ምርጥ ዶናት perfect donuts دونات

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 251

  • @helenabera874
    @helenabera874 4 года назад +11

    ካንቺ እኩል ነው የስራውት በጣም ሚጣፍጥ ነው የሆነው አመስግናለው እውነት አንደኛ ነሽ

  • @momenamohmmed9690
    @momenamohmmed9690 2 года назад

    እጂሽ ይባረክ ምንም መጠበብ ሳይጠበቅብሽ የቆረጥሽበት ዘዴ ልዩ ነው ባለሞያ ብየሻለሁ

  • @ኡሚየኔልዩ-ፈ9ፈ
    @ኡሚየኔልዩ-ፈ9ፈ 4 года назад

    የኔ ቆንጆ ሰርቼው ነበር በጣም አሪፍ ነው በርቺ እጅሽ ይባረክ

  • @Zamzam-kt9yk
    @Zamzam-kt9yk 4 года назад

    ማሸአላህ በጣም ቆጆ ዱናት ነው ዛሬ ሰርቸው ነበር በጣም ይመቻል እናመሰግናል

  • @zinteali4157
    @zinteali4157 4 года назад

    ማሻ አላህ እህት በጣም የሚያምር የሚጣፍት ዶናት ነው

  • @yggdgdhg3583
    @yggdgdhg3583 5 лет назад

    የኔ ባለሙያ ሥራሸ ሁሉ ደሥ ይላል ተባረኪ

  • @SoLa.tube2
    @SoLa.tube2 3 года назад

    እኔም አሁን ልሰራ ነው እጅሽ ይባረክ ባለ ሙያ ነሽ

  • @hayathayat5770
    @hayathayat5770 3 года назад

    ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ

  • @simasima1617
    @simasima1617 5 лет назад +1

    Wowwowo sisituyee ena Amesegnlen berchi💕💕💕💕💕

  • @tarekmahfouz9754
    @tarekmahfouz9754 4 года назад

    Wowwwwwe betaaam gobeze you are amazing

  • @ametube6495
    @ametube6495 4 года назад

    ማሸ አላህ እጅሽ ይባረክ ሰርቸ ሞከርኩት የሚሰሪያቸውሁሉ ይመቹኛል

  • @kemilayimam7262
    @kemilayimam7262 4 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው አሁን ሰርቸው

  • @loveethiopialove5000
    @loveethiopialove5000 5 лет назад

    ማር፡፡እጅሽ፡፡ይባረክ፡፡ሢያምር፡፡እኔም፡አየሠራሁነዉ

  • @khaireyayassin5140
    @khaireyayassin5140 4 года назад

    ሹክረን የኔ ውድ

  • @Letusprayforamerica
    @Letusprayforamerica 4 года назад +3

    I just made it for kids I was having over and it turned out perfect. One of them said it is 10 times better than dunkin donuts. My husband loved it too.Thank you for sharing it with us.

    • @stephentimothy4679
      @stephentimothy4679 3 года назад

      Sorry to be so offtopic but does anybody know of a method to get back into an instagram account..?
      I was dumb lost the password. I appreciate any assistance you can give me

    • @maximilianoerik4283
      @maximilianoerik4283 3 года назад

      @Stephen Timothy instablaster ;)

  • @sofiyasofiya9399
    @sofiyasofiya9399 3 года назад +1

    እኔ ሰርቼዎ ማሻ አለህ ወደዱት ሰዎቹ እጅሽ ይበራክ

  • @habiba402
    @habiba402 6 месяцев назад

    ወለሂ ለዝም እጂክ ምጠፍጥ ዶነት ዘሬአይቼሺ ሣረውት በጠም እጂክ እጠፈጠል ያኔውድ እህት በራች መሸአለሀ ታበረከ አለሀ አለሀይጠብቀሺ ከዘሬ ጀምረ እካታታለሸለው በረች

