good job handling your challenges and new life chapters 👏👏

  • @ElizabethShewarget
    @ElizabethShewarget 8 месяцев назад +2

    አይ ፍርዬ ልመጅው አይዞሽ እየቆየ ሲሄድ ደሞ በደንብ ትለምጅዋለሽ እንቺ ግን የ2024 ጀግናዋ ጠንካራዋ ኢትዮጵያዊት ነሽ ❤❤❤

  • @samirakamal2919
    @samirakamal2919 8 месяцев назад

    ፍርዬ አንቺን ያመጣልኝ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ያንቺን የህይወት ስሰማ ለእኔ አንዳንድ ለምን የምላቸው ጥያቄዎች እየተመለሱልኝ ነው ፍርዬ እግዚአብሔር አምላክ ወደ ሀገረሽ ተመልሰሽ ወደ ናፈቅሻቸው ገዳማት ቤተክርስቲያን እንደምትሄጂ እርግጠኛ ነኝ ይሄን ደግሞ እናቴ እመብርሃን አለችሽ ❤ፍርዬ እኔ የምኖረው ዱባይ ነው የሀገራችን ብጥብጥ ስመጣ የእኔ ህይወት ለሁለት ተፈረከሰ ወዴየት ልግባው በዛ ጊዜ እንደ ቆሻሻ የተጠየፊኝ አሁን ላይ እየደወሉ ስለ ጤናየ ይጠይቁኛል ጭራሽ ሊያብራሩልኝ ሊሞክራሉ ይገርማል የማያልፍ የለም ፍርየ አንቺም እግዚአብሔር አምላክ ጤና ይስጥሽ እወድሻለሁ ❤❤❤❤

  • @alemayehuyaregal481
    @alemayehuyaregal481 8 месяцев назад

    መመለስ ከባድ ነው! ጥለነው የወጣነው እንዳለ አይጠብቅንም፣ ትዝታችን ግን ያ ዘመን ቀርቶ ፣ ከስደት ኑሮ ከባድነት ጋር መመለስን እንድናስብ ያደርጉናል ። ተመልሶ የተሳካለት ግን አጋጥሞኝ አያቅም ፣for good እያለ ገብቶ ወይ ጉድ እያለ የሚመለሰው ግን ብዙ ነው፣ በመሀል አትርሺ ዲያስፖራ ተብለሻል። ለኔ መድኃኒት ብዬ የያዝኩት፣ በእረፍት መልኩ መሄድ ብቻ ነው፣ ሁለቴ ሄጄ ሁለቴም አክስረዉኛል። ዋናው ጤና ነው።

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 8 месяцев назад +1

    Selam lanchina le Efrem tenan emegnilachuwalew

  • @asmaretesfie8583
    @asmaretesfie8583 8 месяцев назад +2

    ከሰው ሀገር ድልቅቅ ካለ ምቾት
    ሀገሬ ከነ ብዙ ድክመቷ በብዙ እጥፍ ትበልጥብኛለች!!!!!
    ትክክል ነሽ ማን እንዳገር!!!

  • @Meabel
    @Meabel 8 месяцев назад +1

    አይዞሽ የኔ እናት በርቺ!
    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው።
    ትንሽ ይከብዳል ግን ይለመዳል። እግዚአብሔር የልብሽን ይሙላልሽ።

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 8 месяцев назад

    ፍርያተይ እንኳዕ ቀንዐኪ ዛሓፍተይ ይመላኣልኪ❤❤❤❤🎉

  • @mulualemtadesse5524
    @mulualemtadesse5524 8 месяцев назад

    እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ በልጅ መባረክሽ ትልቅ ነገር ነው ደሞም ምንም የሚያቅትሽ ነገርየለም በርቺ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ ከመልክሽ በላይ ጥሩልብ አለሽ ❤️

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 8 месяцев назад +1

    Fryatiye konjo ehete tikikil beleshal i swear ezgiyaber yibarkish abo❤❤❤❤💋💋🙏🙏

  • @melesegirmaye9682
    @melesegirmaye9682 8 месяцев назад +2

    I missed you on Ethiopian new channels. We used to watch you on everyday TVS. Miss you... Stay safe always.

