- Видео 126
- Просмотров 257 938
FITSUM Ethio ፍጹም ኢትዮ Tube
США
Добавлен 29 июл 2021
እንማማራለን!
ኢንጂነር ቢጃይ ናይከር በእርቅ ከእራስ: ውርደትና ቅሌት ያልፋል! ከሞት ምን ይገኛል!?
እርቅ ከእራስ ዛሬን በመኖር የተሻለ ነገን ለመስራት!
Просмотров: 625
Видео
የጨርቆስ ፍቅር ድህነት ያስረሳል! ሻሎም ያዕቆብ አርአያ በእርቅ ከእራስ
Просмотров 1842 месяца назад
የጨርቆስ ፍቅር ድህነት ያስረሳል! ሻሎም ያዕቆብ አርአያ በእርቅ ከእራስ
ደግነትን የተማርኩት ከአባቴ ነው! ሲ/ር አሳየች ይርጋ የ"ትኩረት ለሴቶች እና ለሕጻናት ድርጅት" መስራች እና ስራ አስፈጻሚ
Просмотров 1622 месяца назад
ደግነትን የተማርኩት ከአባቴ ነው! ሲ/ር አሳየች ይርጋ የ"ትኩረት ለሴቶች እና ለሕጻናት ድርጅት" መስራች እና ስራ አስፈጻሚ
ረሀብ አልወድም! ሰው መራብ የለበትም! ፍሬአለም ሽባባው
Просмотров 5123 месяца назад
ሀገር በአንድ ሺህ ቀን እና ላስብበት በሚሉት መጽሐፎቿ ብዙ አውግታናለች! ሀሳቦቿ ሀገር ይፈውሳሉ።
ወ/ሮ ዘለቃ (ቃቁ) በቀለ የጋብቻ አማካሪ እርቅ ከእራስ ላይ ተገኝተው ካስተማሩን በከፊል
Просмотров 2234 месяца назад
This video is a speech by Wro Zeleka Bekele (living in the US) when she was a guest on the fourth session of Self reconciliation
ማንን ምን እንጠይቅልዎ በሚለው ዝግጅቱ የምናውቀው ጋዜጠኛ ግርማ ፍስሀ በእርቅ ከእራስ
Просмотров 6616 месяцев назад
ከሸገር ሬድዮ ጋዜጠኛነቴ ይልቅ የማህበረሰብ ውጤት መሆኔ ጎልቶ ይታይልኝ!
ኢትዮጵያን ይዟት የነበረው አንድ ጀበና ቡና ለዘጠኝ! ፓስተር ቸሬ በእርቅ ከእራስ ፕሮግራም
Просмотров 2399 месяцев назад
ኢትዮጵያን ይዟት የነበረው አንድ ጀበና ቡና ለዘጠኝ! ፓስተር ቸሬ በእርቅ ከእራስ ፕሮግራም
ለጎዳና ልጆች ፍቅር እንስጣቸው! ሲ/ር ዘቢደር ዘውዴ በእርቅ ከእራስ መድረክ
Просмотров 13810 месяцев назад
እርቅ ከእራስ ከእራሳችን አልፈን ለሰዎችም መልካም የምንሆንበት ነው። እራሳችንን ስንታረቅ ሁሉ መልካም ይሆናል!
ከልጆቻችን ጋር ያለን ንክኪ ቀንሷል፤ በእርቅ ከእራስ መድረክ ሳይኮሎጂስት ትእግስት ዋልተንጉስ
Просмотров 70710 месяцев назад
እርቅ ከእራስ ከልጆቻችን ጋር ያገናኘናል!
ፌሚኒዝም በገባኝ ልክ! ምን ማለት ነው? ወዴት እየሄድን ነው?!
Просмотров 14410 месяцев назад
ፌሚኒዝም የሴቶች እኩልነት ይረጋገጥ እንቅስቃሴ እንጂ ወንድና ትዳር ጥላቻ አይደለም!
በፍቅር ለምወደው የሴቶችና ሕጻናት መብት ላይ መስራቴ ከእራሴ አስታርቆኛል!
Просмотров 22210 месяцев назад
የምናፈቅረውን (Our passion job) ሥራ ስንሰራ ክፍያ ወይንም ደመወዝ ላይ አናተኩርም፤ ዓላማችን ላይ እንጂ! ሜሮን አራጋው ያስተላለፈችው ድንቅ መልእክት በእርቅ ከእራስ መርሀ ግብር ላይ!
