Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የዱለት አሰራር ያለ ጨጓራ ruclips.net/video/9mMf_aXOJ04/видео.htmlየዱለት አሰራር በጨጓራruclips.net/video/-Ty9__gTXx4/видео.htmlየአዋዜ አሰራርruclips.net/video/5FoBOLkQa5o/видео.htmlቅቤ አነጣጠር ruclips.net/video/G1xFrrsxVGc/видео.html
በጣም ቆንጆ ቅንጦት እጅሽ ይባረክ እናት ሼር 👌😋❤️
🙏🏽❤️በጣም አመሰግናለሁ
@@enat-ethiopianfood7261 🙏🥰
ዋዉ እውነትም ቅንጦት ነው ደስ የሚል የምግብ አይነትና አቀራረብ ነው:: ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ🙏🏾
ምርጥ ነው እናትዬ አቀራረብሽ ራሱ ሲያስጎመጅ 😋👌 ሼር
🙏🏻❤️ በጣም አመሰግናለሁ
ዋዉ እናትየ እጂሺን ይባርከው እናመሠግናለን
Wow አቀራረቡ ብቻ ይበቃል❤ እጂሽ ይባረክ🙏🙏🙏
መልኩ አቀራረቡ ቆንጆ ነው ሲቀመስ ደግሞ እንደሚጣፍጥ አምናለሁ ጎበዝ
የሚጨመሩትን ነገሮች በፅሁፍ ብታስቀምጭው ጥሩ ይመስለኛል
እዉነትም ቅንጦት❤
ክክክክክ
Betam konjo👍👍👍 i will defiantly try it thank you .
Wow! Thank you ! for giving us great lessons that how to cook Ethiopian food. I like it so much today's food 👍🏼
Ejish yibarek endet yamral mirt balemuya thanks for sharing 🥰🥰🙏🙏🙏share
Thank you so much 🙏🏻❤️
What a delicious looking 🥘 thank you for sharing
Thank you so much 😊❤️
በጣም ያምራል ባለሙያ ነሽ
ውድ እህቴ በጣም ቆንጆነው በርቻ
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የምግብ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ እናትዬ የኔ ቆንጆምራቄን ነው ያስዋጥሽኝ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
🙏🏻❤️
በጣም ቆንጆ ነው በተለይ ሲቀርብ በጣም ያምራል ጎበዝ በርቺ 🙏😘
🙏🏽❤️በጣም አመሰግናለሁ 🥰
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
ውነትም ቅንጦት እጅሽ ይባረክ እኔም እሞክረዋለሁ
አሜን🙏🏻❤️
እጂሽን አይቆርጥመዉ wow
ዋውው ያምራል
Amazing ...I love it
Ha ha hu hu I have no words it is just mouth watering. You know what seriously it is both very swift way and delicious at the same time. I loved it.
What a delicious looking 😳ይሄን አይቼማ ሌላ ምግብ አልበላም በቃ ጠገብኩ 😊thank u thank u thank u 🙏👍👍👍
በጣም አመሰግናለሁ🙏🏻❤️🥰
ግሩም ሞያ ነው ያሳየሽን የተባረከ ይሁን ባለሙያ
እጅሽ ይባረክ ማሬ
እውነትም ቅንጦት ግሩም ነው በጣም እናመሰግናለን
Wow edet aynet aserar new betam yasgomejal ejesh yebarek ❤️
Ejesh yebarek 🙏🥰
ዋውውው ማሻአላህ ተባረክአላህ በጣም ቆንጆ ነው 👍👌💯✔️ ሆዴ ጮኸ 🤣🤣😋😋😋😋😋😋
😊🥰
Betam konjo, looks so yummy. Keep going dear.
🙏🏽❤️
Ejeshe yebareki ehte
Betam konjo new ema God bless you 🙏❤♥💖
ዎዉዎዉዎዉ አንደኛ በጣም ጎበዝ ነሽ እናትዬ አስጎመጀሽኝ እጅሽ ይባረክ ❤️😘😘ሼር
በጣም አመሰግናለሁየኔ እህት🙏🏻🥰
ልዩ ነው በጣም ያሚ😋👌
Mouth watering 😋😋 ewnatem kintot!!
wow እንብለ
በጣም ነው ደስ የሚለው እጅሽ ይባረክ
Looks yummy and delicious 😋
Wow የኔ ቆንጆ አጀሸ የባርክThank u🙏🙏🙏😭😭
በጣም ባለሙያ ነሽ👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@@enat-ethiopianfood7261 t
Wow leyu new !
