I know Im randomly asking but does anybody know of a way to get back into an Instagram account..? I stupidly forgot the password. I appreciate any tips you can give me!
Selam yamnoraw American nw kamataw 2 wera nw bazhi and wer west ka embrta belay kib hono yabtal ena yeha yachagwara melket nw pls ezhi waraket selalalegn matakem alchilem
Bchayen ymesleng neber leka edenie museqay sew ale yet edemhid erasu alawqm yalhedkubet hkmna yelem.lben meslong sint ylb hkmna new yadaregkut Metengat alchlm hulgzie new mafneng rasen new mstew Acid beza new milung gn mnm hkmna alagenghum 😢😢😢😢
Betam amesegenalew ene gen yemiyamegh beluga bekul tute belay betam yaqateleghal bestegerawem beteley ye dem gefit medanit sewesd cholestrolem alebegh gen cholestrolu yehon cheguaraye yehon alawekum
it is very nice and thank you
እናመሰግናለን ዶክተሮች ተባረኩ ደጋግሞ ደጋግሞ ጥበብን ያብዛላችዉ ጌታ እየሱስ የኔ ዉቦች።
ጎበዞች እርጋታችሁ መከባበራችሁ ደስ ይላል ❤
Thank you so much for sharing your knowledge Dr. 🙏❤❤❤❤
I know Im randomly asking but does anybody know of a way to get back into an Instagram account..?
I stupidly forgot the password. I appreciate any tips you can give me!
በጣም በሚገርም ሁኔታ ህመሜን ገራ ጻችሁት :: አላህ ትልቅ ቦታ ያድርሰትሁ ወዶቼ :: . ያላችሁትን መፍትሄ ሞክሬ ውጤቱን እነግርራችኋለሁ :: ተብረኩ
እድሜና ጤና ይሥጣችሁ::
በጣም እናመሰግናለን❤
እናመሰግናለን D/r
ዛሬ የ9 ወር post ነው ያየሁትና ያዳመጥኩት ቢሆንም ጥሩ ትምህርት አግኝቸበታልሁ. ቸግዋራየን ስላመመኝ ነው youtub አስኪ መፍትሄ ነገር ካለ ብዬ የገባሁት እኔ በመድሃኒት ነው የተነሳብኝ dr ባዘዘልኝ painkiller እና ቁስል ቸጕዋራዬ እንደገና ለጨግዋራው Esomeprazole tab 40mg ታዞልኝ ለ 7ቀን 3ቀን ውጫልሁ ግን ቁስለቱና መንፋቱ አለ እና መቼ ነው ሚድነው እንግዲህ?
Thank so much for your contribution!!!
በጣም እናመሰግናለን
ተባረኩ የጨነቀኝን ነገር ስለነገራቹን
እናመሰግናለን
እናመሠግናለን ደክተር
Thanks nice tip ያገረ ልጀ
በጣም እኔመሰግናለን
እናመሰግናለን እየተሰቃየሁበት ያለወን የነገራችሁን
በጣም አመሰግናለሁ በዚህ ህመም እየተሰቃየሁ ነው እህህህ
Thank you❤
በጣም እናመሰግናለን በርቱ
Thank you for the information
Atenefasfes lay cheger yasaya?
Enamesegenalen docteroch
Thanks sisters 💓
Thank you for sharing us 🙏
Betam thanks lemisetun mereja
በታም አመርቂ ትምህርት እግኝቼአለሁ
Thank you a lot!
Enamesegnalen Enega hulum Alu Esti Emokralehu
እናመሰግናለን ❤️❤️❤️እኔ በጣም ነው የምያመኝ ያቀትላኝ
thanks more
የጨጓራ ምርመራ የሆነው ጋስትሮስኮፒ ምንነት ለመረዳትና ለተጨማሪ የህክምና ቪዲዮች ቻናሌን ይዩ
ruclips.net/video/JSa0bKS2oP4/видео.html
እናመሰግናለን የኔ ውቦች
አላህ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
ኑሩልን ጠንክሩልን
Btam enamsegnalen brtu bezehu ketluvt
Thank you
እናመሰግናለን ውድ ዶክተሮቻችን እኔስ ተቸግሪያለው የሚይስማማኝም ምግብ የለ🙏
Tebareku endewm semonun yegnal tkikl cheguara mehonun ahun teredahu
siqitaa betam yimalalasibingal mini hishalagnal
Dr. Enamaseginalen
Sorry. Basewunetachen kifl chogare bakegn bakul newo woynis bagira newo migegnaw? Ba gira silalshign newo
እናመሠግናለን
ሠላም ዶክተሮች በጣም እናመሠግናለን ቡናና ሻሂሰ ችግር ያመጣል ለጨጓራ እባካችሁ?
