ብዙ መፅሀፍትን አንብቤያለዉ ግን ለምን አልተለወጥኩም?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • በልጅነት የሚፈጠር ጠባሳ (adverse childhood experience) ምንድነዉ? እንዴት ከዛ መዉጣት እንችላለን? እንዴት ልጆቻችንን ከዚ ነፃ አርገን ማሳደግ አለብን? በትግስት ዋልተንጉስ
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    @RiseUp Ethiopia events held @Elily international hotel
    #RiseupEthiopia #tigistwaltanigus #profAbrhamAmha #hailegebresilase #drwedajneh #ato samueltafese #Tigist Waltenigus

Комментарии • 40

  • @Ethio143
    @Ethio143 Год назад +17

    እጅግ መልካም ትምህርት ነው!!! እግዚአብሔር ይስጥልን!!! ነገር ግን ሁሉም ሰው ቴራፒ ለማግኘት የሚችል አይመስለኝም እናም መልካምና እውነተኛ መፍትሄ ለማግኘት እግዚአብሔርን ማወቅ ነው!!! እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው!!! መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ መለማመድ ወደ ቤተ ክርስቲያን በመሄድ የመንፈሳዊ ሕይወትን ማዳበር ዘላቂ መፍትሄ ነው። "በልዑል መጠጊያ የሚኖር ፣ ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ሥር ያድራል" ምዝሙር 91:1

  • @mesmersolomon7934
    @mesmersolomon7934 Год назад +13

    እግዚአብሔር የለም በሚባልበት የደርግ ዘመን ስንመላለስ፥ ፍቅር እስከ መቃብር ያነበበ ሁሉ ስለ መጽሐፉ አስተያየት ከመስጠት በላይ፥ ለምንድር ነው በፍቅር መኖር ያልቻልነው? ነገር ግን በ1982 ዓ/ም መጽሐፍ ቅዱስ ሳታነብ ነው እግዚአብሔር የለም ብለህ አስተያየት የሰጠኽው በማለት እግዚአብሔር በልብ ውስጥ በሚሰማ ድምፅ ተናገረኝ። እውነት ነው። የለም ሲሉን የለም ብለን ነበር።
    እኔም መጽሐፍ ቅዱስ አንብቤ አስተያየት ልሰጥ ስል፤ እግዚአብሔር አብ ሰማይ ከፍቶ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው እርሱን ስሙት የሚለውን ድምፅ አንብቤ ሰማሁት። ሰምቼም የልጁን ወንጌል አንብቤ ስሰማው፤ አነበበኝና ሕይወቴ ፈጽሞ ተለወጠ። እርሱን በመከተል የሕይወት ብርሃን በርቶልኝ በጨለማ እንዳልመላለስ አደረገኝ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። አሜን።
    የኢየሱስን ወንጌል እያነበብሽ ስሚው!

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 Год назад +3

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ለትልቅ ግንዛቤ ከቆንጆ ገለፃ ጋር አትጥፊ እህታችን እናመሰግናለን🙏💕

  • @user-sj3gi3yt7k
    @user-sj3gi3yt7k 2 месяца назад

    Thanks

  • @user-ft6bh9mg4w
    @user-ft6bh9mg4w 10 месяцев назад +2

    ቲጂ እርጂኝ እባክሽ !!!እኔ ታዋቂ ሠው አይደለውም ተራ የልጆች እናት ነኝ ግን እባክሽ እርጂኝ እባክሽ ለልጆቼ ስትይ !!!!! አድራሻሽ ን እንዴት ላግኝ ???

  • @hiwotawoke1368
    @hiwotawoke1368 Год назад +2

    የራስን ህይወት ነው የነገርሽኝ አሁንም በዚህ ስሜት የውስጥ ነኝ

  • @martaaklilu7780
    @martaaklilu7780 Год назад +2

    Thank you!

  • @40EthiopiaAbdulwahabShifa45
    @40EthiopiaAbdulwahabShifa45 7 месяцев назад +1

    Satstifiwu Hasabishi Kedmo Yitayali Leman Indemitiseri Bitakim Leman Iyeserashi Indehone Gin Yematakiwu Ale