Wow qentot anchi eraseshe qentu balmoya nesh
🙏🏽🥰
ካንች ብዙ ተማርን ከዚህም በላይ እጠብቃለን እጅሽ ይባርክ
የዛሬው ቅንጦት ደግም ጉደኛ ነው እናመሰግናለን እናትዬ
Betam leu new yeni konjo woo bereche betam new mewedeleahi meteserewen
yasgomejal thank you for sharing
Ejish yibarek betam konjo aserar 👍👍
Bexami konijo new ijshi yibareki
Yenye Konjo tibareki.
wow bayawafere arefe nabere ግን በጣም ባለሙያ ነሽ ባለቤትሽ ጉዱ ፈላ እንዲህ አይነት ባለሙያ አግብቶ አለመብላት ይከብዳል 😁😁😁👍🏻
I want eat now. Wow!
በጣም ቆንጆ እውነትም ቅንጦት ወድጄዋለሁ እናትየ😍👏🏼🙏
ዛሪ ደሞ የተለየ ነው አሪፍ
ዋው ልዩ ነው እጀሽ ይባርክ ማሬ ከመጎመጀቴ መምጣት አማርኝ
🤣ነይ እባክሽ 🙏🏻🥰
የኔ አንደኛ ❤🙏
እናትዬ እጅሽ ይባረክ ሲጥም ባለሙያ እኮ ነሽ 😘
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እጅሽ ይባረክ
Oh my GOD ይሄ ፈተና ነው 😘
🙏🏻🥰
The name of the restaurant is Habesha it’s on ninth Street Washington DC I love it
meraqen eywatkunew yayehut :) Thank you!
ጎበዝ
Wow asgomgshign 💕thanks sis
Betam konjo new berchi ehitey 😋😋😋💕👌👌
ስሙ በጣም ነዉ ያሳቀኝ
Thankyou like Good
oh wow mouth watering Enat every dish looks delicious😋 i am sure it will taste better than the restaurant one you had❤️ thank you for sharing🙏
Thank you so much and I wish you would have tasted it ..
@@enat-ethiopianfood7261 i wish and i also wish we were in the same country too. you would have been the best sister i ever had🤗❤️
Habesha market Restaurant 1919 9th St NW, Washington, DC 20001Kintot my favorite 😻 you make me starving
I am very happy for you telling me the name and I like it too very much ❤️
Wow wow 🤩
woooow
Woow sis endet endmamer ejes ybrk
ባለሙያ ❤️
በጣም ባለሞያ ነሽ
አመሰግናለሁ ማሬ አላህ የስጥሽ
Watching ❤
Tammy😋😋😋🤩🤩🤩🤩
እንኳን ደና መጣሽ 🙏 እስኪ የዚህ በላይክ እንቀበለው !! የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እስኪ ኑ ወደኔ ገባ በሉ አላሳፍራችሁም በስራዬ ሙሉ እምነት አለኝ ትወዱታላችሁ መልካሙን ሁሉ እመኝላችሁ 🛑
Waw new pleas ye senafech aserare asayene
እሽ
Delicious 😋
Yamiii
