Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወ/ም ቤኪ ጌታ ኢየሱስ ይባርከህ በጣም ደስ የሚል መገለጥ ስለሆነ እየተባረክን ስለሆነ እናመሰግንሃለን::
ወ/ም ቤኪ ጌታ ኢየሱስ ይባርከህ በጣም ደስ የሚል መገለጥ ስለሆነ እየተባረክን ስለሆነ እናመሰግንሃለን:
ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ❤❤❤
Tebarek 😊❤
❤❤❤❤❤
“እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።” - ዮሐንስ 17፥3
“ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀመጠ።” - ማርቆስ 16፥19
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
“ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።” - 2ኛ ዮሐንስ 1፥9
Ye kiristos timirit min yilala ?Abina woldi memfesi kidusi yeteleyaye newu yilala? Kiristos timirit Silase yasitemiral🤔
ዕብራውያን 7¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
1ኛ ዮሐንስ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።² እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።
1ኛ ዮሐንስ 2¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²² ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።²³ ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወ/ም ቤኪ ጌታ ኢየሱስ ይባርከህ በጣም ደስ የሚል መገለጥ ስለሆነ እየተባረክን ስለሆነ እናመሰግንሃለን::
ወ/ም ቤኪ ጌታ ኢየሱስ ይባርከህ በጣም ደስ የሚል መገለጥ ስለሆነ እየተባረክን ስለሆነ እናመሰግንሃለን:
ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ❤❤❤
Tebarek 😊❤
❤❤❤❤❤
“እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።”
- ዮሐንስ 17፥3
“ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀመጠ።”
- ማርቆስ 16፥19
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
“ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።”
- 2ኛ ዮሐንስ 1፥9
Ye kiristos timirit min yilala ?
Abina woldi memfesi kidusi yeteleyaye newu yilala?
Kiristos timirit Silase yasitemiral🤔
ዕብራውያን 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
1ኛ ዮሐንስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
² እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።
1ኛ ዮሐንስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።
²³ ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