ኧረ ግዴላችሁም እንደቤታችን በልክ እንኑር!
Просмотров 15111 месяцев назад
የኑሮ ውድነት ያላስደነገጠን ይመስል ከትናንቱ ተመሳሳይ ዓይነት ኑሮ ለምንኖር ትንሽ ምክር!
የእኔና የባለቤቴ መድሐፍ በአንድ ቀን ሲመረቅ ይህን ይመስል ነበር፤ ክፍል ሁለት!
Просмотров 9511 месяцев назад
የእኔና የባለቤቴ መድሐፍ በአንድ ቀን ሲመረቅ ይህን ይመስል ነበር፤ ክፍል ሁለት!
የፍቅር ያሸንፋል ማህበር መስራች! ሚስባህ ከድር በእርቅ ከእራስ የሞዛይክ ሆቴል ዝግጅት ላይ
Просмотров 97Год назад
የፍቅር ያሸንፋል ማህበር መስራች! ሚስባህ ከድር በእርቅ ከእራስ የሞዛይክ ሆቴል ዝግጅት ላይ
እናቴ መክሊትሽ ኢኮኖሚክስ መሆኑን አውቅ ነበር አለችኝ! ሩት አያሌው በእርቅ ከእራስ መድረክ
Просмотров 114Год назад
እናቴ መክሊትሽ ኢኮኖሚክስ መሆኑን አውቅ ነበር አለችኝ! ሩት አያሌው በእርቅ ከእራስ መድረክ
የእኔ "በመጨመቷ ለመሪነት አለመታጨቷ" (ትርጉም) እና የባለቤቴ "የትውስታዎቼ ቅምሻ" መጽሐፎች በአን ቀን ተመርቀው ለአንባብያን ቀርበዋል
Просмотров 101Год назад
የእኔ "በመጨመቷ ለመሪነት አለመታጨቷ" (ትርጉም) እና የባለቤቴ "የትውስታዎቼ ቅምሻ" መጽሐፎች በአን ቀን ተመርቀው ለአንባብያን ቀርበዋል
የነሐሴ 20 እርቅ ከእራስ: የመምህርት ሕይወት ወ/መስቀል ወግ፣ የኮሜዲያን እሸቱ ልደት፣ የአዲስ ዓመት አቀባበል
Просмотров 126Год назад
የነሐሴ 20 እርቅ ከእራስ: የመምህርት ሕይወት ወ/መስቀል ወግ፣ የኮሜዲያን እሸቱ ልደት፣ የአዲስ ዓመት አቀባበል
መስቀል እና መውሊድ እያከበርን ነው! እንኳን አደረሰን! መስከረም 19 ጠዋት 3 ሰዓት ብሔራዊ ቲያትር እንገናኝ!
Просмотров 63Год назад
መስቀል እና መውሊድ እያከበርን ነው! እንኳን አደረሰን! መስከረም 19 ጠዋት 3 ሰዓት ብሔራዊ ቲያትር እንገናኝ!
መስከረም 19 ጠዋት 3 ሰዓት እኔና ባለቤቴ በየግላችን የጻፍናቸውን 2 መጽሐፎች በብሔራዊ ቲያትር ልናስመርቅ ነው!
Просмотров 108Год назад
መስከረም 19 ጠዋት 3 ሰዓት እኔና ባለቤቴ በየግላችን የጻፍናቸውን 2 መጽሐፎች በብሔራዊ ቲያትር ልናስመርቅ ነው!
አበባየሽ ሆይ ላይ እንኳን ቤትና አጥር የለኝም ያለችው ምን ታይቷት ይሆን!?
Просмотров 77Год назад
አበባየሽ ሆይ ላይ እንኳን ቤትና አጥር የለኝም ያለችው ምን ታይቷት ይሆን!?
በ2015 ያቀድነውን ባለመሥራታችን ከመናደድ ሳናቅዳቸው በሠራናቸው እንደሰት!
Просмотров 102Год назад
በ2015 ያቀድነውን ባለመሥራታችን ከመናደድ ሳናቅዳቸው በሠራናቸው እንደሰት!
የክረምት ትዝታ በቆሎ እየተበላ፣ ዳንቴል እና ሹራብ እየተሰራ፣ መጽሐፍ እየተነበበ...