#Thank you #very much👍
ፈጣሪ ይባርካችሁ ከፈጣሪ በታች እናተናችሁ ዋስትናችን
Good Job bertu Docs'
እናመስግናለን ዶክተር
ተልባውን እንዴት እንደሆነ የሚውስደው ብትነግሩኝ?
እናመሰግናለን በጣም የምፈልገው ማብራሪያ ነበር
እሺ እህቶቼ በጣም ጥሩ ምክርነዉ የኔጨጎራየ ተልጦልብለዉኛል ያለሁት ስደትነዉ የምጠቀመዉ አብሺ የተፈጨ ነጪሩዝ ተልባ ተጀመረኝ ስዲስት ወሬ ምንዪሻለኛል ሀኪም ታዪቻለሁ
@@mashraphpk5078 አብሹ ጠቀመሽ ማሬ እህቴ ተልጦወል ተበለሽ እስኪ ምን ምነው የትጠቂሚው ንገሪኝ እበክሽ
እናመሰግናለን በርቱ
እነመሠግነለን
እናሠግናለን ዉድ እህቶቼ
Thank you.danelaye.
ወይን መብላት ጥሩ ነው
ዶክተሮችዬ እኔ ደሞ በርበሬ በጣም ከመጠን በላይ እጠቀማለዉ ችግር ይኖረዉ ይሆን እግዚአብሔር ይመሥገን እሥካሁን ምንም አይነት በሽታ የለብኝም ግን በርበሬዉ ችግር እዳያመጣ ፈራዉ አመሠግናለዉ🙏🙏👍
Yegna dektor enamesegenalen
እናመሰግናለን፡፡
እኔ ቡና አወዳለሑኝ ግን አያመኝም ስናደደ የሚሠማኝ ከጡጤ ስርና እልቤ አካባቢ ነው ልክ እንደውጋት ነው ስሜቱ ሑለተኛ ትሲል ሕመም አለብኝ አሞክሣሢሊን የምጠቀመው ግን ማዳም ካሊትም ከሷ ወስጄ እውጣለሁኝ ችግር አለው ማለት ነው???
በጣም አመሰግናለው ማታ ልቤን እያልኩኝ ስጮህ ነበር ያደርኩት ተባረኩልኝ ግን እንዴት መከላከል ይቻላል ጅንጅብል ጠጥቼ ነው የታመምኩት ይህው ዛሬ ደሞ ተባብሶዋል ሀኪንቤት እንዳልሄድ መዳም ከቤት አትወጣም ኮሮና ፈርታ ወርቅዬ ነኝ ከኩዌት በምን እንደምከላከል አስረዱኝ
ዝንጅብል ለጨጓራ አይመከርም። ሆስፒታል መሄድ በማዳም ከተከለከልሽ; ተልባ ቤትሽ ካለ ጠጪ በጣም ያስታግሳል። ወተትም መጠቀም ትችያለሽ።
ከዶክተር እየሩሳሌም
በጣም ጥሩ ዶክተሮች እኔ ከፍተኛ ቁርጠት አለብኝ ምንድን ነው ምክንያቱ
After a stool test take the recommended antibiotic for H. Pylori, the main problem is uncontrollable gas (fes)
Is there an injunction medication for these type of Gastric pain ?
እናመሰግናለኝ ውድ ዶክተሮችችችች ኑሩልንንንን
waw betam des yilal
thanks doctors
በጣም ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሶብኛል ይማርሽ በሉኝ
Ayzosh egzer yemaresh
እመቤቴ ጨረስትማራሺ ፈጥሪ ጨረስ ይማራሺ
አላህይያድንሽ
እመቤቴ ትማርሽ
አግዛቤሄር ይማር
thanks..bestochi eski andi teyake litayikachewu....malet ye amernga ateraru ...segaሴጋ tekem ena gudatun negarun.....baxam asfalagi nageri....enam bazihi yeteyaz sawu endat erasun madan yechelal????????