የኔ ቆንጆ ብዙጊዜ እከታተልሻለሁ በጣም ጎበዝ ነሽ ግንዛሬ የሰራሽው ዱለት ክትፎ ነው የሚሉት ዱለት ካልሽ ግን ግዴታ ጨጎራና ጉበት መኖር አለበት እና ነጭ ሽንኩርት ዱለት ውስጥ አይገባም ግን ማስገባት ከተፈለገ እንደሰው ፍላጎት ነው
የኔ እህት በቅድሚያ አመሰግናለሁ 🙏🏻❤️እኔ ዱለት ስሰራ ያለ ነጭ ሽንኩርት አልሰራም ሞያ በየ ቤቱ ይለያያል ለጤናም ጥሩ ነውይሄን ዱለት የሰራሁት ጨጓራ ለማይወዱ ነው ከቤት ይህ ስላለኝ ነው የተጠቀምኩት ጉበትና ቀይ ስጋ በጨጓራም ሰርቻለሁ ዱለት ከጨጓራ ጋር ruclips.net/video/-Ty9__gTXx4/видео.htmlዱለት ያለ ጨጓራ ruclips.net/video/9mMf_aXOJ04/видео.html
እውነት ነው እኔም ብያለሁ የሚፈልግ ካለ ትክክል ነሽ ማድረግ ይቻላል ግን ዱለት ላይ እኔም ሰራ ብዙ ሰውም ጋር ሳይ ሲገባ አይቼ ስለማላውቅ ነው ነጭ ሽንኩርትም ጤናነው ግን በሌላ የተለያየ ነገር ላይ ስለምንጨምር ብሁሉም ነገር እናገኛዋለን ግን ልቃወምሽ ፈልጌ አይደለም እኔም በጣ ባለሞያ ነኝ ግን ባይገርምሽ ብዙ ነገር ካንቺ ተምሬአለሁ በጣም ነው የማመሰግነው
Looks delicious
Very nice looking. Berchi..just as a suggestion add some salad by the side....too much meat is not healthy
ራቴን በልቻለሁ ግን 😋😋እንደገና ራበኝ እጅሽ ይባረክ🤗🤗
The food is looks delicious. My mouth is watering. I want eat now .🤣🤣🤣
🤣thank you Enjoy ☺️
ዋዉ ምራቅ ገርገጭ
Yedelawee Mukeee Yaghekaleeee😂😭🥰
በጣም ቆንጆ እናትዬ ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ ያም👌😋👍❤️🥰❤️
@@enat-ethiopianfood7261 ብቅ በይ እስኪ እናትዬ ❤️🥰❤️
hello how to work senafjhi pls tell me
አሳያለሁ
@@enat-ethiopianfood7261 thank u l will wait u
Delicious recipe
በጣም ያምራል ደምሪኝ እንከማመር
Wow so yummy 😋
Wow
Blessed sist🙏
Looks yami
በጣም ነው የሚያስጎመጀው ባለሞያ ነሽ !! ካላስቸገርኩሽ እባክሽ ማውጫውን ኬት ነው የገዛሽው?
4 Pcs White Plastic Divided Appetizer Serving Tray 5-Section Candy Snack Salad Desserts Dried Fruit Nuts Plate for Thanksgiving Wedding Home Office Party www.amazon.com/dp/B08C4T6J6X/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_fabc_6CEaGbP89M9MQ?_encoding=UTF8&psc=1
እናት ደረቅ ጥብስ በጣም እወዳለሁ ለመስራት ስሞክር ግን አይሳካልኝም ምን አይነት መጥበሻ ልጠቀም
It looks yummy 😋
Wow wow yummy yummy.
ቅንጦት ዲሲ 7th street ላይ ያለ ስሙ ሃበሻ ሬስቱራንት አሪፍ መኖ ነው! ዋጋቸውም እንደሌላው የኛ ጅቦች አይደለም ፌይር ነው. ግን አንች አላስታውሰውም አላስታውሰውም የምትያት ነገር ጀኒውን አትመስልም!