  • @martabiru444
    @martabiru444 5 лет назад

    አረፍ ዶናት ነው እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 4 года назад

    wow beteame harife new ejesh yibareki😘

  • @munerakader6744
    @munerakader6744 4 года назад

    ine mata"ayche"zare"serahut"betamnew"meyamrew❤❤❤❤🖒🖒🖒

  • @mekdiethiopia7533
    @mekdiethiopia7533 4 года назад +2

    ካንች እኩል ስርችው ዛሪ በጣም ነው ሚጣፍጠው እናመስግናልን

  • @hayat88hayathaseen28
    @hayat88hayathaseen28 5 лет назад

    የኔ ጎበዝ

  • @tigistmamo9436
    @tigistmamo9436 4 года назад +2

    The best donut 🍩 recipe. Love it!

  • @sikosilo2644
    @sikosilo2644 3 года назад

    እኔም እስራለሁ ኢንሻአላህ እንመስግን አለን ማሬ

  • @saremtube8480
    @saremtube8480 5 лет назад +3

    ዋው በጣም ደስ የሚል ሙያ አስተመርሽን እህታችን እናመስግን አለን

  • @addismyway64
    @addismyway64 4 года назад

    ጎበዝ እሞክረዋለዉ

  • @እኔማነኝ-ሠ5ከ
    @እኔማነኝ-ሠ5ከ 4 года назад

    Ejish yibarek ehite

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 5 лет назад +1

    በጣም ቆንጆ ነው ♥️♥️♥️

  • @jenaahmed2790
    @jenaahmed2790 5 лет назад

    ዋው በጣም ሲያምር ሰርቼ እቀምሰዋለሁ

  • @seniabiy5101
    @seniabiy5101 5 лет назад

    በጣም ጉበዝ ነሽ ከፍጥነትሽ ጋር ያማር ስራ ተባረኪ

  • @ህልምአለኝ-ፐ1የ
    @ህልምአለኝ-ፐ1የ 4 года назад +1

    በርችልኝ ወገኔ

  • @fasikaysma5904
    @fasikaysma5904 5 лет назад

    ዋው በጣም ያምራል እናመሠግናለን እህታችን

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 5 лет назад

    ማሻ አላህ በርቺ እህት

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 3 года назад

    ዋውውውውውው ምርጥ ነው

  • @بوناصرالفارسي
    @بوناصرالفارسي 5 лет назад

    waw Ejesh Yebaraki arefi New

  • @ሙናኸይሩሙናኸይሩ
    @ሙናኸይሩሙናኸይሩ 4 года назад

    በጣም አሪፍ ነው እጆችሽ ይባረኩ

  • @aishaali5544
    @aishaali5544 5 лет назад

    ማሻአላህበጣምምርጥነው👍👍👍👍

  • @memeabisnya2027
    @memeabisnya2027 5 лет назад

    wow betam yamral gobezi ine gonat betam new mwedew agomejeshigni Edewm slayewt akerm mesrate ameggnalew

  • @woineabreha4510
    @woineabreha4510 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @ሩቅያብትመሀመድ-ፈ9ጰ
    @ሩቅያብትመሀመድ-ፈ9ጰ 5 лет назад +14

    ማሻአላ ብያለው ያቺን ቪድዮ አይቼ አሁን ሰራሁት በጣም ደስ የሚል ልስላሴው በዛ ላይ በጣም ሲጥም አላህ እጅሽን ይባርከው በርቺ

  • @አልሀምዱሊላህ-ጰ5ሐ
    @አልሀምዱሊላህ-ጰ5ሐ 5 лет назад

    ዋውው ማሻአላህ ያምራል በርች

  • @zinetzinet6459
    @zinetzinet6459 5 лет назад

    በጣም ባለሞያ ነሽ

  • @zuzu5347
    @zuzu5347 4 года назад

    ከልብ አመሰግናለው ዛሬውን አየሁሽ ሰራውት ለየት ያለ ነው በርች እህት ቀጥይበት መዳም ስንት ጊዜ ሞክራ አልሆንላት ብሎ ትታው ነበር እኔ ከአንች አይቼ ሰራውት ዋው አስባልኳት ሹክረት እህት

