Ethiopian Cooking - How to Make Feto Fitfit - የፌጦ ፍትፍት አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 79

  • @alemwulde7888
    @alemwulde7888 7 лет назад +9

    እናመሰግናለን ማዘርየ ፌጦ ሁልግዜም አንዳንድ ማንኪያ ከውሀጋር ቢጠጣ ለሁሉም አይነት በሽታ መጃኒት ነው .መልካም አድስ አመት

  • @almazinamehretab8126
    @almazinamehretab8126 Год назад +1

    እና ምስግናለን እድሜ ከ ጥኤና ይስጥዎት ♥️♥️♥️

  • @ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ

    የፊጦ ፍትፍት ደስይላል ብዙአይበላም
    የድሮውን ስላስታወሱን እናመሰግናለን

  • @frompolyBIT-BDU
    @frompolyBIT-BDU 4 года назад +1

    ማማዬ እጅግ አድርጌ አመስገናለሁ

  • @stststst3153
    @stststst3153 7 лет назад +3

    እናመሰግናለን ማዘር

  • @GDUDEify
    @GDUDEify 4 года назад +1

    I don't know the Ethiopian side of my family, thank you for making me feel more Ethiopian

  • @mariaabeba6884
    @mariaabeba6884 3 месяца назад

    Grazie Mille io Cuando Ero Picola Lo Mangiavo Ed Era Buonissimo Grazie mille❤❤❤🎉

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 7 лет назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ። ፌጦ መዳኒት ነው በተለይ ለሆድ ቁርጠት እና ለማቅለሽለሽ በሎሚ በጥብጦ መጠጣት ። እኔ በጣም ነው የምወደው

  • @yeshegashaw5781
    @yeshegashaw5781 7 лет назад

    ማምዬ እናመሰግናለን መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ

  • @saadaathiobi3206
    @saadaathiobi3206 3 месяца назад

    እናቴን ያስታወሰኛል እናመሰግናለህ ❤❤❤❤🎉🎉

  • @tube1623
    @tube1623 Год назад +1

    ማሚዬ ምነው ጠፉ በሠላም ነው 😘😘

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 лет назад +1

    እማየ እንደምን አለሽ .እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኩአን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሰሽ ከነቤተሰብሽ መልካም በአም ይሁንልሽ እናቴ
    ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ።

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ

    እናመሰግናለን ማምዬ እድሜሽ ይርዘም በጣም አሪፍ ነው

  • @asefumekonnen7242
    @asefumekonnen7242 3 года назад

    ማማዬ ፌጦዉ መጀመሪያ ከገበያ እንደመጣ ቢታጠብ ምን ይሆናል?

  • @ኢላሂያላንተየለኝምወላሂኢ

    mameya enamesegenalen

  • @lidiayousaf4958
    @lidiayousaf4958 4 года назад

    እናመሰግናለን

  • @bizuneshbeyene333
    @bizuneshbeyene333 7 лет назад

    ማማዬ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @leba22
    @leba22 4 года назад

    Aykolam wey mejemrya bedenb abrarulen

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 4 года назад

    እማምዬ እንዴት ነሽ ።ይሄ ግዜ እንዴት ይዞሻል ጤና እድሜ ይስጥልኝ

  • @hananahanan3485
    @hananahanan3485 4 года назад

    ጤና ይስጥልኝ ፌጦ አይቆላም ወይ ይቆላል

  • @እናቴእወድሻለሁሁሌምክፉአ

    እናመሰግናለን መልካም አድስ አመት እናታችን ግን ፌጦው ሲፈጭ ተቆልቶ ነው ወይስ ዝምብሎ

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  7 лет назад +1

      Hi እናቴ እወድሻለሁ ሁሌም ክፉአይንካሽ አይቆላም

  • @meroonmeme8303
    @meroonmeme8303 7 лет назад

    እናመሰግናለን ማም

  • @esekadardametaw1768
    @esekadardametaw1768 7 лет назад

    እናመሠግናለን

  • @bettybetty5969
    @bettybetty5969 7 лет назад +1

    emaya enqan aderasesh aderasachihu fato ayate setagorsegn gwaro weticha etafaw naber ahun noralegn bitagoresegn desilagn naber melkam beal lehulachihu

  • @rahelsolomon6373
    @rahelsolomon6373 7 лет назад

    Mamiyee Addis amet hulunem hayemanot selmiwekel enkuwan aderesachun kanchi tebken neber 😊😊😊😊😊

  • @hiwot28
    @hiwot28 6 лет назад +3

    Feto I think in English is called garden cress seed or lepidium sativum???

  • @ሚሚሚሚ-ዠ8ተ
    @ሚሚሚሚ-ዠ8ተ 7 лет назад

    እንኳን አዳራሰሽ ማምዬ

  • @ayutube6498
    @ayutube6498 4 года назад +1

    ማሚዬ ኑሪልኝ

  • @tgbed645
    @tgbed645 4 года назад

    ከመፈጨቱ በፊት ይታመሳል ወይስ ጥሬዉኔ ይፈጫል?