እኔ ዲሲ የመጣሁ አንዴ ነዉ የዲሲም የአካባቢዉም ነዋሪ አደለሁም አንዴ ነዉ የገባሁት ያም እንደ አጋጣሚ ሰው ጠይቀን ነው የጠቆሙን ያም አመት ሆነዉ እንደ አጋጣሚ ነው ያዘዝነዉ ለዛ ነዉ ያላስታወስኩት
Wawww nege beka yeseral meraken watku 🙏👍🏽😘
አወ ትወጅዋለሸ🙏🏽❤️🥰
@@enat-ethiopianfood7261 😘😘
የዱለት አሰራር ያለ ጨጓራ ruclips.net/video/9mMf_aXOJ04/видео.html
የዱለት አሰራር በጨጓራruclips.net/video/-Ty9__gTXx4/видео.html
የአዋዜ አሰራርruclips.net/video/5FoBOLkQa5o/видео.html
ቅቤ አነጣጠር ruclips.net/video/G1xFrrsxVGc/видео.html
በጣም ቆንጆ ቅንጦት እጅሽ ይባረክ እናት ሼር 👌😋❤️
🙏🏽❤️በጣም አመሰግናለሁ
@@enat-ethiopianfood7261 🙏🥰
@@enat-ethiopianfood7261 🙏🥰
ዋዉ እውነትም ቅንጦት ነው ደስ የሚል የምግብ አይነትና አቀራረብ ነው:: ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ🙏🏾
ምርጥ ነው እናትዬ አቀራረብሽ ራሱ ሲያስጎመጅ 😋👌 ሼር
🙏🏻❤️ በጣም አመሰግናለሁ
ዋዉ እናትየ እጂሺን ይባርከው እናመሠግናለን
Wow አቀራረቡ ብቻ ይበቃል❤ እጂሽ ይባረክ🙏🙏🙏
መልኩ አቀራረቡ ቆንጆ ነው ሲቀመስ ደግሞ እንደሚጣፍጥ አምናለሁ ጎበዝ
የሚጨመሩትን ነገሮች በፅሁፍ ብታስቀምጭው ጥሩ ይመስለኛል
እዉነትም ቅንጦት❤
ክክክክክ
Betam konjo👍👍👍 i will defiantly try it thank you .
Wow! Thank you ! for giving us great lessons that how to cook Ethiopian food. I like it so much today's food 👍🏼
Ejish yibarek endet yamral mirt balemuya thanks for sharing 🥰🥰🙏🙏🙏share
Thank you so much 🙏🏻❤️
What a delicious looking 🥘 thank you for sharing
Thank you so much 😊❤️
በጣም ያምራል ባለሙያ ነሽ
ውድ እህቴ በጣም ቆንጆነው በርቻ
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የምግብ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ እናትዬ የኔ ቆንጆምራቄን ነው ያስዋጥሽኝ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
🙏🏻❤️
በጣም ቆንጆ ነው በተለይ ሲቀርብ በጣም ያምራል ጎበዝ በርቺ 🙏😘
🙏🏽❤️በጣም አመሰግናለሁ 🥰
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
ውነትም ቅንጦት እጅሽ ይባረክ እኔም እሞክረዋለሁ
አሜን🙏🏻❤️
እጂሽን አይቆርጥመዉ wow
ዋውው ያምራል
Amazing ...I love it
Ha ha hu hu I have no words it is just mouth watering. You know what seriously it is both very swift way and delicious at the same time. I loved it.
What a delicious looking 😳ይሄን አይቼማ ሌላ ምግብ አልበላም በቃ ጠገብኩ 😊thank u thank u thank u 🙏👍👍👍
በጣም አመሰግናለሁ🙏🏻❤️🥰
ግሩም ሞያ ነው ያሳየሽን የተባረከ ይሁን ባለሙያ
አሜን🙏🏻❤️
እጅሽ ይባረክ ማሬ
እውነትም ቅንጦት ግሩም ነው በጣም እናመሰግናለን
🙏🏻❤️
Wow edet aynet aserar new betam yasgomejal ejesh yebarek ❤️
Ejesh yebarek 🙏🥰
ዋውውው ማሻአላህ ተባረክአላህ በጣም ቆንጆ ነው 👍👌💯✔️ ሆዴ ጮኸ 🤣🤣😋😋😋😋😋😋
😊🥰
Betam konjo, looks so yummy. Keep going dear.
🙏🏽❤️
Ejeshe yebareki ehte
Betam konjo new ema God bless you 🙏❤♥💖
ዎዉዎዉዎዉ አንደኛ በጣም ጎበዝ ነሽ እናትዬ አስጎመጀሽኝ እጅሽ ይባረክ ❤️😘😘ሼር
በጣም አመሰግናለሁየኔ እህት🙏🏻🥰
ልዩ ነው በጣም ያሚ😋👌
🙏🏻❤️
Mouth watering 😋😋 ewnatem kintot!!
wow እንብለ
በጣም ነው ደስ የሚለው እጅሽ ይባረክ
አሜን🙏🏻❤️
Looks yummy and delicious 😋
Thank you so much 😊❤️
Wow የኔ ቆንጆ አጀሸ የባርክ
Thank u🙏🙏🙏😭😭
በጣም ባለሙያ ነሽ👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
🙏🏽❤️በጣም አመሰግናለሁ
@@enat-ethiopianfood7261 t
Wow leyu new !