  • @seadanesredin3149
    @seadanesredin3149 4 года назад

    አንደኛ

  • @maqdiisisay1640
    @maqdiisisay1640 5 лет назад

    Wow wuneti elishalewu balemoya neshi ejish yibarek

  • @kbertgebre7828
    @kbertgebre7828 4 года назад

    ዋው በጣም ደስ የሚል እጅሽን ይባርከው በርቺ

    • @ddss8052
      @ddss8052 4 года назад

      ማሻአላህ።ያምራል

  • @taibabemojojo2471
    @taibabemojojo2471 Год назад

    ዋውውውው❤

  • @newdaysandthings6432
    @newdaysandthings6432 5 лет назад

    Yna mar betam arif new ketybet

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 5 лет назад

    ዋው.አሪፍ.ነው.ያምራል

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 5 лет назад

    ዋው የእኔማርርር

  • @masreshaawegechewtadesse7904
    @masreshaawegechewtadesse7904 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ውዴ

  • @monuamohammed120
    @monuamohammed120 4 года назад

    ዋው እጅሽ ይባረክ

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 4 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽን ይባርከው

  • @ወለተመስቀልየማሪያምልጅ

    አሩን ይሞከራል የኔ ቆንጆ ያምራል

  • @khaireyayassin5140
    @khaireyayassin5140 4 года назад

    Wowowow masih allh

  • @نعيمه-ه2ف
    @نعيمه-ه2ف 5 лет назад +2

    ማሻ አላህ ያስጎመጃል እጆችሽ ይባረኩ

  • @kebebushfekadu5455
    @kebebushfekadu5455 4 года назад

    በጣም ቆጆነው

  • @hawaibrahim2954
    @hawaibrahim2954 4 года назад

    እጅሽን ይባርከው

  • @kemilayimam7262
    @kemilayimam7262 4 года назад

    ዋውውውው

  • @ቅዱስዳዊትአባቴበረከቴወለ

    በዴብ ማሼት አለብሺ ስላለሼሺው መልኩ ይቀረዋል በረቺ

  • @emubantebaba1493
    @emubantebaba1493 5 лет назад

    መሻአላህእኔምእሞክራለሁኢሻአላህ

  • @ያዋልቤእንግድቅማሳውትግስ

    አሪፍ ነው

  • @honeykonjo2896
    @honeykonjo2896 4 года назад

    Ewnte ename leke endanchi sarawe thanks 😍😍

  • @Rosemary-dt9vg
    @Rosemary-dt9vg 4 года назад

    ሀረፍ ነው ባይዳመጥም ያምራል ማለት ነው እናመስግናለን
    እና እንቁላል ባይደረግስ እና ዝብዳ በዘይት ይቻላል አይደል

  • @سمرسمر-ذ5ت1ف
    @سمرسمر-ذ5ت1ف 4 года назад

    Mashalh berchey

  • @ስአድነኝባይተዋሯወሎየዋ

    እናመሰግናለን

  • @mekeyahhasen6835
    @mekeyahhasen6835 4 года назад

    ማሻአላህ ውዴ

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    በጣም ቆጆ ነው

  • @joinobetoupia6314
    @joinobetoupia6314 5 лет назад +1

    በጣም ያምራል በወተቱ ፋንታ ኒዶ መጠቀም አይቻልም?

  • @haimanot5geatatun771
    @haimanot5geatatun771 3 года назад

    በርቼ ጉበዝ ስርቼ አበላሁ ማዳምን ጉበዝ ተባልኩ

  • @imanekumaleephisamucaakaku5780
    @imanekumaleephisamucaakaku5780 5 лет назад

    wow gaaridha

  • @naimashamel7466
    @naimashamel7466 4 года назад

    ኢነመሰግነላን ውዴ

  • @samiraahmed6192
    @samiraahmed6192 4 года назад

    Betam dasyilal emokerakew thanks

  • @saraayunus2597
    @saraayunus2597 5 лет назад +1

    ጎበዝ ልጅ!

