Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የአረብ ሀገሩ ትክክል እውነት ነው በምያሳዝን ሁኔታ😢 አስቀያሚው ዘርኝነት😢
እዉነት ነዉ እኔ ወደ ሳኡዲ የመጣሁት በባሕር ነዉ እና በጅቡቲ ባህር በቲኒሽዬ ጀልባ ተጠቅጥቀን ተጭነን አንዳችን በአንዳችን ላይ ተደራርበን ነዉ።እና በዚህ ላይ ማዕበሉ ከፍተኛ ነበር እና እንተርፋለን ብዬ አልጠበኩም ነበር በጣም ተስፋ ከመቁረጤ የተነሳ ፀሎቴ ጌታ ሆይ ሴፍሴን ቶሎ ዉሰዳት ብዙ እንዳልሰቃይ ነበር የምለዉ ሁሉም በየሀይማኖቱ ወደ ፈጣሪዉ እየጮኸ ነበር።ታዲያ በዚህ ሁሉ መሀል ሁለት የተለያየ ብሔረሰብ ተወላጆች ተጣልተዉ ሲደባደዉ ታዝቢያለሁ
Thank you TG ❤❤❤
Unpredictable people Ethiopian 😢