Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
the wayn እርጋታውን ሳላደነቅ አላልፍም ጌታ ኢየሱስ የሃዋርያትን ወንጌል ይግለጥልህ ተባረክ!!!
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባርክልን🙏🏼
ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
ተባረክ ወንድሜ!!
ከ ስም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው
ከስልጣን ሁሉ በላይ ያለውን ሥልጣን ማለት ነው።ኢየሱስ በአብ ሥልጣንና ክብር ስለተሾመ።
የኢየሱስ ስም የአውራሹ የአብ /የእግዚአብሔር ስም ነው ወረሰው ይላል ሰም ይሰየማል እንጅ አይወረስም ስም ከተወረሰ ከመወረሰው በፍት የውራሹ ነው ዕብ 1:4
የአብ ሰም ባይሆን አያድንም ነበር።
Speak on prophecy, how the ACE prophsite??
ኢየሱስ የአብ ልጅ ከሆነ የአብ ስም አይደለም የልጁ ስም ነዉ“ከእግዚአብሔር አብና ከአብ ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም በእውነትና በፍቅር ከእኛ ጋር ይሆናሉ።” - 2ኛ ዮሐንስ 1፥3
እኔ በአባቴ ስም መጥቻለሁ አልተቀበላችሁኝምም፤ ሌላው በራሱ ስም ቢመጣ እርሱን ትቀበሉታላችሁ።የዮሐንስ ወንጌል 5 : 43
ኢየሱስ በራሱ ስም አልመጣም በአብ ስም ነው የመጣው።በአብ ሥልጣንና ውክልና እንጂ በራሱ ሥልጣን አልመጣም።ልክ ሐዋርያት በኢየሱስ ስም እንደተላኩት ማለት ነው።ሐዋርያት በኢየሱስ ስም ሰሰለተተላኩ ሐዋርያት ኢየሱስ ናቸው ማለት ነው?
only is the known false teachers as word of God
ኢየሱስ በራሱ ስም አልመጣም በአብ ስም ነው የመጣው።በአብ ሥልጣንና ውክልና እንጂ በራሱ ሥልጣን አልመጣም።ልክ ሐዋርያት በኢየሱስ ስም እንደተላኩት ማለት ነው።ሐዋርያት በኢየሱስ ስም ሰሰለተተላኩ ሐዋርያት ኢየሱስ ናቸው ማለት ነው? ኢየሱስ የላከውን እንጂ የራሱን ክብር የማይፈልግ የራሱን ስምም የማይሰብክ/ኢየሱስ ማለት ያህዌ ያድናል ማለት ነው/ ትሁት የእግዚአብሔር መሲህ ነበር።በራሱ ስም ቢመጣ ለራሱ ክብር ይሰራ ነበር።እርሱ ግን ክብርን ሁሉ ለአብ ሰጠ እንጂ ራሱን አላከበረም።ደቀመዛሙርት በራሳቸው ስም ሳይሆን በኢየሱስ ስም ነበር የመጡትና የሰበኩት።እነርሱ ኢየሱስ ናቸው ማለት እንዳልሆነ ሁሉ ኢየሱስ በአብ ስም ስለመጣ አብ ነው ማለት አይደለም።
the wayn እርጋታውን ሳላደነቅ አላልፍም ጌታ ኢየሱስ የሃዋርያትን ወንጌል ይግለጥልህ ተባረክ!!!
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባርክልን🙏🏼
ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
ተባረክ ወንድሜ!!
ከ ስም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው
ከስልጣን ሁሉ በላይ ያለውን ሥልጣን ማለት ነው።ኢየሱስ በአብ ሥልጣንና ክብር ስለተሾመ።
የኢየሱስ ስም የአውራሹ የአብ /የእግዚአብሔር ስም ነው ወረሰው ይላል ሰም ይሰየማል እንጅ አይወረስም ስም ከተወረሰ ከመወረሰው በፍት የውራሹ ነው ዕብ 1:4
የአብ ሰም ባይሆን አያድንም ነበር።
Speak on prophecy, how the ACE prophsite??
ኢየሱስ የአብ ልጅ ከሆነ የአብ ስም አይደለም የልጁ ስም ነዉ
“ከእግዚአብሔር አብና ከአብ ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም በእውነትና በፍቅር ከእኛ ጋር ይሆናሉ።”
- 2ኛ ዮሐንስ 1፥3
እኔ በአባቴ ስም መጥቻለሁ አልተቀበላችሁኝምም፤ ሌላው በራሱ ስም ቢመጣ እርሱን ትቀበሉታላችሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 5 : 43