Просмотров 131Год назад
የክረምት ትዝታ በቆሎ እየተበላ፣ ዳንቴል እና ሹራብ እየተሰራ፣ መጽሐፍ እየተነበበ...
በጎ ፈቃደኝነት (Voluntarism) ደስታው ከእራስ ይጀምራል፤ ሌሎችን በማነልገል ውስጥ!
Просмотров 108Год назад
በጎ ፈቃደኝነት (Voluntarism) ደስታው ከእራስ ይጀምራል፤ ሌሎችን በማነልገል ውስጥ!
Keep it up Fsuame!
Fitse selam new?...FB lay teftezhal
Fitsum Atnafework Kidanemariam በሚል አለሁ
በጣም ጥሩ ነው ግን የት ነው ምትገኘው?
Wqesa sayehone....why leaders....have to be. Show a study. And how to improve. Which country....search ...theory.
Please site some book to read. Thanks for ur presentation. Then if you can present like prepare in power point...wellexsmplifiyed
ውርደት እና ቅሌት በቦታ ይለወጣል ሞት ግን ዘላለማዊ ነው መመለስ አይቻልም ቆንጆ ሀሳብ ነው
መሰረታዊ እሳቤ ነው።
🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤ አሪፍ ቪዲዮ
ውይ አፌን ከፍቼ ልቤን አንጠልጥዬ ሰማኋት፣ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ። አለቀስኩ😢😢 ተደሰትኩ😊😊😊😊 ኡፍፍፍፍፍፍ
great fitsum.....keep up
how can i accesses the addres? i search such place for a long time !
I guess type Toastmaster at Google and it will ask your location and according to that you choice
እግዚአብሔር ራጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እኔ እራሴ ዛሬ ነው የወኩኘ በእውነት ትልቅ ነገር ነው
አስገራሚ የሕይወት ማንነት!ደጋግመው ቢሰሙት የማይሰለች እውነት!ከጣፋጭ አንደበት የሚፈልቅ ታሪክ! እራስን ለመሆን፣ ለሰው ለመኖርና እኔነትን ለማህበረሰብ ዕንቁ ገጸበረከት ለማድረግ የተደረገ ትግል ስኬት!እራስን በማወቅ ከራስ ጋር እርቅ ፈጽሞ ለሌሎች ኩራትና መመኪያ መሆን የቻለ ፍጹም ኢትዮጵያዊ ሕይወት!አግራሞቴ ማለቂያ የለውም....
አስገራሚ የሕይወት ማንነት!ደጋግመው ቢሰሙት የማይሰለች እውነት!ከጣፋጭ አንደበት የሚፈልቅ ታሪክ! እራስን ለመሆን፣ ለሰው ለመኖርና እኔነትን ለማህበረሰብ ዕንቁ ገጸበረከት ለማድረግ የተደረገ ትግል ስኬት!እራስን በማወቅ ከራስ ጋር እርቅ ፈጽሞ ለሌሎች ኩራትና መመኪያ እርቅ የቻለ ፍጹም ኢትዮጵያዊ ሕይወት!አግራሞት ማለቂያ የለውም....
Very INTRESTING TOPIC ❤️
እናመሰግናለን 📚
ፍሬዓለም ጅምርሽ ገና ይለመልማል፡፡ ምግብ ለሁላችን፣ ዳቦ ለሁላችን፡፡ ስንዴ ለሰው ምግብ፣ ለከብት መኖ ሣር በብዛት ይተከል፡፡ ቢራ ከካዛቫ ይጠመቅ፣ ገብስ ለሰው ምግብ፡፡ ትጉሃን ሁኑ፡፡
Beautiful inside out ❤
እረ ውብ ነሽ
Thank you TG ❤❤❤
❤❤❤❤❤
berchi fitsum..
ስወድሽ የኔ ሞዴል ነሽ ካንች ብዙ ተምሪበሁ እረጅም እድሜ ኑሪልኝ ብዙ ስለምማር ካንች❤❤❤
Fitse FB ላይ ጠፍተሻል
ሀክ ተደርጌ ሌላ አካውንት ከፍቼ ነው። አሁን ወደ ድሮ ስሜ መልሼዋለሁ። Fitsum Atnafework Kidanemariam
ቀውስ ውሻ ሸርሙጣ
❤❤❤❤
❤❤❤❤
አልረፈደም አልኩት ለልቤ!!