  • @BirkeBikila-nc5oi
    @BirkeBikila-nc5oi 8 месяцев назад

    የኔ እናት ስወድሽ በጣም ልዩ የተረጋጋሽ አንደበተ ርቱ አምላክ የባረከሽ ሴት ነሽ ቤተሰቦችሽ ምንኛ የታደሉ ናቸዉ በጣም ነዉ የምወድሽ በ2012ዓ.ም.ተ በአንድ ፕሌን አክሱም ፂሆን ሔደን ነበር በኡነት ነዉየምልሽ ሳልተዋወቅሽ መዉረዴ እሰካሁን ይቆጨኛል ።የኔ ጀግና አይዞሽ እመቤቴ ያሰብሺዉን ሁሉ ሞልታ ትሰጥሽ በርቺ❤❤❤❤

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 8 месяцев назад

    እኔ በጣም የማደንቃት ሰነምግባርዋ ደሰ ይላል ጨዋ ልጅ ረጋ ያለች ነች እና ሰው ወዳጅ ነች ለሙሉ ቤተሰብሸን ደሰታ ይሰፈን እና ሃገር የትም አለም ገንዘብ ሃብት ቢኖር እንደአሜሪካ ሃገር የለም ለእውነት መናገር ብዙ ሃገር አየሁ አሜሪካ የፈለገ ቢሆን ሰርተን ተምረን የትም አለም በአመት ቀርቶ ሃያ አመት ብንኖር እንደአሜሪካ ከተማረም ቢዝነሰ ካለሸ በአመትም ሆነ ከማንም የበለጠ እኩል ሰርታችሁ ዜጋ ሁሉም እኩል የሚሆንባት ሃገር አሜሪካ ብቻ ነው የትም ሃገር የለም በጣም ጎበዝ ነሸ በርቺ

  • @geneneyilma8901
    @geneneyilma8901 6 месяцев назад

    Really wonderful message, I see prudent & respectfulness in your eyes. God bless you my sister. Keep your sprit in God. Emebete Titebkish

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 8 месяцев назад

    አይ ፍሬ እኩል ሥዴት እሥኪ ተመሥገን በሉ እኔ ባርብ ቤት 6አመት አንድ ቀን ተኩሽና ወጥቼ አላውቅም በዛላይ ጤና ማጣት ህክምና አናገኝ ብቻ ይለፍ

  • @nahomyishak241
    @nahomyishak241 8 месяцев назад +1

    ሁሉም ሀገርሽ እህቴ ለሀገርሽ በሰላም ያብቃሽ ልጅሽ ባለቤትሽ ሰላም ይሁንልሽ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን

  • @ራውዳዩቱብ
    @ራውዳዩቱብ 8 месяцев назад

    ስደት በጣም ብዙ ነገር ያስተምራል 😢 የአረብ ሀገር ሴቶች እድሜ አችን በሰው ቤት አለቀ ውበታችን እንደ ጤዛ ረገፈ😢 በጣም ነው የምናሳዝነው ወላሂ ወይ ከገንዘባችን አንሆን ወይ ከልጅነት ውበታችን ከጎልበታችን ከጤናችን ሁሉንም የምናጣ የአረብ ሀገር ሴት ናት ሁሉ ነገራችን ለቤተሰብ ነው የምንኖረው ለኛ ለራሳችን ግዜ አንሰጥም 😢 ከሀገር ስንወጣ ያለው መልካችን እና አሁን ያለው መልካችን ስናይ ሰማይና ምድር ብቻ አልሀምዱሊላህ ዋናው ጤና ነው አንድ ቀን የራሳችን ነገር አላህ ይሰጠናል ከሰው ቤት አላህ በቃ ይበለን ያረብ

  • @girmaywoldu8465
    @girmaywoldu8465 8 месяцев назад +1

    የአሜሪካ አኗኗርን መልመድ በጣም ፈታኝ ነው፡ በተለይ አገር ቤት ጥሩ ህይወት ለነበረውና ቢዝነስ መስራት ይችል ለነበረ ሰው። ትረካሽ ግልፅና ቅንነት የተሞላበት ነው ። በርቺ!!! እኔም በተመሳሳይ መልኩ ነው ከአገር ቤት የወጣሁት። በተለይ አሜሪካ ለስራና ለጉብኝት ሲመጡባትና ለመኖር ሲመጡባት አቀባበሏ ሰማይና መሬት ነው። እንዳልሽው እራስን ለአዲስ ቻሌንጅ ማዘጋጀቱ የተሻለው መንገድ ነው። እውነት ለመናገር ግን አሜሪካን አገር በሁሉም የህይወት ዘርፍ ውጤታማ ሆኖ መኖር መቻል ግን አስማት እንደሆነብኝ ነው! ትግል ላይ ነኝ???

