Ethiopian Food - How to Make Bekolt Be Kuwanta - የበቆልት በቋንጣ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
    Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
    / @ethiopianfood
    ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Комментарии • 47

  • @hiwotdhabtamu6978
    @hiwotdhabtamu6978 3 года назад +1

    በጣም ባለሙያ እናት እድሜ ጤና ይስጥዋ እጆት ይባረክ የሚያስተምሩት ሁሉ ሙያ original ነው በጣም ብዙ አስተማሪ ጠቃሚ ነው በጣም ነው ማደንቅዋት ተባረኩ።

  • @betelhem2636
    @betelhem2636 3 года назад +1

    እርጋታዎት፣ ንፅህናዎት፣ ሁሉ ነገር ደስ ይላል ። እናመሰግናለን 💚💛❤️

  • @elsaniraya6745
    @elsaniraya6745 3 года назад +1

    Thank you so much 👍🏽💖🤙

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 года назад +2

    ቆንጆ አሰራር ነው እማማ ቦቆልት ዝም ብለን ነበር የምንበላው ልክ እንደ ግብጦ እንደሱ እንደሚሰራ አላውቅም ነበር እናመሰግናለን እማማ እድሜ ይስጠወት 👍🏾💞

    • @የሕይወትገፅ
      @የሕይወትገፅ 3 года назад

      ሠላማችሁ ይብዛላችሁ ውድ ሀገሬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ እንሆን ስውድችሁ 😘😘😍🙏🙏

    • @የሕይወትገፅ
      @የሕይወትገፅ 3 года назад

      ሠላማችሁ ይብዛላችሁ ውድ ሀገሬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ እንሆን ስውድችሁ 😘😘😍🙏🙏

  • @ማንአለኝያላተ
    @ማንአለኝያላተ 3 года назад

    ዛሬ ነዉ ቤተሰብ የሆኩት ማሻ አላህ አላህ እጅሁን ይባርክ

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 года назад

    አመሰግናለሁ በጣም ቆንጆ ነው አዲስ ነገር ተማርኩ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад

    እማዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
    እድሜ እና ጤና ይስጥልን 👏👏👏

  • @lilactiktok
    @lilactiktok 3 года назад

    ማማ እጅግ ባለሙያ ኖት
    ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልኝ።

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 3 года назад +1

    ሰላም እናታችው ፈጣሪ እድሜዎትን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን።

  • @mekdes519
    @mekdes519 3 года назад

    እናመሰግናለን እጅ ይባረክ 👍👍👍

  • @tsionchannel1130
    @tsionchannel1130 3 года назад

    thanks so much for sharing love you so much i subscribe to you

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 года назад

    አዲስ ነገር ተማርኩ. በጣም ቆንጆ ነው😋😋

  • @Hነኝስደተኛዋ-s5j
    @Hነኝስደተኛዋ-s5j 3 года назад

    እናመሰግናል ማማዬ እረጂም እድሜ ይስጥልን

  • @mimmyet2166
    @mimmyet2166 3 года назад

    Hello motherye how are you? Missed you ..would you show us alecha doro ?

  • @አልሀምድሊላህአላኩሉሀል

    ረጂም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር

  • @ማንአለኝያላተ
    @ማንአለኝያላተ 3 года назад

    እረጅም እድሜ ይስጥወት ማማ

  • @tsegaelias4373
    @tsegaelias4373 3 года назад +1

    ማማ አግዚኣብሂር በ አድመ በ ተና ያኑሪለን ቢዙ ተመረናል ከ አርሶ ❤

  • @Mimimimi-tq8cz
    @Mimimimi-tq8cz 3 года назад

    ማሚ እናመሠግናለን

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 года назад

    ማማዬ አዲስ ነገር አስተማርሽኝ እረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @luhamyoni814
    @luhamyoni814 3 года назад