Wow qentot anchi eraseshe qentu balmoya nesh
🙏🏽🥰
ካንች ብዙ ተማርን ከዚህም በላይ እጠብቃለን እጅሽ ይባርክ
🙏🏽❤️በጣም አመሰግናለሁ
የዛሬው ቅንጦት ደግም ጉደኛ ነው እናመሰግናለን እናትዬ
🙏🏻❤️
Betam leu new yeni konjo woo bereche betam new mewedeleahi meteserewen
yasgomejal thank you for sharing
Ejish yibarek betam konjo aserar 👍👍
አሜን🙏🏻❤️
Bexami konijo new ijshi yibareki
Yenye Konjo tibareki.
wow bayawafere arefe nabere ግን በጣም ባለሙያ ነሽ ባለቤትሽ ጉዱ ፈላ እንዲህ አይነት ባለሙያ አግብቶ አለመብላት ይከብዳል 😁😁😁👍🏻
I want eat now. Wow!
በጣም ቆንጆ እውነትም ቅንጦት ወድጄዋለሁ እናትየ😍👏🏼🙏
🙏🏻❤️
ዛሪ ደሞ የተለየ ነው አሪፍ
🙏🏽❤️በጣም አመሰግናለሁ
ዋው ልዩ ነው እጀሽ ይባርክ ማሬ ከመጎመጀቴ መምጣት አማርኝ
🤣ነይ እባክሽ 🙏🏻🥰
የኔ አንደኛ ❤🙏
እናትዬ እጅሽ ይባረክ ሲጥም ባለሙያ እኮ ነሽ 😘
አሜን🙏🏻❤️
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እጅሽ ይባረክ
አሜን🙏🏻❤️
Oh my GOD ይሄ ፈተና ነው 😘
🙏🏻🥰
The name of the restaurant is Habesha it’s on ninth Street Washington DC I love it
meraqen eywatkunew yayehut :) Thank you!
ጎበዝ
🙏🏽❤️
Wow asgomgshign 💕thanks sis
🙏🏻❤️
Betam konjo new berchi ehitey 😋😋😋💕👌👌
🙏🏽❤️በጣም አመሰግናለሁ
ስሙ በጣም ነዉ ያሳቀኝ
Thankyou like Good
oh wow mouth watering Enat every dish looks delicious😋 i am sure it will taste better than the restaurant one you had❤️ thank you for sharing🙏
Thank you so much and I wish you would have tasted it ..
@@enat-ethiopianfood7261 i wish and i also wish we were in the same country too. you would have been the best sister i ever had🤗❤️
Habesha market Restaurant
1919 9th St NW, Washington, DC 20001
Kintot my favorite 😻 you make me starving
I am very happy for you telling me the name and I like it too very much ❤️
Wow wow 🤩
🙏🏻❤️
woooow
Woow sis endet endmamer ejes ybrk
አሜን🙏🏻❤️
ባለሙያ ❤️
🙏🏻❤️
በጣም ባለሞያ ነሽ
🙏🏻❤️
አመሰግናለሁ ማሬ አላህ የስጥሽ
Watching ❤
🙏🏽❤️
Tammy😋😋😋🤩🤩🤩🤩
እንኳን ደና መጣሽ 🙏 እስኪ የዚህ በላይክ እንቀበለው !! የዚህ ቻናል ቤተሰቦች እስኪ ኑ ወደኔ ገባ በሉ አላሳፍራችሁም በስራዬ ሙሉ እምነት አለኝ ትወዱታላችሁ መልካሙን ሁሉ እመኝላችሁ 🛑
Waw new pleas ye senafech aserare asayene
እሽ
Delicious 😋
Yamiii
