ራስን መቻል ማለት ምን ማለት ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • ራስን መቻል ወይም መሆን ማለት

Комментарии • 23

  • @user-zg4yu7ud1o
    @user-zg4yu7ud1o Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እካን በሰላም መጣሽ ደስ የሚል ነው እራስን መቻል ማለት በራሳችን ማሰብ መስራት መውጣት መግባት ስንችል ነው በርች ❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaysahyoutube1878
    @tsehaysahyoutube1878 Месяц назад +1

    Selame selame xena yesxelan wuankne dena mexashe haulchum selame biyloaw fexar agerchen selam xena fker andent yadelan amen ame amen❤❤❤❤

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ማሂዬ አሪፍ ውይይት ነው እራስን መቻል ከማንም ሰው ምንም አይነት እርዳታ እና አለመጠበቅ ማለት ነው አይበቃም😂😂

  • @EdenTilahun-yv6xk
    @EdenTilahun-yv6xk 28 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yenetube-qb4cw
    @yenetube-qb4cw Месяц назад +1

    Egzaabhree yemsgan Enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin arfe qoyiata nebar enamesginalen gobeza berachi

  • @Fetah90
    @Fetah90 Месяц назад +1

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳኔ ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ አገራችንን ሰላም ፍቅር አድነትን መደጋገፍን ያብዛልን አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ ውደ🎉🎉

  • @asneask
    @asneask 29 дней назад +1

    Wow good job we have a wonderful time Thank you for sharing 🥰

  • @mekdestube7985
    @mekdestube7985 Месяц назад +1

    ሰላም እግዚአብሔር ሰላምን ያብዛልን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እራስን መቻል ማልት ባሀስብም በውሳኔም እራስን መቻል ጥሩ ነው🎉❤❤❤❤

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም መጣሽ እራስን መቻል ማለት ለተቸገሩ መድረስ ከራሱ ተርፎ ለሰወቼ መድረስ ነዉ❤❤❤።

  • @samirumar402
    @samirumar402 Месяц назад +1

    ሰላም ጤናይስጥል የምውድሽ እንኳን ደህናመጣሽ ውድና የተከበራችሁ የሀገሪልጆች በያላችሁበት ሰላምችሁ ይብዛልኝ የምውዳችሁ አሪፍ ቆይታ ነበር ራስም ለመሆ በረስመተማመን 🎉🎉🎉❤❤

  • @yeshiabeje
    @yeshiabeje Месяц назад +1

    ሠላም ጤና ይስጥልኝ እህት እንኳን ሠላም መጣሽ እራስን መቻል ማለት በራስ ተነሣሽነት ካለምንም ድጋፍ እራስን ችሎ መቆምን ያመላክታል ጥንካሬን ጭምር

  • @Senaittilahun1
    @Senaittilahun1 Месяц назад +1

    እራስን መቻል ማለት በራሳችን ሁሉን ነገር ማድረ እራስን መሆን በራስ መተማመን ነገሮችን ከማንም ድጋፍ ሳንጠብቅ በራስ መኖር ማለት ነው🎉🎉🎉❤

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 29 дней назад +1

    አሰላማልኩምራህመትላህወበረካቱ ሰላምሰላምሸይብዛልማሻላህዋዋዋዋአ የኔመልካምአንኳንበሰላምመጣሸል አግራችይሰላምፍቅርአንደነትያምጣልበረችል አግራይንሰላምፍቅርአንደነትያምጣሕ

  • @tiztaswork9533
    @tiztaswork9533 Месяц назад +1

    Selam Selam enkan dena mtash arfe qyta naw Berhe wowwww betam arfe naw rsen mhala malte kesew almflg naw

  • @mitmitayoutube815
    @mitmitayoutube815 Месяц назад +1

    ሰላም ሠላም ሰላምሽ ይብዛ በአለሽበት ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ

  • @MahletSeyoum-iv6lp
    @MahletSeyoum-iv6lp Месяц назад +1

    Selam mahi enkun selam metsh Ersen machel malet ke manen menam nager santebak ba ersachen senekoma nw Ersen mahone malet malet balen nager deaitegn mahone ❤❤❤

  • @መለወጥበሀገር
    @መለወጥበሀገር Месяц назад +1

    ማህሌት በርቺ ሰብ መልሺ

  • @abrsh871
    @abrsh871 29 дней назад +1

    ማህሌትየ የኔ ኣስተዋይ❤❤❤❤❤

  • @samritube1844
    @samritube1844 Месяц назад +1

    Rasene mechale malete menem yasewecehen eredata alemefelege baraso temameno maderge new

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 Месяц назад +1

    ሰላመ ማህሌት አህለን ራሥን ቻል ማለት ከሌላ ሰው ሸክም ከመሆን መውጣት ማለትነው ራሡ የሚፈልገው ራሡ ማሠካት መቻል አላህ ያጠንክረን

  • @EdnaCosmo-zm2lz
    @EdnaCosmo-zm2lz Месяц назад +1

    እንዴት ነሽ አለን እራስን መቻል ኢኮኖሚ ጋ ይያያዛል እራስን መሆን ደሞ ከፀባይ ጋ

  • @asneask
    @asneask 29 дней назад +1

    Wow good job we have a wonderful time Thank you for sharing 🥰