የፌጦ ሻይ በአረብኛ ሀበት ሀምራ በካስተር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 58

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 2 года назад +1

    ሰላም እንዴት ነሽ የኔ ውድ ዋው ምርጥ አሰራር

  • @ዘሪቱቲዩብ
    @ዘሪቱቲዩብ 2 года назад

    ቲጂዬ ነገጦት እሞክረዋለሁ በጣም ቆንጆነወ እጂሽ ይባረክ

  • @netsitube
    @netsitube 2 года назад

    ቲጂዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ነው በነገራችን ላይ ፌጦ በጣም ምርጥ መድሀኒምን ነው እናመሰግናለን

  • @saramamuyetube9277
    @saramamuyetube9277 2 года назад

    ቲጂዬ እንዲህ እንደሚሰራ አላውቅም ነበር እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ 👏 👏

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም ቲጅዬ ይሄ በጣም ነው የምወደው
    ዋውውው ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው

    • @TgEthiopia18
      @TgEthiopia18  2 года назад +1

      የኔ መልካም ክበሪልኝ

  • @አበሮስሚድያ
    @አበሮስሚድያ 2 года назад

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽይባረክ እናመሰግናለን ትጂዬ

  • @metigonderwa1765
    @metigonderwa1765 2 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ
    እናመሰግናለን ስላጋራሽን

    • @TgEthiopia18
      @TgEthiopia18  2 года назад

      አመሰግናለሁ ስለመጣሽ ክበሪልኝ

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 2 года назад

    ሰላም ቲጂዬ እካን ሰላም መጣሽ አፊ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በሌላም እጠብቅሻተፈለን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @genetnigatu1770
    @genetnigatu1770 Год назад +2

    እህት አለም እግዚአብሄር ይባርክሽ ለማስገዛት ፈልጌ ስሙን አላውቀውም ነበር

  • @AyMlsganaw-dl3ud
    @AyMlsganaw-dl3ud Месяц назад

    ❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @lemlembeleteyoutube
    @lemlembeleteyoutube Год назад +1

    ሰላም ሰላም በጣም ምርጥ ነዉ ፌ ጦ ለጤና ምጥ ነዉ እሕታለም ወደቤቴ ጎራ በይ አመሰግናለሐ❤️💛💚

  • @አባይስደተኛዋ
    @አባይስደተኛዋ 2 года назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን እንደት ነሽልኝ ቲጅየ የኔ ውድ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18  2 года назад +3