    • @meddyadmassu8552
      @meddyadmassu8552 4 года назад +2

      Tiegist Bedada
      ሰው ጠይቄ ጥሬ ነው የሚፈጨው ብለውኛል

    • @hanna3904
      @hanna3904 4 года назад +1

      ጥሬውን ነው

  • @WudMin-n3c
    @WudMin-n3c 3 месяца назад

    ሎሚ ባይጨመርስ ችግር አለው

  • @emanjemal1938
    @emanjemal1938 4 года назад

    Enkan aderesachi

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 4 года назад +5

    እናቴን አስታወሱኝ 😭😭😭😭😭😭😭 ለአዲስ አመት ለሊት ጠብቃ ትሰጠኝ ነበር

  • @tigist422
    @tigist422 7 лет назад

    Emuko Ehen Mebelat Akumen New ametun Mulu Miyankezekizen

  • @googleuser5555
    @googleuser5555 5 лет назад

    እባካችሁ 1 የፌጦ ፍሬ ብወስድ ችግር አለው? እርጉዝ ስለሆንኩኝ ነው። በእርግዝና ጊዜ ይወሰድ አይወሰድ ስላላወኩኝ ነው። እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ

  • @beyenechasefa3244
    @beyenechasefa3244 7 лет назад

    Betam yamral melkam adis amet

  • @ኢቶጳዊቷቀብራራ
    @ኢቶጳዊቷቀብራራ 7 лет назад

    ማሚዬ እድሜሽን ያርዝምልኝ

  • @sebletassew2445
    @sebletassew2445 7 лет назад

    ፌጦ ፍትፍት ስወድ ማማየ

  • @yoditgirmay2405
    @yoditgirmay2405 9 месяцев назад

    Feto yekolale weys saykola new mother

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 7 лет назад

    thanks

  • @tirsithailegiorgis5772
    @tirsithailegiorgis5772 4 года назад

    ፊጦውን ሰበጠብጠው አልቀላም እኔም የማቀው እቀለሙ እንደሚቀላ ነበር ቃናው ፌጦ ይላል ልዩነት አለው ማለት ነው ወይስ ኢሄም ይቀላቀል ይሆን

  • @miracles2050
    @miracles2050 6 лет назад +1

    Does anyone know the name in English?

    • @AA-114
      @AA-114 4 года назад +1

      Garden cress

    • @haregselam6045
      @haregselam6045 4 года назад

      The name of feto is garden cress. it has a lots of benefits:
      it contains some vitamins and minerals. its also strength our hair and good for stomachache. you can Google and you will get more information about feto or garden cress

  • @ቁርአንየአላህቃልነውኢስላ

    ውይፌጦ ስወድ ግን ብዙም አይበላም ሁለት ጉራ ከበላሁ ይዘጋል

  • @bettyget9316
    @bettyget9316 7 лет назад

    Mommy I want to know what is the name of Pheto in English. Please let me know Adane my brother

    • @tittye7714
      @tittye7714 7 лет назад

      Betty Get garden cress seeds ይባላል

    • @bettyget9316
      @bettyget9316 7 лет назад

      Titty E thank you mommy

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  7 лет назад +2

      Hi betty, If u want the full spices names in english u can find it here hellohabesha.com/?page=thread&id=1608

    • @bettyget9316
      @bettyget9316 7 лет назад

      Adane አዳነ thank you so much Adane, my brother

    • @leba22
      @leba22 4 года назад

      Garden cress

  • @mikaeladisse8641
    @mikaeladisse8641 4 года назад

    What is feto in English?

  • @እውቀትብረሀንነው-ፈ8የ

    ቁጥራሺን ላኪልን

  • @lidiayousaf4958
    @lidiayousaf4958 4 года назад +1

    እዴ አያቴ የተከተፈ ቀይ እና ነጭ ሽኩረት ትጨምረበታለች

  • @tittye7714
    @tittye7714 7 лет назад +2

    ማሚ ፌጦ ይበላል እንዴ? ብቻውን ነው ወይስ እንዴት ነው የሚበላው? አሜሪካ ማርኬት ላይ አለ? አመሰግናለሁ። አዳነ ታድለህ የማሚን ምግብ ትበላለህ

    • @hjjfjcncnc5065
      @hjjfjcncnc5065 7 лет назад

      እረ እኔም ፌጦመበላቱን አቅም ነበር ለመድሀኒት ነበር

    • @rabiharabi9098
      @rabiharabi9098 7 лет назад +1

      Titty E ተሻለሁ ሁይ ማዘረየ እኮን ደህና መጠሎን

    • @lettig.7040
      @lettig.7040 7 лет назад

      በኣዲስ ኣመት ጧት በባዶ ሆድ ኣንድ ወይም ሁለት ማንኪያ ይበላል:: ይመስለኛል የኣማራ ባህል ሲሆን ጣዕሙ በጣም ያስጠላል🙈🙈

    • @tittye7714
      @tittye7714 7 лет назад +1

      L T.M አመሰግናለሁ

  • @elenimavrogianni1132
    @elenimavrogianni1132 4 года назад

    Ebakachuh .Feto be English min yibalal.yemiyak sew kale

  • @አለምየታዬልጂ
    @አለምየታዬልጂ 7 лет назад

    ማሚ እናመሰግናለን ባድስ አመት የናቴን ቤት አስታወሽኝ መልካም በአል ይሁንልሽ የኔ እናት

  • @nejatahmed1584
    @nejatahmed1584 7 лет назад

    Enaten slemtmeslegh betam new yemwedat. 😭😭😭😭😭

  • @hanatefera9235
    @hanatefera9235 4 года назад

  • @bettyhabesha5251
    @bettyhabesha5251 3 месяца назад

    I am here in 2017 new year😅

  • @haimikibrom4248
    @haimikibrom4248 7 лет назад

    Mather menw Gorebetewo baregegne Ande yagoresugne nebere ayee Mami yeleche Aye sedet

  • @enesyerli3445
    @enesyerli3445 4 года назад

    @emniyetgm