አንዳንድ ጊዜ እረፍት እፈልጋለሁ ከሚያበሳጨኝ እና ከጫጫታ ሕይወት ሁሉ እርቃለሁ...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024

Комментарии • 19

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 4 месяца назад +1

    አህሌን መድ በጣም ጥሩ ነዉኮ አንዳንዴ ከሁሉም ነገር ራቅ ስንል የሆነ ራሳችንን የማዳመጥ ጊዜ ይኖረናል እና ጥሩ አድርገሻል እኔም እንዴዛዉ ነኝ

  • @Fetah90
    @Fetah90 4 месяца назад +1

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ እውነትሽን ነው ውደ በማንኛውም አጋጣሚ እረፍትን እንፈልጋለን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በርች ውደ

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 4 месяца назад

    ሰላም እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን በጣምጥሩቆይታነበር በርችልን እናመሠግናለን በቀጣይብዙ አስተማሪነገሮችን እጠብቃለን ሰላም ላገራችን

  • @jojomoktar24
    @jojomoktar24 4 месяца назад

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ በርቺልኝ ማሬ ሰላም ላገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal 4 месяца назад

    እንኳን ደህና መጣሽ መድየ አሪፍና ጥሩቆይታ ነበር በርችልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት የቀደመ ሰላማችን ያድለን ❤

  • @senijemalyoutube6274
    @senijemalyoutube6274 4 месяца назад

    Selam selam selam enkan dehna metash wode betam dese mile koyita nebren hagrachen etihopia selam yareglen yareb❤❤❤❤❤❤

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 4 месяца назад

    እህህህ እኔም አርፍፍ የምለበት ጊዜ ናፍቆኛል የሰው ቤት ደክሞኛል ሰልችቶኛል አሞኛል መሮኛል መድየ ውዴ አይዞን ሁላችንም ነንንን 💗💗💗💗💗🌷🌷👍👍👍

  • @ሀይይይ
    @ሀይይይ 4 месяца назад

    ሰላም ሰለም እህት እንደ ትንሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 4 месяца назад

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati toltu jabadha wal jabesa walin hojechun garidha jabadha waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu

  • @fikirethio345w
    @fikirethio345w 4 месяца назад

    Egizabeher yekiber yemseginen selamachun yebiza arfe koyeta naber fater hagerachin yetabekelen selam adenat yebezalen selanebern geza enamseginalen

  • @wyn918
    @wyn918 4 месяца назад

    ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይመስገነው እህታችን እንኮን በሰላም መጣሽ የመዳም ቤት የምን እረፍት አለ ህልም ጫጫት እንጂ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @slehiwottube
    @slehiwottube 4 месяца назад

    Selam ekuwan dena netashe mediye bezi meder ley senenor yemiyabesachena chachata yelelbet bona lenagegn achelm

  • @dbreroha
    @dbreroha 4 месяца назад

    Selam selam selam edate neshe enkuan dena metashe selam unzalshe like neshe leras tanent sebal kalasfelagy nger merake teru nw

  • @user-un7th6pp9t
    @user-un7th6pp9t 4 месяца назад

    ሰላም ሰላም እህት እንደትነሽ እንካንብሰላምመጣሽ አላህ ከሰው ቤት አው ጥቶ የራሳችንን ሂወት ይምንኖር ያድርገን። የእርፍት እንጀራይስጠን ያርብ ሂልግዜ በሰውቤት መከራተት ይደክማል😢😢😢

  • @azizaayalew
    @azizaayalew 4 месяца назад

    ሰላምሰላምእሙየአዳድግዜእርፍትእፈልጋለሁከማበሳጨኝነገርለመራቅግንልክነሸየሁላችንምጥያቄነውግንአሀርቤትሁነሸአይሆንምሀያራትሰአትመታጓሩእራሱአድበሸታነውአይዞሸጠክርበርችለሾይጣንቦታአትሰጭበርችጠክርጎብዥ

  • @user-un7th6pp9t
    @user-un7th6pp9t 4 месяца назад

    ሰላም ሰላም እህት እንደትነሽ እንካንበሰላምመጣሽ በርችልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Askalechitube23
    @Askalechitube23 4 месяца назад

    bagaa nagaan dhufatee obb..kenyaa nagaan manaa kannaafi haa ta'uu bagaa nagaan dhufatee obb..kenyaa nagaan manaa kannaafi haa ta'uu wwoo bayyee namatii tollaa dhugaa jabeessaa ittii fufaa

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g 4 месяца назад

    እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏 እንኳን በሰላም መጣሽ እውነት ነው ውዲ ጥሩ ቆይታ ነበር 🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 4 месяца назад

    ሠለም ሠለም የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ሠለም ለሀገራችን እትዮጵያን ይሁን አንድነት ፍቅር መተሳሰብ አላህ ያምጣልን በትክክል አንዳንድ እራሳችንን ከሁሉም ነገር ስንርቅ ሠለም ይሰማናል ❤❤ አሪፍ ቆይታ ነበር❤