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 8 месяцев назад

    ቆንጆ በጣም ተደንቄያለሁ ልብሽ ፊትሽ ላይ ይታያል እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቆንጆ ህይወት ብርቱ ሰልፍ ነው ይላል ቅዱሱ መፅሀፍ በህይወት ውስጥ ሜዳ ተራራ ጭቃ ጠመዝማዛ ብዙ የህይወት ተግዳሮት ማለፍ ግድ ነው በጣም እስተውለሽ ወደ ወገኖችሽ ልብሽ ስለተመለሰ እግዚአብሔር እረዳሽ ይህ ትልቅ ነገር ነው ሁሉ ያልፋል የማያልፍ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያዋጣን ወደሰማይ ብቻ ምድሩ እንዲቀልብን ነፍስ ያለእምላኳ እርካታ የላትም ግን ፍርያትዬ በፈጠረሽ የተፈጠረውን ሁኔታ በቻልሽው እቅም በይቅርታ እና በንስሀ ሁሉን ትትን ወደእንድነታችን እንድናተኩር እዲሱን ትውልድ በተሻለ ለመቅረፅ የበኩልሽን እበርክቺ በርቺ እንወድሻለን ስደት ክፍ ነው ልጅሽን ይባርክልሽ በርቺ

  • @Enkutatash77
    @Enkutatash77 8 месяцев назад +8

    እውነትሽን ነው በተለይ ቤተክርስቲያን በጣም ነው የሚናፍቀው❤

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 8 месяцев назад +1

    አይዞሽ አገራችንን ሰላም ያርግልንና ወደአገራችን ኢትዮጵያ እንሰበሰባለን ስደት በላን ናፍቆት ገደለን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @betty-2121
    @betty-2121 8 месяцев назад +1

    የኔ ቆንጆ ስደት በጣም ብዙ ነገር ያስተምራል ሀገር እያለን በሰው ሀገር እየኖርን ነው ማንነት እያለን ሌላ ማንነት በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የድሮ ፍቅራችንን ይመልስልን ፍርዬ አንቺም በርቺ አይዞሽ 👍😍

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 8 месяцев назад +5

    Denver is a hub for Tegaru. You are around your people so you should be fine. I know it’s hard to move from a country where you lived comfortably (high lifestyle) to the U.S where everybody lives the same regardless of where you come from or previous lifestyle This is America! Go to school or try out some business opportunities! You will adapt eventually. Ayzosh

    • @HenokGebi-we8vg
      @HenokGebi-we8vg 8 месяцев назад

      Which place is in USA 🇺🇸 the best place for lifestyle for ease and cheap place and for working
      Thank you for your service ❤️

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 8 месяцев назад

    ፍርዬ ፍሪጅ የገባ እንጀራ አልወድም ነገር ግን እጀራው ከአራት ቀን ብውኃላ አሞቀው አለሁ እንጂ ፍሪጅ ከገባ በውኃላ አይመቸኝም በርግጥ የግድ ከሆነ አማራጭ ከሌለን እናደርገው አለን ከዚህ በተረፈ ግን ፍርዬ ላንች ቃል የለኝም የኔ አደበተ መልካም አይዞን ሁሉም ያልፋን እህታለም