    Enata setiwedish betam eko new yigrimgnli

  • @asinuyeeyesuslij4302
    @asinuyeeyesuslij4302 3 года назад

    Mamiye zemenish yibarek erjim edema tena yistish ❤❤❤

  • @ለመኖርስትልታገል
    @ለመኖርስትልታገል 3 года назад

    ማሚዬ እንኳን ደህና መጣሺ

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад

    እማ እንላን በስላም መጡልን

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ 3 года назад

    እቴጌ መነን❤🇪🇹❤ we love you mother

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 3 года назад

    በጣም ነው የምወድዎት ኑሩልን 🙏🏼

  • @emannori103
    @emannori103 3 года назад

    በርቺ በጣም ቆንጀ አሰራር ነው

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 3 года назад

    አመስግናለሁ👌

  • @kdusdawit7610
    @kdusdawit7610 3 года назад

    Enate edemn alu sirawotn hula eyayew eyetemarku new ewketem chemrwal egziabher edme ketena gar ystlg

  • @emannori103
    @emannori103 3 года назад

    ማአሻአላህ

  • @አምላኬመታመኛዬ
    @አምላኬመታመኛዬ 3 года назад

    አዲስ ቃላት

  • @rakivrakiv8223
    @rakivrakiv8223 3 года назад

    እርሜሽን ያሦረዝምለሽ
    ማማየ

  • @jemilajemila3832
    @jemilajemila3832 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @emannori103
    @emannori103 3 года назад

    ቤተሰብ አደረገ

  • @የሕይወትገፅ
    @የሕይወትገፅ 3 года назад

    ሠላማችሁ ይብዛላችሁ ውድ ሀገሬ ልጆች በቅንነት ቤተሰብ እንሆን ስውድችሁ 😘😘😍🙏🙏

  • @familyejigutube8793
    @familyejigutube8793 3 года назад

    ማማዬ ጠፋች በሰላም ነው

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 года назад

    እማማ ምግብ ብቻ ሳይሆን ታሪክም ነው የምታስተምሩት እናመሰግናለን እኔ አዲስ RUclipsr ነኝ ከኢትዮጵያ የምግብ አዘገጃጀት እለቃለሁ እርሶዎ ቪድዮቼን አይተው ያበረታቱኝ የእማማ ቤተሰቦችም like,share,subscribe በማድረግ አበረታቱኝ ከኢትዮጵያ ቪድዮ መልቀቅ ይከብዳል ። ruclips.net/video/gPolEIH0zBM/видео.html

  • @kdusdawit7610
    @kdusdawit7610 3 года назад

    Yedbo shbra tashgo yemeshetew ka yale yederekew yesun aserar kaweku sertew byasaug bethtna eteykalew amesegnalew 🤍🤍🤍

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 года назад

    ማሚ ሁሉንም ትቺያለሽ

  • @the9yearoldarmy2
    @the9yearoldarmy2 3 года назад +1

    who english?

  • @sebleadanetube4330
    @sebleadanetube4330 3 года назад

    👍አዲስ ዩቱበር ነኝ ቻናሌን እንድታዩት ጋብዣቹሃለው እዩት እና ከወደዳቹት ኮመንት ሰብስክራይብ አርጉኝ💖

  • @playtimewithjohannamercy3989
    @playtimewithjohannamercy3989 3 года назад

    ባለሞያ ነሽ mother እጅሽ ይባረክ 👍አዲስ youtuber ነኝ የተለያዩ ቪድዮች ኣውርጃለው ከልጆቼ ጋር እዩት አና ከ ወደዳቹት ሰብስክራይብ አርጉኝ ruclips.net/channel/UCNmkls4nQlqI99p09dqLP5g

  • @ፍቅርለሁሉም-ጀ2ዀ
    @ፍቅርለሁሉም-ጀ2ዀ 3 года назад

    እማማ አንድ ጥያቄ አለኝ እናቴ ንደእናት ነቷ ስታስተምረን አብዛኞቹም ዩቱብ ላይ ስለምግብ ነክ ነገር ሲያስተምሩ በስመእም በወልድ በበመንፈስ ቅዱስ ይባላል እርሶ ግን ከይቅርታ ጋር ሲሉ ሰምቼዎት አላውቅም ለምን? መባረኩ እኮ ከእርሶ በላይ ባላውቅም በረከት አለው የተባረከም ይሆናል.