  • @ቤዛነኘ
    @ቤዛነኘ 5 лет назад +5

    ዋው ፆም ሲወጣ ያገናኛን ጎበዝ እህት በጣም ስራሽ ፋስትነው።

  • @chrhiw6757
    @chrhiw6757 5 лет назад

    Wawww yamrall

  • @የመዳምባጃጅ-ሸ4ኀ
    @የመዳምባጃጅ-ሸ4ኀ 4 года назад +1

    ጥቁሩነገር ምድነው

  • @HaHa-ys9fc
    @HaHa-ys9fc 5 лет назад +1

    ምርጥ ነው

  • @kelemyoutube5895
    @kelemyoutube5895 4 года назад

    Wawww I lake

  • @amarch5236
    @amarch5236 5 лет назад

    ያራምራል

  • @eidaljohani6580
    @eidaljohani6580 5 лет назад

    ባለሙያ አደረግሺኝ ሹክረን የኔ ቆንጆ

  • @christofff1107
    @christofff1107 3 года назад +1

    Amazing donut

  • @mekdestadesmekdes7649
    @mekdestadesmekdes7649 4 года назад

    ቅቤ ይጨመራል?

  • @dalalsanyoura6370
    @dalalsanyoura6370 5 лет назад +3

    ዋዉ እናመሰግናለን

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 3 года назад

    ከላይ ነጭን ያረግሽው ዱቄት የሜመስለው ምንድን ነው በእናትሽ ንገሪኝ አይትንግ ሹፕር ያልሽው ምንድን ነው የምታቁ ንገሩኝ

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 5 лет назад +5

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው ግን ዘይት መጠቀም አይቻልም ቅቤ ግደታ ነው ?

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 5 лет назад +6

    ዋው በጣም ኣሪፍ ዶናት ነው ኣመሰግናለሁ።

  • @rahafshow5167
    @rahafshow5167 3 года назад

    Woooooo❤️❤️❤️❤️

  • @እናቴህይወቴነች
    @እናቴህይወቴነች 5 лет назад +3

    እንኩዋን ደህና መጣሽ እናመሠግናለን 💓💓💓💓

  • @mariamshatu7595
    @mariamshatu7595 4 года назад

    ወላሂ ምችትይበልሽ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 года назад

    ካካዉ ፓዉደር ምንድነዉ ስሙ ባረብኛ እስኪ ፃፍሊኝ ዉዴ እንደገዛዉ በተረፈ የፆም ዶናት አራይን እጅሽ ይባረክ ዉዴ

  • @admassuyifru1336
    @admassuyifru1336 4 года назад

    can i use oil instead of butter because i don't have butter

  • @mdsaudi569
    @mdsaudi569 5 лет назад +2

    ጥቁሩ ምንድን ነው ሸ

  • @fateyarashad6908
    @fateyarashad6908 5 лет назад

    Mashaa allaah

  • @zahara572
    @zahara572 4 года назад

    ቅቤ ባይኖረውስ ችግር አለው?

  • @ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ዐ5ሐ

    ዝብድ ከሌለ ዘይት መጠቀም አይቻልም ወይ ?

  • @mastieutopia3918
    @mastieutopia3918 5 лет назад

    Www nice

  • @Yነኝከስደቱአለም
    @Yነኝከስደቱአለም 5 лет назад +1

    የኛ ምርጥ በርቺልን

  • @መሃልኣምባይቱብ
    @መሃልኣምባይቱብ 4 года назад

    ቅቤ የለለንስ

  • @ኢሙያስሚን
    @ኢሙያስሚን 5 лет назад

    በርቺ