ፈጣሪ ያበረታችሁ እኔ ግን አድ ጥያቄ ነበረኝ ጨጎአራየን ሢያመኝ እሠከ አንገቴ ድረሠ ነው በጣም የሚያመኝ ምን ይሆን ንገሩኝ እሠኬ በፈጣሪያችሁ
ለ ጨጓራ ባክቴሪያ ፈዋሽ ናቸው የተባሉት 3ቱ መድሀኒቶች እነዚ ናቸው ወይስ ሌሎች ? amoxicillin,clarithromycin,omeprazole
thankyou
Dr. I love you
አላህ የበርታችሁ እህቶቸ
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ዶኽተር የጥያቄን መልስ እዚ ቻናል አገኘው
❤❤ልቤ ያቃጥለኛል ያስመልሰኛል የመራብ አይነት ስሜት ደሞ ይሰማኛል ካመመኝ አንድ ሳምንት ሞላኝ 😢
Enamsgenalne
Selam yamnoraw American nw kamataw 2 wera nw bazhi and wer west ka embrta belay kib hono yabtal ena yeha yachagwara melket nw pls ezhi waraket selalalegn matakem alchilem
Setamru yagere Legoche korhubachehu Egezabehere yebarekechehu Ethiopia Lezelalem Tenure.
Yemayismamu migibochn sinakom zelaki yidinal malet enichilalen
Enamasaginalyn
አሰላም አለይኩም ዶክተርየ እኔ 1 ወር ሆነኝ እና ልቤን ነዉ የሚያፍነኝ ግን አልፎ አልፎ ነው በተለይ ስተኛና ጣት ስነሳ ነዉ የሚያፍነኝ ነገር ግን ሀኪም ቤት ሄጀ ነበር እነሱ ግን positive ይህ ነዉ ቢለዉ መድሀኒት ሰጡን ነገር ግን መዳሀኒቱ አላስታገሰልኝም ሎሚ ትንሽ ለዉጥ አሳየኝ እባክሽን እህቴ እምትይኝ ካለሽ ምክርሽን እፈልጋለሁ
Please meleketochu cheguara bacteria sinor melas lay meleket yasayal yebalal selemelas lay selemitayew meleket betechemerubet
የአክታ መብዛት ምክንያት ምን ሊሆን ይችላል
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ነርስ እኔ ከሶስ ሳምት በፌት የጨጓራ ባክቴሪያ ተገኝቶብኝ ነበር ከዛ የሰጡኝን መዳሀኒት ስከታተል ነበር ደግሞ ሁለተኛ ስሄድ ራጂ አነሱኝ ከዛ እክፌሺን ፈጥራል አሉ መርፌ ሰጡኝ ተጠቀምኩ ግን ለውጥ የለውም ያቃጥለኛል በግራ ጎኔ ክንዴ ጀርባየ የጡቴ ስርስር በቃ ያቃጥለኛል ምን ይሻለኛል ዶክተር
እሄዉይዛኛል ማቃጠል የቀመሰነዉ እሚቀዉ ቀላል ይመሰለኚ ነበረ
እኔ አንዳንዴ ልቤላይ እና ጎሮሮዬላይ ይተናነቀኛል እናም ሆዴን ወደልቤ አካባቢ ስነካው የማመም ስሜት አለኝ ምን ላድርግ ዶክተር
Ceguwara yalew be gra bekul nw ende?
እናመሰግናለን ውዶቸ እና እኔ በጣም ያመኛል ህክምና ስሄድ ይህነው አይሉኝም ብቻ ዘይት የበዛበት ምግብና ቅመም እድሁም እስባይሲ
እዳበይ አሉኝ እና ምግብ በሠአት ተመገቢ ብቻ አሉኝ ጨጓራ መሆኑን እደት ለየው???
ህመም እሚሠማኝ አዳድ ሠአት ልቤን ያፍነኛል ትፍሺም ያጥረኛል አዳድ ግዜ ያቃጥለኛል
እና እስኪ ተባበሩኝ???????????