ሰላም ፍፄ ስለ ቪዲዮሽ አመሰግናለሁ። ጋዜጠኛ ግርማን በአካል ባገኘው እና ፊት ለፊት ባወራው ደስ ባለኝ። ምክንያቱም ሁላችንም እንደተሰጠን የስራ ዓይነት አገራችንን እናገለግላለን ብዬ አምናለሁ ሁሌም ትክክል ነን ማለትም አይደለም። ብዙ ችግሮች ተቀርፈው ሊሆን ይችላል እኔ በበኩሌ ፍርድ ብዬ የማምነው ነገሮችን ከሁለት ወገን ሰምቶ ህዝብ እንዲማርበት ትክክለኛውን ሲሆን ማቅረብ እንጂ የአንድን ሰው ቅሬታ ብቻ ሰምቶ ማዋከብ በጉልበት ለማሳምን መጣር አግባብ ነው ብዬ አላምንም ምክንያቱም እሱ ብቻ አይደለም ለህዝብ ተቆርቋሪ። እንደ ሀገር ለውጥ የምንፈልግ ከሆነ እንደተማረ ሰው በሰከነ አይምሮ አስቦ መፍረድ ወይም አቋም መያዝ ይቻላል ብዬ አጥብቄ አምናለሁ። እኔም የህዝብ አገልጋይ ስለሆንኩ እና ሃላፊነት ስላለብኝ።
Good but you are not giving sample from from biblle
እባክሽ ቲጂ ስልክሽን
🎉🎉🎉
አንች ትለያለሸ በጣም
ኦፕራ ኢትዮጵያ ❤❤❤
ሰይፉ ጋር አይቼሽ ነው የመጠውት እርቅ ከራስ ብለሽ አስክደሽ መስታወቂያ ሰራሽ የራዳ ልጅ
ብዝ ታተርፋለህ በርታ
ኢየሱስ የሚሉ ሁሉ ኣፍራሾች ይመስሉኝ ነበር ሰው መሆንህን ቀጥልበት ወንድሜ ብዙ ተማርኩ
ፍፅዬ የፓስተር ቸሬ ንግግር በቀልድ እያዋዛ ትምህርት የሚሰጥ ሃሣብ ስለሚያክፍል በጣም ነው የምወደው ።
በርቺልን ፍፁሜ። እርግጠኛ ነኝ የሚጨበጥ ለውጥ ታመጫለሽ። ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን።
ፍፅዬ አንጀት የሚበላ ንግግር ወይም መልዕክት ነው ሲስተር ዘብይደር ያስተላለፈችው፣ አዎ ፍቅር ስንሰጥ በፍቅር ውስጥ ሁሉ ነገር እንዳለ ቃሉም ይናገራል ። ፈጣሪ ይርዳን።
በርች እኔስ መች ይሆን ከእራሴ ጋር የምታረቀው😢
Unpredictable people Ethiopian 😢
እዉነት ነዉ እኔ ወደ ሳኡዲ የመጣሁት በባሕር ነዉ እና በጅቡቲ ባህር በቲኒሽዬ ጀልባ ተጠቅጥቀን ተጭነን አንዳችን በአንዳችን ላይ ተደራርበን ነዉ።እና በዚህ ላይ ማዕበሉ ከፍተኛ ነበር እና እንተርፋለን ብዬ አልጠበኩም ነበር በጣም ተስፋ ከመቁረጤ የተነሳ ፀሎቴ ጌታ ሆይ ሴፍሴን ቶሎ ዉሰዳት ብዙ እንዳልሰቃይ ነበር የምለዉ ሁሉም በየሀይማኖቱ ወደ ፈጣሪዉ እየጮኸ ነበር።ታዲያ በዚህ ሁሉ መሀል ሁለት የተለያየ ብሔረሰብ ተወላጆች ተጣልተዉ ሲደባደዉ ታዝቢያለሁ
የአረብ ሀገሩ ትክክል እውነት ነው በምያሳዝን ሁኔታ😢 አስቀያሚው ዘርኝነት😢
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው፡
Kidanemihret Titebikish Betam Gobezzzzzzzzzz
አሜን
አንረሳሽም የኔ መልካም እውነት ብለሻል❤
Leke neshe ehte bakem menoren yemsele yelem enamsgenalen