  • @lets.7860
    @lets.7860 Год назад

    Excellent Dr. Tigist 💕🙏

  • @kdhbsbejvsh2791
    @kdhbsbejvsh2791 Год назад +2

    Please please please full video ....🙏

  • @JahAdam
    @JahAdam Год назад +13

    Sorry where is the full Video? Please upload it as quick as you can

  • @MeklitBerihun
    @MeklitBerihun Месяц назад

    Tigin magegnet felgalew ebakachu felgulegne adersha weyem selk setugne

  • @smrethabtamu8945
    @smrethabtamu8945 Год назад

    እውት ነው 🙌እኔ በዚ አይነት ተባሳ ተጠምጃለው

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 Год назад +2

  • @salemalemayehu3810
    @salemalemayehu3810 Год назад +1

    Thank you

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Год назад +4

    እህቴ እባክሽ ዮቹብ ካለሽ ሊኩን ላኪልኝ ህይወቴን አቺ ንግግር ውስጥ አገኘሁት ትጂ

  • @ermiyasnigatubekele5363
    @ermiyasnigatubekele5363 Год назад +1

    ህይወት እንደ አመለካከትሽ ነው ። አሁን የሰጠሽው lecture from the reality prospective ውሸት ነው human nature is the most dynamic and unpredictable .

    • @bigpop6212
      @bigpop6212 Год назад +1

      Her profession is not to predict humans, but heal the past wounds and make it don't come again.

    • @focusontruth2184
      @focusontruth2184 Год назад

      I agree with you nothing work by formula life is just a a flow

    • @betelhembelayneh3435
      @betelhembelayneh3435 Год назад

      Just because you haven't lived it doesn't mean it doesn't exist, so don't comment on a life you haven't lived because many do.

  • @santaricho4559
    @santaricho4559 Год назад +3

    እባካቹ 2ኛው ጫኑልን ሀሳቡን አስጨርሱን

  • @kalebdawitofficial4003
    @kalebdawitofficial4003 Год назад +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ednasamuel3941
    @ednasamuel3941 Год назад +1

    Tg አብረን ምስካዬ ሀዙናን ተምረን ነበርን!

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 Год назад

      የት ደረሽ አንቺ? እኔ የዛው ሰፈር ልጅ ነኝ የምስኬ

  • @hiwotdinku9171
    @hiwotdinku9171 Год назад +1

    Neither is there salvation in any other: for there is none other name under heaven given among men, whereby we must be saved. #JesusSaves #NowIsTheDayOfSalvation

  • @nahombiniam3790
    @nahombiniam3790 Год назад +1

    did she conclude the topic?

  • @DanielGetu
    @DanielGetu Год назад +6

    I like how are you present your points. However, I disagree to emphasize this topic way more of should be.
    Here in western a lot of things I disagree with, including the believe that you failed because you have been hurt/harassed/abuse/etc.
    Human mind is very lazy and can use this as a reason not to work hard.
    Yes, encouraging your kids is a very good thing however, I wouldn’t do it for every little thing. It will lose its meaning.

  • @ethio-gymbymaverick5836
    @ethio-gymbymaverick5836 Год назад

    Psychology? is it a science ?

  • @hirutkebere4038
    @hirutkebere4038 Год назад

    የትአግንቸ ማማከር እችላለሁ

  • @amanuelgetenet401
    @amanuelgetenet401 Год назад

    Full video yelem wegen

  • @solederi
    @solederi Год назад

    የኔን ደሞ ብሰሚ ታለቅሺ ነበር ቁስሌ ሊተወኝ አልቻለም አዷ እኔነኝ

  • @girmaafework5355
    @girmaafework5355 Год назад

    ትእግስት ቆንጃ ስላም ላንቺ ይሁን kkr የማውቅሽ በትንሹ ግን ስምሽ ከስራሽ ጋር ትልቅ ሰው ነው ነሽ ሌሌች መኖር ቀላል አይደለም ለብዞቻችን የእረፈት ድምፅ ነሽ ያነሳሽው ጥያቄ በቀላሉ የሚመለስ አይደለም ጥልቅ ነው የዚህን ጥያቄ የመለሰ አንድ ጀግና ነው የመለሰው አርሱም እየሱስ ነው።
    ገላትያ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹³ በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤
    ¹⁴ የመንፈስን ተስፋ በእምነት እንድንቀበል፥ የአብርሃም በረከት ወደ አሕዛብ በኢየሱስ ክርስቶስ ይደርስላቸው ዘንድ።
    አሁን ያነሳሽውን ጥያቄ የሚመልሰው አርሱ ነው አንቺ እንደ መሰከርሽው የብዙ ጀግናዋች መፀሀፍ መልስ አልሆነም ።
    በተጨማረ መርገም ወይስ በረከት የሚለውን ትርጉም በዴረክ ፕረንስ አንብቢው ተባረኪልኝ

  • @focusontruth2184
    @focusontruth2184 Год назад

    Why would I believe you?

  • @hewotdabab5751
    @hewotdabab5751 Год назад

    Thank you