Bchayen ymesleng neber leka edenie museqay sew ale yet edemhid erasu alawqm yalhedkubet hkmna yelem.lben meslong sint ylb hkmna new yadaregkut
Metengat alchlm hulgzie new mafneng rasen new mstew
Acid beza new milung gn mnm hkmna alagenghum 😢😢😢😢
እኔም እዳች ን እመቤቴ ጨረስትማራን ፈጥሪ ጨረሱ ይማራን
ዶክተር የጨጓራ አሲድ ሙሉ ሰውነትን ያቃጥላል እንዴ የደም ስሬንም ያመኛል መፍትሄው ምንድነው
Selam.keftenga y chgora hmam.alebng yafnengal tnfash yatrengal ybelahut mgb wede ororoye eyemeta new miyanqeng
Hkmna bzu gzie eyhedalew mnm gn altedhalengm acid beztual.mew mlung ena mn.ladrg😢😢 plis
በመጀመሪያ አመሠግናለሁ እህቶቸ እኔ በጣም ነው የሚያመኝ ቅርብ ጊዜ ነዉ የጀመረኝ ትንፋሽ ያጥረኛል ለመናገር ይደክመኛል ያቅጥለኛል የምበላዉ ምግብ አይሥማማኝም ልቤን ነዉ ወይሥ ጨጓራየነዉ የሚያመኝ ? ለማወቅ ግራ ገባኝ
እኔን እዳቺ ነው የሚረገኝ ምን ማድረግ እደለብኝ አውቅም
ሲመስለኝ ጨጉራ ቁስለት ነው እኔንምእያመመኝነው አላህይርዳን
@@tooexzy6354 በጣም ውዴ akm አይወስደኝም ሰውትይ በስው አገር 😔
enem yareb😢😢😢😢@@uaeuae4902
አድራሻችሁ የት ነው
Edimena tena temeynewulachu wudochi wudidi
Enema yale medhanit alnorm
ዶክተር። አመሰግናለሁ እኔ እንደዛ ያለምልክት አለኝ ታክሜመዳኒት ተጠቅሜአለሁ ግን ማቃጠል መንፋት መፍሳት አለብኝ ምን ላድርግ ምግብም እየመረጥኩ ንው ምን ላድርግ
እኔ በዚህ በጨጎራ በሽታ በጣም እየተሰቃየሁ ነውምክነያቱም የኔ ቁርጠት ነው ማስመለስ መፍትሄ ካለው ብትረዱኝ
ዋናኛምልክቱን አስትውቂኝ
በጣም እያመሰገንኩ ከዚህ በፊት ባክቴሪያ ህክምና ብወስድም አሁንም የሆድ መነፋትና ማስገዛት ንፋስ መብዛት አለብኝ
እኔም ማስገሳትና ሆድ የመነፍት ነገር ይደጋገምብኛል እና በምን ተወሽ?
አሁን ታዳ ተወሽ ውዴ በአላህ መልሽልኚ
አረየት ነው ያለው የጨጓራ ዶክተር ጠቁሙኝ ተሰቃየው
አረ ዶ/ሮ ከመማኝ 3 ቀኔ ነው ግን ዘሬ ሀክም ቤት ያላ ምሪማር ሁለት መሪፌ ሳጡኝ ግን ምንም አልተሻለኝም ። ምን ትሉኛላችሁ ?
በናትሽ ምልክቱን ንገሪን
Ene bewchi new mnerow gin sherona berbere sbela ayamegnm gin medhanit hule ewesdalehu
ለተሰጠው ማብራሪያ በጣም አመሰግገናለሁ።
የተገለጸው እንዳለ ሆኖ የኔ እግሬን ያቃጥለኛለል ይኸ ምንድነው።
እንዴት ነው የጨጓራ ባክቴሪያ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፈው?
Selame endate anacou ena gerbayane betame yakatljale hekmena hga yekolalte enfakeshen new belwjale medhnitoune chershame makteloune altewjem men eshaljale
ጀርባ የቱ ጋር አካባቢ , ላይ ትከሻ አካባቢ ነዉ ? ወይስ መሀል ጀርባ አካባቢ ነው? ወይስ የታችኛው የጀርባ ክፍል ነው?
ከዶክተር እየሩሳሌም
Betam amesegenalew ene gen yemiyamegh beluga bekul tute belay betam yaqateleghal bestegerawem beteley ye dem gefit medanit sewesd cholestrolem alebegh gen cholestrolu yehon cheguaraye yehon alawekum
Ena lebenm eko yameghal gen Dr. lebesh ahun dehna nesh beloghal endet new negeru
Bartuuu ye hager konjowochi 👍👍👍👍