  • @genetyohannes1605
    @genetyohannes1605 8 месяцев назад +2

    ማንም አገሩን ትቶ መሰደድ የሚፈልግ የለም።።ኑሮን ለማሸነፍ ነው።።አንቺ አባትሽ።።ብሩን ይሰጥሻል እንጂ ።ለዚሕ ነው

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 8 месяцев назад

      እሱም ተለምዶ እኮ ነው

  • @saramisgana7775
    @saramisgana7775 8 месяцев назад

    ፍርያት ጓለይ ልጄ ቸባረኪ የሰጠሽው መልእክት ጥሩ ነው ። ለማንኛውም እግዚአብሔር ይመስገን። ከምንም በላይ ወደ እውነት እግዚአብሔር መንገድ ተጠጊ ብቻሽን በምትሆኝበት ጊዜ መጸሐፍ ቅዱስሽን አንብቢ እግዘብሔርን ሙሉ ደስታ ይሰጥሻል

  • @firehiwotberassa5463
    @firehiwotberassa5463 8 месяцев назад +1

    እህቴ ሰው በህይወት ሲኖር ብዙ ውጣ ውረድ አለ በዚህ ውስጥ እንማርበታለን ደግሞ እንደዚህ ለሌሎች ትምህርት እንዲሆን ይሆናል በርቺ እግዚአብሄርን አመስግኝ በልጅ ደግሞ ባርኮሻል ባለፍሽበት ነገር ሁሉ ምንም አይነት በውስጥሽ ቂም አትያዢ ተባረኪ

  • @haregeweinaragaw7539
    @haregeweinaragaw7539 8 месяцев назад +1

    እኔ አማራ ነኝ ግን እንዳንችየምወደው አርቲስት የለም አይዞሽ በትልቁ በልጅ ተባርከሻል ይህ ሁሉ አንች አስበሽበት ሳይሆን እግዚአብሔር ያደረገው ነው እመቤቴ አብዝታ ልጆች ትስጥሽ በርች የምታምሪው እሽ

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 8 месяцев назад

      አማራን እነሱ አሉት እንጂ ማንንም ወዳጅ ነው እኔ አማራ ነኝ ለምን ትላላችሁ???

  • @kenenideribew8684
    @kenenideribew8684 8 месяцев назад +1

    I understand how u feel I came to the us recently and the first few months wasn’t good but now am thankful to everything I think when we change our attitude good things will come..my challenge was not working till I get my work permit and the weather

  • @Sispianky
    @Sispianky 8 месяцев назад

    የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም አልፎ ለሀገርሽ እንደምትበቂ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ አይዞሽ ስደት ደባሪ ሊሆን ይችላል አንቺ ግን ባለሽበት ደስተኛ ሆነሽ ነገን በተስፋ መጠበቅ እና ማሰብ ነው።

  • @mekedlawitzerihun1116
    @mekedlawitzerihun1116 8 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን፣ግን ግዴለሽም ላንገትሽ ክር አድርጊ ግድ የለሽም ይጠብቅሻል እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን❤❤❤

  • @jesusisloveyou7617
    @jesusisloveyou7617 8 месяцев назад

    በጣም እወድሻለሁ ወልደሽ በመሳምሽ ደስ ብሎፕኛል በመቀጠል እዚህ አገር ክንድ ነገር ልጅ ማሳደግ ነው በተለይ ክስራ ጋር እረዳት የለሽም ባለቢትሽ በጣም ሊረዳሽ ይገባል ለኔ ከባድ ነበር ክስራ ጋር በርቼ

  • @sophiamengesha2928
    @sophiamengesha2928 8 месяцев назад

    What doesnt kill make you strong.
    ለሁሉም ግዜ አለው አይዞሽ
    እግዝኢያብሄር የምወደውን ነው የሚፈትነው ይባላል
    ችግር ና መከራ ደግሞ ለሰው ልጅ ብርታትን ይሰጣል
    የማያልፍ የነበረ ያጨለማና። ፈታኝ ግዜም አልፈዋል
    ህይወት ካለች ለሁሉም ይደረሳል እሱ ብቻ ነው ትርፍ የሌለው ስለሆነም እንከባከበው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesgnawabebe3071
    @mesgnawabebe3071 6 месяцев назад

    እዚህ የNordic ጠቀማጭ ነኝ። አገሬን ብወድም ከዚህ አብልጬ ልወደው አልችልም።
    ሙስና የሌለበት፣ታማኝ፣ይህግ የበላይነት ያለበት፣ሁሉም እንደሰው የሚታይበት፣ እኔ መሆን የምችልበት።