    ውዶች ኮሜንታችሁን በናፍቆት እጠብቃለው አበረታቱኝ

    • @sofyajemalyoutube319
      @sofyajemalyoutube319 Год назад

      ሄል ብጨምሪበት የበለጠ አሪፍነው ፍላጎትሽ ካልሆነ አለቅም ብቻ በተረፈ አሪፍ ነው

    • @yarab4997
      @yarab4997 8 месяцев назад

      ግን ፌጣ ሙቁውሀ አያስፈልግም ቀሰቃዛ ውሀ ያልሺው 👍

    • @TgEthiopia18
      @TgEthiopia18  8 месяцев назад

      አዎ ሙቅ ውሀ ለመዘፍዘፍ አያስፈልገውም ይህን ቢዲዮ ድጋሚ እሰራዋለው

  • @cfbvhbbvvxjdhd7293
    @cfbvhbbvvxjdhd7293 26 дней назад

    مشاء الله ❤❤❤❤

  • @zenabawarku4755
    @zenabawarku4755 2 года назад

    ማሻ አላህ በርች እህት ሰብስክራይብ አይጌሻለሁ

  • @ZazaZaz-j8n
    @ZazaZaz-j8n 10 месяцев назад +1

    Betam Arife new zekera yalshw beamrega men ybalal

  • @SaadaMohammed-t3p
    @SaadaMohammed-t3p 8 дней назад +1

    ማሻአላህ

  • @ChaltuomerChaltu
    @ChaltuomerChaltu 9 месяцев назад

    ጎበዝ ነሽ ማሬ

  • @ayoutube3850
    @ayoutube3850 2 года назад

    ሰላምሽይብዛልኝ♦የኔልዩ ቲጂየየምወዳሽ💎ማሻአላህ💝የኔባለሙያ እናመሰግናለን ቀጥይበት

  • @mylifeisislamic8839
    @mylifeisislamic8839 2 года назад

    እናመሰግናለን ወተቱ አንድ ጉጥኝ ነው ሳህ

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube5297 2 года назад

    ዋውውው ምርጥ ነው

  • @Eyu-Gonderewa
    @Eyu-Gonderewa 2 года назад

    ሰላም ትጂዬ እኳን ደናመጣሽልኝ ውዴ

  • @zinetali3591
    @zinetali3591 2 года назад

    ጎበዝ

  • @AyMlsganaw-dl3ud
    @AyMlsganaw-dl3ud 4 месяца назад

    ሰወደዉ

  • @emuloveyutbe
    @emuloveyutbe 2 года назад

    ሰላምሽይበዛእህትእኮንሰላምመጣሽስለመጣሽደስብሎኛልአገራችንሰላምያርግልንበያለንበት አምላክይጠበቀን

  • @Rose-xh6bk
    @Rose-xh6bk 2 месяца назад

    ሀበተ ረሻድ ነው እሚባለው በአረበኛ አስተካክሊው

  • @ShubuGelatoKabeto
    @ShubuGelatoKabeto 7 месяцев назад

    መሸአለሁ❤❤❤

  • @HadiyaMohamed-h9m
    @HadiyaMohamed-h9m Год назад +1

    የኔውድ ❤❤❤❤❤

  • @Eman-c9z
    @Eman-c9z 6 месяцев назад

    3:45

  • @saratube8487
    @saratube8487 2 года назад

    ሰላም እና ፍቅር ጤናን አንጣ እዴት ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ቦታ የኔውድ የኔባለሟያ እጅሽን ይባርከው ቲጂዬ ቆይ ኧረ የፌጦ ሻይ ነው ያልሽው ወይስ የፌጦ ሾርባ ዛሬ ገና ስሰማ የፌጦ ሾርባም ይሁን ሻይ ኧረ አችልጅ ምነው ፌጦው እና ኑጉ ሱፍ የሚመረቱት አገራችን ኢትዮጵያን ውስጥ ነው ታዳ ካችቤት ምናመጣው ወይስ የነጭ ዶቄት አጥሚት ነው በይኛ እናቴ ክክክ የኔውድ ቆይ ለጤንነት ጥሩ ነው አሉዴ እድሜ ያስረዝማን ወይስ ከመጣው ኮሮና ይከላከላል ወይስ ለውፍረት መቀነሻ ነው ንገሪኝ አቦ ሹክ በይኝ እህታለም ጥክርልኝ በርችልኝ አብረን ተያይዘን ወደ ፊት አገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን አድነቷን ፍቅሯን ያጣልን ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mahiletengida2905
    @mahiletengida2905 2 года назад

    Konjo sra new.....egnam enmokrewalen esti

  • @FathyaA-by7sc
    @FathyaA-by7sc 8 месяцев назад +1

    አሚንን,የረብ,,,ሚረጥ

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 2 года назад +1

    ሼርርርር ላይክ

  • @fatumaandyimertube1447
    @fatumaandyimertube1447 2 года назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ማሻ አላሆ

  • @صفيبنتآدم
    @صفيبنتآدم Год назад

    በአረበኛ ስሙን ንገሩኝ ዳሩሪ ፈልጌው ነው

    • @TgEthiopia18
      @TgEthiopia18  Год назад

      ሀበት ሀምራ ይባላል

    • @soulpeace-pu3jb
      @soulpeace-pu3jb 9 месяцев назад

      𝑯𝒖𝒔𝒖 𝒚𝒃𝒂𝒍𝒂𝒍

  • @RaKa-mo7qm
    @RaKa-mo7qm 2 месяца назад

    ሰላም ላንቺም እኔ በዛሬዋ ቀን ካንቺ እያዬሁ እየሰራሁነው ኢንሻአላህ ቢወዱት ❤❤❤

  • @Eman-c9z
    @Eman-c9z 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤👍

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 Год назад

    ZAKRA ኤንድንነው

  • @saadahussain9398
    @saadahussain9398 5 месяцев назад

    ❤❤

  • @ወንዜአባይ
    @ወንዜአባይ 2 месяца назад

    ዛፈራ በአማርኛ ምንድን ነው

    • @TgEthiopia18
      @TgEthiopia18  Месяц назад

      ዛፈራን በአማርኛ የለውም

  • @الحمدالله-ك5و6س
    @الحمدالله-ك5و6س 4 месяца назад

    በደንብ አልበሰለም እኔም እሰራለሁ ከዜህ በፊት

  • @maranatatube5393
    @maranatatube5393 2 года назад

    Selamsh ydreseg Tg Ethiopian Endet alshlgh egziabher ymesgen alehu bechernetu wde anamesegnalen selasayshin hagerachin medhanialm bechernetu ygobgln emamlak yeasrat hageran tasasbln💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🇪🇹✝️

  • @bethlehemalemayehu9147
    @bethlehemalemayehu9147 7 месяцев назад

    ዛፈራ ምንድን ነው

    • @TgEthiopia18
      @TgEthiopia18  7 месяцев назад

      ዛፈራን ነው ቢዲዮ እሰራበታለው አረቦች የሚጠቀሙበት ቢጫ ቀለም የሚያወጣ ከለር ነው

  • @abebichyoutube2909
    @abebichyoutube2909 2 года назад

    ዋዉ የገጠር ቅቢመሠለኝ የኔ ማር

  • @MohammedAli-rw3tv
    @MohammedAli-rw3tv Год назад

    ሴትዮየ ስሪ ብላኝነበር እሲልይ😂

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ

    Wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 2 года назад

    BETAM ARIF

  • @etsegenetlegesse7570
    @etsegenetlegesse7570 7 месяцев назад

    ወተቴ ወተቴ