Sheger Mekoya - መንገድ ጠራጊው መጥምቅ John the Baptist በእሸቴ አሰፋ Ehete Assefa
HTML-код
- Опубликовано: 16 янв 2022
- #Ethipia #ShegerMekoya #Mekoya #JohntheBaptist
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
Sheger Mekoya - መንገድ ጠራጊው መጥምቅ John the Baptist በእሸቴ አሰፋ Ehete Assefa
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz - Развлечения
ቅዱስ ዮሐንስ በሚለው ይስተካከል በተረፈ ምርጥ አቀራረብ ነው.... 👍
ግሩም ድንቅ የታሪክ ማህደር። እሸቴ እናመሰግናለን
ጋሽ እሸቴ እድሜህን ያርዝምልን እግዚሀር ያክብርልን .... አንደበትህ ሁሌም ማር ነው 🙏🙏🙏🙏
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ:: ጋሽ እሼቴ ፈጣሪ ያክብርልን ግሩም የሆነ ዝግጅት ነው
Q
ባጣም ግሩም ዘገባ
በርታልን
እንካን ለብርሀኑ ጥምቀቱ አደረሰን
እሼ እድሜ ከጤና
የኔ ታሪክ አስተማሪ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥልን
እሼቴ እሸት በጥር አበላኸን እግዚአብሔር በህይወት በጤና ይጠብቅህ
በጣም ገሩም ዝግጅት ነው። ለስጋየም ለነፍስም ህይወት የሆነ አቀራረብ ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። መልካም የጥምቀት በዓል። በርቱልኝ።
ጋሽ እሸቴ እንኳ አደረሰዎ መልካም ጥምቀት ይሁንልዎ ‼ግሩም ዘገባ 1000ሺህ አመት ኑርልኝ
የዘገየ እድናቆትና ምስጋናም ቢሆንም እቀራረቡ ግን ዘመን ተሻጋሪ ትረካ መሆኑን ለመግለፅ እወዳለሁ ተባረክ ወንድማችን።
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እሸትዬ የመንፈስ እርካታን የሚሰጥ ትረካ እናመሰግናለን
ጋሽ እሸቴ የኔ የጆሮዬ ማር እንኳን አደረሰህ🙏💝
ጋሽ እሽቴ እንኳን ለብርሃነ ጥምቅቱ ኣደረስህ ኣድናቂህም ኣክባሪህም ክስሜን ኣሜሪካ ሜሪላንድ።
እናመሰግናለን መልካም በአል ደስ የሚል አቀራረብ
Amen
Enkuwan le brhane tmketu be selam aderesachu 💚💛❤
Thanks
ሸገር እናመሰግናለን ጋሽ እሸቴ ጭምር
ቃላሕይወት ያሰማልን
ተባረክ
ጋዜጠኛ እሸቴ ትልቅ አድናቅህ ነኝ የምታቀረባቸዉ ፕሮግራሞች ፁሁፎቹ በሙሉ አስተማሬዉች ናቸዉ መፃችም ናቸዉ በርታልን እረጅም አድሜ ከጤና ጋራ እሰከመላዉ ቤተሰቦችህ አመኝልሀለዉ የዘወትር አድናቅህና አክባሬህ ከስቶን ማዉንቴን ጆርጃ አሜርካ usa
እሸቴ ፡ ትረካህ ፡ ልብ ፡ ይመስጣል።
ቅዱስ ዮሐንስ በሚለው ይስተካከል በተረፈ ምርጥ አቀራረብ ነው
Endetlmdew bemiseb ena lejoro bemimarek kunger bemischebit akerarebih gash eshete asefa rezem edme ketna selam fekir yestih enamseginalen👐👐👐👐 !!!!!
Eshete Assefa👏👏👏
ዮሐንስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ከእግዚአብሔር የተላከ ስሙ ዮሐንስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤
⁷ ሁሉ በእርሱ በኩል እንዲያምኑ ይህ ስለ ብርሃን ይመሰክር ዘንድ ለምስክር መጣ።
መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንልን።
enkuan le beale timketu be selam aderesachu!!!
ግሩም አቀራረብ
Eshete enkan Adersk
Some pictures are Jovan church
ይህ እውነተኛ ታሪክ ነው ይህ ስጋዊ ብቻ ሳይሆን መንፈሳዊ ሀቅ ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እውነተኛ ታሪኩን መያዟ ይደንቃል መጥምቁ ዩሀንስ ታላቅ ሰማእት ነው ::
Herod's Palace is located inside the State of Israel..you can to check in Wikipedia ..It is located in the Judean Desert, between Jerusalem and the Dead Sea