የኔ ቆንጆ ብዙጊዜ እከታተልሻለሁ በጣም ጎበዝ ነሽ ግንዛሬ የሰራሽው ዱለት ክትፎ ነው የሚሉት ዱለት ካልሽ ግን ግዴታ ጨጎራና ጉበት መኖር አለበት እና ነጭ ሽንኩርት ዱለት ውስጥ አይገባም ግን ማስገባት ከተፈለገ እንደሰው ፍላጎት ነው
የኔ እህት በቅድሚያ አመሰግናለሁ 🙏🏻❤️
እኔ ዱለት ስሰራ ያለ ነጭ ሽንኩርት አልሰራም ሞያ በየ ቤቱ ይለያያል ለጤናም ጥሩ ነው
ይሄን ዱለት የሰራሁት ጨጓራ ለማይወዱ ነው ከቤት ይህ ስላለኝ ነው የተጠቀምኩት ጉበትና ቀይ ስጋ በጨጓራም ሰርቻለሁ
ዱለት ከጨጓራ ጋር ruclips.net/video/-Ty9__gTXx4/видео.html
ዱለት ያለ ጨጓራ ruclips.net/video/9mMf_aXOJ04/видео.html
እውነት ነው እኔም ብያለሁ የሚፈልግ ካለ ትክክል ነሽ ማድረግ ይቻላል ግን ዱለት ላይ እኔም ሰራ ብዙ ሰውም ጋር ሳይ ሲገባ አይቼ ስለማላውቅ ነው ነጭ ሽንኩርትም ጤናነው ግን በሌላ የተለያየ ነገር ላይ ስለምንጨምር ብሁሉም ነገር እናገኛዋለን ግን ልቃወምሽ ፈልጌ አይደለም እኔም በጣ ባለሞያ ነኝ ግን ባይገርምሽ ብዙ ነገር ካንቺ ተምሬአለሁ በጣም ነው የማመሰግነው
Looks delicious
Very nice looking. Berchi..just as a suggestion add some salad by the side....too much meat is not healthy
ራቴን በልቻለሁ ግን 😋😋እንደገና ራበኝ እጅሽ ይባረክ🤗🤗
🙏🏻❤️
The food is looks delicious. My mouth is watering. I want eat now .🤣🤣🤣
🤣thank you Enjoy ☺️
ዋዉ ምራቅ ገርገጭ
Yedelawee Mukeee Yaghekaleeee😂😭🥰
በጣም ቆንጆ እናትዬ ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ ያም👌😋👍❤️🥰❤️
🙏🏽❤️በጣም አመሰግናለሁ 🥰
@@enat-ethiopianfood7261 ብቅ በይ እስኪ እናትዬ ❤️🥰❤️
hello how to work senafjhi pls tell me
አሳያለሁ
@@enat-ethiopianfood7261 thank u l will wait u
Delicious recipe
🙏🏻❤️
በጣም ያምራል ደምሪኝ እንከማመር
Wow so yummy 😋
🙏🏻❤️
Wow
🙏🏻❤️
Blessed sist🙏
Looks yami
🙏🏻❤️
በጣም ነው የሚያስጎመጀው ባለሞያ ነሽ !! ካላስቸገርኩሽ እባክሽ ማውጫውን ኬት ነው የገዛሽው?
4 Pcs White Plastic Divided Appetizer Serving Tray 5-Section Candy Snack Salad Desserts Dried Fruit Nuts Plate for Thanksgiving Wedding Home Office Party www.amazon.com/dp/B08C4T6J6X/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_fabc_6CEaGbP89M9MQ?_encoding=UTF8&psc=1
እናት ደረቅ ጥብስ በጣም እወዳለሁ ለመስራት ስሞክር ግን አይሳካልኝም ምን አይነት መጥበሻ ልጠቀም
It looks yummy 😋
🙏🏻❤️
Wow wow yummy yummy.
Thank you so much 🙏🏻❤️
ቅንጦት ዲሲ 7th street ላይ ያለ ስሙ ሃበሻ ሬስቱራንት አሪፍ መኖ ነው! ዋጋቸውም እንደሌላው የኛ ጅቦች አይደለም ፌይር ነው.
ግን አንች አላስታውሰውም አላስታውሰውም የምትያት ነገር ጀኒውን አትመስልም!